ቤተሰብ ለመርዳት ትምህርቴን አቋርጬ ተሰድጄ ነበር !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 524

  • @RakebAlemayehu
    @RakebAlemayehu  2 года назад +114

    ሠላም ውድ ተመልካቾቼ !
    ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን የሮዚን ዮቲዩብ አካውንት ልታገኙ ትችላላችሁ ።
    ruclips.net/channel/UCbEMS6do8wkVJbNwDr10fNg

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 года назад +4

      በወንድ የምትመሰሰል ሴተ ነ በሴተ የሚመሰሰሉ ወንጆችን አላህና ረሱለ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ረግሞተል
      ሂጅብ መለተ ረስን መሸፈን ሰይሆን የሚትለብሺዉነ ልብሰ አስተከክሊ
      يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ قُل لِّأَزْوَٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَآءِ ٱلْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَٰبِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰٓ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورًۭا رَّحِيمًۭا
      አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ 2 года назад +5

      ራኪ በዚህ አገጣሚ ቴምር እንደ ምትወጂ አወኩኝ በቃ በዚህ አመት ከሰአዉዲ ወደ ሀገር እገበለው እና ይዤልሽ እመጠለው የሰአዉዲው ይለያል ና እና ምን የመሰለ ሀገርን ገድ የምየስብል ተሪክም አለኝ እንጫወትበረላን እንሸአላህ

    • @ዉቢትYouTube
      @ዉቢትYouTube 2 года назад +2

      እራኪብየ በምን ላግኝሺ ዉዴ

    • @ሰውመሆን-ሠ5ረ
      @ሰውመሆን-ሠ5ረ 2 года назад

      ሮዝ ይገባሻል ሰብስክሪይብ አርጌለሁ

    • @meramtube5788
      @meramtube5788 2 года назад +1

      @@ፈፊቲዩብ ብዙ ሚስኪን አለ ለነሱ ላኪ

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 года назад +30

    እማማ ገብቶዎታል እውነት ነው የአረብ ሀገር ብር አይጠቅምም እድሜያችን ጨረሰው አይ የኛ ዘመዶች ባዩልን እማማን
    አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 2 года назад +57

    ➪💎እህቴ ሆይ ጌታሽ እኮ ያለዉ እንደዚህ ነዉ‼️👇
    ➪🌸አንተ ነብይ ሆይ ለሚስቶችህ ፣ለልጆችህ እና አማኝ ለሆኑ ሴቶች በሙሉ ሂጃባቸዉን፣ጉፍታቸዉን በራሳቸዉ ላይ (ኒቃባቸዉ) እንዲለብሱ (እንዲሸፋፈኑ)ንገራቸዉ (እዘዛቸዉ)‼️
    ➪🌸ይህ ደሞ እነሱን ማንነታቸዉ እዳይታወቁና በልቡ ወስጥ የኒፍቅና፣ የክህደት፣የሴሜት፣በሽታ ካለባቸዉ ለካፊዎች እዲጠበቁ ይሆናልና
    አላህም አዛኝና ማህሪ ነዉ‼️
    ➪💎እህቴ ሆይ ሂጃብሽ(ኒቃብሽ) ያንች ምርጫ ሳይሆን የጌታሽ ትእዛዝ ነዉ‼️
    ➪💎መገላለጥ ስልጣኔ ነዉ ብለሽ አስበሽ ከሆነ ተሳስተሻል‼️
    ➪💎እንስሳዎች ቀድመዉሽ ሰልጥነዎል‼️
    ➪💎መዎቢያሽ ፣ክብርሽ፣ ንግስናሽ ሂጃብሽ እና ኒብሽ ነዉ‼️
    ➪💎ሂጃብሽን ስትፈልጌ የምትለብሽዉ ስትፍለጌ የምጠይዉ አይደለም‼️
    ➪💎ይልቁን በሱላይ ልትፀኔበት ነገ በአኺራ ጀሃነም ልትገቢበት ወይንም ጀነት የምትገቢበት የጌታሽ ትዛዝ ነዉ‼️
    ➪◉💎ኒቃብ ሱና ነዉ ሂጃብ በልብ ነዉ እያሉ የእስላም ጠላቶች አያታሉሽ ንቂ‼️
    "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
    ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!"
    ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
    በሀያዕሽም ንግስት ሁኝ

    • @munitifkl1318
      @munitifkl1318 2 года назад

      🥰🥰👌

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 года назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔🤲💟💟🤲🤲⭐👆👆👆👆🤲💞🦾🦾🦾🦾🦾🦾🦾🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🦾

