Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

8 የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች 8 warning signs of liver disease

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2024
  • የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች
    ጉበት ለሰውነታችን በጣም አስፈላጊ ከሆኑ አምስት ዋና ዋና ክፍሎች የሚመደብ ሲሆን ከ500 በላይ አግልግሎቶች አሉት። ነገር ግን እንደ ጥቅሙ ሁሉ መጐዳቱም አደገኛ ሁኔታዎችን ያስከትላል ስለዚህ የጉበትን ጉዳት በጊዜ መረዳት እና ማወቅ አይነተኛ እና ችላ ሊባል የማይገባው ጉዳይ ነው።
    በዚህ ቪድዮ የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች ወይም ጉዳትን የሚጠቁሙ ምልክቶችን በተመለከተ በተቻለ መጠን ለመዳሰስ ተሞክሯል።
    ተጋበዙልኝ .....

Комментарии •