- Видео 211
- Просмотров 25 224 557
Rakeb Alemayehu
США
Добавлен 28 апр 2020
ጤናና ሰላም አያሳጣችሁ ሌላው ሁሉም በጊዜው ይሆናል!
ራኬብ አለማየሁ ነኝ! ይህ የዩቲብ ቻናል በቢዝነስ ሃሳቦችና ቲፕስ፣ በጠንካራ ቃለመጠይቆች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ ሲትኮም፣ አዝናኝ ጨዋታዎች፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ዝግጅቶች ወደ እናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል የማይዳሰስ የማይነካ ምንም ጉዳይ አይኖርም፣ ከእናንተ ወገኖቼ ጋር ሃሳቦችን የምለዋወጥበት የምወያይበትና ለጋራ እድገታችን የምንማከርበት መድረክ ነው፡፡
ይህ ቻናል እናንተን በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቼን ከማዝናናት ባለፈ በኑሯችሁ ወደተሻለ ስኬት እንድትደርሱ፣ በቢዝነሱ ዓለም እንድትሰማሩ መረጃ የሚሰጥና ስራ ፈጣሪ እንድትሆኑ የሚያበረታታ እንዲሁም እድሎችን የሚያመላክት፣ ድልድይ ሊሆን የተጀመረ ነው፡፡ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ስትሆኑ በራስ ሰርቶ መለወጥን ፣ ስራ ፈጣሪነትን፣ መረጃን ሳቅና ቁምነገርን ታገኛላችሁ፣ እውቀት ስንገነባ የተሻለ ነገ ይኖረናል!

ጥንዶቹ አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 4
#ethiopia #amharic #drama
ጥንዶቹ የወጣቶችን ህይወት በተለይም ስራ እና ከምርቃት በኋላ የሚገጥሞቸውን ፈተና የሚያስቃኝ ድራማ ነው።
አዝናኝ አስተማሪ እና ዘመኑን የምታዩበት ይሆናል።

Просмотров: 7 576
Видео
ጥንዶቹ አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 3
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
#ethiopia #amharic #drama ጥንዶቹ የወጣቶችን ህይወት በተለይም ስራ እና ከምርቃት በኋላ የሚገጥሞቸውን ፈተና የሚያስቃኝ ድራማ ነው። አዝናኝ አስተማሪ እና ዘመኑን የምታዩበት ይሆናል።
ጥንዶቹ አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 2
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
#ethiopia #amharic #drama ጥንዶቹ የወጣቶችን ህይወት በተለይም ስራ እና ከምርቃት በኋላ የሚገጥሞቸውን ፈተና የሚያስቃኝ ድራማ ነው። አዝናኝ አስተማሪ እና ዘመኑን የምታዩበት ይሆናል።
ጥንዶቹ አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 1
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
#ethiopia #amharic #drama ጥንዶቹ የወጣቶችን ህይወት በተለይም ስራ እና ከምርቃት በኋላ የሚገጥሞቸውን ፈተና የሚያስቃኝ ድራማ ነው። አዝናኝ አስተማሪ እና ዘመኑን የምታዩበት ይሆናል።
በአጭር ጊዜ ስልጠና ምርጥ ባለሙያ መሆን ይቻላል # Kal Makeup School
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
የውበት ስራ መማር ሰፊ የስራ እድል አለው😍 እድሜ ለእኛ ለሴቶች💄💋 አድራሻ:- 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ላይ አዲሱ ስታዲየም በግ ተራው ፊት ለፊት
ጀግና እናት...ጆርዳና (ጆርዳና ኩሽና) በጣም ረድታኛለች🙏 #Finance #money making online
Просмотров 9 тыс.Год назад
በሀገራችን የጀበና ቡና የመሸጥ ስራ እንዲህ ሳይስፋፋ ጀምሮ እየሰራች ልጇን ያሳደገች ጀግና እናት!