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 года назад +2

    ትክክል very modern..look ዱባይ and ቱርክ they are Muslim but ፈታ ያሉ ናቸው እንጂ ይሄን ልበስ ያን ልበስ አይሉም

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 года назад +118

    እህቴ ሂጂቡ ያምርብሻል አላህ በዚህ ፅናት ይስጥሽ🥰 ከፆም በኋላ ሂጃብ አለብስም🤔 አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ያረብ።

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 2 года назад

      ታሪኩ ዲሽታ ጊና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ
      ruclips.net/video/bNBqaQWpPCc/видео.html

    • @betiasla4263
      @betiasla4263 2 года назад

      @@Aphrodite7 why??😳

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 2 года назад

      @@betiasla4263 የቆየ ነው። በኋላማ አልታሰርኩም ውሸት ነው ሲል አስተባብሏል። ግን የአሪ ወጣቶችን ሲደግፍ እንደነበር መረጃዎች ወጥተዋል።

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 2 года назад

      ሙሥሊም ናትደ ያአላህ ሠረአት ኮን የላትም ነበር

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +20

    ሮዚ እኔም እንዳንቺ ነኝ ሂጃብ መልበስ አይሆንልኝም ያለ ሱሪም አለብስም አላህ ይመልሰን ነብስያችንን አሸንፈን የምንቀየር ያድርገን ሂጃብ ለብሰው ተሰትረው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ለራሴ መተግበር ግን አቃተኝ

    • @zinet4736
      @zinet4736 2 года назад +1

      አላህ ይምራሽ በመገዱ ያረብ

    • @edelawitmesfin3330
      @edelawitmesfin3330 2 года назад +2

      ሁሉም በጊዜው ይሆናል

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 2 года назад

      @@zinet4736 አሚን😘

    • @ልጄእወድሻለው
      @ልጄእወድሻለው 2 года назад

      Allah yeredash teret arge gedeta new hadis semi

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 года назад

      እህህህህእኔብቻነኝብየነበርፍጣሪይመልሰንውደልባችን

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 года назад +16

    ዋውው እዴት ደስ ትላላቹ ራኪዬ ጎበዝ እኮ ነሽ
    እማዬ ቱረድቶናል የአረብ ሃገር ገንዘብ ምንም አይስራም እድሜና ጉልበታችን ባከነ

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 2 года назад +20

    መአረይ የአያት ፍቅር የተለየ ነው ።እኔ አያቴ በጣም ነው የምወዳት አሁን ግን ናፈቀችኝ
    በጦርነት ምክንያት አመት ከምናምን ሆነን
    እናቴና አባቴ በህይወት የለም እናም የአያት ፍቅር የተለየ ነው መአረይ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 года назад +2

      አይዞን የኔ ቆንጆ አሏህ ሰላሙን ያወርደዋል መንገዱም ይከፈታል ሁሉም ይለቀቃል ብቻ በዱአ በርቺ 😭

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 2 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ እኛ 5ወር ሙሉ ሲዘጋብን ኒቶንክ እንዴት ነበር የሆነው አላህ ሰላሙውን ያአውርድል

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 года назад +1

      Ayezush mare hulum new yetegudaw yenem yebalebete enat eza nachew melay endalukuan anaqem berchi egeziabehere qen alew

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 2 года назад +1

      Selam yagenaesh wedde🙏

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 года назад

      @@arsemabamkaku3275 amen mamaye

  • @nadi7244
    @nadi7244 2 года назад +4

    ሂጃብ አለማድረግሽ ትክክል አለመሆኑን መናገርሽ የልብ ኢማንሽን ያሳያል ኢንሻ አላህ ታረጊያለሽ እናትሽ አላህ ፍርዶሰል ጀነት ይስጣት እንደ እናት ያሳደጉሽ አያትሽ አላህ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ሀጅ ሀቃቸውን የምትሞዪ ያርግሽ የኔ ቆንጆ ማዘርዪ ዱዐ አርጉላት ራኪ ስለ አቀረብሽልን አመሰግናለሁ😍😍😍😍

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 2 года назад +1

    ራኪዬ እናመሰግናለን።ሮዚ በርቺ ብዙ ይጠብቅሻል። የህይወት አመጣጥሽን አሸንፈሽ ዛሬ ላይ መድረስሽን አከብርሻለሁ ያሳላፍሽውን ሳላደንቅ አላልፍም ራስሽን ለትልልቅ ነገር አዘጋጂ። ንግግርሽን ለሚዲያ የሚሆን ቃላቶችን ምረጪ ጥንቃቄ አድርጊ የሚያስከፋ ነገር የለውም ግን በእድሜ ትልቅም ሰው ያይሻልና።

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 года назад +26

    ማማዬ ደስ ሲሉ በጣም ጣፋጭ ሩህሩህ ለዛ ያላቸው...ፍክራቸው አድሜ ይስጣቸው !

