ከተሳካልኝ ላልመለስ ነዉ የመጣሁት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 658

  • @ashruka
    @ashruka 2 года назад +622

    አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏽😍

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 2 года назад +6

      አሹ በጣም ኦኮ ነው የምወድህ bro 🥰

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 года назад +5

      አሹ ወድሜ ሸር አድርግልኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ የስደት ከርታታ እህትክ ነኝ

    • @tinsuuuuuuuu
      @tinsuuuuuuuu 2 года назад +4

      አሹ ምርጥ ሰዉ

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 2 года назад +3

      What happened to the seat belt ashruka

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 года назад +1

      ተወዳጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 года назад +83

    እጅግ በጣም ታምራላችሁ እንደዚህ አንድ መሆን ሀሳብ መለዋወጥ ለሌሎች ትምህርት መስጠት እጅግ በጣም ሚደነቅ ነው ሁለታችሁንም አከብራችዋለው እወዳችዋለው እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 2 года назад +28

    ስለ እናቱ ማረፍ ሲነግርሽ አዝናለሁ ማለት ትተሽ ወዲያው ወደ ሌላ ጥያቄ ሄድሽ interview ስታደርጊ የሚቀጥለው ጥያቄሽ ላይ ሳይሆን የሚሰጥሽ መልስ ላይም ትኩረት ማድረግ አለብሽ በግል ብለሽው ይሆናል ግን ለተመልካች awkward ነው ሌላው መኪና እየነዳሽ ወደ ጎን ማየቱ dangerous ነው ወደ ፊት እያየሽ መስማት ትችያለሽ ውጭ ሀገር ስንማር ለ 1 ሰከንድ ከመንገድ ውጪ ሌላ ነገር ማየት አትችይም በ ሰከንድ ውስጥ መንገድሽ ላይ ብዙ ነገር ሊቀየር ይችላል

    • @yohannaabere2785
      @yohannaabere2785 2 года назад +1

      እየነዳች እሱን እሱን ማየቷ ለኔም አልተመቸኝም ትንሽ ያስጨንቃል

    • @estifanoszerai5936
      @estifanoszerai5936 2 года назад

      ትራፊክ ካለ ቀኝ ግራ ማየት ብቻ ሳይሆን ሳንድወች ገዝተህ የምትመጣበት ግዜም አለ

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 2 года назад

      @@estifanoszerai5936 the car was moving meaning look ahead

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 года назад +37

    እባካችሁን መኪና እነዳችሁ አጠገባችሁ የተቀመጠውን ሰው እያያችሁ አትንዱ በሰከንድ ውስጥ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም plsssssssss

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 года назад

      እኔም ተሳቅቄ ልሞት ዞር እያለች ስታየው 🤔

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 2 года назад

      ፈረንጅ ያረገውን አይቅርብን እኮ ነው

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 года назад

      @@user-xm8lb7rx8s አንች ደግሞ የማታቂውን አትዘባርቂ ፈረንጅ ጠንቃቃ ነው ህጉም ጠንካራ ስለሆነ
      ከኛ እኮ ገጭቶ መሮጥ ስለሚቻል ነው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      @@user-xm8lb7rx8s
      አንችስ ፡ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ አስተያየት የምትፅፊው ፈረንጅን አይተሽ አይደል ፧ 🤔

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 года назад +22

    አሹዬ ከራኪዬ ጋር ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ምርጦች!

  • @kttemu1798
    @kttemu1798 2 года назад +80

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍😍💞💞💞

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ኪት

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 года назад +11

    ራኪ የምትሰሪያቸው ሁሉ ስራዎች ቀልብን ይስባሉ።ሁለት ምርጦች በአንድ ላይ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ቪዲዮ ነበር።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 года назад +8

    አሹካን ዛሪ ሳየው ፐርሰናሊቲውን ወደድኩለት ጥሩ ስዕብና እንዳለው ያስታውቃል፦ እንደወትሮው ሁሉ thank you Rakeb.

