ደስተኛ የሆንኩበት ዋነኛ ምክንያት ይሄ ነዉ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 347

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +53

    እውነተኛ ሠላምና ደስታ ከአምላክ ዙፋን ስር ነው እኔም አግኝቸዋለሁ ተመስገን🙏🤗 ደስታሺ ይብዛ እህቴ ሠወችን በዚህ ሁኔታ ማየት እንዴት ደስ ይላል❤

    • @ameame175
      @ameame175 2 года назад +1

      Ene koyehu endih kewesenku

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 года назад +1

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድድድድ❤❤❤❤🌹🌹🌹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      subscribe aruge💞💞💞🙏🙏🙏

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 2 года назад +75

    እውነተኛ ደስታ የሚገኘው እግዚአብሔርን በማመስገን ብቻ ነው።

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 2 года назад +3

      Yes amen always even the bad days we have to say thank you God

    • @zewdtiutolasa718
      @zewdtiutolasa718 2 года назад +4

      ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ
      ፊሊጲስዮስ 4:4

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      @@alganeshbahre8598 ሰብስክራብ አድራገኘ በቅንነት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +20

    እውነት ነው ቢጎልም ቢሞላም ማመስገንን የመስለ ነገር የለም መሽቶ ሲነጋ ማመስገን ግድ ነው በማንም በምንም ላይ አለመመካት መመካት በድንግል ማርያም ልጅ ብቻ 🙏🏾

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +31

    አልሀምድሊላህ ሁሌም ደስታ የሚገኘዉ ከአለማቱ ጌታነዉ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየዎደምሪኝማሬሬ

  • @nedhiamenu2056
    @nedhiamenu2056 2 года назад +14

    አንቺ ብርቱ አስተዋይ ሴት ነሽ❤❤።
    ከመጽሐፍ ቅዱስ
    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ፊሊጲ 4:4

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 года назад +1

    ተመስገን እኔ ባለኝ ነገር ፈጣሪዬን ሳመሰግን ደስታዬ እጥፍ ድርብ ሁኗል በደስታ በበረከት ጎብኝቶኛል ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማሪያምልጅ ለሃያሉ አምላክ ለሃያሉ ጌታ ለሶስቱ ስላሶች ይድረስ 🙏

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 года назад +13

    ለኔ ከእግዚአብሔር በታች ያንቺ ጥንካሪ ምን ያክል በህይወት ለውጥ እንዳመጣ ብታውቂ አግቼሽ ብነግርሽ እንዴት ደስ ባለኛ ግን እሩቅ ነኛ የስኬትን ምዕራፍ ጀምሬዋለው ተባረኪልኛ ሁሌም ንግግር ውስጥ አንድ ሚያበረታኛ ነገር አለው thank you raki!!!!!!

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 года назад +9

    በጌታ ደስ ይበላችሁ የተባለው ለዚህ ነው አለም አትሞላም ሁሉ ያለው ና የሞላው ፈጣሪ ጋ ብቻ ነው ❤️

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየዎደምሪኝማሬሬ

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 2 года назад +13

    ተመሣሣይ ስሜት ላይ ነን አልሀምድሊላህ
    በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +16

    ራኬብዬ እንክአን ደስ አለሽ :: እሜን እግዚእብሄር ብቻ ነው ደስታን የሚሰጠው ::🙏🏽❤️🥰

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +9

    እውነት ነው እራኪ ውዴ እውነተኛ ስላም እውነተኛ ደስታ በገንዘብ በሀብት መጠን ሳይሆን በመድሀኒአለም ነው የዝችአለም ደስታ ኪራይ ነው እህቴ አንች ገብቶሻል👍👍👍👍

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ሆነን በመፈጠራችን ብቻ ደስተኛ መሆን አለብን በአምሳሉ ስለፈጠረን የእስራኤል ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን🤲💕💕