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 2 года назад

      ታሪኩ ዲሽታ ጊና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ
      ruclips.net/video/bNBqaQWpPCc/видео.html

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 2 года назад +2

    አላህ በሂጃብሽ ያፅናሽ ደሞ በጣም ነው የምያምርብሽ ማሻ አላህ የዘንድሮው ረመዳን ሁላችንም የሚለውጥ ያድርግልን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +21

    ራኪየ የኔ ልዪ ደስ ስትሉ❤️❤️❤️❤️😘😘🙏🙏🙏

  • @amuametullah8009
    @amuametullah8009 2 года назад +3

    ሁሉም ሰው ሚድያ ላይ ለብሶ ሲወጣ ሁሉ የተመቻቸለት ይመስለናል
    ሮዚ ጠንካራ ነሽ በርቺ የተሻለ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ እናትና ልጅ እድሜና ጤና ይስጠዎት በአያት እጂ ማደግ ደስ ይላል ከናት በላይ ናቼው በርቺ እህቴ እራኪዬ ስዎድሽ በርቱ 😍

  • @saediyaseid5509
    @saediyaseid5509 2 года назад

    Allah sele Allah allhma beloshal alesam alekugi. Dua aregulegi nawe yamibalawe

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +34

    "ብዙዎች ቢጾሙም የሚከሱ፣ በሕመም የሚጠቁ፣ ውበታቸው የሚደበዝዝ ስለሚመስላቸው፣ ከጾም ይርቃሉ፤ በጾም ምክንያት ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ወተት... ባለመብላታቸውም እንደተጎዱ ያስባሉ፤ የሚፈሰክበትንም ጊዜ እጅግ አድርገው ይናፍቃሉ፤ ለበሽታቸው ኹሉ መድኃኒቱ መብላት ይመስላቸዋል፤ በአብዛኛው አመመኝ፣ አዞረኝ፣ ደከመኝ፣ ቆረጠኝ...በማለት በጾም ጊዜ ይናገራሉ፤ ይኽ ግን ጾሙ የሚፈጥረው ሳይኾን፣ ጾማቸው በዘልማድ ወይም በመጠራጠር ስለሚደረግ ነው፤ የዚኽም መነሻው የእምነት መጉደል ነው፤ ጾምን ያራቀ፣ የናቀ፣ ያቃለለ በጎውን ነገር ኹሉ ከራሱ ያርቃል።"
    👉 ('ጾም እና ምጽዋት')
    የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
    የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
    ምስጋና ይሁን
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
    አሜን አሜን አሜን
    አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
    ለማግኘት ፕሮፋይሉን ይጫኑ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 года назад +5

    ማሺ አላህ ማሺ አላህ በሂጂብሺ ፅኒ ውድ እህቴ

  • @hananmohatube757
    @hananmohatube757 2 года назад +5

    በሂጃብኮ በጣም በጣም ቆንጆ ነሽ እኮ አንድ ቀንን ስጠብቂ ሞት የሚባል ነገር አለ እህቴ ሮዚ

  • @alem502
    @alem502 2 года назад +5

    የተባረኩ እናት ምናለ እደዚህ አይነት ሐያት ቢኖረኝ ፍቅር የሆኑ እረጅም እድሜ ይስጦት እማ 🥰🥰🙏

  • @ayanoduri380
    @ayanoduri380 2 года назад

    Rakebiye yene konjooo hule serash deneke new. Big respect my sister.

