That all u do ... we are the weapon for you this content is not about helping the youth its about to get you more famous to make you money ... yea you are right about the guru traders but its actualy a business... so what i mean is life is tough in here ... a guy who has not job its a big chance to try it and make money
The foreign exchange (forex) market is the most liquid market in the world. It operates 24 hours a day, five days a week, and has a daily trading volume exceeding $6 trillion. It's bigger than any market
Tell me eski bedenb eneko gra gebagn hulet wer bcha alechign wede kfle hager lemehed gn mn endemserabat gra gebagn yetgnaw sew tkkl endehone chenekegn enaten amuat esuan mastamem tche lmarbet yhen gize ena tolo ederslatalehu bye neber gn yetu tkkl endehone algebagn aleko 😔😔
@@atarigedion8541 እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ስለዚህ ምናልባት ትሬድ ለማድረግ ከሆነ ኢትዮጵያ ሆኖ ሊከብድ ይችላል። በትክክል አዎ እንደሚከብድ እሰማለሁ ግን አማራችን መሞከር እንደዚህ ያሉ ቻናሎችን መከታተል በተለይ ድግሞ ግሩፕ መስርቶ ሃሳብ መለዋወት ትሩ ነው። However; don't give up. There will be better opportunity in the future. I can help those who live in US how to set up trading software.
I live in US and only trading in partime mostly by retirement account which has no tax. It is not easy and you need to learn several stuff before you make money. I recommend to have retirement account those who live outside. It is tax free but you have a limitation of the amount you put per year. For 2024 it is 7500 dollars. If u live in Ethiopia, I don't know how it works. I would recommend to try other ways.
Quick Recommendation. 1. If you believe in something don't leave it because of people buls*** 2. If you put in the work on multiple crypto airdrops and research well you will see the result.
Forex can be profitable if you know what you doing.. I saw it from genuine experts.. you gotta have the skill set and time to learn first it’s not going to be overnight rugs to riches thing😢
በጣም ወሳኝ እና ወጣቱን ጊዚያዊ ፍላጎትን በማሳደድ ከዘላቂ የህይወት ውድቀት የሚታደግ ሃሳብ ነው ያቀረባችሁት እና እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
Tmesegen tap tap aladerkum
መስማት ጥሩ ነው ግን የምንሰማውን ሁሉ ማመን የለብንም የራሳችንን ጥናት ማድረግ አለብን
finally a person who understand me
Lek neh
Firaolን ጋብዝልን
መፅሀፍ Review የሚያረገው🙏🙏
I wish to see Firaol.ebakehen gabezilen
Osman በጣም ጠቃሚ ነገር እና ግንዛቤ ሰጪ ነው ያነሳችሁት። Yonas Moh ጥሩ ነገር ነው። Especially "There is no short way making money"
ሰው ታብ ታብ ለማድረግ ቁርጠኛ የሆነው ሰነፍ ስለሆነ ሳይሆን ለመረዳት ቀላል ስለሆነለት ነው
እናንተም የምችሏቸው ቢዝነሶችንም በግልፅ ብታሳዩትና ብታስተምሩት እንዴት እንደማይሰራ ታዩት ነበር
ችግሩ እናንተም RUclips የሚባል ቢዝነስ ህዝብላይ እየሰራቹመት ነው እንጂ እየጠቀማቹት አደለም
ጠያቂው ልጂ በተለየ በጣም እራስ ወዳድ እና ሁሉን ነገር ድብቅ እና ውስብስብ ማድረግ እንጂ በቀላሉ እንዲረዳ አይፈልግም
ከምንም በላይ ኡስሜ አመሰግናለሁ ስለ ሃምስተረሰ ያለኝን አመለካከት ተረድቻለው ውጤቱንም ብዙ እንዳልጠብቅ
ይህን እያነበብክ ከሆነ እግዚአብሔር በህይወትህ የምትፈልገውን ሁሉ ይስጥህ። ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ! ነገ ሁሌም አዲስ ቀን ነው።
አሜን
Min agebah..