  • @sanyimer409
    @sanyimer409 2 года назад +16

    በነገር ሁሉ ደሰ ይበላችሁ ነው እሚል ቃሉ እንኳን ደሰ ያለሸ እራኬብ ❤❤❤❤ ጎበዝ በርች እኛንም አበርችን።

    • @bettyketema4394
      @bettyketema4394 2 года назад

      "በነገር ሁሉ???" "4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።"
      (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4፤)

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b 2 года назад +2

    የእውነት ጀግና ነሽ ከልቤ ሆኜ ደጋግሜ ሠማሁ ለካ ደሥታዬን ያጣሁት በነገሮች ላይ እያደረግሁ ነው።ተመሥገን በአንድም በሌላም መንገድ ሥላሥተማርከኝ።ተንግዲህ ደሥታዬን በነገሮች ላይ አላደርግም😍😍በርቺልኝ እራኪዬ በጣም አድናቂሽና ተከታታይሽ ነኝ ሥደተኛዋ ህትሽ

  • @alemaligaz1695
    @alemaligaz1695 2 года назад +9

    ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ በጣም በነገሮች የተጎዳሁ ሰው ነኝ ራስን መቀየር ቀላል ባይሆንም እሞክራለሁ አመሰግንሻለሁ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +9

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 года назад +1

    እዉነተኛ ደስታ ያለዉ በእግዚአብሔር በመታመን በመደገፍ ብቻና ብቻ ነዉ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላቹ ደግሜ እላለዉ አለ ቅዱሱ መጽሃፍ ደስታሽ በሱ ይሁንልሽ ያለፈዉ እንኳን አለፈ የሄደዉም እንኳን ሄደ ወድሻለዉ የኔ ቆንጆ ራኪ

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 года назад

    ትክክል ነሽ እኔም ደስታየን ከሠው ላይ በማድረጌ ዋጋ ከፍየበታለሁ ሲያምኑት እማይክድ ፈጣሪ ብቻ ነው አሁን ደስተኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +7

    ደስታችን ሙሉ እሚሆነው ከፈጣሪ ጋር ስንሆን ብቻ ነው። ወይኔ የት ነው ቦታው እንዴት ያምራል።👍👍👍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየዎደምሪኝማሬሬ

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 2 года назад +5

    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ።ፊሊ 4 ፥4

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад

    በእውነት ካንቺ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬአለው አውቄያለው ።እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ ።እራሴን እንዳየውም እንድመለከተው ስለረዳሽኝ እጅግ በጣም አመሰጥናለው ።ዘመንሽን ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይባርከው ይቀድሰው ።በርቺልኝ ጠንክሪልኝ እህቴ

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 2 года назад

    በጣም ሰው አምናለው ሰው በጣም እቀርባአለው ደስ የሚል የኔ ታሪክ ነው የመስለኝ ሁሉም ሰው ግን ተስፍውንም በ አግዚአብሔር ማድርግ ያዋጣል

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 2 года назад +1

    Owe Raki 😊😊😊🤗Des yibelish... ስሜትሽም ነፍስሽንም እወደዋለሁ። ሁሌም ጥልቁን አለም የሚያይ እንደሆነ ይሰማኛል።

  • @betelhemwondirad3337
    @betelhemwondirad3337 2 года назад +1

    ሁሌም የጎደሉ ነገሮች ብቻ ስለማስብ ደስታዬን አጣለሁ አምላኬ ሁሉም ባንተ ነው የሚሆነው ዛሬም ተመስገን

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +4

    ውቧ ኢትዮጲያዊት ስወድሽ የኒ ሴት እራኪ❤

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 2 года назад +4

    እኔን የሚመለከት ነው 100 % ትምህርት ወስጄበለሁ አመሰግናለሁ ራኪ ቆንጆ🙏

  • @hannaassefa4354
    @hannaassefa4354 2 года назад +2

    እኔ እግዚአብሔር ብዙ ነገርን ሞልቶልኛል ግን በትንሹ አልደስትም ባልቤቴ ሁል ግዜ ብዙ ነገር ተደርጎልሻል አመስግኚ ደስተኛ ሁኚ ይለኛል ራኪ አስተማሪ ነው ብዙ ኮሜንት ስጥቼ አላውቅም እንወድሻለን በርቺልን

