ራኬብን ታዘብኳት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 238

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +33

    እንደ ዘንድሮ አንደበት የተከፈተበት ዘመን የለም ምርጥ ሀሳብ ሊቃውንቶች የጥሞና ጊዜ ይሉታል በተለይ በፀሎት ቢሆን ከእግዚአብሔር እያወሩ ዝም ማለት ደማቅ ሳምንት ይሁንልን💕💕

    • @birukbalcha8628
      @birukbalcha8628 2 года назад +1

      እንደዘንድሮ አንደበት የተከፈተበት... በጣም እዉነት የሚገርም ዘመን ነዉ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለዉ ነዉ የተገለጠልን

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад

      @@birukbalcha8628 በጣም እግዚአብሔር ይማረን🤲

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 года назад

    ራኬብ ጀግናናት የእውነት የተግባር ሰውናት ፡ከእጅዋ አንድቀን መፃሀፍ ወይም መፄሄት የማይጠፋ ሰው ናት እንደዚህ ካሰበችው ቦታ በላይሆና የተገኘች ሰው ናት

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 2 года назад +3

    በጣም ውስጤን የገዛው ሀሳብ ነው!!! It is very inspirational!!! Thank you Rakeb for your wise advice. Demak Segno!

  • @beztik2225
    @beztik2225 2 года назад +10

    I enjoy the depth of your thoughts/observations.

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 года назад +9

    እውነት ነው ጥሩ እይታ ነው ራኪዬ
    በተለይ ዘንድሮ በአንደበታችን ብዙ ተዛዝበናል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +21

    ራኬብዬ ከልቤ ነው የምወድሽ 😍 የተመኘሽውን ሁሉ እግዚአብሄር ይሙላልሽ::

  • @keliddanye4225
    @keliddanye4225 2 года назад

    አስተዋይነት ለራስ ነው ለማንም አይደለም እና ከማስተዋል አንቆጠብ በተዋራኔው መቆጠብ እና ውነት ነው ያልሽው ነሀር

  • @hiyabtube3810
    @hiyabtube3810 Год назад

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Li-ci2dm
    @Li-ci2dm 2 года назад +8

    You're just like the big sister I never had! May God bless you Rakebye🤍🍀🤍

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 года назад +12

    ኡፍፍ ራኬብዬ የኔ ፍቅር የልቤን ነው የተናገርሺልኝ ስወድሽ እኮ ጠንካራ ሴት ነሽ በትክክል የተናገርሻቸው ነገሮች ጠብ አይሉም እኔ ከአፌ ምንም አይወጣም እኔ እግዚያብሄርን እፈራለሁ እኔ ጨዋ ነኝ እኔ ሰው አከብራለሁ የሚሉ ንግግራቸውን በተግባር ሳያውሉ ይታያል በተዘዋዋሪ የሰውን ማንነት ሳያውቁ ሰውን የሚዘረጥጡ የማያከብሩ አሉ እኔንም ገጥሞኛል በመጀመሪያ ራስን ማየት ጥሩ እንደሆነ እና ማውራት እና መተግበር ጥሩ እንደሆነ ስለአስተማርሽን አመሰግናለሁ እኔም እኔ ማነኝ እንበል በሚል ርዕስ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ውስጤን ስለነካሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ የኔ አስተዋይ ራኬብዬ እወድሻለሁ ተባረኪልኝ🙏❤💕❤🌺🌺

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 года назад +3

    ዝም እላለሁ ቃል እገባለሁ አሜን thank you

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 2 года назад

    አሜን ራኪ እውነት ነው ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው ይባል የለ ስናወራና ስንኖር በጣም የተለያየን ነን ሰዎች ስንባል ምንአልባት ከ100 አንድ ሰው ሊኖር ይችላል አላውቅም ግን ያነሳሽው ሃሳብ በጣም ገዢ ነው እናመሰግሃለን ራኪ

  • @bethlehemasmare6949
    @bethlehemasmare6949 2 года назад

    Rakiyee zare demo betam kunjit bilesh sweet ephremn mesleshal

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 года назад

    አሜንአሜንይ እራኬዬ 🙏🙏🙏

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 2 года назад

    ራኪዬ ቪዲዮዎችሽ ና ፕሮግራሞችሽ በጣም አሪፍ ናቸው ።ግን አንድ ያልወደድኩልሽና ብትተይው ደስ የሚለኝ እነዚህ ረጅም አርቴፊሻል ጥፍሮችን ነው፡አንቺን ከመሠለች ደርባባ ኢትዮጵያዊት ሴት ጋር አይሄድም።በዓለም ላይ የሚጠቀሙት ሰዎች ለውበት አስመስለው ግን ለሌላ ዓላማ ስለሆነ ቢቀርብሽ ምክሬነው። በተረፈ አይዞሽ በርቺ እህቴ የጥረትሽ አድናቂ ነኝ

