Recently l learned being friend with your kids is a no no 'cos you can't set the necessary boundary between you and your children which leads you to failure and you are right👍.
Amazing mom and daughter may Allah bless you and your family dear mom you are inspiring millions of people inshaallah I wish you long life and happiness with your family. Thank you Rakeb Alemayehu you are doing a great job .
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጾም ወር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
የረመዳንን ወር አስተምህሮቱ በሚፈቅደው መጠን ተግታችሁ የምትፆሙበት፣ የምትፀልዩበት፣ ልመናችሁ የሚሰማበት ይሁን!
ይህ የእናትና ልጅ ቆይታ የረመዳን ወር ከመግባቱ በፊት የተቀረፀ መሆኑን ለማጠቆም እወዳለሁ።
Thanks so much 🙏🙏🙏💗 Rakeye Ameen
እናመሰግናለን
Thank you
Thank u rakeye...
ራኪዬ ምታቀርቢዉ ሁሉ በጣም ትምህርት አላቸዉ ግን በዛሬዋ እናት ዉስጥ እናቴ አየዃት ጠካራ እናት ደሞ በፈጣሪዋ ያለት ተወኩል ደስ ሲል
ምርጥ እናት እስኪ የኔ መንገድ ላይ ትቅረብ የምትሉ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
😋😋
ትቅረብ
ትቅረብ እውነት
ወላሂ እኔም እያሰብኩ ነበር
አዉ ትቅረብ
በእውነት በጣም ገራሚና ድንቅ እናት እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ አይደለሁም ግን በአምላኳ ላይ ያላት እምነት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ራኬብ እንደዚህ አይነት ተሞክሮዎችን ስለምታቀርቢልን ከልብ አመሰግናለሁ።
ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
እናትየው ምን አይነት የተባረከ አንደበት ነው ያለሽ አሁንም ተባረኪ ስለትዳር እና ልጆች ላይ ባነሳሽው በንግግርሽ የሰውን ውስጥ ትሰርያለሽ ይጨምርልሽ ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ👏👏👏👏👏
በቀጣይ የእኔ መንገድ ላይ ብትቀርቢልን እውቀቶ ሆደ ሰፊነቶ የአፎ ለዛ ማሻአላህ ተግባር በቃል ሲገለፅ ወላሂ ይጣፍጣል ምርጥ እናት የእናትናት ጣእም ወዝ አይቸበታለሁ
👍🏽
ሳህ ሰለምቴዋች እኮ ልዪ ናቸው እኮ ወላሂ
እኔ ለነሱ ቃል የለኝም ።
ወደ እስልምና የገባችው ለምትሉ
እስልምናን የወደደችው 1985 ላይ ነው። ወድ እስልምና የገባችው 1988 ላይ ነው። ትዳር የመሰረተችው 1990 ላይ ነው። እህታችን እስልምናን የተቀበለችው ለትዳር ብላ ሳይሆን ከትዳር በፊት ነው። ከ35:15 ደቂቃ ጀምራችሁ ስሙ ☝
አስተዋይ ትክክል እኔ አስተውያትምለሁ
Thank you so much for understanding ❤️
Yes true t
@@linaahmed5901 I wish you and your beloved mother 👑 the best in this world & the hereafter 💖
አፌ ቁርጥ ይበልልሺ የኔ ባቶኝ
ሙስሊም አደለሁም ግን ከሙስሊሞች ጋር አድጌያለሁ በጣም ሰብር ያለሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጨምሮ ❤የልጇችሽን መልካም ያሳይሽ
ማኛ የሆነች እናት ከጣፋጭ አንደበትና እርጋታ ጋር አብዝቶ የሰጣት። ለበደላትም ጥሩ የምትመኝ፡ነባራዊ እውነታን የተቀበልች፡ በቃ ቶርታ የሆነች እናት!
