እሾህ ወግቶኝ ነዉ እግሬ የተቆረጠዉ.... ወደ 14 አመት የፈጀ ህክምና ከ350ሺ በላይ ያልተከፈለ የህክምና እዳ አለብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 110

  • @RakebAlemayehu
    @RakebAlemayehu  2 года назад +21

    ሠላም ዉድ የዩቲዩብ ቻናሌ ተከታዮቼ ምህረቱን ማገዝ እንዲሁም ማግኘት ለምትፈልጉ
    የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000346166138 ምህረቱ መንግስቴ ወይም ዳሽን ባንክ 5070787538011
    gofund.me/ebf237b6
    ምህረቱን ለማግኘት 0962829565
    ፈቃዱ 0911290201

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +3

    ይህን ጎበዝ ወጣት በቻልነው ሁሉ እንርዳው! አይዞህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ! ደ/ር ስለሞንን ለማግኝት ሞክር እሱ የብዙ ስወችን ሂወት ታድጋል!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +13

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የወንድምዬው ጥንካሬ ደስ ይላል ወንድማለም መከታ ወንድም ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @mesimohammed4541
    @mesimohammed4541 2 года назад +3

    የኔ ወንድም እንኳን ድጋሚ አየሁህ የመጀመሪያዉን video ሳይ ያለቀስኩትን ለቅሶ እኔ እና አላህ ነዉ የምናዉቀዉ። ዛሬ እዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አይዞህ የኔ ዉድ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +19

    🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
    አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
    የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +1

    በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነት ወንድም አለ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጁም የመንፈስ ጥንካሬው ደስ ይላል የቻልነውን እንረዳለን #እመብርሀን በእጇ ትዳብስህ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +4

    እውነትም ወንድም ማለት እንዲህ ነው:: እግዚአብሔር የአንተንም ድካም አይቶ እግዚአብሔር ይምረዋል ያድነዋል ያሰበበትይደርሳል :: ሁለታችሁም ጠንካራ ወንድማማች ናችሁ ::

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ።

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +1

    የአንተን አይነት ወንድም አላህ ያብዛልን እንኳን እዚህ ደርሶ አየሁት

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +1

    የቡሬ እንቁወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አሜን

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 года назад +2

    ወንድም መከታ ነዉ. ሲባል በምክኛት ነዉ. ደጋግ ኢትዮጵያዊ ከጎኛቹ. እደሚኦን አልጠራጠርም

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመ ሰግናለሁ

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 2 года назад +2

    እግዚአብሔርም ማረልክ በቃ ወንድም ማለት ዕንደዚህ ነው ተባረክ ቤተሰቦችህም ይባረኩለልህ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አሜን

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso 2 года назад +1

    *ይህን ያውቁ ኖሯል?*
    *እግዚአብሔር ይወድዎታል*
    ዮሐንስ 3:16
    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    *ሰው ሁሉ ያለ ክርስቶስ ከሆነ ኃጢያተኛ ነው*።
    ሮሜ 3:23
    "ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል”
    *ከኃጢያት መዳኛው ብቸኛው መንገድ* ኢየሱስ *ክርስቶስ ነው።*
    ዮሐንስ14:6 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    የሐዋርያት ሥራ 4:12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    *ከኃጢያት ለመዳን* ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል መድኅኒቶና ጌታዎ አድርገው መቀበል ይኖርቦታል።
    ዮሐንስ 1:12 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው ”
    ** ሁላችንም ከልባችን ንስሐ እንግባ! መልካም የሕማማት ሳምንት

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 года назад +4

    ወንድማለም አላህ ያሽርክ
    የኔ ከርታታ ማጣት አከ ራተታችሁ
    😔😢😭 ራኪብ ኢቢኤስ
    ይቅረቡ ብዙ ሕዝብ ያየዋል
    መፍቲሕ ያገኛል አላህ ያግዛችሑ
    ወንድሞቸ😔😢😭

  • @Wongelmitiku
    @Wongelmitiku 2 года назад

    ወይኔ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን እዚ ደረስክ ደህነት ክፉ ነው

  • @gafat
    @gafat 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፈተናህን አምላክ ያቅልልልህ በጤና እንደ መፈተን ከባድ ነገር የለም ኡፍ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 года назад +2

    ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! 🙏🙏🙏

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 года назад +5

    ሰላም ሰላም ራኬብዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎናል አላህ ይማርህ ወንድሜ እፍፍፍ😢😢😢😢 የኔ አባት አፍያክን ይመልስልህ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን ራኬብዬ ሼር አድርጊልኝ ቻናሌን ስወድሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @tsigeamare5504
    @tsigeamare5504 2 года назад +2

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድሙ ጀግና ነው የእዉነት 😥

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @milan8639
    @milan8639 2 года назад +3

    Big respect for his brother really! How look at him, he is like a mom!😍😍😍😍lengend! And a good example of family

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      Thanks . Egziyabher yakbrln

    • @Davas_worku
      @Davas_worku 2 года назад

      He is also open minded and wise.

