#ሰበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Комментарии • 151

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 2 часа назад +21

    አቤቱ በቃ በለን የበቀልና የቂም ዘመን ይብቃ

  • @Bruk-u4p
    @Bruk-u4p 2 часа назад +22

    አለምነህ ያንተ ድምፅ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ሁሌም ኑርልን ሰላም ለ አለማችን መልካም አዲስ አመት

  • @haylebiniyam5990
    @haylebiniyam5990 2 часа назад +10

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Час назад +5

    በቀል የእግዚአብሄር ነው ደም ከሚፋሰሱ ቢቀርስ ከሁሉ ህጻናቱ ያሳዝኑኛል !!!

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Час назад +2

    ፈጣሪ የሰላም እጁን ይዘርጋልን ወገን ፀልዩ !!

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru 2 часа назад +4

    አለምነህ እና ጋዜጠኝነት 🙏❤🙏❤

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ Час назад +6

    ያለምንም ነገር ሰበር ሰበር እጅህ ይሰበር ባህላዊ ጋዜጠኛ የሰዉ ልብ ኣትስበሩ😢

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 43 минуты назад +6

    ጊዜው አሁን ነው መችም የማይገኝ ኢራን በበቃኝ የምትዘረርበት አጋጣሚ ነው ድል ለእስርኤል

  • @WegenaZewedu
    @WegenaZewedu 2 часа назад +6

    አለምነህ ድምፁ ናፍቆኝ ነበር ❤መልካም አዲስ ዓመት የሰላም የመረጋጋት የመካከለኛው ምስራቅ ሰላም የሚመለስበት ዓመት ይሁንላችሁ

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 2 часа назад +8

    እዚህ ቤሩት ስትደበድበን ነው ያደረችው ጌታ በምህረቱ ጎበኘን እንጂ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 38 минут назад +4

    שנה טובה לכולם ישראל

  • @fitsum106
    @fitsum106 57 минут назад +5

    የ30ዓመት ድንፋታ በ3 ቀን አይ ሄዝቦላህ በዚ አካሄድ ኢራን ሳምንት ብትፈጅ ነው

  • @meri24242
    @meri24242 2 часа назад +5

    እንዲችው አደርን አለም ቤሩት ላይ 😢😢

  • @HiHi-g9t8q
    @HiHi-g9t8q 48 минут назад +2

    :: እስራኤል ስትመታ አንተ የተመታህ እስኪመስል ድምፅህ ጠፋ:: አሁን ገና ሳትመታ አንተ ነጋሪት ጒሠማ ጀመርክ:: ለሚያዳምጥህ ድምጽህ ብቻውን መልእክት አለዉ:::ይህ ቀን አልፎ ሌላ ቀን ይመጣል:: መልካም የሰራ መልካም ያገኛል:: መጥፎም የሰራ መጥፎ ያገኛል:: በታሪክ በፈጣሪ ተወቃሽ አያድርገን::

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 Час назад +2

    Shabbat Shalom!

  • @Yenenesh-v3j
    @Yenenesh-v3j Час назад +2

    አለምነሕ ዋሴ ሚዛናዊ መሆን ባትችል እንኳ እንዲህ ፍጥጥ ያለ ወገንተኝነት ይደብራል

  • @ቬነስያመክብብ
    @ቬነስያመክብብ Час назад

    ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ደጉን ዘመን አንጣልን በቃቹ በለን እኛ ልጆችህን 😢🤲😥🙏

  • @MulukenAlemu-d4l
    @MulukenAlemu-d4l 59 минут назад +2

    እነሱ የስራኤል ዜጋ ሲገሉ ማሻ አላሀ ይላሉ እስራኤል አፀፋ ስትመለስ የአሀላ😅 ይላሉ

  • @EmnetHigu
    @EmnetHigu 50 минут назад +2

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @yirgatadele4840
    @yirgatadele4840 Час назад +1

    Great news

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Час назад

    እናመሰግናለን አለሜ❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 25 минут назад