  • @alem502
    @alem502 2 года назад +4

    የኔ"ቢጤቀጮ"ራኪዬ"የኔመልካም"በጣምነው"የምወድሽ😘❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    ራኬቢዬ የኔ ቆንጆ የት ጠፋሽ ቪዲዮሽን ደግሜ እያየሁ ነው ናፍቀሽኛል ከልቤ ነው የምወድሽ I miss you so much 😢😢❤

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 2 года назад +1

    Rakeb you are super!!
    የውስጤን ሀሳብ ነገርሽልኝ!!!

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 2 года назад +13

    ራኬብ እንዴት ነሸ? የተረጋጋሸ ትመሲያለሸ እውነተኛ ሰላም ና ዕረፍት የሚሰጠውን እየሱስ ክርሰቶሰን ያገኘሸ ትመሰያለሽ ካልሆነ ቶሎ ትደክሚያለሽ::

  • @sebleworkadane5144
    @sebleworkadane5144 2 года назад

    ufffffffffffff yene enati yeliben wusite gar yalewn ewneta nw yawerashiw enamesegnalen

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +2

    ይመችሽ life is short 🥰🥰👍👍

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ራኪ ቆንጆ ጠንካራ ጀግና ለሑላችን አርአያ የምትሖኝ ምርጥ ሴት 👌

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ራኪዬ ይመችሽስ

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 2 года назад +2

    A beautiful message at a right time 🥰🥰👍👍👍

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 года назад

    Fikir yehonesh leje Eko neshe!!💕💕💕

  • @mululeges50
    @mululeges50 2 года назад +1

    Wow amazing good bless you my dear thank you so much

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 года назад

    በውነት አግዚአብሔር ይባርክሽ
    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው
    አናመሰግናለው ❤️❤️❤️👍🏻

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 года назад

    😍😍ራክ በጣም አድንቅሽለው የ ራስሽን ውብት በ እዚ የ ውሽት ጥፍር አንቺን አይመጥንመ አታድርግጌ የ ራስሽ ውብት ይበልጣል...በ ተረፍ በርች😍😍😍

  • @ህይወትፍቅር-የ4ፀ
    @ህይወትፍቅር-የ4ፀ 2 года назад +1

    እዉነትሽነው ራኪዬ በዝምታ እራስን ማዬት ጥሩ ነው

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse7808 2 года назад

    አንደው ዘንድሮ ግርም ይላል ክፋቱ ደግሞ በሁሉም መስክ ባይባልም አንካን በአብዛኛው በሚባል ደረጃ አንደበትና ምግባራችን አራንባና ቆቦ የሆነብን አረ ለመሆኑ ምናልባት ወደ ኃላ አየተመለስን ወይስ ወደ ፊት ለማለፍ ሽግግር
    አጅግ ግራ ያጋባል በተለይ ደግሞ በትብብርና ዘመቻ በሚመስል መልኩ አንዲህ በ media

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 года назад +4

    ራኪ እኮ ልዩ ነሽ😍😍😍

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 года назад +4

    በትክክል አንዳንዴ ዝምታ ያስፈልጋል ✌🏻👍. …👉 አብረን ዝም እንበል
    ከሰው መንጋ እንገንጠል
    ላንድ አፍታ እንኳን እንገለል
    ኑ አብረን ዝም እንበል 👍ያለው 👌🏼
    በመጨረሻ ዝም ያለው
    ሎሬት ፀጋዬ ነፍስህን ይማረው
    🙏🏼🙏🏼

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 года назад +3

    እውነት ብለሻል ራኪ የእውነት እላችዋለው በተለይ ሀረብ ሃገር ያላችው ሰዎች ባችሩ ሁሌም ሰርታችው ለቤተሰብ መላክ ከዛ በቃኛ ካሁን ወዲ ለራሴነው ትሉና ነገ እየያሳሳቁ መተው ይሄ አማረኛ ሲሉ መዥለግ መዥለግ ከዛ ይቀጥላል ሁሌም ለውጥ የለም እስኪ ራኪ እንዳለችው ዝም ብላችሁ እራሳችሁን አድምጡ ከዛን የተግባር ሰው የማትሆኑበት ምንም ምክኒያት አይኖረውም እኔ በራሴላይ ያየውት ለውጥ ለራሴ ያስገርመኛል እንኳን ለሚያየኛ

