Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሠላም ውድ ተመልካቾቼ !ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን እነዚህን ምርጥ ጥንዶች በራሳቸው ዮቲዩብ እና ቲክቶክ አካውንት ልታገኟቸው ትችላላችሁ ።ruclips.net/channel/UCHnbDyRlVGOSo9xhSAjwATQ
too long video 🙂
እሺ ራኪ ጎበዝ
yana maroch egizabhre yetebekachu
እኳን አደረሰሽ ራኬብ ዘማሪ ኢንጅነር ታዲወስ አውግቸው አቅርቢልን ሠላም ይብዛልሽ 😍😘
aaaa
ትዳር ሊያስቀናችሁ ይችላል ግን እንደ ስርዓተ ቤተክርስቲያን በቤተ መቅደስ እንደሚጋቡት አይነት በፍፁም የለም ፍቅራችሁ ይብዛ..የምትፀድቁበት ትዳር ያድርግላችሁ.."ሰው የሚያገበው ለመፅደቅ ነው"
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ በእዉነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት
*_አዎይ❤️ ዛሬ ደግሞ ይበል ያሰኛል አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ደስ ያላችሁ ባለማህተቦች ላይክ አርጉ ደስ ብሎኛል ራኪ እድህ ጥሩ ስነምግባር ያላቸው የተዋህዶን ልጆች አስተማሪ እሚሆኑትን አቅርቢልን ውድድድድ ባለማተቦቹ በሙሉ😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️_*
ስሞትልሽ ሰብስክ..አርጊኝ😢😢😢🇪🇹
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ !!!!
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ሲጀመር መሰረቱ እግዚአብሄር ከሆነ እንዲህ ያማረ ይሆናል የድንግል ልጂ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ስታሳዝኑ እዉነት እናንተ እደወርቅ በፈታና እሳት ተፍትናቹ ነው ያለፋቹሁት የፍቅርን ፅናት ነው ያሳተማራችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ሚባለው ለዚህ ነው በችግር በደስታ አብሮ በፅናt መኖር እግዚአብሔር እረጅም ዓመት በድሜ በፀጋ ያኑራቹህ 🥰
ውይይይ መታደል እኔ የምመኛው ትዳር ቢኖር እንደዚህ አይነት ትዳር አምላኬ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ!!!
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።•••#መልካም_ቀን_ዉድ_ቤተሰቦቼ! •••አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ ፕሮፋይሉን ይጫኑ🙏
🙏
ረ እኔ ምንም ማለት አልችልም ልጆች ናቸው ግን በጣም አስተዋዮች ናቸው በናተ አምላክ ይክበር ከእናቱ ጋር
💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ጥሩ አባት ያለው ሰው መንገዱን ያውቃል መርጦ ይራመዳል ትዕዛዙን ያከብራል!አሁንም ጠንክሩ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ
ቃል የለኝም በጣም ነው ደስ የምትሉት አባ ምስጋና ይገባቸዋል በጣም መልካም አባት ናቸው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አይለያችሁ።
በራኬብ አለማየሁ ዮቲብ የሚቀርቡ ጥንዶች ቤተሰቦች ወዘተ በጣም አስተማሪ ድንቅ ነው ይበል ብለናል
የሰፈሬ የጎፋ ገብርኤል ልጅ ተባረኩ እግዚአብሔር ከመጀመሪያው ሰለመረጣችሁ ብዙ ውጣ ውረድን ብታሳልፉም ይኸው ለዚህ በቃችሁመጨረሻችሁንም እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ❤️
ራኪ 18 አስከ 21 ያሉትን ልጆች እዳታቀርቢልን እባክሽ ከነርሱ ፌዝ እንጂ ምንም አንማርም ጀማሪሆች ያቅርባቸው ለላይክ እሺ እራኪ
ራኬብዬ እነዚህ ልጆችም ቢሆኑ በነሱ ህይወት ልንማርበት የምንችለው ብዙ ነገር ተናግርዋል . እግዚአብሔርን መያዝ ዋና መሆኑን, ስለቤተሰብ ጥሩ ግንኙነት አስፈላጊ መሆኑን, መርጋጋትን, በተለይ ለወጣቱ ክፍል የሚያስተምር ነው:: እናመሰግናለን ራኬብዬ እንደሁሌም:: በእድሜሽ ልጄ መሆን ብትችይም ብዙ ተምሬአለው .