  • @tube896
    @tube896 2 года назад +30

    አሹዬዬዬዬ የቤልት አደራረጉ ሙድህ ተመችቶኛል
    ማሮቼቼቼቼቼ እወዳችሃለሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ትግስትዬ

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n 2 года назад +3

      ለምዶበት ነው በኮፍያው ማዞር😂😂😂😂😂

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 года назад +19

    ውይ ሁለት የምወዳቸውን በአንደ ላይ ሳይ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ ታምራላችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 2 года назад +22

    አሹዬ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ምኞትህን ያሳካልህ ራኪ አንችም ምርጥ ነሽ በርቱልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @johnappostel8433
    @johnappostel8433 2 года назад +10

    ራኬብዬ ሠላም ነው ትንሽ ሃሣብ ለመስጠት እየነዳሽ ማውራትሽ ጥሩ አይመስልም ሃሣብሽን መሠብሠብ ይቸግራል አደጋ በበዛበት ግዜ ጥሩ አይደለም መሪ ለቀሽ ታወሪያለሽ እሱን ዞር እያልሽ ታይዋለሽ በጠቃላይ ጥሩ አይደለም በተረፈ ፕሮግራምሽን እወደዋለው በርቺ በሠላም ወደ አሠባችሁበት ድረሱ አሜን

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +8

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

  • @estifanoszerai5936
    @estifanoszerai5936 2 года назад +2

    ፓስታ የተሰራዉ በድቄትና እንቁላል ወይም ደግሞ በድቄትና ዉኃ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በጾም ግዜ ኢንግሪዴንት( ingredients) ማየት ያስፈልጋ ብዙ ሰዎች ፓስታ የጾም ነዉ ሲሉ እሰማለሁ ግን ባንጻሩ ነዉ

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 года назад +9

    አሹጋ እና እራኬብ ስታምሩ 😍😍😍
    ቀጣይም አንድ ኪድዮ ስሩ ልን እሺ
    እኛ ኮሚንታተሮች እደሆን ሰው ማጋባት እንወዳለን ተጋቡ 😁በቃ 😁🤗🙊😘😘😘

  • @belaygebre
    @belaygebre 2 года назад +3

    ራኪ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እባክሽ ወደፊት ለፊት እያየሽ ንጂ እጅሽ መሪው ላይ ይሁን ምንም ጎበዝ ብትሆኚ አደራሽን የኔ እመቤት ይህ ሲሪየስ ጉዳይ ነው❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +5

    አሹየ እኒ ካንተ ሂወት የተማርኩት የሆነ ጊዜ የተናገርከዉ ነበር እና ለሂወቴ በተለይ አሁን በስደት እናቴን አጥቸ አላማየን እንዳልተዉ ትልቅ ትምህርት ሰተኸኛል ክበርልኝ ጀግናየ ራኪ የኒ ፍቅር ስለተገናኛችሁ ደስብሎኛል🥰😘🙏

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +17

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 2 года назад

      Lemen ezi endezi aynet comment tesetalachu hulum negr bota allw masjid maselesh ende? Ye Allah sem kebr alw yetem comment ser mistaf adelem

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      @@hayaat9236 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 2 года назад

      @@tenalehulum የኔ ፋደል አደለም sorry 😁

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      @@hayaat9236
      የራስን ፊደላት ጥሎ ፡ የሌሎችን መሻማት ያሳፍራል ። 🤔

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +14

    አሽሩካ ለካስ የስማይ ስባሪ ነው የምታክለው በጣም ቁምነገረኛ ልጅ ነህ ጠቅለህ ለመግባት በድንብ አብበት በሀላ እንዳትበሳጭ በየቢሮው መመላለሱን ነገ ተመለስ መባሉን ጉቦ መስጠቱን ከቻልከት ሀገርን የመስለ ነገር የለም ግባና ሞክረው ❤️

  • @user-sd5yj4lz5u
    @user-sd5yj4lz5u 2 года назад +11

    እኔ እራካብን በጣም ነው የምውዳት የኔ ውድ አሹካየም ጎበዝ ወንድማቸን ነህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ የፂዮን

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 года назад +3

    2 የምወዳቹ ምርጦቼ ናቹ አብራቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል አሹዬ በሌላ ማንነት ነው ያገኘውክ በጣም ረጋ ያልክ እና ቁምነገረኛ ነክ ደስ ይላል በርቱልን ወደ ሀገር መመለስክ አስቀንቶኛል ሀበሻ ነሌለበት ቡልጋሪያ ነው ያለውት ያንተን ቀን ያምጣልኝ አምላክ 💚💛❤️

    • @Andyadd
      @Andyadd 2 года назад

      አሜን🙏 አይዞሽ እህቴ ላንቺም ቀን አለ። እመኚ ብቻ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 года назад +15

    Raki አሽሩካ ጀርመን መጥቶ ሰርፕራይዝ ያደረገኝ አይናፋርነቱ እና ቁመቱ ነው🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🥺🤣🥺