That all u do ... we are the weapon for you this content is not about helping the youth its about to get you more famous to make you money ... yea you are right about the guru traders but its actualy a business... so what i mean is life is tough in here ... a guy who has not job its a big chance to try it and make money
ምርጥ አሳብ ስራ ፈቶ tab tab የሚያደርግ ሁሉ ነበር እናመሰግናለን በጣም በግልፅ ስላሳወቃችው
ጥሩ ማስገንዘቢያ ውይይት ነው። የሚገርመው አንዳንዶቻችን ካልተበላን አናምንም። የክሪፕቶከረንሲ ግብይት አብዛኛው የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፣ ከዓመት በፊት በትንሹ ተጭበርብሬ ተምሪያለሁ።
The right person is here osmi
Ashkabach
ወጣቶች ናችሁ አደንቃችኋለሁ go go go until the point 🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
የኛን ሰዉ የሚያሰተምረዉ ጊዜ ነዉ
ማንም ደፍሮ በግልጽ ሊናገር ያልፈለገውን ነገር በይፋ እንዲወራና እንድናውቅ ስላረከን በጣም ከልብ❤ ኦስማንም channele ላይ ጫና ያድራል ብሎ ሳይሰጋ ሀቁን ስላሳየን❤ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ሌላው የራሱን ጥቅም ብቻ ሲያሳድ እናንተ ግን ጥቅማችሁን አሳልፋችሁ ስለሰጣቹን በግሌ ከልቤ Thanks
አንተ ያቃተህን ነገር ስላወሩልህ ደስ አለህ
@@amaktube ለማን ብዬ ልዘን🤔ሲቀጥል ደግሞ እንኩዋን እኔ ያቃተኝን ነገር አደለም ሌላም ሰው የተቸገረበትን ነገር መፍትሄ ሲያገኝ ደስታዬ ወደር የለውም ማን አትቋጥር ለየትኛው ጊዜ እ ብንችል እንደውም በሁለንተናችን positive አእምሮ ቢኖረን የት በደረስን
@@Babi_434 ምንም እኮ የተለየ ያወከው ነገር የለም social Media ላይ ተጥደህ ስለምትውል ነው እንጂ አሁን አንድ trader ነኝ የሚል ሰው ይሄን ነገር መረዳት ይከብደዋል
When you invite someone to the podcast and they have their own channel, please mention their channel in the title or description.
በአጭር ግዜ የሚሰሩ ነገሮችን አትስሩ ብለህ ከመከርከን የረጅም ግዜ ስራ እንዴት መስራት እንዳለብን በዝርዝር አትነግረንም ። ማለትም ሰው እንዴት መስራት እና አጀማመሩን አያውቁም። ስራው ሲሰራ ምን ማድረግ እንዳለበት አያውቅሞ ።የቋንቋ ችግር አለበት(english)፤መስራት አስጠልቶት አይመስለኝም
እሱ እንዳልከው/እንዳልሸው ቪዲዮዎቹን ማይሰራው እሱ ምንም ሚጠቀመው ነገር የለም ምክኛቱም ሁሉም ሰው አቋራጭ መንገድ ብቻ ነው ሚፈልገው ስለዚ እሱ አንድ ቪዲዮ ሰርቶ ምንም view ካላገኘ ልፋት ነው ።
Man or woman😂....
ከምን መጀመር እንደ አለብክ yonas video እንዲሰራልክ ተትጠብቃለክ እ.... ከምን መጀመር እንደ አለብክ , እንዴትስ ማስቀጠል እንደ አለብክ.... search አድርጎ ማወቅ እኮ የአንተ ፋንታ ነው.... ማወቅ ከፈለክም ብዙ አማራጮች አሉ እነሱንም search ማድረግ ያንተው ፋንታ ነው...Good luck....
Osmi 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 from i never thought you are from kombolcha
እዚ channel ላይ ያልሉ 200k followers ሀገራችን ላይ best mindset ያላቸው ሰዎች ናቸው ምክንያቱም ስለ skill development ለማየት እንጅ ለ reaction ena le prank አይደለም ምን አልባት በ entertainment channel million followers ሊገኝ ይችላል ግን እንደዚህ አይነት elites follower's ስላለህ ደስ ይላል ቀጥልበት
😂
@@DanielAntehunmashqabet pro max,dax fax lax taxxxxx....😌
@@DanielAntehunmashqabet pro max,dax fax lax taxxxxx....😌
😂
wawww ዮኒ አንተ ትለያለህ በቃ በጣም የሚገርም ንግግር ነዉ ያደረጋጁህት
You Are Appreciated 🙏
Yoni podcast sitazegagi yesewn idea lemekebel lemesmat yimeslegnal ante gn abzagnawn seat eywerah new postively teredaw inamesegnalen🙏
The foreign exchange (forex) market is the most liquid market in the world. It operates 24 hours a day, five days a week, and has a daily trading volume exceeding $6 trillion. It's bigger than any market
Correct
The best brothers it is the best explanation to all I like you
am suhra 10000000%
I am partime trader but not forex. Only in the stock market and it is not bad. I will recomend to buy etfs like s&p 500, msft, aapl nvda, wmt...