ማለት ትንሽ ስትይ 18አመት በላይ የሆነ ሰው ትንሽ አይባልም
ሰላማችሁን ያብዛልኝ እውነት በጣም ቆንጆ ጥንዶች ናቸው ልጃቸውን በፀጋና በሞገስ ያሳድግላቸው ተባረኩ ራኪዬ እኔንም አንድ ቀን የክብር እንግዳሽ ብታረጊኝ 🙏🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለህመማት
_በፈቃደ እግዚአብሔር የተጀመረ በምክረ ካህን የታገዘ ትዳር ፍጻሜዉ እጅጉን ያምራል ፍቅራችሁን አምላከ ቅዱሳን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በእዉነት_
በጣም ነዉ የምታምሩት በፍቅር ያኑራችሁ ♥️♥️እንቁዎች 🙏🙏🙏🙏♥️❤❤❤♥️♥️❤የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም አስበን ከስደት መልስ እንደዚህ ምርጥ ልጆች ለመውለድ ይርዳን አሜንንን በሉ የማዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏
ዋው እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እና ሀብትና እና ንብረት ከአባትና ከእናት ዘንድ ይወረሳል አስታዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ነች ፣
እንካን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሳችሁ ሁለታችሁ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላችሁ በተለይየንሳሃ አባታችሁ ሊመስገኑ ይገበችሃል የባለቤትሽ ፀባይ ከኔ ጠባይ ስለተመሳሰለብኝ ገርሞኛልና መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
Wow እውነተኛ ፍቅር ይሄ ነው ራኬብ ተባረኪ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ተመስጬ ነው የጨረስኩት ለካ በዚህ ዘመንም ገንዘብን የናቀ እውነተኛ ሰው አለ!!
አቤት መታደል ለኛም ከስደት መልስ ፍቅርየሞላበት ትዳር ይስጠን ምርጦች እህቶቸ ሰብ አድርጉኝ አመሰግናለሁ
Amen
Amen 😥 besdet edmay alke
ዋውውው ደስ ሲል እኔም በ 23/ 2009ሰምበት ነው ያገባሁት አሁን ያንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ እግዛአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🌿🌿🌿
አንቺ እራሱ እጅግ በጣም እማታውቂው ኳሊቲ አለሽ ።በዚ ማቴሪያሊስት በሆነ ዘመን ባዶ እጅን ተቀብለሽ እንደገና ,ባህሪው ከባድ ነው ዝምታ ይጨንቃል ይህን ተቋቁመሽ ለዚ መብቃትሽ ከመቀመጫዬ ተነስቼ አመስግኜሻለው ።እሱም የራሱ ኳሊቲ ያለው በራሱ ማንነት የቀረበበሽ ድንቅ ሰው ነው መዳህንያለም የሞላ የተትረፈረፈ ለድሀ እምትተርፍበትን ሀብት ያድላቹ!
የተረጋጋ ደስ የሚል ባል ነው ያለሽ አችም ፈጠን ማለትሽ እግዚአብሔር አመጣጥኖ ነው የሚሰጠው ሁሌም ተከባብራችሁ ኑሩ ትዳራችሁ የአብርሃም የስራ ያድርግላችሁእናም በትዳር ብዙ ቆይቻለሁ ግን አጭር ጊዜ እንደኖርኩ አድርጌ አስባለሁ ለምን ካላችሁኝ ስለንከባበር ነው ልጅም አለችን ጥሩ ጠባይ አላት ጠብ አይታ አታውቅም ፀብ የሌለበት ትዳር ደስ ይላል 💛💚❤የትም ብትሄድ አትለያዩ ቤተሰብ መራራቅ የለበትም 💛💚❤🙏
He described her very well and she is very beautiful! He is very matured for his age, they have beautiful children. Your marriage is tested God bless you and give you long life, and show you your children’s success.