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 2 года назад

      Anchi mahayem anchi eko mahayem nesh ke ewket netsa samri mastenat enkun atechim mahayem zem belesh tegerji gerd mahayem

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 2 года назад

      Ahun mednew yetemarshiw betetyki men letmeleshi new anchi mahayem 😢

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 года назад

      @@corneliatesfaye2989 what's wrong with you? Sew zim bilo mesadeb ayidebireshim? Aere hatiyat firu

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 года назад +6

    አር ሹካ እንኳ ን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +4

    በጣም ነው እምወዳችሁ ራኬብዬ እና አሽሩካ አብራችሁ ደስ የሚል ጊዜ ስላሳልፋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል::🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +25

    ታምራላችሑ አሹየ እራኪየ ስወዳችሑ አሹየ የሳቄ ምንጭ እኮነሕ እያሣቀ ቁምነገር የሚያሥተምር የማዳም ቅመሞች ሑሌም ምርጫችን ነሕ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏🙏🙏

    • @tederosbewkto2448
      @tederosbewkto2448 2 года назад

      eski agbat ashruka yaw tarejbhalech gin tebaberat hule eyemetach kemtaleqsbin ante tebaberat

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል በርቱ አሹካ የምርጦች ምርጫ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልልህ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ቁምነገር የሞላበት ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @user-ed8st1iy2d
    @user-ed8st1iy2d 2 года назад +6

    ወንድሜ አሹ በራኪብ እና እንደ ተሸኙት ኢጣልያኖች ቀበቶ አሸባሸብ ለመጀመሪያ ስላወቅኩ ደስ ብሎኛል!በቀጣይ ስራዎችን እመለከታለሁ !ራኪ እንግዳሽን በቡና መስተንግዶ ተረጋግተሽ ጨዋታቹን ብታወጉ እንዲት ድንቅ ይሆን ነበር!በርቺ !

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 года назад +1

    A lot of Eritreans watch & follow you guys!👏🏾💕🍀

  • @danitube9299
    @danitube9299 2 года назад +4

    You two have great chemistry. You should ask her out for date. This could a match made heaven

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 года назад +33

    ሁለታችሁም ደስ ትላላቹ ረጋ ያላቹ🙏❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሰላምዬ ሞክሼ

    • @mesrert123
      @mesrert123 2 года назад

      @@selamtube1319እሺ ይመችሽ

  • @ajaethiopialij2049
    @ajaethiopialij2049 2 года назад +1

    ሁሉም ነገር በሀገር ነው የሚያምረው እግዚአብሔር ውጤታማ ያረግህ በተረፈ ሁሌታቹም እንወዳቹአለን😘😘😘

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 года назад +25

    አሁን ገና ነፍሰ ያላት ደርባባዬ ጋ መጣህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ እምነት

    • @marthatube1001
      @marthatube1001 2 года назад

      @@selamtube1319 እሺ ቤተሰብ እንሁን

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 2 года назад +32

    What a surprise 😳 lovely to see you both 🥰

    • @gizachewgirma1295
      @gizachewgirma1295 2 года назад

      ሴንት ፒተርስ ቡርግ ራሲያ ሆኜ ነው የማይሽ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 года назад +1

    አሹካ የኔ ምርጥ እንኳን ራኬብዬን እንኳን አግኝተሃት ቁምነገር የሰራህ
    ራኬብዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ።
    ሁሌም ፕሮግራማቸው አስትማሪ ነበር
    በተለይ ስለስደት ብዙ ግንዛቤ ሰቶኛል💚💛❤👏👏💕💕💕

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +2

    እራኪዬ የምዎድሽ አሹዬም ምርጥ የምርጦች ምርጥ ሁሉም ተከታታይህ ነኝ በቱልኝ 😍😍

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid3226 2 года назад

    መች የሚረሳ ነው እሁድን በebs ላተረፈው ተወዳጅነት የጣልሽውን መሠረት።
    በጣም ጎበዝ ነሽ! በጣም ነው የምወድሽ። አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት አጣሁልሽ ወላህ!