እንዲ ነው እናት ልጅን በዚ ልክ ቀርፆ ማሳደግ ሀገርሽን አንቺን የሚያኮሩ ልጆች ይሁንልሽ በልጆችሽ ማረፊያ ህይወት ይኑርልሽ ምርጥ እናት እረጅም እድሜ ኑሪልን ምርጥ እናት😍❤
የኔ ብርቱ እኔም ያቺን አይነት ሂወት አለኝ ግን ለልጆቼ ዋጋ መክፈል ስላለብኝ ከፍያለሁ ባሁን ሰዓትግን እዳቼ ፈተናውን ተቋቁሜ በራሴ እድቆም እግዚአብሔር ይርዳኝ በተረፈ በጣም ጨዋ እናት እና ልጅ❤🙏
ሁፍ ማማዬ አንደበትሽ ሲጣፍጥ አላህ በልጆችሽ ያስደስትሽ ሳሊህ ያድርግልሽ በርቺ ትዳር ካልተሳካ የ አለም መጨረሻ አይደለም ህይወት ይቀጥላል ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ 💯❤️🥰😍
አቤት ብስለት አቤት ጥንካሬ ድንቅ ምሳሌ የምትሆን ሴት ዋው ብዙ የታጨቀ እውቀት ያላት በጣም የምትመሰገን ናት ተባረኪ። እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ።👏👏👏👏👏👏
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ለምን እንዲህ አልክ ብትሉኝ ኢትዮጵያዊ ጉርብትናዋን ያደገችበት ስለሆነ ክብር ሰታው አመስግናለች! ያው ለልጆቿ የከፈለችው መስዋዕትነት እንደተጠበቀ ሆኖ ክብረት ይስጥልን! ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ከክርስትና ወደ እስልምና ከእስልምና ወደ ክርስትና በመቀየር መጋባት መዋለድ አንድነትን ያሳያል!
ይህን የመሰለ እውቀት በስርአት በሌላ ፕሮግራም ብታቀርብ ብዙ ሰው ይማርበታል በተለይ የህይወት አጋር መጀመሪያ እንዴት እንደሚመረጥ...ራኬብ pls እንጠብቃለን...ወርቅኮ ናት በቀላሉ የማትገኝ...እኔ በእናቴ ስለ ትዳር ለመመከር እድሉን አላገኘሁም..በህይወት ብትኖር አሁን እንዲ ባልተምታታሁ...ሴት ልጅ እናቷ በጣም ታስፈልጋታለች..ይጠብቅልሽ...አንቺ የልጆችሽ እናት ብቻ አይደለሽም...ብዙ እናት አልባ ሊናን የመሰሉ ልጆች አሉ ያንቺን ምክር በጉጉት ሚጠብቁ እና pls do something ይህን ቁም ነገር ለኡማው ለማድረስ...
እግጅ በጣም ውብ እና የተከበሩ እና እርህጋታቸው ወላጆቻቸውን አክባሪ እናት ናቸው ስለእባታቸው ጨዋነት ሲያውሩ እንዴት ደስ ይላሉ❤️
የኔ ደርባባ አትጠገብ ብየሻለው የኔ ናት ደስስ እያለኝ ነው የሰማውት የምር አሏህ ይጠብቅሽ
በእውነት ለባለቤትሽ አዘንኩለት ከመልክ መልክ ልቅም ያላቹ ቆንጆዎች ከአሰተሳስብ የበሰላቹ አሰተዎዬች ናቹ ከዚህ ቤት ምን አጥቶ ነው???አላህ ማሰተዎልን ይሰጠው ቀረበት ወርቅ የሆነ ቤተሰብ በእውነት በረከቱን ነው ጥሎ የሄደው አይቀናውም
መጽሐፍ ነሽ የእናት ጀግና ሴት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድጋልሽ
ማሻ አላህ በጣም ውብ የሆነ ንግግር አላህ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምር ልጆችችን አላህ ይባርክ ለኔ ሁለመናሽ ድንቅ ነው አላህ ከፈያለ ደረጃ ያውጣሽ እህትዬ ነወርቲ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
ማሻአላህ የኔ እናት ምርጥና ደርባባ በዛ ላይ የእምነትሽ ጥንካሬ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ስርአት ከስነምግባርጋር ከነልጆችሽ የታደል ያልታደለው የልጆችሽ አባት አንቺንየመሰለ ወርቅ እንደ እንቁላል መንከባከብ ሲገባው ባለመታደሉ በጣም ያሳዝናል
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
❤👍🏽