የቤሪ እናት አባት 🥰ስወዳቹ ቤሪና ማዶት በፍቅር ይደጉላቹ ዩቱብ ትስራ ተዋት ቤሪን ስለምንወዳት ታሳየን ቶሎ ቶሎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከት ቤታቹን ይሙላ መሲዬ የኔ ፍልቅልቅ🥰 እንደዚ ነው ባልና ሚስት አንዱ ዝም ሲል አንዱ ቤቱን ያሞቃል ደሞ ቤሪና ማዶት እያሉ ዝም አይልም ቤቱ ታድላቹ 💕 ራኬብ ተባረኪ❤
♥♥
ውይይይ ስታምሩ ወይኔ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችው🙏🙏🙏እንዲህ ለምትመኙ ፈጣራ ይርዳችው🥰🥰🥰
Amen amen amen 👏👏👏
ታሪኩ ደስ ይላል ሰዎችን ለማገናየት የዳርጉት ጥረት የአባ ይደነቃል ።እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ የነፍሳችን አባት የሆነው ከ2000አመት በፊት ኢየሱስ ከድቅድድቁ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን ጠርቷችኃል ።ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ፍርድ ያድናል መዳን በኢየሱስ በማመነው ንስሃ ግቡ ኢየሱስ ሊመጣነው ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ የመዳን ቀን ይሁንላችሁ ወደነፍሳችሁ አዳኝ ወደ ቃሉ ሂወት መመለስይሁንላችሁ ።
ስላም እህቴ
እውነቴን ነው እምላቸው እነዚህ ልጆች አሁን ላለው በሀሳብ ለሚባክነው የሄ ሳይኖረኝ ትዳር ኤጭ እያለ ነገር ግን በዝሙት መገድ እየጉረፈ እራሡን እያረከሠ ከትዳር ይርቃል ትልቅ ትምርት የያዙ ልጆች ናቸው መታል ነው
ማሮቼ የቀመሟ እናትና አባት ህይወታችሁ በጣም ያስተምራል እግዚአብሔር አምላክ እሰከ መቋምያ መያዝ ድረስ በፍቅር ያኑራችሁ ራኪዬዬዬ ተባርኪ
ደስ ስትሉ የቤሪ እናትና አባት ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ሌጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ ራኬብ እናመሰግናለን
🌹መታደል እግዚአብሔር ለእኛም ፉቀድልን🙏 የሁልግዜም ምኞቴ ነው ራኬብየ ተባረኪ❤
ትዳራችሁ ይባረክ እመብርሃን አትለያችሁ ደግሞ ወንድምና እህት ትመስላላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ .....🙏🙏🙏ራኪ እናመሰግናለን ....
ስታምሩ ውዶቼ ልጆቻችሁን ጌታ በፀጋ ያሳድግላችሁ👌👌👌👍👍
Mashaallah betam des yemil yetidar tarik new...beteley lewetatu tiru timirt yisetal... Allah tidarachun yibark.....Raki thank
Oh my GOD Rakebiye ,how you meet them?G/Michael was my colleague he is so hamble and quiet, am so surprised .
ደስስትሉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ልጆቻችሁን 🙏ፍቅራችሑን ብዝት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ።
ጨዋ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላሉ, እግዚአብሔር ይሄን ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ.
ዋው በማርያም አስቀናቹኝ እግዛብሔር ይባርካቹ ያው መንፈሳዊ ቅናት ይቻላል
በእውነት በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹን ያብዛልን ደስ ምትይ ሴት ነሽ ቤተሰብሽ በድን እዳሳደጉሽ ብስራት አንፀው ታስታውቃለሽ ባለሽው ልክ እንዳቻነው እወዳችዋለሁ።
I like this channel because every thing is true story, educational and important. Good job Rakeb !!!!!
