Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • Видео 509
  • Просмотров 4 562 267
የነርቭ ዘንግ ክፍተት ( neural tube defect ) በፅንሱ ላይ እንዴት ይከሰታል ? እንዴት መከላከል ይቻላል ?
#health
#ጤና
#እርግዝና
🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች
ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html
🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc
ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html
🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች
ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html
🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ
ruclips.net/video/s72-d2V0B6Q/видео.html
🔴ለቆዳችሁ ጤንነት እና ውበት መመገብ ያለባችሁ 11 ጠቃሚ ምግቦች
ruclips.net/video/RIMNQdwfuj0/видео.html
🔴በእርግዝና ወቅት በተለይም ከ 4ተኛው ወር ጀምሮ የሚከሰት የውጋት ህመም | ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄውስ ?
ruclips.net/video/AJiECQVa-hA/видео.html
🔴ማድያት ምንድነው ? በምን ይከሰታል? | ምልክቶቹ | አይነቶቹ እና ምርመራዎቹ
ruclips.net/video/zUM5_Dzf1fA/видео.html
🔴ጭንቀት የሚያስ...
Просмотров: 348

Видео

የረጋ የወር አበባ የሚከሰትበት የጤና ችግሮች | በወር አበባ ወቅት የረጋ የደም መፍሰስ እንዴት ሊከሰት ይችላል ?
Просмотров 65712 часов назад
#የወርአበባ #health #ጤና 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video/s72...
የማህፀን በር መላላት (cervical insufficiently) በምን ምክንያት ይከሰታል ? መንስኤዎቹ ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረገው ህክምና
Просмотров 2,5 тыс.16 часов назад
#የማህፀንበር #cervicalinssuficiency #እርግዝና 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ru...
ለአይናችን ጥራት እና ጤንነት መመገብ ያለብን 10 ምርጥ ምግቦች
Просмотров 77521 час назад
#አይን #ምግብ #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video/s72-d...
ስፐርምን ከሴት ብልት ውጪ አውጥቶ ማፍሰስ ያስረግዛል ? | እንደዚህ ሲከሰትብን ምን ማድረግ ያስፈልጋል የጎንዮሽ ጉዳቱስ ምንድነው ?
Просмотров 560День назад
#ስፐርም #እርግዝና #pregnant 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video/...
የትርፍ አንጀት በሽታ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ ፣ ምርመራው እና የሚደረገው ህክምና ( appendicitis )
Просмотров 406День назад
#የትርፍአንጀት #appendicitis #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.n...
የመውለጃ ቀን እንዴት ማወቅ ይቻላል ? | የመውለጃ ቀን አቆጣጠር ወይም አማካኝ ምጥ መጠበቂያ ቀን በተብራራ ምሳሌ መሰረት
Просмотров 1,1 тыс.14 дней назад
#እርግዝና #pregnancy #ጤና #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net...
🍉 ሐብሐብ መመገብ የሚሰጣችሁ ድንቅ የጤና ጥቅሞች እና የጎንዮሽ ጉዳቶቹ
Просмотров 42414 дней назад
#ሐብሐብ #watermelon #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/vid...
ለማስታወስ ችሎታ እና ለአእምሮአችን ጤና መመገብ ያለብን 10 ጠቃሚ ምግቦች
Просмотров 62714 дней назад
#ጤና #አእምሮ #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video/s72-d...
የሮዝሜሪ ሻይ የሚሰጣቸው ድንቅ የጤና ጠቀሜታዎች ታውቃላችሁ ?
Просмотров 58614 дней назад
#ሮዝሜሪ #Rosemary #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video...
ስቅታ በምን ምክንያት ይከሰታል ? መንስኤዎቹ እና መፍትሄዎቹ
Просмотров 45714 дней назад
#ስቅታ #hiccup #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video/s7...
የሪህ በሽታ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
Просмотров 34121 день назад
#ሪህ #gout #በሽታ 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/video/s72-d2V0...
የጥርስ ህመምን ለመቀነስ በቤት ውስጥ ማድረግ ያለባችሁ መፍትሄዎች
Просмотров 32921 день назад