አላህ በልጆችሸ ይካሰሸ በልጆችሸ የምትደሰቺ ያድርግሽ የከፈልሸው ዎጋ ነገ ትደሰችበታለሸ ክፊ አይንክብሸ በልጅ ልጅ የታጠርሽ ሁኚ
የምትወጂውን ሰው መቆጠብ አለብሽ …..እንዴት አይነት ቁጥብ ሰው ናት ሁሁሁሁፍፍፍፍ ዘመንሽ ይባረክ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
😋😋
አገላለፅሽ አጋገርሽ ጥፍጥ ያለ ምርጥ እናት ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በአላህ ላይ ያለሽ መተማመን ደግሚ ያረቢ እደት ደስ ይላል ሁላችንም ይወፍቀን
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ትልቅ ኢማን ያለሽ ሴት ነሽ ልክ እንስምሽ ነው አስተሳሰብሽም ሱበሀን አላህ ስትናገሪ ከአፍሽ ጠይ ይላል ማር አላህንም አመስጋኝ ስለሆንሽ አላህ አልጣለሽም አልሀምዱሌላ
mashallah በጣም ጠንካራ እናት ናቸው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እናመሰግናለን ራኬብ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
ኢማንዬ እ/ር እረጅም እድሜ እና ጤና ከሙሉ ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
ይችን አይነት በሳል ሴት ዘውድ ትሁንልህ አጊጥባት ብሎ እ/ር ቢሸልመው ቡራከረዮ ያለውና ስጦታውን ያቃለለው ያልታደለው ሰውዬ አሳዘነኝ!
Lidu hulum seweko ayawikim
Thank you ❤️
ትክክል ነሽ እህቴ
ወንድምየ በደህናው ይሆን ወዶ አይመስለኝም ምን ነካው።
ብልህ ሴት ለባሏ አክሊል ናት የተሳካ የህይወት ምክንያት ናት ።
እንደው ለልጆቹ ሲል ቅዱስ ገብርኤል ልቡን ያራራለት የሱም ነገር ያሳስባል ምን ነካው እነዚህን የመሳሰሉ ቤተሰቦቹን ትቶ ብቻ መኖሩን ለምን መረጠው።
Drewalew alech eko bechaw endaydel new yeteredahut talkageb ale emmmm koyeto yeredal yesew hak
masheallah betam yemtamru enat ena lij nachu ke enatsh bzu temrenal allah yakoylsh
ራኬብዬ የእናቶች ተምሳሌት የሆነች አንደበተ ርቱ ተሰምታ ማትጠገብ እንግዳን ስላቀረብሽን በጣም ነው የማመሰግንሽ 3 ልጆች አሉኝ እራሴን እንድመለከት አደረገችኝ ለልጆቼ ጥሩ እናት ነኝ ብዬ አስብ ነበር ግን ብዙ ንገር እንደሚጎለኝ አወኩ የእምነትሽ ጥንካሬ በመፅሀፍ ቅዱስ የሙሴን እናት አስታወስሽይ ምን ያህል ልጇን ስለሀይማኖቱ እና ስለ ማንነቱ እየነገረች እንዳሳደገችው።
Betam yemetekeber Enat.i am very touched!! Yemideneq Seb^ena..Tuhut..ruq assabi Enat
በጣም አስተዋይ እናት ነሽ !!! ብዙ ኪሳራ ነው እንዳንች አስተዋይ ሴት ማጣት።ወንዶች የማይረዱት የስከነ ህይወት ከጊዚአዊ ደስታ ጋር ስለሚምታባቸው በእውነት ዕንቁቸውን ጥለው የሚንሾሻ ነሀስ ጋ ስላምም ውበትም የማያገኙበት ይወድቃሉ ።
ጀግኔት የመጣሽበት ቤተሰብ መሰረትሽ በጥሩ አንፀው ስላሳደጉሽ በችግር ውሰጥም አልፈሽ ሳትሰበሪ ዛሬ ላይ ደረሰሽ👏
ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ👌 እናትሽ እናት እንጂ ጎደኛ ልትሆንሽ አትችልም!! እናት ጎደኛ ስትሆን መስመር ይዛነፍል!! እናትሽ እናት አድርገሽ ስላስቀመጥሻት ብዙ ነገር በንፁህ ፍቅር ተማርሽ። በእናትነት ውደጂያት አክብሪያት አቅርቤያት እናት እናት እንጂ ጎደኛ አይደለችም አትሆንም። ጓደኛ ስትሆን እናትነቶን ታጣለች። በርቼ