  • @Telaye
    @Telaye 2 года назад +1

    እውነት ነው ተሰፋን የሠጠ የታመነ ነው !!ነገ ሌላ ቀን ነው ችግር መከራ ሁሉ ያልፋል ብቻ እኛ ፀንተን እንጠብቅ እግዚአብሔርን እሱ ታማኝ ነው የምናልፍበት መንገድ ዛሬ ጎባጣ የሚቆረቆር ቢሆንም ነገ ድልደላ ሜዳ ያረገዋል ለመልካም ያደርገዋል ብቻ እኛ እንመነው እሱ ታማኝ ነው

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ነገር ነው ካንች ብዙ ነገር እንማራለን እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад +1

    እውነት ነው ቢጎልም ቢሞላም ማመስገን ነው ተመስገ ን የዛሬን ነገ ለራሱ ክፉቱ ይበቃዋል እንኮን ደስ እለሽ ራኪዬ ሁል ግዜም በእግዚአብሔር ደስ ብሌሽ ኑሪ የኔ ቆንጆ❤️

  • @faithtikuye57
    @faithtikuye57 2 года назад +16

    That is a beautiful message, Rakebiye. Every minute is a gift from God. We are God’s gift. All the blessing is coming from God. Let go and Let God.

  • @pink9212
    @pink9212 2 года назад +14

    God is good all the time!!!! ❣️❣️❣️

  • @Tigi284
    @Tigi284 2 года назад +2

    ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ራኬብዬ ለኛም ብርታት ነሽ ❤

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 2 года назад +2

    መፀሀፍ ቅዱስ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ነዉ የተባልንዉ:: ራኪዬ በረች የኔ ጀግና

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад

    አሜንንንንን የሰው ልጂ ደስታ ከተገኝበት,ከምንጩ ጋር ሲስማማ ሰላሙም ብዙ ነው ምጫችን እግዚያብሔር ነው እራኬብ ተባረኪ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 года назад +1

    ራኪዬ ❤ስወድሽ ልክ የለኝም ካንቺ ብዙ ጥንካሬን አግኝቻለው ሁሌም እመኛለው እመብርሀን ከስደት ስመጣ አገኝሻለው ብዬ እመኛለው ።❤እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ እጅግ አከብርሻለው እወድሻለው❤

  • @hiwotdegu400
    @hiwotdegu400 2 года назад +2

    እውነት ነው ራኬብዬ ጥሩ አስተምረሽኛል ተባረኪ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ ቅን እህት አዎን ገና ወደፊት ትገሰግሻለሽ ለምን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው😍😍😍😍😍😍

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily 2 года назад +2

    ሁሌም በጌታ ደስ ይበልሽ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ነገ የተሻለ ይሆናል

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 года назад

    ጌታ ዛሬ በአንች ላይ አድሮ ተናገረኝ ራኬብየ ቆንጆ የሆነ ነገር ገጥምኝ በጣም የተከፋሁበት ቀን ነበር ተባረኪ የኔ ቆንጆ!

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад +6

    ደስታሽ ይብዛልሽ ዘውትር ራኪዬ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ።።

    • @smms6004
      @smms6004 2 года назад

      ራኪየ ስወድሽሽሽሽሽሽ

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 2 года назад

    በጣም ደህስ የሚል ንግግር ነው የሰላሞ ጌታ ሰላሞን ይስጥሽ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +5

    እራኪ ቦታው ደግሞ እንደትአባቱ ያምራል ዋውው❤❤❤

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 года назад

    እውነት ነው ራኪ ተባረኪ እውነተኛ ደስታ እና ሰላም ከእግዚአብሔር ነው

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +1

    ማሀሪ ጌታ ስላለኝ ደስ ይለኛን እውነት ነው ስለነጋም ደስ ይለኛን እውነት ነው ለምን እንጨነቅ

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo4244 2 года назад

    የደስታ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነው ከሁኔታ ላይ አይንን ማንሳት
    አምሰግናለሁ ደስታሽ ይብዛ!