  • @sediehussen5916
    @sediehussen5916 2 года назад +3

    ሂጂበብ መልበስ ግዴታ ነው አላህ እንዲፈቅደልሽ ያንቺ ፋላግትና ጥረት ሊኖርሽ ይገባል

  • @umhabib172
    @umhabib172 2 года назад +5

    እራኬብ ልዩ ኢትዮጲያዊይ ነሽ ዘርሀይማኖት ሣትይ ሁሉንም ሰው በአድ አይንሽ የምታይ ቆጆየዋ እሬኬብ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ውደ

  • @eriwedi2222
    @eriwedi2222 2 года назад +15

    እህት ህጃብማ ግዜ የምያስፈልገው ነገር ኣይደለም እያወቅሽ ግዴታሽ ኣንድ ቀን ብሎ ማለት የኢማንሽ ድክመት ነው የምያሳየውና ኣሁኑኑ ህጃብሽን ብታረጊ ይሻልሻል ነገ ኣላህን ምን ብለሽ ትመልሽያለሽ ? ኣይ ኣንተ በፈቀድግ ግዜ ላርግ ብየ ነው ልትይው ነው ? ሱሐንኣላህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +6

    ራኪየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሮዚየ አያትሽን ሳይ አያቴን ቁርጥ ስለሚመስሉኝ ልቤ ይደነግጣል አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 2 года назад +12

    ምናለ ሁሌ ረመዳን በሆነ የአላህ እንደት እንደምታምር በርቺ ራኪየ የኔ ሴት❤

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 2 года назад +2

      የሰውን ስርአት ስታይው ያስብላል. ምነው ረመዷን ቶሎ ባያልቅ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +2

    እራኬብዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም ስለምታቀርቢልን

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    የኔ እህት በሂጃብሽ ፅኚ እናታችንም ረጅም እድሜ አላህ ያኑርልሽ

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 года назад +2

    የኔ ውድ እናት አሏህ ያቆየወት ነጃትየ ደሞ ቀጥይበት ሂጃቡንም እብደቱንም ቀነስ አድርጊው ሴት ምሰይ አንድ እግርሽ እዛ ማዶ አንዱ ወዲህ ማዶ ማድረግሽን ተይ በተረፈ ውድድድ ኑሩልን

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 года назад +7

    ይቅር ይበልሾ እምነት በልብነው ትያለሽ ረመዷን ብቻነው እምነትን መከተል ያለውማነው ሱበሀንአላህ ልቦና ይስጥሽ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +1

      አንቺንም ይቅር ይበልሽ እሶን ለመተቸት አንቼ ማነሽ አትፍረድ ይላል ቃሉ 🤫🙄🤭

    • @ethioagerbettube9885
      @ethioagerbettube9885 2 года назад

      Dua yasfeligenal

  • @zahrazahra7095
    @zahrazahra7095 2 года назад +1

    እሮዝ ሥታምሪ ሂጃቡን እንዳታወልቂው በጣም ያምርብሻል እድሜ እና ጤና ይሥጣቼው አያትሽ ደሥ ሢሉ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ዘሃራየ ሰብ አዲርጊኝ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +22

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ለአያትሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏❤

  • @arafatseid8700
    @arafatseid8700 2 года назад

    ያረህማን በሂጃብ በጣም ነው የምታምሪው፡፡ አላህ ነስሩን ቅርብ ያርግልን ኢንሻ አላህ

  • @saratube9054
    @saratube9054 2 года назад +1

    Roziya yemselshn adergi kefetari enji kesw atebki hulum esu befekdew yehonall rmdan kerim beyalew

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @hus1s214
      @hus1s214 2 года назад +1

      አላህ ይጨምርልሽ መጣለው

    • @senaitharegu8441
      @senaitharegu8441 2 года назад +2

      አሚን አሚን አሚን!!!

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@hus1s214 ደምሩኝ😍😍💜💚💚💛

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 2 года назад

      ታሪኩ ዲሽታ ጊና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ
      ruclips.net/video/bNBqaQWpPCc/видео.html

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад +4

    የኔናት ትልቅሰዉ ዋናዉ ሰላምነወ አሉ እረጂም እዳሜ ከጤናጋር💚💛❤

  • @Yonivlogs
    @Yonivlogs 2 года назад +1

    Rosy ena emana betam yemwdachu des telachu ❤️ ena raki ❤️🥰🥰 adnakyachu neg rejem yestot emamye ❤️❤️🥰 demo ቁጭ yene ayat yemslalu እማማ የኔ አያት ግን በህይወት የሉም አሁን አያቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት የጉረው 🙏🙏 እወድሻለው አያቴ 😪😪❤️❤️❤️

  • @محبالنبي-ك2ش
    @محبالنبي-ك2ش 2 года назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሰታምሩ... ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    እንኳን በደና መጣሽ ራኬብ አያቷን ስታምሩ ትክክል ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ኑርልን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 года назад +10