Recently l learned being friend with your kids is a no no 'cos you can't set the necessary boundary between you and your children which leads you to failure and you are right👍.
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ችግር የሰበራቸው ካንቺ ብዙ ይማራሉ እባክሽ ይትዮብ ከፍተሸ የምክር አገልግሎት ሰጪን ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን
ማሻ አላህ. ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ምርጥ እናት.
ማሻአላህ ለብዙ እህቶች እናቶች ትምርህት ነው
ህመምሽን መሠበርሽን በግልጽ ለሠው ሳይሆን ለአላህ መተዉሽ እራሱ ትልቅነት ነው እኔም ስላለፍኩበት ህመሙ ይገባኛል ።ምንጊዜም ሰዉን አንበድል ምክንያቱም የብናኝ ያህል መልካም ስራ ስንሰራ ምንዳ እንደምናገኘው መጥፎም ስራ ዋጋ ያስከፍላል ።
አላህ ሁላችንንም ከመበደል ከመሠበር ይጠብቀን
ማሻ አላህ በልጆችሽ እምትደሰች ቀሪ ዘመንሽን በሳቅ በደስታ ምታሳልፌ አላህ ያርግሽ ማማዬ ቆንጆ ደርባባ እናትና ልጅ
ቢስሚላህ ማ ሻ አላህ ራኬብ እንደው ስሞትልሽ እቺን እናት ደግመሽ አቅርቢልን ንግግሯ ጣጋጭ መጠጥ ነው ልዩ ልዩ ነው የእውነት እንዴት ደስ እንደሚል
The mother is a very articulated lady. She is full of wisdom. She seems very intelligent.
የኔ እናአት ጠካራ ነሸ በርቺይ
ቆንጆ ልጆሽ አሉሸ መለያየቱ ቅስምያቢሆንም አብሸሪ ማሻአላህ
ውዳአ እህቴ ራኬብ አለማየሁ ጎበዝ ልጅነሸ ያንቺይ ፐሮግራም በጣም ነው የምወደው ራኬብ ፍቅር ስወድሸ እኮ
ማሻአላህ ማማዬ ደስ ይሚል ታሪክ። አችንም አላህ እረጅም እድሜ ከልጆቺሺጋ ይሰጥሺ እኔጋ ተመሳሳይ ታሪክ ትግስት ካለ ሁሉም ነገር ብረሀነዉ
ማሸአላህ ደስ ስትይ ያንቺ ባህሪ ነው ሰውን መልካም የሚያደርግሺ ማሸአላህ
እግዛብሄር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ:: በጣም ጠንካራ እናት ነሽ
ልጆችሽን ለወግ ለማረግ የብቀልሽ በሱና የተነፁ ምርጥ ጀግነ ልጆች የርግልሽ ረበና የሰቡበትን የድርስልሽ
በጣም ምትመሰገኝ እናት ነሽ , አሁንም የልጆችሽን ፍፃሜ ያሳምርልሽ🙏
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን አንደበቷ ደስ የሚል እናት ብዙ ተምሪያለሁ ባገኝሽ ደሰ ይለኝ ነበር እንዳችዉ ለብቻዬ ልጄን ስላሳደኩ በ አላህ እርዳታ አልሀምዱሊላህ ❤
Yene mirt enat mrt modeli nat ke ergata gar E/r rejim endme ketena gar kene lijochishi yistshi mrt betesbi♥️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ጥሩ ወስነሻል ከብዙ ጥፋት ድነሻል
ማሽአላህ በጣም ምርጥ እናት ጤና እና ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ረጂም ዕድሜ ይስጥሽ በልጆችሽ ተደሰቺ 🙏❤️🌺✅
ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኔውዶች አሏህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት እና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ከእምነታችን ጋርም በደንብ እያዋዛሽ የኔ ናት አሏህ ይጠብቅሽ. ልጅቷም ማሻአላህ. የኔቅመም አሏህ ይጠብቃችሁ. ራኪየ የኔጀግና በርች ኮመንት መፃፍ አልወድምናነው እጅ እከታተልሻለው. ሁሌም