ከዚም በላይ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ እንደውም ዛሬ መሲ ባለባትሽ ጥሩ ተናጋሪ ረጋ ያለ በብቃት ተበልጠሻል
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ትዳር ላይ ሁለቱም አንድ አይነት ባህሪ ሊኖራቸው አይገባም ልዩነት ውበት ነው አለበለዚያማ ሁለት በረዶና ሁለት እሳት እብሮ አይኖርም ተጫዋችና ዝምተኞ ስው ጥሩ ትዳር ነው የሚሆነው እብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ደስ የሚሉ ጥንዶች በእውነት ብዙዎች የሚመኙት ና ጀምረው የሚተውት ጥቂቆች ጸንተውበት የሚኖሩበት ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንጹን ።እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በርቱ ጽኑ
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ አብራችሁ አርጁ!!!🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ታድዬ እነ መሱዬ መጡ ራኪዬ በደንብ አበረታቻት በጣም ጓበዝ ናት መሲዬ ስወድሽ እኮ እሰይ ዞላ ዛሬ አወራ
ኪዲዬ ውዴ
መታደል፣ነዉ፣ቅዱስ፣ጊወርጊስ፣በለተ፣ቀኑስራዉን፣ሰራ፣እኔም፣ቅዱስ፣ጊወርጊስን፣በጣም፣ነዉ፣እምወደዉ
ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደማመር።
@@mahi141 እሽ እማ አደርጋለሁ አንቺም አድርጊኝ
ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል አይደል እሚባለው? መልካቹ ይመሳሰላል ወንድምና አህት ነው እምትመስሉት።
ዋውውውውው ለመዳም ቅመምች ለዝህ ክብር ያብቃን❤😍
እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ እሱ በጣም የተረጋጋ ወንድ ነው ልጆቻችሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ 😘😘😘
በእግዚአብሄር ቃልእሚጋቡ ትዳራቼው ቤታቼው ልጆቻቼው የተባረኩይሆናሉ
እንደዝህ አይነት አባቶችን ያብዛልን
❤አሜን ግን ፈጣሪ እረድቷቸው ለዚህ ደረሱ እንጅ ወይ እሱ ወይ እሷ የሆነ በደል ቢሰሩ አባትየው ነበር የሚወቀሱ
@@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ የኔ ውድ እንደዝህ ማሰብ አንድ ነገር ነው ሁለታቸውንም እኮ ምን አይነት ልጅች እንደሆኑ አጥንቱል በዛላይ የንስሀ አባታቸው ነው ሁሉንም ነገር ያውቃል
@@እናቴማርያም-ቐ5ቸ ትክክል 🥰🥰
በጣም ደስ ይላል የፈጣሪ ስራ ፈጣሪ ያለው ከሆነኮ እሱ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ተመስገነው ደሞ የሳንጅዬ ደጋፊ ናቹ ይመቻቹ ዝምታው የኔም ፍቅረኛ ዝም ያለነው እኔደሞ እብድ ነኝ መሳቅ መጫወት በቃ እብዶ ነው የምባለው ከሱጋር ስንነፃፀር በፍፁም ልክ እንደናንተ አይታሰብም ነበር ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር
የህይወት ተሞክሮው ጥሩ ነው በተለይ የተገናኛችሁበት መንገድ በጣም ደስ ይላል።ነገር ግን ሴት ፈጣን ወይንም ተናጋሪይ ስትሆን በተለይ በዚህ በእኛው ዘመን ከባድ ነው።ባልጠራጠር ልጁ ተገዶ አንች ስለፈለግሽ እንጅ ይሄን ቃለምልልስ ፍላጎቱ አይደለም።እንዲህ አይነት ወንዶች በጣም ጨዋ ናቸው ግን ሆይ ሆይ አይመቻቸውም ብዙ ነገራቸው ቁም ነገር እንጅ ዋዛ ፈዛዛ ነገር ምንም ስሜት አይሰጣቸውም ማንበብ መስራት ላይ ነው ትኩረታቸው።ግን በዚህ ዘመን ደስ ይላል ልብ የሚያርፍበት ባል ነው።አንችም እንደ እኔ ሁን አትበይ ቀለል አድርጊው ዝምታው የውስጥ ተንኮል እስከሌለው ድረስ ጎጅ አይደለም።