ጀግና እናት #በዲግሪ ተመርቃ ጎዳና ላይ የተቀቀለ ድንች በመሸጥ ኑሮን ያሸነፈች ጀግና እናት
Просмотров 2,8 тыс.Год назад
በትምህርቷ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም ብትመረቅም ልጇቿን ለማሳደግ የማትሰራ፣ ያልሞከረችው ነገር የለም ቢባል አይከብድም። ይህች ጠንካራ ጀግና እናት አሁን ላይ መገናኛ አካባቢ የተቀቀለ ድንች/ እርጥብ በመሸጥ ትተዳደራለች።
ጀግና እናት Jegena Enat
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
6 አመታትን ሙሉ ልጇን አዝላ የኑሮን ፈተና ሁሉ እየታገለች የበረታች ጀግና እናት አዘጋጅና አቅራቢ ሔመን ሃ/ጊዮርጊስ
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ! የውሎ የፌስቡክ ግሩፖች/ ቡድኖች ጋር የነበረኝ አዝናኝ ቆይታ
Просмотров 39 тыс.2 года назад
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ! የውሎ የፌስቡክ ግሩፖች/ ቡድኖች ጋር የነበረኝ አዝናኝ ቆይታ
ባሌ እንኳን ሲነካኝ ያስጠላኝ ነበር.....ባሎችም የሚወዱን ሸንቀጥ ስንል ነዉ
Просмотров 499 тыс.2 года назад
ባሌ እንኳን ሲነካኝ ያስጠላኝ ነበር.....ባሎችም የሚወዱን ሸንቀጥ ስንል ነዉ
በጥፊ ጭንቅላቴን አዞረችዉ ! በሠዉ የምጠላው ፕራንክ (prank )እቤቴ ይምጣ ?
Просмотров 191 тыс.2 года назад
በጥፊ ጭንቅላቴን አዞረችዉ ! በሠዉ የምጠላው ፕራንክ (prank )እቤቴ ይምጣ ?
ራስን ለመዉደድ ምክንያት ሊኖረን አይገባም .... ስኬታማ ብትሆኑም ፣ ባትሆኑም ቦታ አላችሁ
Просмотров 27 тыс.2 года назад
ራስን ለመዉደድ ምክንያት ሊኖረን አይገባም .... ስኬታማ ብትሆኑም ፣ ባትሆኑም ቦታ አላችሁ
ብቻዋን ጥለናት ስንመጣ አልቻልኩም...ምርጥ አባት እና ልጅ ....መልካም የአባቶች ቀን
Просмотров 79 тыс.2 года назад
ብቻዋን ጥለናት ስንመጣ አልቻልኩም...ምርጥ አባት እና ልጅ ....መልካም የአባቶች ቀን
እንደ ትዳር መፍረስ ከባድ ነገር የለም.... እናቴም አባቴም ናት !
Просмотров 74 тыс.2 года назад
እንደ ትዳር መፍረስ ከባድ ነገር የለም.... እናቴም አባቴም ናት !
ልወድህ የምችል አይነት ሰዉ አይደለህም ይቅርታ ብዬ ተለያይተን ነበር !
Просмотров 134 тыс.2 года назад
ልወድህ የምችል አይነት ሰዉ አይደለህም ይቅርታ ብዬ ተለያይተን ነበር !
እሾህ ወግቶኝ ነዉ እግሬ የተቆረጠዉ.... ወደ 14 አመት የፈጀ ህክምና ከ350ሺ በላይ ያልተከፈለ የህክምና እዳ አለብኝ
Просмотров 17 тыс.2 года назад
እሾህ ወግቶኝ ነዉ እግሬ የተቆረጠዉ.... ወደ 14 አመት የፈጀ ህክምና ከ350ሺ በላይ ያልተከፈለ የህክምና እዳ አለብኝ
አካል ጉዳተኛ ልጃችን ከተወለደች በኋላ ህይወታችን፤ ትዳራችን ሁሉ የተስተካከለ እና ያማረ ሆነ!
Просмотров 81 тыс.2 года назад
አካል ጉዳተኛ ልጃችን ከተወለደች በኋላ ህይወታችን፤ ትዳራችን ሁሉ የተስተካከለ እና ያማረ ሆነ!
ትዳር ፈታኝ ቢሆንብኝም እኩያ ልጅ አፍርቼበታለሁ! ምርጥ እናት እና ልጅ ቆይታ !
Просмотров 113 тыс.2 года назад