Tell me eski bedenb eneko gra gebagn hulet wer bcha alechign wede kfle hager lemehed gn mn endemserabat gra gebagn yetgnaw sew tkkl endehone chenekegn enaten amuat esuan mastamem tche lmarbet yhen gize ena tolo ederslatalehu bye neber gn yetu tkkl endehone algebagn aleko 😔😔
@@atarigedion8541 እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ስለዚህ ምናልባት ትሬድ ለማድረግ ከሆነ ኢትዮጵያ ሆኖ ሊከብድ ይችላል። በትክክል አዎ እንደሚከብድ እሰማለሁ ግን አማራችን መሞከር እንደዚህ ያሉ ቻናሎችን መከታተል በተለይ ድግሞ ግሩፕ መስርቶ ሃሳብ መለዋወት ትሩ ነው። However; don't give up. There will be better opportunity in the future. I can help those who live in US how to set up trading software.
I live in US and only trading in partime mostly by retirement account which has no tax. It is not easy and you need to learn several stuff before you make money. I recommend to have retirement account those who live outside. It is tax free but you have a limitation of the amount you put per year. For 2024 it is 7500 dollars. If u live in Ethiopia, I don't know how it works. I would recommend to try other ways.
እና thank you Yoni for your informations. it is very helpful for the one who is committed.👏👏
Wow wow👌 this is the best video for Ethiopian
Yonas እንዴት ስለ air drop አታቅም? ክሪፖቶ ትሬድ አድርገ ምታቅ ከሆነ
Yonas eko shakay new bageyew neger akalew elal enjimnm myakew neger yelem
awki lememsel memoker yibalal sile miyawkew neger bicha miyawer yimeslegn nebere chafi yizo mawrat lelaw masast new
ጥሩ ነዉ ግን አንድ የደበርኝ ነገር አንተም እኮ እዉነት ነዉ ብለህ
Tab አላደርግም አላለም 🤠🤠🤠
Trade selmiyareg new
ያውም በ10 ጣቱ ነው የሚተበትብ😂😂😂😂
እኔም ታፕታፕ አላደርግም clam ብቻ በቂ ነው
ፎሬክስ ግልጽ ቁማር ነው ። ነገር ግን የሆኑ የሆኑ ነገሮችን ይደረድሩና ሳይንስ አስመስለው ያስተምሩታል ይማሩታል። በዚያ ላይ ደግሞ ምንም Value አድ ማድረግ አትችልም። 5 አመት ወጥሮ የነገደ ራሱ በደንብ ማወቅ አይችልም። ዝምብሎ ግራፍና ዜና ወዘተረፈ በማየት መገመት ብቻ ነው ። ሰወችን እንደዚህ ስላቸው ግን ሊደባደቡኝ ሁሉ ይፈልጋሉ።
Yemrhen nw weys , sw yalken new metaweraw😅😂😂
@@KirubelDiyakon አይ ጠንቋይ ጠይቄ ነው
Ymeslegnal gn kesrek nw Gambler
ሰው ሲል ሰምታ ታንቃ ሞተች አሉ 😁
ዮኒ አንድ ነገር ልበል! አንተ ስለምትወደዉ ስራ ብቻ content ብትሰራ ይሻላል! ያንተ የሆኑ ሰዎች ይከተሉሃል። ከአሁን ቡኃላ ስለ crypto እና trading እንደማታወራ ተስፋ አደርጋለዉ። it is not your field of expertise
መች ይሰማና😂
mn ale esu tadiya...mejemeria mulu vediown sema keza taweralh trade biyargs mn lethon nw be positive
ምን ችግር አለው እሱኮ ለወጣቱ ግልፅ ለማድረግ 😊ነው አይ ሀበሻ
ደግመህ ስማው የሚያወራው ይገበሀል።
Fx 6እመት ሰርቼው ዛሬም በመታገልና ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነኝ።እንደውም fx ከገባህ ሚስጢሩን ንገረኝ
@@ፎላሳ
6 አመት ካልገባህ ደደብ ነህ ማለት እኮ ነው ግልፁን ስነግርህ
Osman endalew በ airdrop mknyat sile crypto memar bnjemr betam arif neber❤❤
Bro የምትችል ከሆነ jayp ን ጋብዘው
Byzewie...netsa genzeb aydelem
ይሄ እንዴት በነጻ የሚገኝ ገንዘብ ይሆናል ታብታብ በማረግ እና የታዘዝከውን በመፈጸም ለካንፖኒው ትልቅ ፕሮሞት ተሰርቶ የተገኘ ገንዘብ ይመስላል
የ10 አመት ልጅ ነኝ። ጀማሪ ዩቱበር ነኝ please አበረታቱኝ።
Arigehalehu
አርፈህ ትምህርትህን ተማር
@@Beralios78 ሰው discourage አታርግ ለዛውም ለዚህ ትምህርት system !!
