የጨጓራ ብግነት ምክንያቶች/መንስኤዎች causes of gastritis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2024
  • የጨጓራ ብግነት ወይም በእንግሊዝኛ አጠራሩ Gastritis በሆድ እቃችን ውስጥ በሚገኘው የውስጥ ክፍል ወይም ገበር ላይ የሚከሰት ቁስለት ነው።
    ብዙ የጨጓራ ህመም ምክንያት ወይም መንስኤዎች ይህ ሲሆን ከነዚህም መካከል፡
    1 በባክቴሪያ አማካይነት የሚከሰት
    2 በቫይረስ አማካይነት የሚከሰት
    3 በፈንገስ አማካይነት የሚከሰት
    4 በመድሀኒት አማካይነት የሚከሰት
    5 በጭንቀት አማካይነት የሚከሰት
    6 በኬሚካል አማካይነት የሚከሰት
    7 ሰውነታችን እራሱን በራሱ ሲያጠቃ የሚከሰት
    እና ሌሎችም ምክንያቶች አሉ ፣ እነዚህን እና መሰል ጉዳዮች በዚህ ቪድዮ ተብራርተዋል፣ ቪዲዮውን በመመልከት የእውቀት አድማስዎን ያስፉ።
    ስለጨጓራ በሽታ ምንነት ለማወቅ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ይመልከቱ ---------- • የጨጓራ ብግነት ምንድን ነው?what...

Комментарии • 8

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 4 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ftube564
    @ftube564 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @oumermuhammed4666
    @oumermuhammed4666 5 месяцев назад +1

    ወሳኝ ነጥብ ዶክተር

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 4 месяца назад

    መግኘት እፈልጋሁ ጥያቄነበረኝ ግንበምንማግኘት እችላለሁ ያውበህክምና ዙሪያነው