ወይ ታድለሽ አደበትሽ እጅግ ይጣፍጣል
ጥሩ እናት ነሽ አስተምረሽኘል
Thank u
እኔም በትዳር ከ 1 ደየም 2 ጊዜ በትዳር ተፈትኛለሁ ወርቅ በእሳት ከሚፈተነው በላይ ትዳሬ ፈትኞኛል ከሚገልላችሁ በላይ ተጎድቸ ተፈትቻለሁ ከመጀመሪያው ጋር 5 አመት የመከራ ጊዜ አሳልፌ ሲደክመኝ ተፈታሁ ልጄየን እያሳደኩ እናቴ ባል እየመጣ ሲያቸግር አግቢ ብላኝ አገባሁ ሁለተኛውም ስቃይ ነበር 7 አመት ቆይቸ ልጆቸየ ወልጄየ ነበር አሁን ተሰድጄ የሁለቱም ልጆች እያሳደኩ ነው ትዳርን ውይ ስፈራው ደስታየ በልጆቸየ ነው
እንዴት ደስ የምትል እናት ነሽ🤔🤔🤔 'ፈጣሪ' እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏
የኔ ደርባባ እናት በፍፁም አትጠገብም እውነት እድሜ ሰቶሽ ሁሌም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ !
ማሻላህ እኔ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ አላህ ሙሉ ሂወታችህን ያሳምርላችሁ
Enim ye 4 lijwchi enat negni le lijwchi bey bezw chger be tenkari eyaslfeku new allahmdulilah wellahi erasin new yayewbet mert enat meshallah
ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ልጅ አፍርተሻል በተለይ ለናትዋ ያላት ፍቅርና አገላለፅዋ ከአ ይን ያውጣቹ እግዛቤር ይጠብቃቹ
ሙሌ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
🙏🙏🙏 የምትገርም አስተዋል ልባም ሴት ዘመንሽ ይባረክ
እመቤት ወይም ይማን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በልጆችሽ እፎይ የምትያበት ዘመን እግዛቤር ያምጣልሽ እናት ለልጆችዋ ዋጋ ትከፍላለች ብርቻ ለሌላ ሴት አሪያ ትሆኛለሽ
ቁጥራ ካለሽ በናትሽ
አባት እኮ አባት ነው ። አባይዬ የኔ አባት ሁሌም ትናፍቀኛለህ አባታችሁ በህይወት ያለላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሀኒያለም ያድልላችሁ።
በህይወት ለተለዩን የሰማይ አምላክ በቀኙ ያቁምልን ። አሜን
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
.በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ
አሜን አሜን አሜን🙏
ማሽ አላ እውነት እፍፍፍፍፍፍ የኔ ደርባባ ልሳነ ወርቅ እርግት ያለች ውብ ድቅ ሴት እግዛብሔ እድሜ ጤና ደስታውን ሁሉ ያብዛልሽ ከነ ልጆችሽ
ራኪዬ አመሰግናለው ይችን ድቅ ልዩ ሴት ስላስተዋወቅሽኝ እዲም አለ መለካምነት
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
😋😋
Mashaaa alllhe 😍 setameru ❤
Allhe ba janate endazi yasabasabachu 💖 ufaaaa dase setlu 💕
Ande yatazabekute nagar or batam yadankubat nagar 1 aybe satawatu maweratachu yalchuwen quality yasayale
Jalilu yametmaguten sayhon yamitakemachun yesatachu yestane ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 tnx?