10 amet? Sijemer man jemir alesh😂
Gobez berta misedbuhin atisma just focus on the way
Yoni gin lijun ascenekew benatih!!
Yonas askeyami neh atasredam
ለምን ውጪ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ስለ ክህሎታቸውን በ live podcaste አትሞክርም ከቻልክ
ምን አላቸው። በሆነ ቻንስ የወጡ ናቸው። አንዳንድ ነገር ለመተባበር ራሱ ፈቃደኛ አይደሉም አያውቁትም
@@VoiceOfEastAfrica አይ የተማሩ እና ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ያላቸውን የሚያካፍሉ ሰዎች ልክ እንደነ ..... እሚታጡ አይመስለኝም ያው ሀሳቡን ነው ማን ያቃል
K.l@@VoiceOfEastAfrica
Net podcast eutuber ❤❤❤
Jelese sakesam nw
Atesemaw ye real sew mehone nw mikebedew anchi endemudeshe yalewn bewnet heji beziw mudeshe hejii👍
Wellahi betam bzu mtawku neber mimeslegn
😄 af sikefet alu
በሚገባን በአማረኛ ንገረን
Thank u giving enter prenershep😊
የሰራውትን ቪዲዮ እዩ
God bless you 🙏
aspect ratio felegachut naw?
Atisakisan
Sijamari investe lamadiragi bitasibi enkuan ethiopian layi International Bank yelami.????
ደደብ
Is it true that you can send people money and they invest it so you could make more money?
wow I learned so much from our intellectuals Thank you please comment on infinity power if you can please
Osimisha yemir andegna nesh lene kemanim bely
ይሄ ልጅ አየር ላይ ነው አውርቶ ፎሎወር ያገኘው እንደ ጥሩ ነገር መናገሩ ደስ አይልም ። ሿሿ ነው የልጁ ፕሮጀክቱ ። ግን ደግሞ ማቅረብህ ጥሩ ጎን አለው ስው ግዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም ይረዳዋል ።
Belelaw arif Nat 🙄
forex ቁማር ነው?ብለህ የለጠፍከው ርዕስ ከቪዲዮ ጋር አይሄድም
በጣም ነው ያናደድከኝ ዮናስ ሞህ .
ሁለተኛ እንደዛ ብለህ እንዳለጥፍ!!!
f
ሰዉን ለመሳብ ይመስለኛል
ሰውን ለመሳብ መዋሸት የቲክቶከር እና የዮቲበር ስራ ነው
😢😢😢😢 ለማመን ቢከብድም እውነት ነው
ምኑ?
@@MobilePlus-ml8de
Osim tech ersu air drop tap tap kalarege endezi aynet project mesrat yelbnem
Ewnetaw be air drop
Bezu genzeb aytasbm
transcript yelewm endet summarize enarg yoni
osmi ur amazing
Yonas moh ❤❤
Osmi men hono new gobto mikemetew?