    መልካም አዲስ አመት ለዳዊት ከተማ
    ዘመናቹ የሰላም
    የድል
    የደስታ
    የፍሬ ዘመን ይሁንላቹ

  • @lubabnassirnassir9394
    @lubabnassirnassir9394 Час назад +4

    እሰራኤል መጥፊያዋ ደርሷል።

    • @jemalmohammed5120
      @jemalmohammed5120 28 минут назад

      Yih mignotih machem ayisakam...Egziabher enda ayinu bilen yemitabikatin hager maan abatu nw liyatefat yemichilew? Kantu mignot silahona bititawaw nw mishalew...

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 8 минут назад

      ታጠፈሀለች እንጂ አጠፋም 😅😅😅😅አስቀ ዘነቻቸው በርቺ ድል ለእስርኤል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i 2 часа назад +1

    ሰላም ላለማችን❤።

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה 59 минут назад

    አለምነሕ፣ጋበዞቼ ቀጥሉ በት ብር፣አልተቀልክም ማለተ ነው የኢቶጵያ ይሑዲውች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከእስራኤልም እናዳምጥህ የኢቶጵያ ሙስሊም ጫት መቃም መሰለህ።እስራኤልን ሚጠብቃት አምላክ ክብር ይሥፋ ደና ነን

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Час назад +5

    እስራኤልየ ቶሎ ባደረገቹ ኢራን ምትባላ ሃገር ዕራቅ ሆና ማየት እፈልጋለው ደሞ ኣይቀርም 💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ሰላም ለማይፈልግ ጡንቻ መድሃኒት ነው እስከ መቸ እንደፈለገች ትፈንጭ ኣለች

  • @YeddyaBekele
    @YeddyaBekele Минуту назад

    Ye selam amlak selamun yes tachew

  • @civilengineeringsoftware5798
    @civilengineeringsoftware5798 Час назад +2

    ቤሩት ላይ በሰቀቀን ቆሜ አደርኩ ፈጣሪ ይመስገን ለዛሬ አድረናል

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre 2 часа назад +1

    Welcome alemine

  • @HananZelalem
    @HananZelalem 10 минут назад

    እስራኤልለዘላለምትኑር

  • @mekonnendebel2570
    @mekonnendebel2570 Час назад

    Great analysis!! Iran is in disarray and distress. Viva IDF

  • @AmuyelemiwaAmuyelemiwa
    @AmuyelemiwaAmuyelemiwa 2 часа назад +2

    Selam lesew liji bemulu tesakekn eko😢

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 Час назад +1

    Banda Neh. Yederow alemneh aydelehem

  • @SaidibrahimOumer
    @SaidibrahimOumer Час назад +1

    Dil la iran❤

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i Час назад +1

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር !!!! መልካም አዲስ አመት ❤🙏❤

    • @misrragobbe379
      @misrragobbe379 Час назад

      🤮

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i Час назад

      @@misrragobbe379 😂ሲጀመር እስላም ብሎ ሠላም የለም:: So..ሞት ሲያንሳችሁ ነው::

  • @AryamHaimanot
    @AryamHaimanot Час назад

    ኣለምነህ የድሮው ትዝ ኣለክ፣ አህመዲነጃድ ኣልክ!