  • @ematube7485
    @ematube7485 2 года назад +15

    ራኪብዬ የኔ ቆጆ እንኳን ደህና መጣሽ 😍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +1

    _አሽሩካ ኢትዮጵያ ገባክ እንዴ❤🇪🇹_
    _በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው_
    _አሽሩካ አንተ ምርጥ ሰው ነክ_

  • @seblealemu8733
    @seblealemu8733 2 года назад +11

    እጅግ በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም ታምራላችሁ የምወዳችሁ ዪቱበር ናችሁ በርቱ

  • @peace3791
    @peace3791 2 года назад +1

    አስሩካዬ ጰበልህን ጠዋት ጠዋት መጠመቅ አለብህ ስትመለስ የማታገኘው ስለሆነ, ይህ የኔ ምክር ነው

    • @nikati529
      @nikati529 2 года назад

      ይግቡና በቅንነት ይጎብኙን እናመሰግናለን አሪፍ አሪፍ ፕሮግራሞችን ጠቃም ቪድዮዎችን ያገኙበታል እናመሰግናለን አርህቡ❤💓❤💓

  • @zekiyosstube4487
    @zekiyosstube4487 2 года назад +2

    እጅግ በጣም ታምራላቹ የሁለታቹም አድናቂ ነኝ ከናተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ ራኬክ እና አሽሩካ በርቱልን

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 2 года назад +12

    ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 года назад +2

    ክክክክክ ታምራላቹ ኣሽሩካ እና ራኪ ዋውውው ኣሽሩካየ በጣም ረጅም እና ቆንጆ ነክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 2 года назад +4

    Ashuka እንዴት ነክልን ስላም ነው እንኳን በስላም ለሀገርክ አበቃህ እራኬብዬ እንወዳችኋለን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ኢትዮ

    • @ethiofrenchtube9243
      @ethiofrenchtube9243 2 года назад +1

      @@selamtube1319 እሺ የኔ ወገን አንቺም እንደዚያው የኔ ውድ አመስግናለሁ።

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 года назад +4

    ሰላም ለናንተ እራኬብዬ ሁለት እጅሽን መሪው ላይ አድርጊ እይታሽ ፊትለፊት ጎበዝ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +4

    ታምራላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችሁ አለሁ ያገሬ ልጆች❤አሹ ጠቅልለህ ነው እንዴ የገባሀው ጎበዝ አወ ሀገራችንን ጥለን መውጣታችን ተገቢ አለመሆኑ አሁን በጣም ተሠማኝ እኔም በቅርቡ ልገባ ነው እስኪ ያሳካልሺ በሉኝ🤗

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 2 года назад

    ቁምነገር!!!
    ጀንትሊቲ!!!
    ከምር ከምር የሁለታችሁም ጀንትሊቲያችሁ ተመችቶኛል (ማችሩቲ )
    አሽሩ ግን ፈታ ዘና ብለህ ተመለስ።ራኪ አንደኛ !!!
    በቃሉ መሰረት ከዩቱበሮች ጋር ዞር ዘር ሊል ወስኖ መጥቷል በርግጠኝነት የመጀመሪያው ነሽ ሬኪ።

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 2 года назад

    ሁለት የምወዳቸው የኔ ውዶች በርቱ እኔም ከኢራን (iran)ነው የምከተላችሁ

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 2 года назад

    ኡ አሽሩካ እንኳን ደህና መጣህ ራኪ እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 2 года назад +9

    አቦ ደስ ስትሉ
    you guys are perfect much🙄
    the best youtuber that I appreciate👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ዳጊ

    • @dagimmenore5691
      @dagimmenore5691 2 года назад

      @@selamtube1319 እሺ

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 2 года назад

    እራኪ በጣም በጣም የምወድሽ ስራዎችሽን ሁሉ አደንቅልሻለሁ አሹሩካም እንደዛው ምርጦች ናችው 💕💕💕

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 2 года назад +4

    ራኪባ አስተዋይ ናት የጨዋ ቤተሰብ ናት

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +9

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +1

    ራኪ ፓስታ የምትወጂ ከሆነ አንድ ቀን እራሴው ሰርቼ አበላሻለሁ ሰላሳ ዓመት አልፎኞል እዚሕ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ አገሬ ለመመለስ ሐሳብ አለኝ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ።

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 2 года назад +6

    ሁለታችሁም ምርጥ ናችው ❤️❤️

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 года назад +3

    Both of you has matured persenality!!! I like that one

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 года назад +7

    ሁለት ምርጦች😘😘❤❤አሹዬ ምርጥ የተረጋጋ ጨዋ ሚዛናዊ የራኩ ባለዉለታ ዩቱብ ስጀምሪ ትልቅ አስተዋፆ አርጓል በደንብ ተንከባከቢዉ😘😘😘😘

