ስለ Stroke (ሾጤ) ማወቅ ያለባችሁ 7 አስጠንቃቂ ምልክቶች 7 warning symptoms of stroke you have to know

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 апр 2024
  • 1 እስትሮክ ወይም ሾጤ ምንድን ነው?
    2 ስንት አይነት ስትሮክ አለ እንዲሁም በስንት ይከፈላል?
    3 ስትሮክ ወይም ሾጤ ከመከሰቱ በፊት የሚያሳየን አስጠንቃቂ ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
    4 ስትሮክን ወይም ሾጤን እንዴት መከላከል እንችላለን?
    እነዚህን እና መሰል ጉዳዮች በዚህ ቪድዮ በሚገባ ተብራርቷል።
    ተጋበዙልኝ....
    የደም ግፊት በሽታ ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምርመራ እና ህክምና እንዲሁም መከላከያ መንገዶች -==- • Hypertension ወይም ከፍተኛ ...
    የደም ግፊት አደገኛ እና አስጠንቃቂ ምልክቶች -==- • Video
    #wudutena #health #medical #stroke #hypertension #bleeding

Комментарии • 1

  • @AnmadDama
    @AnmadDama 2 месяца назад +2

    🙏🤝🤝🇪🇹🤝