  • @addisumergakelecha4330
    @addisumergakelecha4330 Час назад +1

    Israel 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱

  • @AbubekerEdris-g1z
    @AbubekerEdris-g1z 42 минуты назад +1

    መረጃ ተቀላቢ

  • @TrukelemJij
    @TrukelemJij Час назад

    Enkne adrshue lmlaw esrylwyne

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Час назад +1

    አለም የት እየጠፋክ ነው ግን ሌሎች በዬ ሰአቱ ዘገባቸው ያቀርባሉ ያንተ ግን ይቆያል

  • @JemalEndris-q2k
    @JemalEndris-q2k 20 минут назад +2

    Fthawi zegabi aydelekm

  • @ethiochu
    @ethiochu 30 минут назад

    ሰላም ለሁሉም

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 Час назад +1

    ..አታናፋ, ውጤቱን መጨረሻ ታየዋለህ

  • @HiHi-g9t8q
    @HiHi-g9t8q 49 минут назад +3

    :: እስራኤል ስትመታ አንተ የተመታህ እስኪመስል ድምፅህ ጠፋ:: አሁን ገና ሳትመታ አንተ ነጋሪት ጒሠማ ጀመርክ:: ለሚያዳምጥህ ድምጽህ ብቻውን መልእክት አለዉ:::ይህ ቀን አልፎ ሌላ ቀን ይመጣል:: መልካም የሰራ መልካም ያገኛል:: መጥፎም የሰራ መጥፎ ያገኛል:: በታሪክ በፈጣሪ ተወቃሽ አያድርገን::

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 2 часа назад +4

    Awaze שנה שיהיה לך שנה טובה ותוקה אוהבים אותך אלמנך❤❤

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 2 часа назад +1

    • @BurokAyalehu
      @BurokAyalehu 2 часа назад +1

      እስራኤልን ከእስራኤላዉያን በላይ ለምንእንደምወዳት ታዉቃለህ

  • @haileroot1746
    @haileroot1746 Час назад

    አለም እስራኤል በማይጠበቅ ቀን ነዉ የምታጠቃዉ ምናልባት ዛሬ ሊሆን ይችላል ሞሳድ እንደነገረኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝላቹሀለዉ ለ ኢሳያስም ላንተም ❤❤❤❤❤

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 8 минут назад

    የኒኩለር ማብላያዋ ይመታን fuakt ይመታን
    አሜሪካ ይመታን ለማለት ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ስነልቦናጋር የተስማማ ንግግር ማድረግ ስላለበት ነው
    አሁን እድሉ የእስራኤል ነው

  • @ayanawkassie2554
    @ayanawkassie2554 2 часа назад +5

    Israel is Great 👍

  • @abebegetahungedilu1211
    @abebegetahungedilu1211 Час назад +1

    የዛሰውይበልምን በጉጉትእጠብቃለን😂

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 Час назад +1

    ይሄ አርመኔ ናታንያሁ, ፉከራ ምንም ዋጋ የለውም . ለኢራን ቸሩ ፈጣሪ አለላት ድልለ ኢራን🤲🤲🤲🇪🇹

    • @zeeem123
      @zeeem123 34 минуты назад

      በተግባር እያሳየህ መሪዎችህን በአንድ ወር ውስጥ አስወግዶልህ 😅

    • @chalachewmekonen8830
      @chalachewmekonen8830 18 минут назад

      Tebda komta selame

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 Час назад

    👍

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 часа назад +4

    ውድ ኢትዮጵያውያን እያንደንዱ አትዮጵያዊ ከእስረኤላውያን ገር ጎን የምንቆምባት ሠዓት ላይ ዳርሣናል!!! ይህ የኔ አቋም 💪💪💪

    • @misrragobbe379
      @misrragobbe379 Час назад

      Itopiya ka irani goni nati

    • @Ema-nk6gj
      @Ema-nk6gj 35 минут назад

      አንተ/ች/ ለራሳችን መቆም በማችልበትጊዜ ስለእስራአል እቆማለሁ ማለት እብደትነው

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 36 минут назад

    ዋሻ ውስጥ እየተደበቁ መተንኮስ ምንድነው ሕዝቡን ለማስፈጀት ነው አቅማቸው የማይችለውን ሀገር እያወቁ ነገር መፈለግ ምንድን ነው?ወይስ ሆን ተብሎ የሚደረግ ነው ?

  • @gemoraw6705
    @gemoraw6705 2 часа назад

    ሻራቶቫ አሌክስ

  • @tvquranforethiopia9699
    @tvquranforethiopia9699 54 минуты назад

    አይሁዱ አለም ነዋሴ የኢስራኤል ቃል አቀባይ የኢራንን መደብደብ በጉጉት ይጠብቃል!