#ጥርስ #teethache #የጥርስህመም 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.net/vide...
የልብ ህመም አደገኛ 14 ምልክቶች | ጥንቃቄ አድርጉ !
Просмотров 41521 день назад
#የልብህመም #heartdisease #symptoms 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ruclips.net/video/2Zj0uPRNlew/видео.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ruclips.net/video/PxgXPi_SxOw/видео.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ruclips.net/video/EiStOyqffgk/видео.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ruclips.n...
ተጣብቀው የሚፈጠሩ መንትዮች (ህፃናት) ምክንያቱ ምንድነው ? በህይወትስ መቆየት ይችላሉ ?
Просмотров 48721 день назад
ተጣብቀው የሚፈጠሩ መንትዮች (ህፃናት) ምክንያቱ ምንድነው ? በህይወትስ መቆየት ይችላሉ ?
ለፀጉራችሁ ውበት እና እድገት መመገብ ያለባችሁ ጠቃሚ ምግቦች
Просмотров 32621 день назад
ለፀጉራችሁ ውበት እና እድገት መመገብ ያለባችሁ ጠቃሚ ምግቦች
የልብ ድካም (የልብ ጥቃት) ምንድነው ? | እንዴት ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ፣ አጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ፣ ለልብ ድካም የሚደረግ ህክምና
Просмотров 699Месяц назад
የልብ ድካም (የልብ ጥቃት) ምንድነው ? | እንዴት ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ፣ አጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ፣ ለልብ ድካም የሚደረግ ህክምና
የአይረን እጥረት የደም ማነስ | ምልክቶቹ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች እና መፍትሄዎቹ
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
የአይረን እጥረት የደም ማነስ | ምልክቶቹ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች እና መፍትሄዎቹ
ለኩላሊታችሁ ጤንነት መመገብ ያለባችሁ ጠቃሚ ምግቦች
Просмотров 324Месяц назад
ለኩላሊታችሁ ጤንነት መመገብ ያለባችሁ ጠቃሚ ምግቦች
ኩላሊት መጎዳቱን የሚጠቁሙ ዋና ዋና ምልክቶች
Просмотров 934Месяц назад
ኩላሊት መጎዳቱን የሚጠቁሙ ዋና ዋና ምልክቶች
ከወር አበባ መቅረት በፊት የእርግዝና ምልክቶች ይታያሉ ?
Просмотров 3,9 тыс.Месяц назад
ከወር አበባ መቅረት በፊት የእርግዝና ምልክቶች ይታያሉ ?
ትክክለኛ ያልሆነ የፅንስ አቀማመጥ | በምን ይከሰታል ? የሚደረጉ ህክምናዎችስ ምንድናቸው ?
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
ትክክለኛ ያልሆነ የፅንስ አቀማመጥ | በምን ይከሰታል ? የሚደረጉ ህክምናዎችስ ምንድናቸው ?
የሩዝ ውሃ ለፀጉራችሁ እድገት እና ለቆዳ ውበት የሚሰጠው ጥቅም | አዘገጃጀቱ እና አጠቃቀሙ
Просмотров 610Месяц назад
የሩዝ ውሃ ለፀጉራችሁ እድገት እና ለቆዳ ውበት የሚሰጠው ጥቅም | አዘገጃጀቱ እና አጠቃቀሙ
ለወሲብ ( ግንኙነት ) ጠቃሚ የሆኑ ምርጥ 14 ምግቦች | ወሲብ ላይ ደካማ ነህ ? እንግዲያውስ እነዚህን ተመገቢ/ቢ
Просмотров 836Месяц назад
ለወሲብ ( ግንኙነት ) ጠቃሚ የሆኑ ምርጥ 14 ምግቦች | ወሲብ ላይ ደካማ ነህ ? እንግዲያውስ እነዚህን ተመገቢ/ቢ
የጨጓራ በሽታ | ምልክቶቹ ፣ መንስኤዎቹ ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች እና ለጨጓራ በሽታ የሚደረጉ ህክምናዎች
Просмотров 831Месяц назад
የጨጓራ በሽታ | ምልክቶቹ ፣ መንስኤዎቹ ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች እና ለጨጓራ በሽታ የሚደረጉ ህክምናዎች
ከውርጃ በኋላ የሆድ መነፋት ለምን ይከሰታል ? መፍትሄውስ ? ከውርጃ በኋላ የሚያጋጥማችሁ ለውጦች
Просмотров 714Месяц назад
ከውርጃ በኋላ የሆድ መነፋት ለምን ይከሰታል ? መፍትሄውስ ? ከውርጃ በኋላ የሚያጋጥማችሁ ለውጦች
የሩማቶይድ አርትራይተስ በሽታ ምልክቶቹ ፣ መንስኤዎቹ እና ህክምናው
Просмотров 640Месяц назад
የሩማቶይድ አርትራይተስ በሽታ ምልክቶቹ ፣ መንስኤዎቹ እና ህክምናው
የእግር እብጠት | በምን ይከሰታል ፣ በሽታ ነው ወይስ አይደለም ፣ የእግር እብጠትን እንዴት መቀነስ እንችላለን ?
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
የእግር እብጠት | በምን ይከሰታል ፣ በሽታ ነው ወይስ አይደለም ፣ የእግር እብጠትን እንዴት መቀነስ እንችላለን ?
ፅንስ ከማቋረጣችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ መሰረታዊ ነጥቦች ፣ ፅንስ ካቋረጥኩ በኋላ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
ፅንስ ከማቋረጣችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ መሰረታዊ ነጥቦች ፣ ፅንስ ካቋረጥኩ በኋላ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?