  • @mahderassefa2986
    @mahderassefa2986 2 года назад +1

    Thanks Raki, I will try to do that. Interesting

  • @kidsthailu4490
    @kidsthailu4490 2 года назад +1

    ውይ እራኬብ ስወዲሽ የኔ ልዬ እዳች አይኖቶችን ያብዛልን

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 2 года назад

    You so smart rkabyea Mar eko nashe sadekekeshe God bless your opinion eMachines ye Kongo ewnate nawe yemete ye ulo...

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 года назад

    I feel like you’re telling me directly to me🙈 after this I will be like 🤐 and work on my project. Thank you my dear Rakeb!

  • @bosekaka6940
    @bosekaka6940 2 года назад +1

    የኔ ውብ ሴት ነሽ ጀግናዬ በርቺ

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ 2 года назад

    ጠንካራዋ ሴት ራኬብ!... በጣም ነው የምወድሽ የማከብር። ካንች ብርታትን አግንቻለሁ።

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад

    አምሮብሻል

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +2

    ራኪዬ ይሄ አንቺጋ ብቻ አይደለም ለሁላችንም የማንቂያ ደወል ነው✌️💐💚💛❤💐✌️🤔🙄🤭

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 2 года назад

    ትክክል ነሽ እራኬብ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 года назад

    አምሮብሻል በጣም ማሻአላህ

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 2 года назад +2

    እውነትሽ ነው ራኪ

  • @selamawitmequant7924
    @selamawitmequant7924 2 года назад

    ትክክል ነሽ እራኪ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋየማየናፋቂ

    ስወድሽ የኔ ልእልት😍❤❤❤❤

  • @elsabettesfaye2704
    @elsabettesfaye2704 2 года назад

    Enm zem beya lesmshe😘😘🥰🥰

  • @aynibekele1965
    @aynibekele1965 2 года назад +2

    ራኪ ይሄለኔ ነው በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ገናብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን በርቺልን 🙏👍

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 2 года назад

    ራኪ ማር ስታምሪ ደግ ብለሽል

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +4

    ልክ ነሽ ራኬብዬ አንዳንዴ ዝም ብለን ውስጣችንን ማዳመጥ ጥሩ ነው::

  • @destatube6865
    @destatube6865 2 года назад +2

    That is cool ma sistaaaaaa . Big Up.

  • @yosief-ck5dy
    @yosief-ck5dy Год назад +1

    Brava 👏

  • @hannakasa5007
    @hannakasa5007 2 года назад +1

    የኔ መልካም እራሄል ስወድሽ

    • @hannakidane6690
      @hannakidane6690 2 года назад

      Betam new Emwedat , Rakebiye ! Peace shikorina ❤🇪🇷

  • @ema1409
    @ema1409 2 года назад

    አንደኛ እኮ ነሺ ራኪ በርች እኛም ከጎንሽ ነን🥰

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 года назад

    ራኪ የእኔ ቅመም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 года назад

    Rakiye ye ande bzu eko nsh yene ye set jegena...😘😘

  • @hirutketsela5912
    @hirutketsela5912 2 года назад

    ራኪዬ እውነትሽን ነው ከማውራት ስራችን ቢናገር ያማረ ይሆናል

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 2 года назад

    I ❤ u my sister Berche.

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад

    _ሪኪዬ የእውነት አንቺ ትልቅ መፃህፍት ነሽ ለእኔ❤_

  • @shimelsarega6181
    @shimelsarega6181 2 года назад +1

    ራኪ ዘመንሽ ሁሉ መልካም ይሁን!!

  • @zgentertainment_
    @zgentertainment_ 2 года назад +3

    ራኪ የኔ ብርቱ🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ሰታምር ደሞ ዋዉዉ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад

    ምንድነው ግን መኪና አነዳድሽ ፍሬቻ በየደቂቃው?? ያቺ suzuki buni anchi nesh aydel

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge 2 года назад

    በትክክል የኔ አሥተዋይ

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 года назад

    በተግባር ያልተገኘችው ነገር ግን ምኞትዋ ቢሆንም እንዲሆን ጥራለች ማለት ወደፈጣሪ አሰምታለች ግን ከሷቁጥጥር ውጪ ስለሆነ እንጂ ባይሆን ኖሮ ታረገው ነበር ፡ሰው አፍቅራ የፍቅር አዲስን ዘፈን ተሰማ ነበረ ሉኡል አደረኝ የሚለውን

