የደም ስኳር መጠን ማነስ አስጠንቃቂ ምልክቶች // signs and symptoms of Hypoglycemia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 мар 2024
  • የደም የስኳር መጠን መቀነስ ወይንም ማነስ ምንድን ነው
    - ምንነት
    - ምክንያት/መንስኤ
    - መከላከያ መንገዶች
    እንዲሁም ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄ እና ህክምና
    በምግብ ተብራርቷል ።
    ከዚህ በፊት ስለስኳር በሽታ ምንነት ፣ መንስኤዎች ወይም ምክኒያቶቹ ፣ ምልክቶች እንዲሁም መከላከያ መንገዶች በተመለከተ በነዚህ ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ።
    ስኳር በሽታ ምንድን ነዉ? == • የስኳር ህመም ምንድን ነው? መንስኤ...
    የስኳር በሽታ መንስኤዎች == • የስኳር በሽታ መንስኤዎች CAUSES...
    ችላ ሊባል የማይገባው የስኳር በሽታ ምልክቶች == • 8 ፍፁም ችላ ሊባሉ የማይገቡ የስኳ...
    የደም ግፊት በሽታ ምንነት ፣ ምልክቶች እና ሌሎችም == • Hypertension ወይም ከፍተኛ ...
    4 የስኳር በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች 4 trouble signs diabete == • 4 የስኳር በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶ...
    5 የስኳር በሽታ መከላከያ መንገዶች 5 ways 2 diabetes == • 5 የስኳር በሽታ መከላከያ መንገዶች...
    #medical #nursing #health #diabetes #healthy #ስኳር #viralvideo

Комментарии • 14

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri 2 месяца назад

    ዋው እናመሰግናለን

  • @mohamedmussa8975
    @mohamedmussa8975 5 месяцев назад +2

    አጠር መጠን ግልፅ የሆነ መልእክት ነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ።

  • @user-yv6qk4uy4z
    @user-yv6qk4uy4z 5 месяцев назад +2

    That was Very nice 🙏👍

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 5 месяцев назад

    Tnnks Dr pls blood sugar yalbet wend lej yemwld ... Axplan betdrglg

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  5 месяцев назад

      please, tiyakehn bitabraralign

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 5 месяцев назад +2

    አጠር ያለ ምርጥ አገላለጽ ነው ተባረክ
    ሲጨምርሰ ምንድነው ምልክቱ ??
    እኔ እከታተላለሁ ልክ ነው የተናገርከው እኔ ወክ የእግር መንገድ በየቀኑ አንድ ሰአት እያደረኩ ምግብ ትንሽ እየበላሁ በተለይ ቅጠላ ቅጠል በብዛት እየበላሁ ሰውነቴ በጣም ቀነሰ ተጎዳሁ አሁን ለመመለስ ምግም እበላለሁ ወማድረግም ቀንሻለሁ ግን ምንም መስተካከል አልቻለም ምን ላድርግ እስኪ ምክር ስጠኝ ዶክተር በነገራችን ላይ እኔ አሁን ስኳር ታማሚ አይደለሁም ከአመት በፊት አምኝ ስመረመር ስኳር ያሳያል መድሀኒት ውሰጅ አሉኝ አይ ብየ ምግብና ከላይ እንደነገርኩህ ለአንድ ሰአት ወክ በማድረግ ከሶስት ወር ቡሃላ ቸክአብ ሳደርግ አልሃምዱሊላህ ምንም ነገር የለም አሉስ steel እስከአሁን እከተላለሁ ደህና ነኝ ጥንቃቄ አደርጋለሁ ግን የኔ ጥያቄ ሰውነቴ የሚስተካከለው ምን ባደርግ ነው እባክህ እርዳኝ ዶክተር 😢

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  5 месяцев назад

      የደም ስኳር መጠን መጨመር --==-- ruclips.net/video/nr-dtvx-l-I/видео.html

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  5 месяцев назад

      ማንኛውንም የስኳር ይዞታ የለለውን ምግብ መመገብ ትችያለሽ እና እራስሽን አታጨናንቂ፣ እና ከዚህ ኮሜንት ስር ያስቀመጥኩልሽን ሊን በጥቅም ቪድዮዎቹን እያቸው ያግዙሻል ከዚያ በኋላ ግር የሚልሽ ንግግር ክልል ኮሜንት አድጊልኝ፣ በዚህም ህንፃ በፌስቡክ ወይም በቴሌግራም።
      አድራሻው የቪድዮው ዲስክሪፕሽን ላይ አለልሽ።

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  5 месяцев назад

      5 የስኳር በሽታ መከላከያ መንገዶች --==-- ruclips.net/video/WaPRJZ8mMc0/видео.html

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 месяцев назад

      ጎበዝ ጠንቃቃ❤❤❤

    • @samirasham6811
      @samirasham6811 5 месяцев назад

      @@meseretdibabe8020 ክበርልኝ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ክፋ አይንካህ