  • @2010dawit
    @2010dawit 2 часа назад +7

    እስራኤል ራሷ ትወሰን የበቀሉን አይነት።ትናንትም ዛሬም ነገም ድል እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪🏽💪🏽 እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አያንቀላፋም🙏🏽

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ Час назад

      ኣዎ ኣያንቀላፋም😂😂😂

    • @HibuAbuhiba
      @HibuAbuhiba Час назад

      ባለፈው ታድያ ምነክቶት ተኛ 😮

    • @2010dawit
      @2010dawit 55 минут назад

      @@HibuAbuhiba ዜናና አልሰማሁም በእስራኤል ሰሞኑን አመት በዓል ነው።ቀስ ብለህ ጠብቁ

  • @JamesAkd
    @JamesAkd Час назад

    Weshetam werega media

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 Час назад +2

    ድል ለእስራኤል

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md 2 часа назад

    ሮሽ ሐሻና

  • @HaqiqaGlobal
    @HaqiqaGlobal 33 минуты назад

    ትላንትና 14 የ IDF commandos ሂዝቦላ አስወግዷል😅😅

  • @yakobabdu67
    @yakobabdu67 Час назад

    sile fano zegeba yelihim hodam

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Час назад

    የኢራን መንፈሳውይ መሬ ሳይሁን ሰይጣን መሬ ተብሉ ይስተካከል መንፈሳውይ ብሎ ግደል የሜል ሰይጣን መሬ ነው ደም አፍሳሽ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጠው

  • @OsmanDembela
    @OsmanDembela 7 минут назад

    የእስራኤልን ፍርፋሪ እየበላህ ሆድህ ህሊናህን ሸፍኖታል ፍትሃዊ መሆን እንዴት ከበደህ ጋሽ አለም በምላሴ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Час назад +2

    እስራኤል ኢራን ላይ የበቀል ጥቃት ማድረግ አትችልም እስራኤል በአሜሪካን አንቀልባ ታዝላ ነው የምታፏጨው ኢራን ላይ የበቀል ጥቃት አታስበውም ከሞከረች ግን የኢራን የሚሳኤ መብረቅ በእስራኤል ላይ ይዘንባል እንኩቶ ትሆናለች ።

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Час назад

    ዉስብስብ አለብኝሳ። የማይጨበጥ። ራስና እግሩ ተቀላቀለብኝ። እዚህ ስጠበቅ እዚያ፤ እዚያ ስጠበቅ እዚህ ይሆናል።

  • @AlamrewTgstu
    @AlamrewTgstu Час назад

    ዓለማቀፋ ሐሜት ሱሰኞች

  • @glory3954
    @glory3954 2 часа назад +1

    እነዚህ ሰዎች ድራማ ነው እንዴ የሚሰሩብን ቀኑን ተናግረው ጥቃት አለ እንዴ😂

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 57 минут назад

      ተከታታይ ድራማ 😅

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 9 минут назад

    ሀቀኛ ጋዜጠኛ በሀገራችን እየተደረገ ያለውን እልቂት ባላዬ አያልፍም። በፍርሃት የውጪውን ብቻ እያማተሩ ።like and share..መሰብሰብ ንግድ ነው።

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 Час назад

    እደዚህ ጋዜጠኛ የሚደብረኝ የለም

  • @AhmedMohammed-t4t
    @AhmedMohammed-t4t Час назад

    ሰሞኑን ፈላሻዎች ቻሉት አብረን እናያዋለን

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል Час назад +1

      የመሀመድ ጅኒ ተሸካሚ ሀይማኖት ኮራጅ።

    • @HibuAbuhiba
      @HibuAbuhiba Час назад

      ​@@ራዝኤልእናንተ ከግሪክ አማልክት እንደኮረጃችሁት መሀይማን 😂😂😂😂

    • @zeeem123
      @zeeem123 32 минуты назад

      ​@HibuAbuhiba መሀመድኮ 16አመት ልጅ ደፍሯል😢

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 4 минуты назад

      ​@@zeeem123የ9 አመት አይሻ😢

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Час назад +1

    ወሬው ሁሉ የሚያስፈራው የሚሆነው በምድር ዙሪያ
    እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያው ኢየሱስ ነው
    የመጨረሻ ዘመን ነው ያለነው ወደ ኢየሱስ ጉያ መግባት ብቻ ነው አማራጫችኝ