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 2 года назад +1

    በርቺ ራኬብ እግዚአብሔር አይለይሽ

  • @abiabera5211
    @abiabera5211 2 года назад

    ራኪ እውነት ብለሻል። ተጌባር ሁሉን ገሃድ ያወጣል። ያልሆነውን መናገር የሆነ ቀን ይጋለጣል

  • @zdzdyewlowa5941
    @zdzdyewlowa5941 2 года назад +1

    ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ በራስመተማመንምጭምር በርች

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 года назад +1

    Amen amen so blessed true

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 года назад

    ራኪዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤ አከብርሻለው

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    እውነት ብለሻል ራኪ

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 2 года назад

    Welcome beautiful..

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +1

    እራኬብዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 2 года назад

    ውብ የሆነ መልክት ዋው 👍

  • @fefeff6244
    @fefeff6244 2 года назад

    Tnx ራክዬ

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 2 года назад

    Rakeb 😍😍❤️❤️❤️🌹🌹😘😘😘

  • @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
    @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ 2 года назад +1

    በትክክል እህቴ ሁላችንም እራሳችንን እናዳምጥ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +1

    ራኪ የኔ ምርጥ

  • @martaabera1736
    @martaabera1736 2 года назад

    Raki ewdeshalehu gen lebesesh altemhgnem yekerta gen

  • @zeyita
    @zeyita 2 года назад

    Raki ur so real when u share ur thoughts and experience, no script is needed for RAkeb ,thank you for being U🙏🙏🙏

  • @helenbiru3313
    @helenbiru3313 2 года назад

    yena wed endate eko endemwedesh tenkara sete neshe endanech mehon new megota yemigermesh raki behelema ayechesh germogale

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад

    ❤❤❤😘😘

  • @alreemaljunibi7164RM
    @alreemaljunibi7164RM 2 года назад

    ሰላም ራኬብ ፍቅር ሰዉ ቡዙ ሊያወራ ይችላል ስለዚ ሰምታን ምረጪ ካልኾነ ተያይዞ ገደል መግባት ነዉ በመጀመርያ ራሳችን መፈተሽ አለብን ግን ስለራሳችን ማን ያዉራልን የራሰን ደብቆ የሰዉን ማዉራት አይደብርም 👍ዝምታን መምረጥ ይሻላል እደዚ የሚያወራ ከዉቀት ነጫ ነዉ አትፍረጂ በተረፈ በርቺልን👍💛

  • @nemaailynema4840
    @nemaailynema4840 2 года назад

    ያኔ ውድ❤💋

  • @betiabita2107
    @betiabita2107 2 года назад

    Yene konjo

  • @yyjj9625
    @yyjj9625 2 года назад

    ትለያለሽ ቆንጆ

  • @metibayisa8583
    @metibayisa8583 2 года назад

    Really Rakiye btm lek nesh

  • @mulushiferaw9979
    @mulushiferaw9979 2 года назад +1

    እዉነትም እራኬብ😍😍

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 года назад

    ራኪዬ ልቤ ❤️

  • @Tigi284
    @Tigi284 2 года назад +1

    ❤❤❤

  • @Habesha-j8i
    @Habesha-j8i 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 года назад +1

    Bravo

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад +1

    ስታምርየኔመርውድድድድድ

  • @honelegnworkie
    @honelegnworkie Год назад

    Plz add more videos on the platform .

  • @antenehyoutube7407
    @antenehyoutube7407 2 года назад

    Raki keanchi bezu neger temeralewu egziabiher ybarksh

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 2 года назад

    እንደዉ ምን ላርግሽ የኔ ቆንጆ የልቤ ብየሻለዉ...

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 года назад

    ራኩ👌👌👌😍😍

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад

    ልክ ነሽ ራኪየ ግን እኔ እኔን አትመልከቱ እያልኩ ያወቁቱን ለሰዎች ብዙ እናገራለዉ ይቀየሩበታል ይጠቅማቸዋል ብየ እንጂ እኔና ተግባሬ ሁለት ሰዎች ነን ምንመስለዉ ችግር ይኖረዋል? ከሌላ ነገር ምታያዩዙት ሰዎች ግን "የሰነፍ ልቡ በግራ ነዉ ጥበበኛዉ ሰለሞን "

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha

    🤔 ይገርማል ግሩም መልዕክት ነው እስቲ እንሞክረው 🥰 😍

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 2 года назад +1

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