    Just be yourself.......everything has time... don't worry about what people say .you are so lucky to have your mom

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 2 года назад

    rakye yene wud sewodsh rozy emaman allah rejm edme yestlsh anchem melkam neger yegtemsh allah hidya yesten

  • @nejatawel4397
    @nejatawel4397 2 года назад

    Rakiye swedsh eko…..beta wub nesh demo Mashallah 🥰

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 года назад

    Rakeb tru sewu nesh....
    Rozi allahn free meche edemnmot ayetawekimna alebabesesh asetekakiyi.... rakut photo ayehu ahun screen lay..... hijabu mashallah asameresh

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 года назад +1

    ወይኔ እኔ እኮ እናቷ ነበር የሚመስሉኝ ማማዬ ምርጥ አያት. ኖት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘእላችው😍😍😍😍😍😍

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ደስ የሚሉ እናት ናቸው እርጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 2 года назад

    Tebarki ach asteway lij nsh gena bezu etebikalen

  • @Ethio1435
    @Ethio1435 2 года назад +2

    ሮዚዬ የእኔ ቆንጆ የእኔ ብጤ ነሽ እኔም እንዳቺ ነኝ ልብሽ ንፁህ ይሁን አላህ ባለ ጊዜ ትለብሻለሽ እኔም እንዳቺ አላህ ባለ ጊዜ እሱ ይመልሰናል

    • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
      @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 2 года назад +2

      እህቴ አትሳሳቺ ሰከራተን ሞት መች እንዲመጣ አናውቅም ና ተው ተመለሱ ብዙ ምፅፍልሽ ነገር ነበር ግን ሰነፍ ነኝ መፃፍ አልወድም አላህ ቀልብ ይስጠን ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ ያረብ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ

    • @nesihatube7325
      @nesihatube7325 2 года назад

      ሞት አማክሮሽ ነውደ የሚመጣው

  • @semirahussen972
    @semirahussen972 2 года назад

    Selam Raki betam new yemakebrish programu betam arif neber

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 года назад

    Enateshen seme wedde.Atheje kalush athije.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    ሮዚን ዛሬ ነው በራኬብዬያወኩአት በጣም ጎበዝልጅ ነሽ ማዘርዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥኦት ::

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад +2

    ቤተሰቦን ለመርዳት ትምህርቶን አቁማ ከህገር ወሰጥ እሰከ ዱባይ በተለያዩ ሰራ መሰኮች በምስራትና በአሁን ጊዜ በመሰራት ላይ ያለችውን የቲከቶከ ሰራ በምታቀርብበት ጊዜ በመጥፎም ሆነ በጥሩ በምታቀርቡት( በምታቀርቢው) ጊዜ የሚያጠፋ ከሚሆን የሚያሰተምር ቢሆን ጥሩና ተወዳጅ ይሆናል!!!!

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw 2 года назад

    ራኬብዬ መልካም ሴት ገና ዛሬ ሰብ አረኩሽ ከዚህ በፊት ባልሳሳት በኢቢኤስ ፕሮግራም ነበር የማውቅሽ ።በርቺ መልካምነት ለራስ ነው።
    ውይ የኚህን እናት ንግግራቸው ማስተዋላቸው ደስ ሲል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እውነት ነው ስደት ለኛም አልጠቀመንም የአረብ ሀገር ብር አይጠቅምም አሉ ።እውነታቸውን ነው ይሞላል ሲባል አይሞላ ጉልበት ማባከን፣ብቻ ጊዜ መፉጀት ብቻ፣ውበት መርገፉ ብቻ ስለሁሉም ተመስገን ነው።እናቴ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንልዎት።

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 года назад

    ሰላም ሰወድሽ ለሀያትሽ ረዥም እድሜና ጤና ይሰጥልሽ አላህ ይጨምርልሽ ራኬብዬ እናመሰግናለን የምታቀርቢልን ነገር ሁሉ ደስ ይላል

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 года назад +1

    ሞት ሲመጣ አማክሮ አይደለም እህት ሰሊዚህ ካሁኑ በተምለሽ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በፊት እንደህ አለነበረሽም ነጁዬ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @muntahamume8362
    @muntahamume8362 2 года назад +4

    Thank you ❤️🙏🏿 Mather u are right 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️ God bless you ❤️🇨🇦