ማሻአላህ ደስ ብለውኝ ሁለት ግዜ ነው ያየሀቸው
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤
መሲ እንድት ነሽ ነፃነት ጮራ አብረን ተምረናል ቲቸር አበራ በጣም እወዳቸዋለው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሀብትና ንብረት ከቤተሰብ ይወረሳል መልካም ትዳል ከእግዚአብሄር ይሰጣል ይላል ቅዱስ ቃሉ ከሪ ዘመናችሑን እግዚአብሄር ይባርክ 💒🙏
መድሀንያለም አባቴ እደእናተያለ ንፁፍቅር ለሁላችንም ያድለን አሜን ።
ቅመም እኮነሽ መሲየ የቤሪየ የማእዶትየ ማሚ ባቢም መልካም ሰው ❤🥰🥰😘💐👏👏👏
ሰላካፈላቹህን በጣም እናመሠግናለን መጩ ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን💕💕
ማርያምን.ከናተ.እኛብዙእንማራለን.መስየ.በርችልንንንን
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ
በጣም ብስል ያልሽ ቆንጆ እመቤት ነሽ የመጨረሻችሁ ያሳምረው አንተም በጣም የተረጋጋህ ሰው ነው
ትዳራችሁን እመብርሃን ትባርክላችሁ ትዳር የሜሠጥ አግዚአብሂር ነው የሜሠጠንፍቅር ምንም አያይምታሥቀናላችሁ እግዚአብሂር ልጆቻችሁን ያሣድግላችሁ
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባይር በእውነት የሚያስቀና ነው እንግዲህ የልቤን ቅናት እግዚአብሔር ያውቀዋል
የቤሪዬ እናት እና አባት አይለያችሁ😘😘😘😘
እኔም ነፍሳባቴ ፈልጉልኝ ልበላቸው😍 ደስ ይላል ስታምሩ
ደስ ሲሉ❤😍😍እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹሁ
አቤት ዉበት አቤት እርጋታ እደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ.
ብሩክየን.ማነውእደኔየሚወራት.አባትየውእርጋታው.ደስሲል.መሲየም
ብጥም
ዋውው በጣም የምታምሩ ባልና ሚስት ናችው ፈጣሪ ልጆቻችውን ያሳድግላችው
በጣምምምምነውየምታምሩት እመብረሀን ፍቅሩን ታብዛላቹሁ መታደልነው ❤❤ቬሪን ድንቅልጆችላይ ትቅረብ እሰኪ ሰወዳትየኔቅመም
❤egziabher tedarachehun yebarek mesu ❤zemenachehu yerezem❤
እግዚአብሔር ካለው ምንም ቢሆን መገናኘት አይቀርም የሚገርመው በመልካችሁም ቲዊንስ ነው የምትመስሉት በጣም ትመሳሰላችሁ
Amen Amen Amen egzabiher yimasgen ⛪ 🙏 🙌❤
መሲዬ የኔ መልካም ሴት እግዚያብሔር ትዳርሽን ይባርከው
የተረጋጋ ሰው በጣም ያስደስተኛል ሕይወትህ ያስተምራል እሁየ
Des yemitlu combination nachihu. Betachihun Egziabher yibarklachihu
እኳን ደና መጣቹህ እራኪ በጣም ነው የምወድሽ ጥዶቹንም በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ፈላዋነሰ ቅመም ነች😍
@@mahi141 እሺ እማ
ዋዉ እስከ እድሜ ፍፃሜው ድርስ በፍቅር ኑርልን ጀግና ናችሁ።
ሰላም ነው ራኬብ አሪፍ ነገር ያቀረብ ሽው ብራቦ
ደስ የሚል ፍቅር ነው ደስታና ፈተና ያለበት እግዚአብሔር ያፁናችሁ
ውበት ሓሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። መ/ምሳሌ30-31
የኔ ባለማህተብ👌😍 💚💛❤👌
ትዳር ምናምን ምወድ ሰው አደለሁም ግን እናንተ ሀሳቤን አስቀየራቹኝ።
Fikrachu ybarek dess tlalachu, ena gn ke yalegn endat Europa ejachu atsetum lemn temelesachu lelijochu ezi yshal neber.
እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም የትዳር ዘመን
በጣም ደሥ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክ
ኦ በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ቤታቹን ፈጣሪ ይባርክ
ጓበዝ የመጨረሻ አገላለፅሽ ብሳል ነሽ ተባረኪ ብቁ ስንሆን እገልፃነን ያልሽው
እንደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን ለኛም ሲያስቀኑ!!
you are lucky girl😄😄😄he is so smart and handsome!!
እግዚያብሔር ያስቀደመ ሁሌም ስኬታማ ነው ታድለው
መታደል ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
የንስሃ አባቴ ስለ ፍቅረኛ ምናምን ይጠይቁኛል ሊድሩኝነውዴ ❤😁
በንስሀ አባት የመጣ ትዳር ያምራል አውሪያቸው ሊዲሩሽ ነው 😍
እውነትሺ ከሆነ ታድለሺሺ
የቤሪ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደስ የሚል ትዳር እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ
እፌን ከፍቸ ስሰማ ዝንብ ገብቶብኝ ነበር ይመቻችሁ በጣም ነው ምታስቀኑት
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክቅ
ከክክክክ
ክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣
ሠላም ውድ ተመልካቾቼ !
ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን እነዚህን ምርጥ ጥንዶች በራሳቸው ዮቲዩብ እና ቲክቶክ አካውንት ልታገኟቸው ትችላላችሁ ።
ruclips.net/channel/UCHnbDyRlVGOSo9xhSAjwATQ
too long video 🙂
እሺ ራኪ ጎበዝ
yana maroch egizabhre yetebekachu
እኳን አደረሰሽ ራኬብ ዘማሪ ኢንጅነር ታዲወስ አውግቸው አቅርቢልን ሠላም ይብዛልሽ 😍😘
aaaa
ትዳር ሊያስቀናችሁ ይችላል ግን እንደ ስርዓተ ቤተክርስቲያን በቤተ መቅደስ እንደሚጋቡት አይነት በፍፁም የለም ፍቅራችሁ ይብዛ..የምትፀድቁበት ትዳር ያድርግላችሁ.."ሰው የሚያገበው ለመፅደቅ ነው"
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ በእዉነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት
*_አዎይ❤️ ዛሬ ደግሞ ይበል ያሰኛል አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ደስ ያላችሁ ባለማህተቦች ላይክ አርጉ ደስ ብሎኛል ራኪ እድህ ጥሩ ስነምግባር ያላቸው የተዋህዶን ልጆች አስተማሪ እሚሆኑትን አቅርቢልን ውድድድድ ባለማተቦቹ በሙሉ😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️_*
ስሞትልሽ ሰብስክ..አርጊኝ😢😢😢🇪🇹
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ !!!!
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ሲጀመር መሰረቱ እግዚአብሄር ከሆነ እንዲህ ያማረ ይሆናል የድንግል ልጂ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ስታሳዝኑ እዉነት እናንተ እደወርቅ በፈታና እሳት ተፍትናቹ ነው ያለፋቹሁት የፍቅርን ፅናት ነው ያሳተማራችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ሚባለው ለዚህ ነው በችግር በደስታ አብሮ በፅናt መኖር እግዚአብሔር እረጅም ዓመት በድሜ በፀጋ ያኑራቹህ 🥰
ውይይይ መታደል እኔ የምመኛው ትዳር ቢኖር እንደዚህ አይነት ትዳር አምላኬ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ!!!
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።
•••#መልካም_ቀን_ዉድ_ቤተሰቦቼ! •••
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ ፕሮፋይሉን ይጫኑ🙏
ስሞትልሽ ሰብስክ..አርጊኝ😢😢😢🇪🇹
🙏
ረ እኔ ምንም ማለት አልችልም ልጆች ናቸው ግን በጣም አስተዋዮች ናቸው በናተ አምላክ ይክበር ከእናቱ ጋር
💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ጥሩ አባት ያለው ሰው መንገዱን ያውቃል መርጦ ይራመዳል ትዕዛዙን ያከብራል!