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 года назад +2

    ፈጣሪ ሁሌም ደሥተኛ ያርግሽ እራኬብዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እንቁ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምራለዉ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 года назад +3

    እራኬብ እምወድሸ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @tsion3643
    @tsion3643 2 года назад +1

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ራኪየ እንኳን ደስስስስስ አለሽ በደስታ ኑሪ የኔ እህት ❤❤❤❤❤

  • @elssamekonnen3965
    @elssamekonnen3965 2 года назад +1

    ሁሌ ታስገርሚኛለሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አወኩሽ የኔ ውድ እህት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 года назад +1

    ራኪዬ የኔ ጀግና ሴት የምታስተላልፊልን መልእክት እኮ አቤት ልብ ላይ ሲያርፉ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @user-ve6vy7xd7o
    @user-ve6vy7xd7o 2 года назад +2

    እሰይ ደስ ይበልሽ ራኪየ አነቃቅተሽኛል 👍👍👍

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 2 года назад +1

    ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ፊልጵሲዩስ ምዕሬፍ 4 ቁጥር 4

    • @user-ev4xd6uz8z
      @user-ev4xd6uz8z 2 года назад +1

      ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ፌል 4:4

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 года назад

    ግሩም ነው... አንቁአን ኤግዚያብሔር ረዳሽ.. ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ ራከብዬ ! Enjoy

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f 2 года назад +1

    የእውነት ፣በትክክል እግዚአብሔር ይመስገን፣ምንጊዜም ፣በጌታዬ፣በመዳኒት፣በድንግል ፣ልጅ፣እጀግ ደስተኛ ነው፣

  • @medisenay3286
    @medisenay3286 2 года назад

    ትክክል ብለሻል ራኪ ደስታ በ እግዚአብሔር ብቻ ❤❤❤

  • @fnansebhatu5538
    @fnansebhatu5538 2 года назад

    Rakiye u r so blessed ሁሌ ደስ ይበልሽ ሞልቶ አይሞላም የዚ አለም ጉዳይ በበጎም በመጥፎም ግዜ ማመስገን ነገ ደሞ ሌላ ቀን ነው ስለ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 года назад +1

    አድማጭ ልብ ከሰጠኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሸግናለሁ ራኪ፣❤️

  • @seada4769
    @seada4769 2 года назад

    ሀቅ ነው ራኪ እውነተኛ ደስታና ሰላም ከ አላህ ነው።አላህ የተሟላ ደስታን ይስጥሽ ውዴ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад

    እግዚብሔር ይመስገን ራኬብ የኔ መልካም እውነት እግዚብሔር የሁላችንም ጥንካሬ ነው እዲሁም ብዙ የሚጠነክሩ አሉ ።እግዚብሔር በያልንበት ይጠብቀን አሜን

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 2 года назад +5

    Depend on God where ever you Go & what ever you do,it gives you stability and happiness in any difficulties 🙏🙏🙏than you Raki😍

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад

    የኔ ፍቅር ስወድሽ አስተማሪ ነገር ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን ደስታ ሁሉ ከፈጣሪ ነዉ ራኪዬ ዛሬማ ቀሚሶችሽ እራሱ ያምራሉ እንኳን አንች አቦ ይመችሽ😘

  • @user-nu5kd3xq3i
    @user-nu5kd3xq3i 2 года назад

    ሁሌም ደስ ይበልሽ ራኪየ አምላክ ቅዱሳን ሁላችንም እውነተኛ ደስታ ያድለን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ደስስስ ይበልሽ ራኪዪ❤❤❤❤😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷 በእውነት በጣምምም ደስ የሚል ህይወት የሚዘራ ትምህርት ነው ።