  • @hani4428
    @hani4428 2 года назад +29

    #እኛ ሙስሊሞችኮ ሶፍ አናሳምር😍‼️
    #ባንድ ቃድ እስተዉ በሚለዉ??
    #ባንድ ኢማም✋
    #ባንድ አይነት አቋቋም✋
    #ባንድ አይነት ቁርኣን✋
    #ባንድ አይነት ሩኩእ✋
    #ባንድ አይነት ስጁድ✋
    #ባንድ አይነት አታህያቱ☝️
    #ባንድ አይነት ማሰላመት🖐
    #ለአንድ ፈጣሪያችን አላህ☝️
    #አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ❤❤❤

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 года назад

      ሶፋ ሌሺ የማናሰራዉ ሀራምነዉ እዴ

    • @الحمدالله-ع7و9ش
      @الحمدالله-ع7و9ش 2 года назад

      @@ሁለገብይቶብ ሶፍ እና ሶፋ ይለያያል።ሶፍ ማለት ሰላትን በጀመዓ ለመስገድ የምንቆመው የአቋቋም ስነስርዓት ነው።
      ገንዘብ ካለን እንድናጌጥበት ሚስኪኖችን እንድናስደስት ነው እምነታችን የሚያበረታታን።

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 года назад +14

    ማሻ አላህ አላህ ያግራልሽ ሁላችንም ደካማ ጎን አለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የረቢ 🤲🏻🤲🏻

    • @f.m.asherekmedia3120
      @f.m.asherekmedia3120 2 года назад

      Ameen👀😉😂🥰🥰🥰💞

    • @Ezza572
      @Ezza572 2 года назад +1

      @@f.m.asherekmedia3120 f ዬ 😂😂😂🥰🥰🥰❤️

    • @f.m.asherekmedia3120
      @f.m.asherekmedia3120 2 года назад

      @@Ezza572 weyeeee Ezzayeee habibty wedededede wallahi🥰💞💞💖🥰🥰🥰🤣🤣🤣

    • @Ezza572
      @Ezza572 2 года назад

      @@f.m.asherekmedia3120 እኔም ውድድድድድድ❤️❤️❤️

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 2 года назад

    ሮዚ በጣም ጠንካራ ነሽ እንደዚህ ጠንካራ ሰው አትመስይኝም በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 2 года назад +1

    ማዘርዬ ሁሉ ነገራቸው እናቴን ነው የሚመስሉት እኔም ሀገሬ ገብቼ ከእናቴ ጋር እንደዚህ እንድሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ እድሜ ጤና ለእናቶታችን ፈጣሪ ይስጥልን

  • @الحمدلله-ح1ك3س
    @الحمدلله-ح1ك3س 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ እራኪዬ ተባረኪ 😘ፍቅሩን ያብዛልን ያረብ🌹

  • @mimahabesha9655
    @mimahabesha9655 2 года назад

    yenewud abshir enshallah allah hulun awaki new yeteshalewun rizk sistish taregiwalesh biribish zoromayayish hula enken lemelkem 1gna new

  • @Zemen_29
    @Zemen_29 2 года назад +12

    Raki and Rosy, both of you are strong and independent women. Good Luck :)

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 2 года назад +2

    ኣያገባቸውም፡ፈጣሪ የልብ ነው ሚያየው፡የሚናገሩት ሰዎች ለራሳቸው ጎበዝ ሙስሊሞች ኣይደሉም፡ከነ ሂጃባቸው መጥፎ ሚያደርጉ ኣሉ የመሳሰሉ ሃሳቦች ላንቺ ኣያድኑሽም።
    ምርጡ ንግግርሽ ሂጃብ ባለማድረጌ ኣልኮራም ማለትሽ ነው።ኢንሻላህ ኣንድ ቀን ኣረጋለሁ ማለትሽ ነው።
    በተለይ ከ ኢስላም በጣም የራቀ ነገር ስታደርጊ ሂጃብ ባለማድረግሽ ደስ ይለኛል በበኩሌ።
    ኣያትሽን ግን ከ ዲን ኣታስፈንግጫቸው።ተያቸው።
    ሂዳያ ግን እመኛሉሁ ላንችም፡ለኛም