  • @mengsteabtamrat3251
    @mengsteabtamrat3251 2 года назад +1

    raki yeniea konjo betam new mwedishi des tyaleshi tebareki amen satiye endatalfi

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 года назад +14

    ይሳካልክ ሀገር ተመልሶ መኖር ደስ ይላል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ቲጂ

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 года назад

      @@selamtube1319 አረኩሽ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад

    አሽሩካ በቀልድም እኮ ቁም ነገር ነው ሚነግረን ምወደው ዩቲዩበር ነው እራኪ አንቺም ምርጧ ነሽ ክበሩልኝ በርቱ ከዚ በላይ እንጠብቃለን🥰🥰

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l 2 года назад +6

    ከፕሮግራሙ ጋር ባይገናኝም እባካችሁ አሽከርካሪዎች በጣም በጥንቃቄ ንዱ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ቤት በጨለማ ሀዘን ዉስጥ ነው‼️‼️ please please

  • @yeneatube
    @yeneatube 2 года назад

    እንኳን በሰላም ወደሀገርኽ መጣህ ወንድሜ። ራኬብ አመሰግናለሁ ስለእንዳሽ።

  • @selihom6023
    @selihom6023 2 года назад

    ራኪዬ አትገረሙ እኔም በዚህ ሰዓት ከBaku🇦🇿 Azerbaijan ነው የማዳምጣችሁ😁 አሽሩካ እንደው ይቅር በለኝ ስትንቀለቀል በጣም ነበር የምጠላህ🙈እንደዚህ አይነት የተረጋጋህ መሆንህን ሳላውቅ🤦🏽‍♀️,, ይህን ሙሉ ውይይታችሁን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት::

  • @raheltehareratube3069
    @raheltehareratube3069 2 года назад +3

    አሽካ ምርጥ ወድማችን ራኪ ምርጥ እህታችን የዩቱቦች ተለያላችው

  • @marindostube2272
    @marindostube2272 2 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ Experience ነው ሼር ያደረጋችሁን 🙏🙏

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 2 года назад +3

    ዋዉ ደስ ስትሉ ፈታ በሉሉኝ በኔ ወጪ ራኬብዬ❤️❤️❤️

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад

    ኦ በጣም ታምራላችሁ እራኪ አሹሩካዬ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል ሁለት ምርጦች😍😍😍

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад

    አሽሩካ እኔም በግሌ ከማደንቃቸው ዩትዩበሮች አንዱ ነው ቀልድ አዘል ቁምነገር የሚያሰተላልፍ ቅን ስው ነው ራኪም አንችም ምርጥ ነሽ በርቱ

  • @senaitsenait6671
    @senaitsenait6671 2 года назад +5

    እራኬ በጣም ነዉ የምወደሸ አሸሩካንም ❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሰኑ

  • @gorastudio
    @gorastudio 2 года назад +2

    ቆንጆ ቆይታ ነው ያደረጋችሁት

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 2 года назад

    መኪና በዝቶ ነው ምንድነው መንገዱ የቴክሳስ መንገድ ተለምዶ እንዴት ነው እዛ የሚነዳው wowww

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 года назад +7

    ሠላም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁለታችሁም ❤❤💪💪🐅

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ አአ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሹ በዝሁ ቀጥል ከዝህ በኃላ Video ስትሰራ እንዝህ እረጋ ብለህ ስራ በተረፈ እወዳቹሃለሁ ራክ & አሹ