አሁንም ጠንክሩ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ
ቃል የለኝም በጣም ነው ደስ የምትሉት አባ ምስጋና ይገባቸዋል በጣም መልካም አባት ናቸው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አይለያችሁ።
በራኬብ አለማየሁ ዮቲብ የሚቀርቡ ጥንዶች ቤተሰቦች ወዘተ በጣም አስተማሪ ድንቅ ነው ይበል ብለናል
የሰፈሬ የጎፋ ገብርኤል ልጅ ተባረኩ
እግዚአብሔር ከመጀመሪያው ሰለመረጣችሁ ብዙ ውጣ ውረድን ብታሳልፉም ይኸው ለዚህ በቃችሁ
መጨረሻችሁንም እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ❤️
ራኪ 18 አስከ 21 ያሉትን ልጆች እዳታቀርቢልን እባክሽ ከነርሱ ፌዝ እንጂ ምንም አንማርም ጀማሪሆች ያቅርባቸው ለላይክ እሺ እራኪ
ራኬብዬ እነዚህ ልጆችም ቢሆኑ በነሱ ህይወት ልንማርበት የምንችለው ብዙ ነገር ተናግርዋል . እግዚአብሔርን መያዝ ዋና መሆኑን, ስለቤተሰብ ጥሩ ግንኙነት አስፈላጊ መሆኑን, መርጋጋትን, በተለይ ለወጣቱ ክፍል የሚያስተምር ነው:: እናመሰግናለን ራኬብዬ እንደሁሌም:: በእድሜሽ ልጄ መሆን ብትችይም ብዙ ተምሬአለው .
ማለት ትንሽ ስትይ 18አመት በላይ የሆነ ሰው ትንሽ አይባልም
ሰላማችሁን ያብዛልኝ እውነት በጣም ቆንጆ ጥንዶች ናቸው ልጃቸውን በፀጋና በሞገስ ያሳድግላቸው ተባረኩ ራኪዬ እኔንም አንድ ቀን የክብር እንግዳሽ ብታረጊኝ 🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለህመማት
_በፈቃደ እግዚአብሔር የተጀመረ በምክረ ካህን የታገዘ ትዳር ፍጻሜዉ እጅጉን ያምራል ፍቅራችሁን አምላከ ቅዱሳን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በእዉነት_
በጣም ነዉ የምታምሩት በፍቅር ያኑራችሁ ♥️♥️እንቁዎች 🙏🙏🙏🙏♥️❤❤❤♥️♥️❤የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም አስበን ከስደት መልስ እንደዚህ ምርጥ ልጆች ለመውለድ ይርዳን አሜንንን በሉ የማዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏
ዋው እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እና ሀብትና እና ንብረት ከአባትና ከእናት ዘንድ ይወረሳል አስታዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ነች ፣
እንካን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሳችሁ ሁለታችሁ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላችሁ በተለይየንሳሃ አባታችሁ ሊመስገኑ ይገበችሃል የባለቤትሽ ፀባይ ከኔ ጠባይ ስለተመሳሰለብኝ ገርሞኛልና መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
Wow እውነተኛ ፍቅር ይሄ ነው ራኬብ ተባረኪ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ተመስጬ ነው የጨረስኩት ለካ በዚህ ዘመንም ገንዘብን የናቀ እውነተኛ ሰው አለ!!
አቤት መታደል ለኛም ከስደት መልስ ፍቅርየሞላበት ትዳር ይስጠን ምርጦች እህቶቸ ሰብ አድርጉኝ አመሰግናለሁ
Amen
Amen 😥 besdet edmay alke
ዋውውው ደስ ሲል እኔም በ 23/ 2009ሰምበት ነው ያገባሁት አሁን ያንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ እግዛአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🌿🌿🌿
አንቺ እራሱ እጅግ በጣም እማታውቂው ኳሊቲ አለሽ ።በዚ ማቴሪያሊስት በሆነ ዘመን ባዶ እጅን ተቀብለሽ እንደገና ,ባህሪው ከባድ ነው ዝምታ ይጨንቃል ይህን ተቋቁመሽ ለዚ መብቃትሽ ከመቀመጫዬ ተነስቼ አመስግኜሻለው ።እሱም የራሱ ኳሊቲ ያለው በራሱ ማንነት የቀረበበሽ ድንቅ ሰው ነው መዳህንያለም የሞላ የተትረፈረፈ ለድሀ እምትተርፍበትን ሀብት ያድላቹ!
