This is my personal channel where I talk about anything and everything on Ethiopia's agriculture and economy. I also share my photography work as I roam through different parts of the world. A bit of poetry to smoother the flow of the channel. | Agriculture | Economy | Photo's | Poetry #Ethiopian_economy #Ethiopia #agriculture #Photography #poetry በዚህ ገጽ ስለ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያን ግብርና እና ኢኮኖሚ የተመለከቱ አጫጭር ስራዎች እና የተለያዩ የፎቶግራፍ ስራዎቼን የማቀርብበት ይሆናል! | ግብርና | ኢኮኖሚ | ፎቶግራፊ | ግጥሞች #ኢትዮጵያ #ግብርና #እርሻ #ፎቶግራፍ #ግጥሞች
ራኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺንም ደሞ የዛሬ አመት እንኳን አደረሰሽ ለማለት ያብቃን
ራኪ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
Wowow በርች የኔ ወዴ♥
እናቶቻችሁ በሂወት ያሉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ። በሂወት ላጣናቸው ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው።
ራኪዬ ድንቅ የሆንሽ ሴት እኮ ነሽ በእውነት ምርቃታቸው ይደርብሽ እመብርሃን ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ የልብሽን ትሙላልሽ
እሰይ ምርቃት ልመርቅሽ ኣዲሜን ከ ጤና ይስጥሽ እንጀሪሽ ከፍ ይበል አሜን
Amen ❤🍀💒🍀🇪🇷
ራኪዬ ድንግል ከነልጇ ጨምራ ጨማምራ ትስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው ይከፍላል መልሶ 😘😘😘😘
ዋው ራኪዬ ተባረኪ የእናቶች ምርቃት ልዩ ነው ።
ኘሮግራሞችሽን ሁሉ እወዳቸዋለሁ❤👍👍👍👍
ነገር ግን አንዳንድ ቪዲዮዎች ላይ የድምፅ ጥራት ችግሮች አላቸው! ቢስተካከሉ👍👍
ልጅ ወልደው ወዴት ነው ሚጠፉት ግን አባቶች ትንሽ እርህራሄ የላቸውም ሐጢአት ነው አለመውለድ ይሻላል
ያንቺም ሳምንት ድምቅምቅ ይበልልሽ ራኪዬ 🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
በሀገርም ውስጥ ሆነ ከሀገር ውጭ ለምትገኙ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለልደታ በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
🙏
🙏
በቅንነት ደምሮኝ
በሄድሽበት አላህ ይከተልሸ ራኪ
አሰንደዘሐእ እንዳስተሰትሻቸዉ ዉይ ልደትዬ ማርያም ደስታሰኝሽ ዉድድድድድድድድ ነዉ ማረግሽ❤❤❤
ራኪ የኔ ምርጥ እግዚአብሄር ይባርክሽ
ራኪዬ ትልቅ ሰው እንኳን አደረሰሽ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረግሽው
እመብርሃን ከሃሳብሽ ጥግ ታድርስሽ
ርዕሱ ግን እነሱን ሳይሆን...
የሚለውን እነሱን ብቻ ሳይሆን ወይ ሌላ ቢሆን
ራኬብዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽❤️
እመቤት ማርያም ትስጥሽ የኔቆንጆ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ዛሬ ደሞ እንዴት አምሮብሻል ራኪ አንቺን ማግባት መታደል ነው :: በውቀትም በውበትም ::
የጠርሻት ቅድስት እመቤቴ ማርያም በነገሮችሽ በአሳቦችሽ ሁሉ ትርዳሽ እመቤቴን የጥራት የተማፀናት ሁሉ ትስማለች ትስማሽ
ራኪ እንወድሻለን ያለሽን ሁሉ ይባረክልሽ .....