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 2 года назад +1

    አይ እህቴ ይህ ስህተት ነው የአንድ ወር ንሳኃ ምን ይጠቅምሻል ሒጃብ እኮ የፈጠረሽ አሏህ ነው ያዘዘሽ መልበስ ግድ አለብሽ! ሞት አማክሮ አይመጣም ንሰኃን ማዘግየት እጅግ የተጠላ ነው አንድ ቀን እመለሳለሁ ብለሽ ቀጠሮ አትያዤ ለንሳኃ አሏህ ይመልስሽ በቅርቡ በክርስናም ቢሆን እራቁታችሁን ሂዱ አይልም ግን እነሡ ባይበልን የሚያስተምራቸው የለም እነሡም አያነቡም ቢያነቡት ተገላልጠው አይሄዱም። ነበር ምክንያቱም ባይበል እራሱ እዲለብሡ ስለሚያዝ ።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ራኬብዬ መልካምሴት ስወድሽእኮ

  • @wollomedia2127
    @wollomedia2127 2 года назад +8

    አሰላም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ጀሚአን
    👇👇👇👇👇👇👇👇 ⏩❤ረመዷን❤👈
    ነብያችን (ሰ ዐ ወ) በ3 ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው ብለዋል!!!
    1 "ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው::
    2 "የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው::
    3 "እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀመባቸው ሰው ናቸው ብለዋል።
    ስለዚህ ይህ ታላቅ እንግዳ ብዙ ኸይሮችን ይዞልን እየመጣ ነው አኛስ በዚህ በተባረከ ወር አጅር ለመሰብሰብ ምን ያክል ዝግጁ ነን?? ""በዚህ ተላቅ እንግዳ መምጣት ምክንያት,,,,,
    1 ሾይጧን ይታሰራል
    2 የጀሀነም በሮች ይዘጋጋሉ
    3 የጀነት በሮች ይከፉፈታሉ:: ይሉናል ረሱል )ሰዐወ( ::
    በዘህ በረመዷን ወር ያልተጠቀመ ከአላህ እዝነት የወጣ ነወ አላህ ይጠብቀን
    እና:: እናም የ11 ወር ወንጀል ተጠራርጎ
    ገደል በሚገባበት በዘህ ታላቅ ወር ሁላችንም ለዒባዳ መነሳሳት ለኸይር ስራ መሽቀዳደም ይኖርብናል በዘህ ወር አላህ ጋ ያለንን ግንኙነት ካላስተካከልን መቸም አናስተካክልም:: አላህ በዚህ ታላቅ ወር ከሚጠቀሙት ያድርገን:: አሚን

  • @selamagegnehu4678
    @selamagegnehu4678 2 года назад

    ራኪየ ፀጉርሽ ነዉ 😘🥰🥰በርቺ 🥰🥰😍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +4

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች የአያት ቅምጥል ጸጉራቸውን ሸፍነው ስንት መጥፎ ነገር የሚናገሩ ሞልተዋልና ራስሽን መሆንሽ ደስ ይላል በርቺ❤️

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +1

      በትክክል እራስ መሸፈን የልብን ክፋት አይሸፍንም 🙄

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 2 года назад

      የተሳሳተ አነጋገር ነው ።ክፉም ሆክ ደግ ተሸፈኒ ብሎ ያዘዛት አላህ እንጅ ሰው አይደለም የአላህን ትዛዝ ደግሞ መተግበር ሁሉም ሴት ግደታ አለበት። የውስጥን ክፋት ለሂጃም ምክንያት ሊሆን አይችልም እሱም አንድ. ቀን የሚለቅ በሽታ ነው።

  • @linaadil3860
    @linaadil3860 2 года назад

    Yene konj niyashen astekaki biyans beziw lebesesh endeketi temegn enem endachi neberku gen betam new mikochegn mare Allah kega gar yehune

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 года назад +3

    ራኪየ የኔ መልካም ሰው እቁ ኢትዮጵያዊት

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 2 года назад +6

    ኢላሂ ሂጃቡንም ስርአቱንም አላህየ ይወፍቅሽ ኢንሻ አላህ

  • @lulemb
    @lulemb 2 года назад +3

    ሮዚ ድሮ ነው Instagram ላይ የማቅሽ ወደ RUclips ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ችሎታ የለሽ ልጅ ነሽ በርቺ አያትሽን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልሽ🥰🙏🙏🙏🙏

  • @mennamichael7181
    @mennamichael7181 2 года назад

    ራኪዬ ውድ ልጅ የኔ ቆንጆ ❤❤ በሁሉም ነገር ተባረኪ 🙏🙏

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +2

    ራኪ ስላምሽ ይብዛ👍🥰

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +5

    ደስ ሲሉ😊❤ ራኪዬ የኔ ሴት💐🌼💐🌸

  • @medinamedina91
    @medinamedina91 2 года назад +2

    ልበሺ ባክሽ ልብ ምናምን አትበይ ልብ ላይ ያለው ነው በተግባር ሚወጣው so ልብሽ ላይ ያለውንማ እያፀባረቅሽ ነው ሂጃብ የሴት ልጅ ክብሯም ውበቷም ነው።