❤️Amin thank you so much abdurahamn
የንየ ጀግና እናት ስታምሩ አላህ ይጨምርላቹ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
ሰለምቴዎች ግሩም ናቸውኮ ማሻአላህ
አላህ እድሜሽን ያርዝምልሽና ልጆችሽን ለቁምነገር
በቅተዉ የምትፈልጊበት ደረጃ ደርሰዉ ያሳይሽ
በጣም ጠንካራ እናት ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ልጅ አፍርተሻል አለባበሳችሁ እርጋታችሁበጣም ምትመሰገኝ እናት ነሽ , አሁንም የልጆችሽን ፍፃሜ ያሳምርልሽ🙏
ማሻ አላህ ምርጥ እናት በአላህ የተመካ ወድቆ አይወድቅም አላሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን
Mert Enatena lej harif temehert new tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይ ስንት እናቶች አሉ ልጆቺቸው እንኳን ለማማከር ሳይደርሱላቸው ወደማይቀረው አለም ያለፉ ,ሀዘናቸውን እንዳፈኑት በተለይ የገጠር እናቶች ልጆቻቸው እንዳይከፋቸው ስነት ነገር የችላሉ አይ ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰሰ እሰኪ ይሁን በእግዚአብሔር ስራ አልገባም ጠንካራ እናት ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ewenet naw
እውነትነው😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ እንዴት አይነት የተረጋጋች ብልህና ምርጥ ሴት ናት የምታወራው ሁሉ አይጠገብም በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው ተምሬበታለሁ!
ማሻ አላህ መልካም እናት አላህ እድሜሽን ያርዝምልሽ አነጋገርሽ ስርአትሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ጥንካሬ ያላስወደቀሽ
She is an icon for motherhood and sooooo humble!!!!!
ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
❤👍🏽
በስማም እናትየዋ የምር ፈጣሪ የተባረከ አንደበት ነው የሰጣት
Mashallah ejeg as temari video rakiye. Bewunt sele tedar tilk ewuket setehegn enatenetm chemer endet ayenet asteway sat neche. Yala gebachu tilk timihrt endagegnachu tesfa alegn betly mejemeria yebehari negere astewulu.. Endet gobez sat nat❤️❤️ Ramadan kerem habaybi. Kere kemiserut mehal yargen yarbi🌙⭐
አላህ ወክበር ማሻአላህ ጀና እናትነት
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥላቹ የእዉነት ይሄ ከፈጣሪ ነዉ ሚሰጠዉ አሁንም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏
ማሻ አላህ ደስ የምትል ጠካራ እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ማሻ አላህ የሂጃብ አለባበሳችሁ እርጋታችሁ 👌👌👌በጣምምምምም ታምራላችሁ አላህ ይውደዳችሁ ከነቤተሰባችሁ ❤❤👍👍
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
ዋዉ ማሻ አላህ እኔ ራሱ ቀናሁባቸዉ እዉነትም ጀግና የጀግና ልጅ ደስ ሲሉ
Wow Betam Dessssss yemtlu Enatna lij nachihu Betam Gobez & Tenkara Set nesh Fetari Selamachihun Yabzaw🙏🙏🙏👍👍👍
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ መልካም እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእኔ መልካም እናት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html
Amazing mom and daughter may Allah bless you and your family dear mom you are inspiring millions of people inshaallah I wish you long life and happiness with your family. Thank you Rakeb Alemayehu you are doing a great job .