Комментарии

  • @mekonnengemeda5900
    @mekonnengemeda5900 Час назад

    እኔ የመኮንን ልጅ ነኝ ስሜ ሎዛ ይባላል በጣም ወድጄዋለው

  • @whfdss4215
    @whfdss4215 4 часа назад

    ሰላም ዶክተር 7ወሬ ነው ማቅለሽለሽ ያስታውከኛል ስውጥ ጉሮሮዬ ያግደኛል እልቤላይ የበላሁት ቁጭ ይላል ከጉሮሮዬም አይወርድም አፌላይም ምግቡ አይጥመኝም እባክህ መልስልኝ ያለሁት በስደት ሀገር ነው😢

  • @ሸጋዶሮግብር
    @ሸጋዶሮግብር 7 часов назад

    እህ ዶክተርየ 😢😢ወላሂ መሞቴ ነዉ በጣም ይነዘንዘኛል ይደነዝዛል ሽቴ መቆጣጠር አልችልም ተቀምጨ ይነሳ በጣም ያመኛል 5ት ወር እርጉዝ ነኝ

  • @Titi-n6i
    @Titi-n6i 8 часов назад

    Wagawu sntunewu doctor mela one medanit

    • @Titi-n6i
      @Titi-n6i 7 часов назад

      Ebakhn doctor melseln

  • @yezinagetachew
    @yezinagetachew 10 часов назад

    እባክህን ድክተርየ እኔ ግራ የገባ ህመም ዉሰጥ ነኝ ጉሮሮየን በጣም ያመኛል በተለይ በቀኝ በኩል ያለዉን ምራቄን ሰዉጥ ይወጋኛል የተሰነጠቀ ያክል ይሰማኛል ይበልጥ የሜያመኝ ለሊት ነዉ ቀን ላይ ብዙም አያመኝም ምግብ ሰበላ አይሰማኝም በቀኝ በኩል ያለዉ ጉሮሮየ እሰከ ጭንቅላቴ ድርሰ ህመም ይሰማኛል ግራ ገብቶኛል ዶክተር አግዘኝ እባክህ

