10 አደገኛና እና አስጠንቃቂ የደም ግፊት ምልክቶች 10 Dangerous warning signs of HTN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 авг 2024
  • የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ማለት ነው፡፡
    የ Hypertension ወይም የከፍተኛ የደም ግፊት አደገኛ አስጠንቃቂ ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ለምንስ አደገኛ ሆኑ? ምክንያታቸውስ ምንድን ነው? እነዚህን እና ሌሎችንም ከከፍተኛ የደም ግፊት በሽታ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን በተመለከተ በዚህ ቪድዮ በሚገባ ተብራርቷል። ተጋበዙልኝ...
    ስለደም ግፊት ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምልክቶች ፣ ምርመራ እና ህክምና በተመለከተ የበለጠ ለመረዳት:
    ይህንን ሊንክ በመጠቀም ይመልከቱ -==- • Hypertension ወይም ከፍተኛ ...

Комментарии • 2