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 2 года назад +1

    በጣም ጠንካራ ናችሁ የህክምናውን ነገር ተውት በናተ ና በፈጣሪ ለዚህ በቅታችኋል

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад +1

    ወንድም ማለት አንተ ነህ አብሽሪ የኔ ወድም የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው እዳውም እንደሚከፈል ባለሙሉ ተስፍ አለኝ
    እንዳው አንዳንድ የሀገራችን ኮክተሮች ግን ምናለ ለፈጣሪያቸው ብለው ቢሰሩ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад

    ራኪ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 года назад

    የሚያሳዝን ታሪክ ደሞም አስተማሪ ነው እራኬብ አለማየሁ እናመሰግናለን ሁሌም ስለሚደንቅ ፕሮግራምሽ🙏💛💚❤

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 2 года назад

    ተመስገን በል በሂወት ተርፈሀል እኔ እህቴ እገጠር እሾክ ወግቶት በዚያው ምክኒያት ምተች

  • @አድባርየመዳኒያለምልጂየበ

    አትሙች ያላት ነብስ ይገርማል እናትህስ ደህና ናቸው ?

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    አይዞህድኖልህ እምትደሰትበትን መንገዱን ያምጣልህ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም የእናትአይነትልብነው ያለህ ለወንድምህ

  • @alali7686
    @alali7686 2 года назад

    የኔ ወንድም ኣይዘህ እግዛኣብሄር ካንተጋራ ይሁን

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረቱን ይላክልህ የእምነታችሁን ፅናት ሳላደንቅ አላልፍም

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አሜን

  • @አቤቱጌቴሆይይቅርበለን

    እነዚህ ወድማማቾች ሀና ዮሀንስ ጎጅየ ዩቲዩብ ላይ የደረጉትን ቃለመጠይቅ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አልቅሸ ነዉ የጨረስኩት የምር በጣም ነዉ ያዘኩት.
    አመብርሀን ከነልጇ ጨርሳ ትማርህ.

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ ። አሜን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 года назад +2

    ውድ ወንድሞችና እህቶች ከክፍ ይስውራችሁ ራኬብ እግዚአብሔር ዘመንሽን ትዳርሽን መውጣት መግባትሽን ይባርክ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 года назад

    የኔ መልካም አላህ አይቸግረውም መላውን ይሥጥህ

  • @ttgg2867
    @ttgg2867 2 года назад

    ወንድሜ አይዞክ ጨርሶ ይማርክ ፈጣሪ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад

    በጣም ጠንካራ ናቺሁ ወንድም ሳትሆን አንተ አባት ነህ!! አላህ ያሺረህ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ።

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 года назад

    ምንአይነት መርዝ እሾክ ነዉ ያረቢ እህቴንም ወግቷት በ3አመቱ አመማት ጅማቴን ይገታትረኛል ሙቀት ሲሆን እናስቆም በጣም ያመኛል ደምስሩ ይወጣጠራል አለች ሀኪሞቹ አልትራሳዉንድ አንስተዋት ምንም የለም አሉ ኦፕራሲወን እናድርግሽ ሲሏት አልሀምዱሊላህ እምቢአለች ከሌለ ለምን ሠርጀሪ ያስፈልጋል ዉዶቸ ዱአአድርጉላት ገና የ10ኛ ክፍል ተማሪናት🙏

  • @adey1782
    @adey1782 2 года назад

    Wow. What a brother! 🙏🏽

  • @msayeekefalew8641
    @msayeekefalew8641 2 года назад

    Egziabher chersu yimarek wendeme

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 2 года назад +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አሜን

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 2 года назад +2

    The world best brother god bless you and your brother

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      Thanks a lot

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 года назад

      @@sew2023 your welcome. Just now i get your youtube chanel and subscribe it now really your an amazing brother!