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад +1

    Masha allah ♥️♥️♥️♥️♥️gobeze nate des silu

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад +10

    ዋው ማሻአላህ ታምራላቹሁ ራኬብ ፍቅር እኮነሸ ትህትናሸ ስራሸ ቁምነገረኛ ነሽ እኮ ራኬብ እዳከበርሽን ፈጣሪይ ያክብርሸ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሸ የማከብርሸ የራኬብ ብሮግራም ውስጤ ነው Like

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 года назад +1

    ራኪብ ይመችሽ

  • @emuyeeeee
    @emuyeeeee 2 года назад

    Yaaaa selaaaam hijabu endet new yamarebat masha allah

  • @hikmaseid5500
    @hikmaseid5500 2 года назад +37

    እሮዚየ የኔ ውድ በሂጃብሽ እንዴት እንደምታምሪይ አላህ እከመጨረሻው በሂጃብሽ ያፅናሽ ። ቻናሏል ሰብስክራይብ አድገን እናበረታት

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 2 года назад +1

    Masha alla siyamiruu 😘😘😘😘

  • @hananhabisha6026
    @hananhabisha6026 2 года назад

    እራኪየ እግርሽን ይደክምሻል እጥፍንብለሽ 😍

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ሮዚ ሂጀቡ የምርብሻል አላህ የፅናሽ ዉዴ

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 2 года назад

    ♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹ayata des silu klatachew ayatan ymeslalu Eguzabhar amlak edmana tanan rejim edma temegnuhulot

  • @eliyanamedia
    @eliyanamedia 2 года назад

    እናመሰግናለን ራኬብ አክብረሽ ስለጠራሻት ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 года назад +1

    ራኪ ፀጉሩ በዛ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Allah yasakalesh enate wanaw tena new

  • @zedotube5662
    @zedotube5662 2 года назад

    Roziye Ney Bahrain Indetgebash Bahreniko Fikirnat

  • @seydali3477
    @seydali3477 2 года назад +3

    ማዘር ተሳስተዋል ወደቀልቧ ይመልሷት ደግሞ ባለሀብት ይምጣ አሉ ለአንድ ሙስሊም ሴት ድንያለዉ ባል እንጅ ገንዘብ ያለዉ ብቻ
    ቢመጣ ዋጋ የለዉም

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +5

    ራኪየ የኒ ፍቅር ጎበዝ እኮ ነሽ 😘😘🙏🙏

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      የቦርናው ሰብአዲርጊኝ

  • @fikeryeehetalij3809
    @fikeryeehetalij3809 2 года назад +6

    ራኪዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ ❤️

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 года назад

    ሮዚዬ ማም ስወዳቹ🥰💕 ራኪዬ ተባረኪ🥰 እነ ይስሀቅ ባባን ጋብዢልን ራኪዬ እባክሽ❤
    ሮዚዬ አይዞሽ አሁን ፊልም ሰሪ ማስታወቂያ ሰሪ ለምኖሽ ምሰሪው ታያለሽ 🥰

  • @hayatuomer8259
    @hayatuomer8259 2 года назад

    Kezih behala tewbet asergi
    Ahun mndenew alamash bal yeflgal

  • @safiyaimam8222
    @safiyaimam8222 2 года назад

    thunk you rakiye yene swu akbariy

  • @alebo3421
    @alebo3421 2 года назад

    Enye Rakeb yemir awedatalew Konjo Ina jigna

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 года назад +10

    ሮዚ ሙስሊም አትመስለኝም ነበር አላህ ቀጥተኛውን መስመር ይምራን ያረብ ራኪ ምታቀርቢያቸውን ፕሮግራም ይመቹኛል በርቺልንንንን እወድሻለው❤❤❤

  • @fireyeashu8965
    @fireyeashu8965 2 года назад

    Rozihe geta yrdash yasebishibet dreshi

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 года назад +4

    አብሽሪ እህቴ በሀይማኖትሺ ጠንክሪ💕💕💕

  • @hasanburqaa6850
    @hasanburqaa6850 2 года назад

    Rakiyye wallaahi baxaamno miakabresh allah camiro camiro yisxish