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 2 года назад +1

    አሹዬ ምርጥ ሰው ያሰብከው ፈጣሪ ያሳካልህ በርታ ደሞ ተስማምቶሀል ቦርጭ ሁላ አውጣህ😂😂 ይመችክ ራኪ ምርጧ👍😍👍👍

    • @nikati529
      @nikati529 2 года назад

      ይግቡና በቅንነት ይጎብኙን እናመሰግናለን አሪፍ አሪፍ ፕሮግራሞችን ጠቃም ቪድዮዎችን ያገኙበታል እናመሰግናለን አርህቡ❤💓❤💓

  • @genet6181
    @genet6181 2 года назад +2

    እራኪ አሹይን በሙቀት ገደልሽብኝ ትክሻታለሽ😂😂😂💋💋💋ሁለት እንቁዎች

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад +1

    ሁለት ምረጦቺ ክፉ አይካቺሁ ደግ አይለፋቺሁ👌👌አላህ ያጣምራቺሁ የኔ ምኞት ነዉ

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 2 года назад

      አንቺ ተኝተሽ ነዉእንጂ እነሱ ከተጣመሩ ቆዩ

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 2 года назад

      አይ የዋህ ነሽ እሙዬ

  • @The1KOKIE
    @The1KOKIE 2 года назад

    Telephone camera lens መቅረፅ ከመጀመራችሁ በፊት ጥረጉት

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 года назад

    አሹካ ፈታዝነ የምታረገን ወድማችን እራኬብዬ

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 2 года назад +1

    My two favorite ppl,

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 года назад +11

    ይመቻቹ ምርጦች ቤተሰብ ሁኑኝ በሞቴ ዋን ኬ ናፈቀኝ ወገን እያለኝ ብቸኛ ሆንኩላቹ

    • @user-fn6qx1sz8m
      @user-fn6qx1sz8m 2 года назад

      ኑ በቅንነት እንዛመድ ምላሼ ፈጣን ነው

  • @abbeygetaneh8776
    @abbeygetaneh8776 2 года назад

    Ashruka welcome አድናቂህ ነኝ 😍😍

  • @mishu372
    @mishu372 2 года назад +4

    አይ አሹሩካ በያያ ያያ ያያ ጨረስከን አረ በናትህ አኔም አሜሪካ ተወልጄ ያደኩት ያያ አላበዛም

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад

    ዋዉ ራኬብዬ እና አሽሩካ መልካም ዝግጅት ይሁን🙏🏾♥️🌺

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад

    ዋውውውውው ምርጦችዬ ራኬብዬ የምር ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @ethiofamilyhg9415
    @ethiofamilyhg9415 2 года назад

    ራኪየ ቁምነገረኛ ጎበዝ አሳቢና ብልህ ሴት ሁሉን ያሟላሽ ሴት ነሽ

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 2 года назад

    My lovely erkameya ye machshe gebezasale eko la jlachne bergach eko ashe ba metakerbewe.

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +1

    አሽሩካዬ ገን ጣሊያኖች ዘረኝነታቸው እንዳለ ሆኖ ነው ለኞ ያላቸው ማለት ለጥቁር ያላቸው አመለካከት በጣም ደደቦች ናቸው ። ለማንኞውም እየኖርን ነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ማንም ህዝብ ፡ ሀገሩ በስደተኛ ሲጥለቀለቅ ፡ ለተሰደደው ማህበረሰብ ዝቅ ያለ አመለካከት ይኖረዋል ። በተለይ ስደቱ ሕገወጥ ከሆነ ፡ ንቀቱም ይከፋል ። 🤔

  • @sali4168
    @sali4168 2 года назад

    ድምፅ ችግር አለ👌ይስተካከል በተረፈ ታምራላችው👍

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 2 года назад

    ራኬብዬ ስወድሽ የኔ ታታሪ በርቺ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад

    ራኬብዬ እና አሽሩካዬ😍ጥሩ ቆይታ ነበር ራኬብዬ ሥወድሽ እኮ ደሞ አሽሩካም ቅና አሉክ ወዳችሃለሁ😆😘👈

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t 2 года назад

    ሁለት ምርጦች ትለያላችሁ አንድላይ ሰላየናችሁ ደስ ብሎናል

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i 2 года назад +1

    አሽሩካ ምርጥ ሰው

  • @hanigtube519
    @hanigtube519 2 года назад +1

    እንዴ ራኪ South Korea እኮ ብዙ ኢትዮጵያውያን ነን የምንኖረው እናም በጣም ነው የምንከታተላችሁ አሁንም በርቱ ኮርያም ኑ እንቀበላለን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад +6

    You both are amazing and best lov u both🥰🥰🥰🙏💕✊

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ኤሉ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 года назад

      @@selamtube1319 I just subscribed you sis

  • @user-we1mz5pb2w
    @user-we1mz5pb2w 2 года назад +1

    ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ። በሰላም በጤና ያኑራችሁ ውዶች 💐💐💐💚💛❤❤💐⚘

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 2 года назад

    Yemeberetata nw ...abro meblatem mesratem yechalale 👍 love and big respect 🙌

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 2 года назад +3

    Raki mekina setneji das teyalesh yamer...😍😍😍

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад

    አሹ እደዚህ እረጅም ነበር እዝጎ ገረመኝ ቁመቱ ይመቻችሁ ማሮች❤🙏

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆዎች ስተምሩ አሹ ቀበጥ ራዬ ስወድሽ