  • @ራዝኤል
    @ራዝኤል Час назад

    ሻና ቶቫ እስራኤላውያን 🍯

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 15 минут назад

    የስራኤል የበቀል እርምጃ ሊራዘም ይችላል ከዮም ኪቡር ባአል ሊሆን ይችላል እደሚታወቀው ከሮሽ ሻሻና በኃላ 10 ቀን ቆይቶ ዮም ኪቡር ይከበራል ዮም ኪቡር ለስራኤል ትልቅ ቀን ነው በዚህ ባአል ልጆች አሽፋልቱ ላይ ወጠው የሚቦርቁበት ቀን ነው በዚህ ቀን በአስፋልቱ እዲሽከረከሩ በጥንቃቄ የሚፈቀድላቸው አቡላንሶች እና የሚሊስ መኪኖች ነው እና ከዮም ኪቡር ባአል በፊት የሚሆን አይመስለኝም

  • @TikTokreaction3550
    @TikTokreaction3550 2 часа назад +1

    Good look Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱✡️✡️✡️

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה 53 минуты назад

    የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ክብር ይሥፋ ብስሎች ናቸው የሙስሊም ዘር ታሪክ ግን በሁሉም ሚማሩ ሰው መግደል ነው ደደቦቸ መልካም አመት።

  • @kasayealemayew6024
    @kasayealemayew6024 55 минут назад

    የኢራን ይብሳል አትጠራጠር።

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 45 минут назад

    አለም cNN ምን እደዘገበች አልሰማህም ሚሳኤሉን ለማክሸፍ ብዙ ዶላር ከሰረች እና እርዳታው የሚቀጥል አደለም ብላለች ለማንኛው ሰላም እመኛለሁ

  • @muhsenzenun989
    @muhsenzenun989 2 часа назад

    Ante There Eslam Ante sole esral dil engine shenfetwa meche taweraleh Ayhud

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet Час назад +1

    ይህ ሰውዬ / ዓለምነህን / በቃህ የሚለው ሰው የለም ማለት ነው ? እስኪ ሰበር ብለህ ግምቱን መናገር ምን ይሉታል ? እድሜ ዘመኑን ሙሉ ስለ ፍጅት በስሜት መቀደድ ምን ይሉታል ?

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 57 минут назад

      አለመስማት መብትሽ ነው።

  • @MuhamedNu-t2c
    @MuhamedNu-t2c Час назад

    almeneh endante yekoshshe sew ayech alakem yesrael buchla neh takalh

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 часа назад

    ቀን፡ለምን፡አትጽፉም?

  • @SeidAhmed-w7i
    @SeidAhmed-w7i Час назад

    ሚዛናውይ ሁኑ አለምነው ለስራኢል ታዴላላችሁ

  • @MuftadinShermolo
    @MuftadinShermolo Час назад

    ብቻዋን መወጋት አትችልም ማለት ነው?

