አሳሳቢው እና የተዘነጋው የዲጅታል ወረርሽኝ እና መዘዙ || the forgotten and alarming digital pandemic||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июл 2024
  • ቴክኖሎጂ እና በይነ መረብ እንደ አውሎ ንፋስ እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ዘመን ከቴክኖሎጂ ተያይዘው የሚመጡ በርካታ ጥቅሞች አሉ ፣ ነገር ግን ይህ ዘመናዊነት እንደሚያስገኘው ጥቅም ሁሉ በሩቁ የተዘነጉ የጐንዮሽ ጉዳቶችም አሉት። ዛሬ በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና የዘነጋናቸውን የዲጂታል አለምን በልዩ ሁኔታ ደግሞ ከተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮቻችን ጋር የተያያዙ የጤና ጉዳቶችን ወይም ስንክሳሮች እናያለን።
    ተጋበዙልኝ!....
    #digital
    #digitaladdiction
    #smartphone
    #internet
    #socialmedia
    #mobile
    #mobilephone

Комментарии • 2

  • @newastonishing3902
    @newastonishing3902 8 дней назад

    እውነትም የተዘነጋ....🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 27 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