Tnx enem endeza eyasebku nbr
ማይኩ ርቆበት ነው ብሮ
Tap tap new
wow yoni bexam inamesegnalen
Osmi and yonas huletachum tmechugnalachu
Ena betam adnikehalehu
let me ask u one question? For Boz of u Tell me the then market types? Broooooo eskahun y potatona tomato gebeya lay nachu meselegn
today is a nice video yoni with osman and get nice experience
Pls pls next invite treader xesniper from dubai with video chat pls yoni
የማንም የክፍለ ሀገር ልጅ መጥቶ ስለ Crypto እና ስለ Trading ስላወራ ልክ ነው አንልም ልጁ ከድሮ ጀምሮ አውቀዋለሁ ምን አይነት ቪድዮ እንደሚሰራ እኔ Forex Trader ነኝ ከሁለት ዓመት በላይ ቆይቻለሁ ነገር ግን እሱ ካወራው ስለ Supply & Demand ያወራው ብቻ ነው ልክ
ምንድነው ምታወረው የሆንክ ደደብ። ኢትጶያ የሚትመረው በክፍለ ሃገር ልጆች ነዉ። ኣኣ መወለድህ ድድብህ ብቻ የጨመረልህ።
Bro thanks 👍
እኔ ብቻ ነኝ ታብ ታብ ያላደረግሁት😂 አላቃየ ሀብታም ነው ቁጭ ብሎ ታብ ታብ ሲያደርግ እየሳቅሁ ነበረ😂 ጀለስ ቁጭ ብሎ ገንዘብ የለም ተፍ ተፍ በል
video sizu normal nw?
nop
Yone lki nh hmistr min endehon alkim
ahun gen alachehu ende weri beche
very interesting 👍👍
Osmi yagere sew neh bro
Yoni no disrespect please gn sle forex trading afhn atkfet ante dedeb courseh alshet kaleh ngeren entebaberhalen
ደሞ እመጣለሁ ይላል ዬኒ
Best video ❤❤❤
አንደኛው አንናንተው ናቹህ ' it's open secret '
Ere eysedbek nwe
yonas be forex lay yalehn amelekaket betam tebabe new ke lay layun bicha ayteh atwesn limaru yasebu sewochem tesfa atakerut
Algebagnm
yelyelt y habesha mikegnga enanten ayhu, please lets have at least the democracy of taking risk. denze knege jemro timrt bet gibu
Bexame gerami pod cast astemari 🎉
Fanoscrypto interview arragachaw please
አለማወቅ ሀጥያት አደለም
እናንተ በቃ የጨረሳቹ ምሁሮችናቹ ጎበዞች እሺ እንዲ ለመባል ነዉ😂😂😅😅😅😅
መቶ ፐርሰንት የምሰጣቹ መረጃ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራቹ በማስረጃ ተደግፌ የምነግራቹ ነገር ቢኖር የትኛውም ታብ ታብ ክፍያ የለውም ጊዜ እና የኢንተርኔትም ሆነ ሌላ ወጪ ጊዜ አታባክኑ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች እባቻቹ ጊዜ አታባክኑ የትኛውም አይከፍልም ማስረጃ ስላለኝ ነው አትድከሙ አትድከሙ
ማስረጃ አቅርባ ተደ ካለክ ማቅረብ ነው 🤔
@@buraentertainment Dog ሲከፍል የት ነበር ወረኛ
Endet 5 dollar litil chalk. Yetgnawun alalysis serteh new.
Future Sharks of Ethiopia
Osman tiru sew yimesilegn neber endet kezi saxam ga tuu
Osman leethiopia yemhon broken type
አረ ኡኡኡኡ ba tap tap becha aydalam yamesabasabaw coin. Ba tap tap yamesabasabaw coin endawem eko menem naw malat yechalale
mach new list mhionew
and ye 9 kefel temari mn meserat yechelal
ወይኔ ቀድሜ ይህን ፊዲዬ ባይ ኖሮ ስልኬም አይደነዝዝም እኔም አልደነዝዝም ነበር ወይኔ ስልኬን ጊዜየን ተበላው አ አ አ
Awo bro ene be ken 2 gz hije awkalehu
Ye Denqoro interview new
Quick Recommendation.
1. If you believe in something don't leave it because of people buls***
2. If you put in the work on multiple crypto airdrops and research well you will see the result.
I'm Future millionaire wait for few years
Yargilih
Yonas biteyek yeteshale yawerl yemeren naw
And neger lemaggnnnet leza neggger emegebaw waga mekfel alebk emeilew 💯💯💯💯
Yonas moh Vs Airdrop 😁
Sound quality is poor on this one
Forex can be profitable if you know what you doing.. I saw it from genuine experts.. you gotta have the skill set and time to learn first it’s not going to be overnight rugs to riches thing😢