የተረጋጋ ደስ የሚል ባል ነው ያለሽ አችም ፈጠን ማለትሽ እግዚአብሔር አመጣጥኖ ነው የሚሰጠው ሁሌም ተከባብራችሁ ኑሩ ትዳራችሁ የአብርሃም የስራ ያድርግላችሁ
እናም በትዳር ብዙ ቆይቻለሁ ግን አጭር ጊዜ እንደኖርኩ አድርጌ አስባለሁ ለምን ካላችሁኝ ስለንከባበር ነው ልጅም አለችን ጥሩ ጠባይ አላት ጠብ አይታ አታውቅም ፀብ የሌለበት ትዳር ደስ ይላል 💛💚❤የትም ብትሄድ አትለያዩ ቤተሰብ መራራቅ የለበትም 💛💚❤🙏
He described her very well and she is very beautiful! He is very matured for his age, they have beautiful children. Your marriage is tested God bless you and give you long life, and show you your children’s success.
የቤሪ እናት አባት 🥰ስወዳቹ ቤሪና ማዶት በፍቅር ይደጉላቹ ዩቱብ ትስራ ተዋት ቤሪን ስለምንወዳት ታሳየን ቶሎ ቶሎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከት ቤታቹን ይሙላ መሲዬ የኔ ፍልቅልቅ🥰 እንደዚ ነው ባልና ሚስት አንዱ ዝም ሲል አንዱ ቤቱን ያሞቃል ደሞ ቤሪና ማዶት እያሉ ዝም አይልም ቤቱ ታድላቹ 💕 ራኬብ ተባረኪ❤
♥♥
ውይይይ ስታምሩ ወይኔ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችው🙏🙏🙏እንዲህ ለምትመኙ ፈጣራ ይርዳችው🥰🥰🥰
Amen amen amen 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
ታሪኩ ደስ ይላል ሰዎችን ለማገናየት የዳርጉት ጥረት የአባ ይደነቃል ።እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ የነፍሳችን አባት የሆነው ከ2000አመት በፊት ኢየሱስ ከድቅድድቁ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን ጠርቷችኃል ።
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ፍርድ ያድናል መዳን በኢየሱስ በማመነው ንስሃ ግቡ ኢየሱስ ሊመጣነው ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ የመዳን ቀን ይሁንላችሁ ወደነፍሳችሁ አዳኝ ወደ ቃሉ ሂወት መመለስይሁንላችሁ ።
ስላም እህቴ
እውነቴን ነው እምላቸው እነዚህ ልጆች አሁን ላለው በሀሳብ ለሚባክነው የሄ ሳይኖረኝ ትዳር ኤጭ እያለ ነገር ግን በዝሙት መገድ እየጉረፈ እራሡን እያረከሠ ከትዳር ይርቃል ትልቅ ትምርት የያዙ ልጆች ናቸው መታል ነው
ማሮቼ የቀመሟ እናትና አባት ህይወታችሁ በጣም ያስተምራል እግዚአብሔር አምላክ እሰከ መቋምያ መያዝ ድረስ በፍቅር ያኑራችሁ
ራኪዬዬዬ ተባርኪ
ደስ ስትሉ የቤሪ እናትና አባት ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ሌጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ ራኬብ እናመሰግናለን
🌹መታደል እግዚአብሔር ለእኛም ፉቀድልን🙏 የሁልግዜም ምኞቴ ነው ራኬብየ ተባረኪ❤
ትዳራችሁ ይባረክ እመብርሃን አትለያችሁ ደግሞ ወንድምና እህት ትመስላላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ .....🙏🙏🙏
ራኪ እናመሰግናለን ....