  • @SamiraSamirasamira-l1v
    @SamiraSamirasamira-l1v 13 часов назад

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ቀጭን ነኝ የ72ስአት ወስጀነበር ኪሎየ 43 አይሰራ ይሆን ፈራህ😌😌

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 14 часов назад

    ዶክተርዬ ኧረ በናትህ እኔ እድሜየ 17 ሲሆን የስደት እህትህነኝ እናም ገላየ ሁሉ ሸተረር ነው እርዳኝ በናትህ እርዳኝ❤❤❤❤❤

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 18 часов назад

    እናመሰግናለን

  • @onetop223
    @onetop223 19 часов назад

    dr ebakeh meleselegn ene iron b12 ena folic acid andlay tazolegn neber gen medanitun kewesedesh buhala tekus neger techi alechign lemesale shay techi alechign ena men telalek???

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 19 часов назад

    ዶክተር እኔ 16ተኛ ሳምንቴን ጀምሬያለሁ ከትላንት ጀምሮ በጣም አመመኝ ወገቤን ልክ እንደፔሬድ ነው ስሜቱ ከባድ ነገር አላነሣሁም ምን ሆኘ ይሆን ? የ2ወር እንደነበርኩ omegalight እና folicum ሰጥተውኝ ነበር ግማሽወር ወስጀ አቋርጨ ነበር ሌላም ተጨማሪ ኪኒን የሰጡኝ ስለ ነበር እና ሁሉንም ስወስድ ሰላም አልሰጠኝም ነበር ሰሞኑን omegalight እናfolicum መውሰድ ጀምሬ ነበር አሁን ወገቤን ሲያመኝ ፈራሁ መላ በለኝ እነዚህን መውሰደ ችግር አለው? የወገብ ህመሙስ ኖርማል ነው?

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 19 часов назад

    የአክስቴልጅ ወልዳ እንደዚህ ገጥሟት በቀዶ ጥገና አሰራለሁ ብላ ሞተባት

  • @SadiyaSharafa-s2v
    @SadiyaSharafa-s2v 21 час назад

    ዶክተርዬ ከጤናጋር ተያይዞ ስለምሰጠን ምክርን ና አስታዬት እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግንሀለን አመሰግንሀለው❤❤

  • @bereketabera1813
    @bereketabera1813 23 часа назад

    የሆድ ህመም በሶብኛል ምንድ ነዉ ቸግሪ

  • @FAtuNas-n9c
    @FAtuNas-n9c 23 часа назад

    ዶክተረየ ሰላም ክ ብዝት ይበልልኝ ዶክተረ በእረግዝና ግዜ ሰላጣ ብበላ ቲማቲም ቁረጥ ሎሚ አድረጌ ብመገብ ለእረግዝናው ችግረ አለው

  • @AbdiSisay-b5p
    @AbdiSisay-b5p День назад

    lehulum neger alhamdu lilahi ke2 amet behuala lji setognal lehulum lji yistachihu

  • @AydenFernandez-t7e
    @AydenFernandez-t7e День назад

    Amsgnalhu

  • @Zuzuomer-c2g
    @Zuzuomer-c2g День назад

    ሰላም ዶክተርየ በፈጣሪ እንዳታልፈኝ እኔ ለሶስት ጊዜ ውርጃ ተከስቶብኛል እና ሁለቱ በመዳሀኒት አንዱ በራሱ ጊዜ ሀኪም ቤት ስሄድ የልብ ምት የለውም እያሉኝ ነው የውረዴብኝ አሁን አትራሳውድ ስነሳ ምንም ችግር እንዴለለብኝ እና ማርገዝም እንድንችል ዶክተር ነግሮኛል አሁን ካስወርድኩ ሶስት ወር ሆኖኛል መከላከያ አልውስዲም አሁን ባርግዝ ችግር ያመጣብኝ ይሆን

  • @yohatadese
    @yohatadese День назад

    አረ ዶክ መልስልኝ

  • @yohatadese
    @yohatadese День назад

    የወር አበባ መጥቶ በሚጠፋበት ጊዜ ግንኙት አድርጌ post pill ቢጠቀም እርግዝና ይከሰታል?

