Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የጨጓራ ብግነት ምርመራ እና ህክምና Gastritis Diagnosis and treatment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 фев 2024
  • የጨጓራ ብግነት ምርመራ እና ህክምና ምን ይመስላል?
    የምርምር አማራጮች
    1 የደም ምርመራ
    2 የሰገራ ምርመራ
    3 የትንፋሽ ምርመራ
    4 የኢንዶስኮፒ ምርመራ
    5 የራጅ ምርመራ
    እንዲሁም የህክምና አማራጮች ደግሞ
    1 የብግነቱን ምክንያት በማወቅ መንስኤውን ለመቅረፍ የሚሰጡ መድሃኒቶች
    2 የጨጓራ አሲድ እንዳይመረት የሚያደርጉ መድሀኒቶች
    3 የጨጓራ አሲድ ምርት እንዲቀንስ የሚያደርጉ መድሀኒቶች
    4 የጨጓራ አሲድን ጉልበት የሚቀንሱ መድሀኒቶች ናቸው።
    ይህንን በሚመለከት ይህ ቪዲዮ በሚገባ ተብራርቷል።
    ስለጨጓራ ብግነት ወይም ህመም ምንነት ፣ ምክንያቶች/መንስኤዎች እና ምልክቶች በተመለከተ በነዚህ ሊንኮች በቂ እውቀት ማግኘት ትችላላችሁ።
    ስለጨጓራ በሽታ ምንነት ለማወቅ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ይመልከቱ ---------- • የጨጓራ ብግነት ምንድን ነው?what...
    የጨጓራ ብግነት ምልክቶች ምን ምን ናቸው?----------- • 7 የጨጓራ ብግነት ምልክቶች Symp...
    የጨጓራ ህመም ምክንያት ወይም መንስኤዎች-------- • የጨጓራ ብግነት ምክንያቶች/መንስኤዎ...

Комментарии • 2

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 5 месяцев назад +1

    አረዶ/ር በጣምእተሰቃየሁነዉ ሀሞት የለኝም ኦፕራሲዋን አድርጌነበር አሁነ ጨጋራዉ እደባሰመጣ አዳማነዉ የምኖረዉ እባክ እርዳኝ

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  5 месяцев назад

      ሰላም
      እኔ የምመክርዎት በደንብ ልምድ ባለው የጨጓራ እና የአንጀት ስፔሻሊስት ዶክተር ቢታዩ እንዲሁም በቪድዮው ላይ እንደጠቀስኩት የተሻሉ የሚባሉ ምርመራዎችን በማድረግ እንዲታከሙ ነው። ይህ ህንፃ እያለ የጨጓራ ብግነት ከሰው ሰው የሚለያይ አይነት ባህሪያለው ስለሚሆን የሚያስነሳብዎትን መንስኤዎች ለይተው በመረዳት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ከዚህ በተጨማሪ በሌላኛው ቪድዮ ላይ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የተለያዩ ነገሮች መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ ስለዚህ ሌሎች ተያያዥነት ያላቸዉ ተጓዳኝ በሽታዎች ክልል መርምር እና መታከም ትግበራ ነው።