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 Час назад

      ኢራን የምትጠብቃት እንጂ የኒዩክለር ማመንጫውን ታጋየዋለች ግን የአሜሪካ

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 Час назад

    ስበር ማለት ምን ማለት ነው?😮

  • @mahtalab
    @mahtalab 2 часа назад +4

    ለንጹሓን ደም ርህራሄ የሌላት እርስራኤል ትወድማለች...በሊባኖን እና በአውሬዋ ኢስራኤል ያሉት ዜጎቻችን ፈጣሪ በሰላም ወደ ሃገራቸው ይመልሳቸው😊

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i Час назад +1

      ሲጀመር እስላም ብሎ ሠላም የለም:: So...ሞት ሲያንሳችሁ ነው::

    • @HibuAbuhiba
      @HibuAbuhiba Час назад

      መሀይብ ጣኦት አምላኪ የግሪክን ፍልስፍና እምትከተሉ እምነታችሁ እኮ ፊልም ነው

    • @zeeem123
      @zeeem123 28 минут назад

      ​@@HibuAbuhibaመሀመድ ይንጭህ መጥፎ ሰለሆናችሁ ነው ሚጨርሷቹ

  • @yalem1111
    @yalem1111 Час назад +1

    Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @monamona7139
    @monamona7139 Час назад

    ሲጀምሩትም አላማረኝ የእግረኛ ጦር ሲሉ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 41 минуту назад

    ישראל חי 💪🇮🇱🐅💪

  • @abuzayed3401
    @abuzayed3401 Час назад +1

    የወራርዋ መጥፊያ ደርሱዋል ሞት ለእስራኤል እና ደጋፊዋ ድል 🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 54 минуты назад

    ሰበር ሰበር አልክ አልገባኝም

  • @MikiyasTeshom
    @MikiyasTeshom Час назад

    💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍👍👍👍

  • @hassanendries9002
    @hassanendries9002 55 минут назад +1

    እና ለምን "" ሰበር "" ትላለህ

  • @abrahamkebede6663
    @abrahamkebede6663 Час назад

    Moretegna

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 Час назад

      ምን ሟርት ኢራን እርምጃ ትወስዳለች ካለ 8 በዋላ ነው ሚሳኤል የተኮሰችው አንተ የኢራን ገረድ ስለሆንክ በገለልተኛ አሰማም

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 2 часа назад +2

    ማወቅ ያለባችሁ ነገር እስራኤል የተጎራች ብትጎራ ኢራን ላይ ከበድ ጥቃት አትፈፀመም ብትፈጽመም እንኩዋን ታውቀዋለች የሚከተለውን

  • @ayubabduselam-le6zh
    @ayubabduselam-le6zh 10 минут назад

    አለምነህ ዋሰ መጥፎ ሰው መሆኑን መረዛማ እባብ መሆኑን የሳዳም ሁሴንን እየፈነጠዘ ሲዘግብ ሰው አላውቀውም ነበር አዘጋገቡን በደንብ ተከታተሉት

  • @Sibaman-u6r
    @Sibaman-u6r Час назад +1

    ካፊሮች ይሄን ነገር እወቁ ሙስሊሞች ሁሉ ወንድሟሟቾች ናቸው

    • @jemalmohammed5120
      @jemalmohammed5120 17 минут назад

      Egna min agaban tadiya?

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 3 минуты назад

      ሱኑ እና ሸዓ ሲዋደዱ ኢራን ስትመታ ሳውዲ እልልልል ትላለች በጉጉት ነው እየጠበቁት ያሉት

  • @mohammedsiraj3618
    @mohammedsiraj3618 22 минуты назад

    ጀዋድ ዘሪፍ ነዉ አህመዲን ነጃድ አይደለም

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 57 минут назад

    ሆድህን ቆርጦሃል እስካሁን ምላሽ ስላልስጠች አይደል ለማንኛውም ይህ ጦርነት መድሀኒዓለም እንደ ቸርነቱ የፉመና የጋመ አድርጎልን ፍፃሜውን በረከቱን የጦርነት ዳፉውን በመላው አለም ተካፉይ ያድርገን የዘውትር ልመናዬ ነው አርብ መቼ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @gashawteka5671
    @gashawteka5671 32 минуты назад

    አንተ ግን ሥለ አማራ ፋኖ አንድም ቀን የማትዘግብ ለምን ነው?

  • @PLUS1ETHIOPIA
    @PLUS1ETHIOPIA 2 часа назад

    Sportዜና ነው?😮