  • @BkCustomer-q5s
    @BkCustomer-q5s День назад

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ፖሬዴ የቆመው መጋቢት 28 ነው ስንት ወሬ ነው

  • @WoldeLakew
    @WoldeLakew День назад

    Dr ene ye3 wori merif lebizu ameti siwosid fered ayimetam neber ketewoku ke huleti wori behala pagum 3 meta keza mesikerem 27 meto 29 ceresiku keza tikimit 4 gininuti.areku yikeral

  • @AjibaAjiba-op4yn
    @AjibaAjiba-op4yn День назад

    ዶክተር እኔ ፔሬዴ ብዙ ግዜ በ24 በ23 በ22 ነው የሚመጣው አንድም ቀን አንድ ወር ሙሉ ቆይቶ አያውቅም ችግር ይኖረው ይሁን?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 20 часов назад

      እንደዚህ ቀን እየቀያየረ የሚመጣ የወር አበባ መ።በኛ አይደለም። በትክልል እርግዝና የሚፈጠርበትን ቀን ለመገመት ያስቸግራል።

  • @ሰኢድ-ሰ7አ
    @ሰኢድ-ሰ7አ День назад

    ዶክተር የአምስት ወር እርጉዝንርኝ ፅሱ እታችነው. አለችኝ ችግር ያመጣብኛልደ ክከብርቴ ስርነው የሚቀሳቀሰው ግራገባኝ መዳኒት ሰተውኛል ቫይታሚኖች ሰተውኛል ማህፀኔን የማጥበት እደሻቦ አይነት ሰተውኛል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 20 часов назад

      ችግር የለውም። ገና ነሽ

  • @rabiayesuf6473
    @rabiayesuf6473 День назад

    ዱባይ ያላቺሁ መድሀኒቱን እምትፈልጉ 05 ሀያ አንድ አርባ ዘጠኝ ስልሳ ሰማኒያ አራት አናግሩኝ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 День назад

    👍

  • @Ku.551
    @Ku.551 День назад

    ሳላም ዶክተር 😢 እኔ 5ሳምት አስወርጀ መጀመሪያ _አድቀን ተግማሽ የሚቆራረጥ ቡና. የሚመስል ፈሰሰኝ ከዛ በ2ቀን የተቆረጠ ስጋ ይመስላል ወረደ በጣም ያመኝ ነበር ሲወርድ እመሙ ተወኝ 6ቀን ፈሶ ደሙ ትንሽትንሽ አቆመ 3ቀኔ ዛሬ ግን ወገቤ በጣም አመመኝ ሌላ ምንም አይሰማኝ አልወረደ ይሆን ጨነቀኝ ሽትና ጨው አርጌ እቤት ቸክ ሳረግ እርጉዝነሽ አለኝ በስትቀን ይለያል አለማርገዘን መልስልኝ እቤነው የተጠቀምኩት ማስወረጃውን 😢😢😢😢😢

  • @bereketabera1813
    @bereketabera1813 День назад

    ሆድ ቁሩጠት ብሶብኛል ምንድ ነዉ

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 День назад

    መልስልኚ 😢😢

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 День назад

    ዶክተር በፈጣሪ አትለፈኚ ጥያቄ የ 72 ስአቱን መድሀኒት መከላከያ የሪግዝና ወስጂ ከዛ በወሰድኩ በ ግማሽ ስአት ዉስጥ ሀሊብና ጁዝ ተጣሁ እና ያፈሪሰዋል ደ መድሀኒቱን