እራኬ መልካም ሴት እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ያድልሺ አቺም እናት ሆነሺ ለመሆን ያብቃሺ
ራኪየ ሽኮር እግዚኣብሄር ኣምልስክ ሓሳብ ልቢኪ ይፈጽመልኪ ኣድኒቀቂ ዝያዳ መዓረይ ሓሳብኪ ኣድንቂዮ ርስኪተ ሽኮር ክላለየኪ ብጣዕሚየ ዝደሊ 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐🇪🇷😘🍯
ራኪይ የኒ ቆኖጆ እድሜ ዘመን ይባርክ የኒ እናት በጎ መሥጥት ይሥጣል
አሰራኬዬ የኔ ዉብ ❤❤❤❤❤
ራኬብዬ በጣም ነው ምወድሺ እመብርሀን ትጠብቅሺ❤🥺
እራኪዬ ቆንጆ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ
ራኪዬ የኔ ጀግና የኔ እመቤት እግዚያቢሄር ይስጥሽ መልከም ሰው ነሽ ጥሩነት ለራስ ነው ተባረኪ 😍😍😍 የእናት ምርቃት እንዴት እንደሚደርስ ብታይ ታድለሽ🙏🙏
ራኬብዬ ተባረኪልን እግዚአብሔር አንችንም በትዳር ይባርክሽ
መለኛው አሉ እውነት ነው እግዚአብሔር መላ አለው ራኪዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰላም ጤና ይስጥልን ቤቶች እንኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳቹ ራኪዬ
ክብር ለእናቶቻችን ይሁን
አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን::🙏🏽
🙏
እግዚአብሔር ይሰጥሸ ራኬ 😘❤
እመቤቴ ላከችኝ! እውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ
ራኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ እና ጤናውን ያብዛልሽ
ራኪዬአንችንም ልጅ ወልደሽ የምትስሚ ያድርግሽ አላህ ምርጥ ትዳር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
uffffff እ/ር አንቺንም እናት ያድርግሽ እመቤቴ ትባርክሽ
እነዚህን መጻሕፍት ያንቡ!!!
1.መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 1.2.3ን
2.የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌን መጻሕፍት
3.የበአማን ነጸረን መጻሕፍት
4.ቲኒሿን ቤተ ክርስቲያን
5.የዶ/ ዓለማየሁ ዋሴን
=>በተለይ መድሎተ ጽድቅ
ያው ሰጦታ ከሰጠሽ እኔም ይህችን ባቅሜ ስጦታ ልስጥ ብየ ነው አንዷን ግን ደሞዝ ሲወጣ እገዛልሻለሁ ።
ራኪዬ ጨምሮ ይስጥሽ😍🙏 በቅርባችን ያሉትን በጥቂቱ ብናግዝ❤
ፍቃድ መጠየቅሽ👌
Rakeb, today you out did your self, I am very proud of you. GOD BLESS YOU AND MAY HIS MOTHER MARIAMEYE SERIOUS YOUR LIFE IN HER SON'S GRACE.
ራኬብ ምርጥ ሰው ነሽ ኑርልን
ራኬብ ካየሁት የናቶች በአል አከባበር ያንቺ ተመቸኝ በሚቀጥለው ላንቺም መልካም ምኞት ለመመኘት ያብቃን
Happy Mother’s Day እንኳን በሰላም አደረሰሽ አደረሳችሁ
እራኪየ ስወድሽ እኮ
ራኪዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥሸ ፈሪሀሀ እግዚአብሔር ያለዉ ባል ወላዲት አምላክ ትስጥሽ
ራኪዬ ተባረኪ
ራኪ ተባረኪ!
ራኬብዬ 👌👌
ውይ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ እራኪ
ተባረኪ ራኪ ደስ ይላል 👏👏👏
የኔውድደስይላልአላህይጭምራልሽ💚
ሪኪየ የኔ ውድ
ራክ ጎበዝ በርች እንወድሸለን
Goz tekara ent mashallh❤🙏
Rakye egzabher yibarksh yne wid ❤❤❤❤
ሰላም የሀገሪ ልጆች በሀገርም በስደሰትም ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤
አችም አግቢና ወልጂ ዉዴ እድሜ እደሁ ቁሞ አይጠብቅም ለዛሪ አመት አችም እነት ያድርግሺ
ማግባትም መውለድም እኮ እግዚአብሔር ሲፈቅደው ነው
Egziyabiher yisiteshe yene konjo
Tebareke Rakebyee, geta hasabeshin yimula. Libesish seyamer anichem 😍 amerobishal.