  • @atm5614
    @atm5614 2 года назад +1

    ዋው ራኪ ጥልቅቅቅቅቅ የሆነ ነገር ነው ያስተላለፍሽልን🙏🙏🙏❤️

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 2 года назад

    አዋ አውነትነው መጽ ሀፍ ቅድስም ይመከረናል ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ይለናል በሁኔታዋች አደለም

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 2 года назад

    እውነት ነው አምላክን አምነው የሚኖሩ ሰዋች ደስተኛ ናቸው ኑሮ ባይሞላ እንኳን በእሱ እንጠግባለን ደግሞ ለዚህ ጎዶሎ አለም የምን መጨነቅ ነው ያሰብሽው ሁሉ ይሙላልሽ ያትረፍርፍልሽ

  • @emuew6480
    @emuew6480 2 года назад +1

    እውነት ነው ራኪ ደስታችን በኪሳችን በነገሮች ላይ ሳይሆን ሳይሆን በልባችን መሆን አለበት

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

  • @yirgalemkidanewold287
    @yirgalemkidanewold287 2 года назад

    እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው።
    ዘማሪ ተዎድሮስ ዮሴፍ ።
    ጋብዤሻለሁ😘

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 года назад +1

    የኔ ጀግና ሴት ትክክል ነሽ እናመሰግናለን😍

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад

    ሰላምሸ ይብዛልን ራኬብ ቆንጆ
    አርቀሽ የምታስቢያቸው ነገሮች በጣም
    ነው ደስ የምትይኝ በርግጥ ትክክል ነው ሁሉ የሳቀ የደላው ይመስላል በስተጀርባው ግን ትልቅ ቁስል አለው
    እውነት ነው ግን ሁሌ ፈጣሪህን እያመሰገንክ ስትኖር ደሞ ደስተኛም ትሆናለህ ጥዋአት ተነስተህ ፈጣሪህን ማመስገን ደስተኛ ሁነህ ትውላለህ እውነት ባለህ ነገር መደሰትም ትልቅ አዋቂነት ነው እና ራኬብ አለም አየሁ
    መልካም ቀን ይሁንልሸ እህቴ በርግጥ
    ሰው ከስተቱ ይማርል እውነት ነው

  • @hannamengesha259
    @hannamengesha259 2 года назад

    Yene konjooo selamish ybezalish I have respect......
    Nurilig wedshalehug egzabher zemenish hulu ybarklish...destash hulu mulu yhun

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ራኪ ትክክል ነሽ እማ እኔም ደስስ ይለኛል ግን ይቀረኛል ከሁን ጀምሪ ግን ደስተኛ መሆን እንደምችል አስተማርሽኝ

  • @eyerusalemtegene8288
    @eyerusalemtegene8288 2 года назад

    የኔ ቆንጆ የልቤን ሁሉ የተናገር መሰለኝና ሀሴት አደረኩኝ ❤❤❤❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 года назад

    እራኪዬ ሁሌም ደስ ብሎሽ ኑሪ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ተምረናል ጥሩ መልክቶችን ነው ይዘሽ የምትመጭው በርቺልን የኔ ቆንጆ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

  • @chips1024
    @chips1024 2 года назад +1

    የኔ ዉድ እንዴት እኮ እንደምታምሪ ❤❤ ያነሳሽውም ሀሳብ ደስ ይላል ሁሌ ደስተኛ ሁኝልኝ😘

    • @Lucas-ms8ip
      @Lucas-ms8ip 2 года назад

      Degema elalewe begata dess yebachewe

  • @user-mw7ew8lq1h
    @user-mw7ew8lq1h 2 года назад

    እህ ራኪ የልቤን ስላወራሽልኝ ደስ ብሎኛል አላህ ያስደሳሺ ሁሌ ሀቢበቲ😍😍

  • @BenjaminAddisAbaba
    @BenjaminAddisAbaba 2 года назад

    ለወደፊት ሕይወትሽ ከእግዜር የሚሰጥሽ ውብ የሆነ ብርሀን አለ ። ( Your Future Gone Be Very Bright.)