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      አያፈርሰውም

    • @hayatalain7557
      @hayatalain7557 День назад

      ​አመሰግናለሁ እሽ

    • @hayatalain7557
      @hayatalain7557 День назад

      እርግጠኛለህ ዶክተርማለት ሌሎቹን ጠይቄ ያፈርሳል አሉኚ እና ሀሊብና ጁዙን ስጠጣ ወዳዉነዉ

  • @FrehiwotFasika
    @FrehiwotFasika День назад

    እባክህ ዶክተር አንድ ጊዜ ብቻ ድፎ መርፌ ተወግቼ ዓመት አለፈኝ ማርገዝ አልቻልኩም እድሜዬ 33 ነው አንድ ልጅ አለችኝ

  • @እራመደለሁ
    @እራመደለሁ День назад

    ዶክተር እኔ 5ወር እርጊዝ ነኝ የመጀመረያዬ ነው ከቀኝ በኩልና ከውገቤ በታች ህመም አለኝ መተኛትም አልችልም ቅብጥብጥ ነው የሚደርገኝ እባክህ መልስልኝ😢😢

  • @sucesswithbetty
    @sucesswithbetty День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraMohammed-s1u
    @SemiraMohammed-s1u День назад

    3ወሬን ጨረስኩ ስቃይ ግዜነበር የነበርኩበት ሁልግዜ ማስመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkineshNuru
    @WorkineshNuru День назад

    እናመሰግናለን

  • @NatiMan-e6c
    @NatiMan-e6c День назад

    selam dr lemsetew agelegelot enamsegenalen misete genegnunet kadergen 3 period aytalech ena ke 3tegnaw period behwala mahetsen akababi hemem ena leloch ye ergezna melketoch alwat , yeh mn lihon yechelale?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      ከግንኙኘት በኋላ ፔሬድ የሚመጣ ከሆነ እርግዝና አይይደለም። ነገር ግን የእርግዝና ምልክቶች እና የወር አበባ ምልክቶች ተመሳሳይ በመሆናቸው የወር አበባ ሊሆን ይችላል።

    • @NatiMan-e6c
      @NatiMan-e6c День назад

      @@dr.amanuel- thanks betamm

  • @SikoSilo-w3o
    @SikoSilo-w3o День назад

    ❤❤❤

  • @YaredKassa-m2b
    @YaredKassa-m2b День назад

    ዶክተር ፋዘር አለበት ግን መድሀኒት ይወስዳል ግን ሳይበላ 210 ነው አልቀነሰም ብዙም በልቶ ሲገኝበት 350 ነበር አውን ከጀመረ 1 ወር አሎነውም ግን የማዞር ስሜት አለው አውን ለይ

  • @SenaitMoges-rh5po
    @SenaitMoges-rh5po День назад

    ሰላም ደኩተር እንዴት ነህ ጥያቄ አለኝ ፐሬድ ከመጣ በ10ኛው ቀን ግንኝነት አደረግን ከእምብርት በታች መጠነኛ መረበሽ የዳሌ ህመም ተሎተሎ መሽናት አጋጥሞኛል ቤት ውስጥ ቸክ አደረኩኝ ውጤቱ ግን አላረገዝም ይለኛል እንግዳ ስሜት ነው ለኔ ከሳምንት ቡሃላ ነው ቸክ ያደረኩት በ11ኛው ቀን

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      ምልክቶቹ የእርግዝና ይመስላሉ። በሳምቱ ስለማይታወቅ አንድ ሳምንት ጨምሪ እና በድጋሜ ቼክ አድርጊ

  • @y9gh956
    @y9gh956 День назад

    ድኩተር በናትህ መልስለኝ የወር አበባየ ልመጣ 4 ቀን ደሞ ፈሰሰኝ ግን በጣም።ትንሸ ነዉ እና እርጉዝ ነኝ ወይስ ግንኝነት ካረኩ 6 ቀን ቡሀላ ነዉ😢😢😢 በፆሎታችሁ አስቡኝ ልጅ መዉለድ በጣም ነዉየምፈልገዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      ሊሆን ይችላል። ነገር ግን 4 ቀን ሙሉ የሚፈስ አይደለም። ለማንኛውም የሽንት ምርመራ አድርጊ