ራኪዬ ባአካል አይቼሽ ነበር
ተባረኪ ራኪ
Yene fkr yenemar brk bey anchim enate honesh lemaywt yabkan
Esey tebareki
Be blessed Raki🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
ራኬብ ለእናቶችም ሆነ በከፍተኛ ለተጎዱ ወገን ደራሽ ነሽ ፈጣሪ ደማቅ ህይወትና መንገድሽ ያማረ እንዲሆን ያድርግልሽ!!!!
Happy Mother's day 🙏👍👍👍
Yene konjoo ledati maryam beletqan yetberk yetkeds feryi Egzabehr yedrbetin beli enjari tesexesh yene qen rakyi
እኔ እኮ ስወድሽ በመቤቴ 🥰🥰🥰
rakbeye anchi melkm swu nashe dingl marymi tektleshi❤
Thank you 🙏🏽❤️👏👏
May God bless you, Rakeb.
Tebareki widde
Rakya swedish eko embtai Belge bebrkt yibarksh megota nwe
Happy Mother’s Day 💕💐 ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን 💕🌸🌸🌸
ራኪየ የኔ ውዲ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሠላም ራኪየ❤❤
Beautiful girl.. .keep going God bless you.
እራኬብ ዉዴ😍
ራኩዬ ስወድሽ እኮ
ስልካቸውን የማማን ላኪልን እራኪብየ
ራኬብየ ቀኑን የምር መርጠሽዋል የእናታችን የግንቦት ልደታ ማርያም እዴያውም የእናቶች ቀን የግንቦት ልደታ ቤከበር ባይ ነኝ ራኬብ ፍጣሬ ይባርክሽ እናት ለመሆን ያብቃሽ
Egzabher yebarkshe 🙏
Raki mn emdemlsh alakem becha fetari bezu amte yanuresh anchim endensw endthogi emberhan terdash amen
Yene konjo e/r yeseteshe yasebeshwune yasakalesh
💖💖💖
🙏
❤️❤️❤️
You are generous and God will reward you
edelegna set nesh
እንካን አደረሰሽ ቸርቺ
Raki, ur amazing!!!
እራኬብየ እባክሽን እማማን እድ ምንም እርጃቸው
በርች
Great! God bless u🙏
Erkeye e/r yesteshe enkwan Adersachew emuhye betame yemyaszenu enat nachew enbayen mkotatere new yakatene e/r selrgeshwe welu yemulaleshe 🙏🙏🙏✝️👏💚💛❤
😍👍🙏
❤️🙏👍❤️❤️❤️
god bless you
Good job 👍
💜
Everything to be earned exept Mother's Love...A mother's love knows No Boundaries ....keber Lenatoch .....Raki God Bless you and much ❤️ 😍
Fetari yibarkish endanchi aynetun yabzalin
🌕 endthaytwa yadmkshe demk beylgn rakiy
This is my personal channel where I talk about anything and everything on Ethiopia's agriculture and economy. I also share my photography work as I roam through different parts of the world. A bit of poetry to smoother the flow of the channel.
| Agriculture | Economy | Photo's | Poetry #Ethiopian_economy #Ethiopia #agriculture #Photography #poetry
በዚህ ገጽ ስለ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያን ግብርና እና ኢኮኖሚ የተመለከቱ አጫጭር ስራዎች እና የተለያዩ የፎቶግራፍ ስራዎቼን የማቀርብበት ይሆናል!
| ግብርና | ኢኮኖሚ | ፎቶግራፊ | ግጥሞች
#ኢትዮጵያ #ግብርና #እርሻ #ፎቶግራፍ #ግጥሞች