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 2 года назад

    ውይይይ አሳዘነችሁኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ልባችሁ በተስፋ ሙሉ ነው ብርታታችሁ ደስ ይላል ይሄንን ያደረገ እግዚአብሔር የሚረዷችሁን ያዘጋጃል ስንት በሀሰት የሚለምኑ አሉ ስራ መስሏቸው በየ መንገዱ እንደዚ አይነቱ ነው መረዳት ያለበት አይዞህ ከህመምህ ሁሉ ትድናለህ በፀሎትም እናግዝሀለን እግዚአብሔር አዳኝ ስለሆነ አቅም ያላችሁ ግን እጃችሁን ዘርጉላቸው ብዙ ነገራቸውን አጥተዋል ከቤተሰብ ጀምሮ አይዟችሁ ሁሉንም አልፈህ ከሚሰማህ ህመም ድነህ በተሻለ ሁኔታ እንደምናይህ ሙሉ እምነቴ ነው

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ ። አሜን

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 года назад

    ሠላም ዉድ ያሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፊ ይጠብቃችሁ💚💛❤️

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 года назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ

  • @wondosenenyew7893
    @wondosenenyew7893 2 года назад

    Gheta yabertachou your guys very strong
    Bertaa gobez melekam zere beowestachou alee

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +1

    ዋናው በሂወት መትረፍክ ነው ወንድምየው ግሩም ነው ወንድም ማለት እንዳንተ ነው ግሩም ወንድም

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад

    ዉድ የኢስላም ልጆች ❤ በሙሉ የረመዳን
    ፆም እንደት ይዛችሃል በድአ በዚክር በኢባዳ
    ቁርአንን በመቅራተ በርቱ

  • @menata808
    @menata808 2 года назад

    ጠንካራ ወንድም አለህ እድለኛ ነህ ጨርሶ ይማርህ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አሜን

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 2 года назад +1

    Rakebiye yene wid

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 года назад +1

    Betam gobeze wendem new yalhe

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      Amesegnalehu

  • @ReRe-ss6lf
    @ReRe-ss6lf 2 года назад

    ፈጣር ይማርህ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    እግዜ አብሔር ያመጣዉን መቀበል ለበጎ ነዉ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ በህይወት ያለ ሰው ሁል ግዜ ተስፋ አለው

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @husniyaseman8863
    @husniyaseman8863 2 года назад

    የዚልጅ እዚመድረስ በጣም ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ ፈጣሪ ጨርሷ ይማርልን ❤️❤️❤️

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 года назад

    ምህረት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እናቱ እያስታመሙት ሐኪም ቤት አይቼው መልሼ ብፈል አጣሁት አድራሻውንም አላወኩም ህሊናዬ ላይ እስከዛሬ ተስሎ የቀረ ስለ እውነት ሞቷል ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የተሰማኝን ስሜት ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው እግዚአብሔር ይመስገን።
    እግዚአብሔርን አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና። መዝ 135:1

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      ብዙወች ናቸው እንዲህ የሚሉት እግዚአብሔር በቸርነቱ አቆየው ብዙዎችን ሊያስተምር

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 2 года назад

      @@sew2023 እሺ ቴሌግራም አለህ

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 2 года назад

      @@sew2023 ወንዱሙ ነህ አይደል?

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    egizabeher cheriso yemarhe wondem ayzohe egizabeher tekara wondeme sethal 😭🙏

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад

    👏👏

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 2 года назад

    Meret wonedem

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 2 года назад +2

    ይሄ ሁሉ ሀላፊነት የጎደላቸው ሰራቸውን በአግባቡ የማይወጡ የሰንቱን ሂወት አበላሸተዋል
    እኳን ለዚህ በቃህ ወድሜ አሁን ቢያንሰ ከሞት ተርፈኋል ጠካራ ነችሁ ሁለታችሁም ገዘቡ ተሰርቶ ይከፈላል አይዞን

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመ ሰግናለሁ

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 2 года назад

    ❤️❤️😭😭🙏

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 2 года назад

    Uuuuufff wedime fexari yaberta

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад

    ራኩ ሰላም♥
    ሰላም ለሁላችን

  • @workieafework8722
    @workieafework8722 2 года назад

    andand hakimoch yibeklalu merfe siwogu

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    በስአቱ አኪም ቢያዩት ምናለበት ነበር ?

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад

    የኔ ወንድም 😭

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @temreali6430
    @temreali6430 2 года назад

    ሚሥኪን ሢያሣዝን እኳንም ተረፍክ

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ ። አሜን

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 года назад

    Fetare yebelete yemarew hernia kebade new hememu awekewalew weye

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +1

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад

    ውድ ተምካቾች ዩቱብ አላቸው እኔም ገና አየሁት ይጥቀማቸው አይጥቀማቸው አላውቅም ግን
    (ሰው Tube )የሚል አላቸው ገብታችሁ ሰብ አድርጓቸው

    • @sew2023
      @sew2023 2 года назад

      አመሰግናለሁ