  • @eliaslegese3835
    @eliaslegese3835 2 дня назад

    አረ ዶ /ር ጉሮሮዬ ደረቀ ያልሞከርኩት ነገር የለም በጣም ደርቋል ድምፄን ቀይሮታል ብዙ ማውራት አልችም ጮክ ብዬ ካወራው ድምፄ ይዘጋል እረጅም ደቂቃም ካወራው ይዘጋል ይቆስላል እባክን መፍትሄውን አያሳክከኘም ይደርቃል ድምፄን ይቀይረዋል ማውራት አልችልም ቶንሲል ግን አለብኘ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      የጉሮሮ መድረቅ የሚከሰተው ምራቅ በበቂ ሁኔታ መመንጨት ሳይችል ሲቀር ነው። ይህም በአለርጂ ፣ በመኝታ ሰዓት በአፍ በመተንፈስ ፣ በኢንፌክሽን ፣ በቶንሲል ፣ በታይሮይድ ችግር ፣ በአየር ሁኔታ እና በመሳሰሉ ነገሮች ይከሰታል። እርሶ እንዳሉት ቶንሲል ያለቦት ከሆነ በቅድሚያ ይህንን በህክምና ያስተካክሉ

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 2 дня назад

    እንቅልፉ እንቅልፉ ይለኛል ሰውነቴ በሙሉ ይዝላል 😢

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 2 дня назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ሁሌም ይደክመኛል ሰውነቴ ሁሉ ህመም ይሰማኛል😢😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      ሁሌ የሚከሰት የድካም ስሜት ችላ ሊባል አይገባውም።

  • @bereketabera1813
    @bereketabera1813 2 дня назад

    misoprostel ወሲጀ ነበረኩ ግን ደም መፊሰሲ ሆድ ቁሪጠት አል ተዉኝም ምንድ ነዉ ቺግሩ ዶክተሪ

  • @Yealemachingud
    @Yealemachingud 2 дня назад

    Doctor please tell me about implant 2 amet tetekmealehu ahun gn kaswetahut 6 wer new gn margez alchalkum 23 amete new gn yazoregnal( dizziness) varcos veins wetabgn gn befitm tnsh neberebgn gn ahun fite lay sayker weta gn test kitu negative new ngergn ebakh

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      የወር አበባሽ በትክልል ነው የሚመጣው ማለትም የተሰተካከለ ነው ?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      Dikam yedem manes lihon yichilal weym yelel xena chgr lihon yichiala

  • @MekonnHabte
    @MekonnHabte 2 дня назад

    የለውዝ ቅቤ ኮልስትሮ ያባብሳል ዶ.ር መልስልኝ

  • @MekonnHabte
    @MekonnHabte 2 дня назад

    አመሰግናለው ዶክተር አንድ ጥያቄልጠይቅ እንቁላል ወተት ለኮልስትሮ ይከለከላል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      ወተት ችግር የለውም። እንቁላል ግን ኮሌስትሮል ያለበት ሰው መቀነስ አለበት። በሳምንት ሶስት እንቁላል ነው የሚመከረው። ምክንያቱም እንቁላል በራሱ ኮሌስትሮል አለወ፦

  • @LemlemderbeLemlemderbe
    @LemlemderbeLemlemderbe 2 дня назад

    ዶክተርየ ሰላም ላተ ይሁን ዶክተርየ የወር አበባየ ሊመጣ 2ቀን ሲቀረው ግኑኝነት አርጌ ነበር መከላከያ አልተጠቀምኩም እርግዝና ይፈጠር ይሆንዴ እባክህ ንገረኝ በፈጠረክ 😢😢

  • @SsSs-to6wg
    @SsSs-to6wg 2 дня назад

    4ወር የሆነ ፅስ መዉርድ ይችላል🥺🥺🥺

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День назад

      በመድሃኒት አይወርድም

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 2 дня назад

    ድር ተምር መብላት አይቻልም 2 አርግዝ ነኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 2 дня назад

      ትችያለሽ በቀን ሁለት ፍሬ