የእናትዬዋ አንደበት ጣፋጭ ነው በጣም አስተዋይ መልካም ሴት ነች
እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ ይችላሉ
በጠም እናመሰግናለን ረኬብ ማሽ አለህ ደስ ሲሉ
ማማ አንደበቷ mashalllah tebarekellah አንቺን ፈቶ ምን አይነት ሰው ያገባል በአላህ ?any ways kiahr ተመኝተሽለታል khair ይግጠመው እሱም inshallah ...shes exaple of others
What a wise woman. I can listen to her all day. I wish my mother can be your friend, she is a total opposit.
በጣም ትክክል አንቺ ምሁር ነሽ እኔ ይሄዉ በህይወቴ የገጠመኝ ከባድ ነዉ መጨረሻዬ ተጎድቶአል
Iam Eritrean I love all Ethiopian people. Ramadan Mubarak.
♥️♥️♥️
ዋው ድንቅ እናት የተረጋጋች ልዩ ነች 👌
Mashallah mamaye you’re amazing you are like mom welahi
ማሻ አላህ ጠካራ ሚስት ጠካራ እናት የሴቶች ምሳሌነሽ አላህ ያበርታሽ
ማሻአላህ ተባረከላህ መልካምና የምትመሰገኚ እናት ነሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጨዋነት ንግግር ምን ልበልሽ መታደል ነው የሞቱት እናትና አባትሽን በጀነተል ፍርዶስ ያስቀምጥልሽ በወለድሻቸው በለፋሽባቸው ልጆችሽ አላህ ያስደስትሽ
Masha'allah temesiche NW yesemahat atitegebem 😘
የእኔ ውድ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ የጨምርልሽ
እናት የሚለው ስም 100% ይገባታል 2022 ምርጥ እናት💞
እናት ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ወደቤትሽ ብትመለሽ ወይም ከቀደመው ቤትሽ ብትመለሽ
ጀግና እናት ነች ማሻ አላህ
በጣም ምርጥ እናት ነሽ። ምስክር ነኝ። አላህ የልፋትሽን ፍሬ በምድራዊውም በሰማያዊውም አለም ያሳይሽ። ለሁላችሁም በጎ ይግጠማቹ።
Endanchi aynet jegna enatoch edme ketena seto fetari yanurln lijochshn yasadglsh yene melkam set des stl🥰🙏
ማሻአላህ! አኔ ሁሌም የምቀናው የሚዋደዱ ሰዎች ሳይ ነው። አላህ ይጨምርላችሁ።
ሊናዬ ባጋጣሚ ሆኖ የእህቴ ልጅ ምርቃት ላይ እይቻት እንዴት ደስ እንደምትል አተይቁኝ ሁሌ ነው ስላንቺ የሚጠይቀእ ለካ እንዲህ በመሰሉ እናት አግደሽ ነው እንደዚህ ጣፉጭ የሆንሽው ሊ 🥰
Thank you so much
Plzz man ende honsh bak des yelelgal
የኤልሻዳይ አክስት ብሌን አስታወሽኝ ሁሌ ነው ህሉን የምጠይቃ የኔ ቅመም ፍቅር የሆንሽ ልጅ😘❤️
Beleneye awkush smish salalanber new yalkwakush beleneye thank you so much dear ❤️
@@linaahmed5901 😘😍
እሰኪ ማር የእናቷ የመሸባይል ቁጥር ካለሸ በጣም ወደድኳት የፈጣሪ ፍራቻዋ እፍፍፍ አንበሳ ነች
የምትገርሚ በሳል ሴት ብዙ አስተምረሽኛል
ራኪዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያዘጋጀሽው አመሰግናለሁ