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 2 года назад

    ራኪ ሁሌም ሁሌም ደስ ይበልሽ ለኛም የጠንካራ ሴት ተምሳሌታችን ነሽ ራኪ ማር

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 года назад

    ራኪዬ አንቺን ስላወቅን አትርፈናል ደማማቅ ሰኞዎችሽን ስለምታጋሪን እናመሰግናለን ቅመምዬ ❤👌

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 2 года назад

    ራኪየ አችኮ ትለያለሽ. ውዴ. ሁልጊዜም ሰላምሽ ይብዛ

  • @habmathi2484
    @habmathi2484 2 года назад

    እዉነት ነዉ ትናንት አልፎ ዛሬን አይቻለሁና ዛሬም በተሻለው ነገ እንደሚረታ ተረድቻለሁና አምላኬም በቀናቶቼ ላይ ጌታ ነዉና ደስስስስስስስስስስስስስስስ ይለኛል

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 2 года назад

    እሰይ እንኮን ደስስስ አለሽ በጣም አስተማሪ ነው የተናገርሽው እናመሰግናለን

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 года назад +1

    እፎይ ያንችን ቡረቃ ሳይ የሆነ ነገር ነው ከላዬ ላይ የለቀቀኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ እራኪዬ አበረታሽኝ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад +1

    እውነት ነው ሁሉ በእርሱ ነው እራኪ እኔም አይቸዋለሁ

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 2 года назад

    rakiye endet endanekakashign egziabher beanchi lay adero yetenageregn new yemeselaegn wede lela alem selam wedehon alem yizeshign abresh tensherasherku betam ameseginalehu wengel new yemesekershilin wowwwwwww yemigerm new!!!!!!!!!!!!!!! egziabher yimesgen!!!

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 2 года назад

    እግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ

  • @hiwotbekele9230
    @hiwotbekele9230 2 года назад +2

    I swear to God unique message, total I see myself in this message.

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    ለዘለአለም ደስታሺ የበዛይሁን ራኪየ የኔውዲ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anducalyiphtayohannes1549
    @anducalyiphtayohannes1549 2 года назад

    Well said! አቦ ሁሌም ደስ ይበልሽ!

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 года назад

    እራኬብዬ ቆንጆ ስእወድሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ እህቴ 🥰🥰🥰

  • @enat1223
    @enat1223 2 года назад

    ታድለሽ ስወድሽ በጣም ብዙ መማር ይቻላል ካንቺ በርቺልን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +1

    በፈጣሪ መደገፍ እንዴት ማወቅ ማስተዋል መስላችሁ !!!???

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 2 года назад

    አመሰግናለሁ ራኬብ🙏

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 года назад +1

    ራኪዬ እሰይ ደስስስስ ይበልሽ ....

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    እውነት ነው ደስታሽ ይብዛ አው ይቅር ባይ ዘላለም ወዳጅ ዘላለም አፍቃሪ ዘላለም አኗሪ እርሡ ብቻ ነው ተመሥገን አምላካችን

  • @hayminatube1703
    @hayminatube1703 2 года назад

    እውነት ነው መሽቶ ሲነጋ አዲስ ቀን አዲስ ዕድል ነው የተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ፕሮፋይል በመጫን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😘?/

  • @rahelaklilu4047
    @rahelaklilu4047 2 года назад

    ራኪዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይለምልም!!

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 года назад +1

    ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ እንቁ

  • @tigistayele9895
    @tigistayele9895 2 года назад

    Thanks God!!!you're dress(white)makes me happy

  • @abigiyatigabu4249
    @abigiyatigabu4249 2 года назад

    ደስ ይላል አንች ጎበዝ ነሽ በረቺ ልብስሽን ጠንቀቅ።