Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
"ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከበራፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት "
አባትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉቤተሰቡ ብሙሉ የተማሩ ናቸው በጣም ደስ ይላል አራኬብዬ አመሰግንሻለሁ🙏🏽❤️💐
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
አባት ሳለ አጊጥ ጀበር ሳለ እሩጥ ክብር ላባቶች 🙏🏽🙏🏽
አባት እና ልጅ በጣም ታምራላቹ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ልጆች ወላጆቻቸውን ነው የሚመስሉት ልጅቷ ስርዓቷ ያስደስታል የተማረች ሴት ደስ ይለኛል ።
እዝጋብሄር ጤና እና እድሜን ይስጣቹ ስታምሩ ምርጥ ፋሚሊ ናቹ እና የሰዉ ቁድስ ቅናት የለዉጢ ኣራያ ለሞን ማየት ማመን መሆኑ ነዉ የቀረ ሙሉ ዘመናቹ የደስታና ይዉቀት ኣድርጎ ዘመናቹን ይባርክ እዝጋብሄር ምሕረተኣብ ከፈረንሳይ ኣገር።
ጥሩ አባት ባለው እቀናለው የኔ አባት እንኳንስ ላመሠግነው እያዘኩበት ነው ምኖረው
አትዘኝ ማማዬ ጥሩ አይደለም🥰
መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ለሁላችሁ እመብርሃን ትጠብቅላችሁ 😭😭😭❤️❤️
ራኪየ የኔ ምርጥ የምታቀርቢልን እንግዶች ለሂወት አርአያ የሚሆኑ ናቸው እንመሰግናለን
አንችም ጎበዝ ነሽ ያባትሽን ማንኘውንም ምክር ሰሚ ነሽ
ራኪ አንቺ የምታቀረቢቸው ሁሉም አስተማሪ ናቸው ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰ደስ ትላለቺሁ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም አባት ነህ
እረጅም እደሜ ጤና ለአባቶች ቀን አደረሳች ራኪዬ የኔ ቆንጁ ተባረኪ
አባት እንዳሉት ልጆችን ለማሳደግ የእግዚአብሔር ፈቃድም ሲጨመርበት ነው ወላጅ ለልጁ የሚከፍለው ዋጋ ተከፍሎ አያልቅም በህይወት የሌላችሁ ወላጆቻችን ነብሳችሁ በአጸደ ገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም ራኪብ አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ውዱ አጎቴ !!!ጥሩ አባትነትሕን እኛም ለመውረስ ያብቃን።
ጎባዚ፡አባታችን፡ዋዲሆና፡ሴት፡ልጂልጂ፡ናዉ❤❤💐
ምርጥ አባት እና ልጅ ናቸው ፡፡ ይመቻችህ ፡፡
እንኳን ደህና መጣሽ ራኪ።
አሁን እኔም ከአባት ነው የተወለድኩት እላለው 😭 በፍቅር ኑሩ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ሆድ ይፍጀው ነው ሚባለው ማማዬ
24 አመት ሆነኝ አባቴን አላውቀውም ግን እናቴ ምንም ስላላጎደለችብኝ ምንም መስሎ አይታየኝም በህይወት አለ ግን አይፈልገኝም ግን ልክ እደናት ያሉ አባት ያላቸው ሰዎች ሳይ እቀናለሁ አባቶች ልክ እንደናቶች መስዋዕት ከፍለው ለሚከባከባችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ታድላችሁ🙏🙏🥰
ካለ በሒወት ለምን አታገኝውም /አታገኝውም አድ ቀን ይፀፅተዋል ትልቅ ደረጃ ስትደርሽ/ስ
የተባረከ አባትና ልጅ ሲያስቀኑ !
ፈጣሪ መልካችን እንደለያየው ሁሉ ስነምግባራችንም ሰለሚለይ አታማሩ ቤተሰቦቻችሁን እኛ መልካም ሁነን ማስተማር ብቻ ነው መፍትሂው እንጅ ማማረር መፍትሂ አይሆንም በውሥጣችን ብዙ ብዙ ነገር አለ
Amazing family 👪
ረጅም እድሜ ተመኘው
Rakya yene feekkker sweeeeeedddessssssssh
ምርጥ አባት ይመችህ
Simru has been n is one of the most kind person i have got to know in life. He should be proud of her!
Raki love...🥰🥰🥰
Gashe menegesha enkuan aderesehe.
Rakiye aref program new yamralew 🥰🥰
ትዕግስት የምታስተዋውቀውን ስራ የጀመረ ላይክ እስኪ
እረጅም እድሜ በአለም ላሉ አባቶች
Thank you Rakebeye
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ!
Great father
እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻች።
Betam yemitamru abat ena lij nachihu
እኔም አባት ነኝ ግን ልጅ ሆኜ ስለ አባቴ ብግለፅ ደስታዉን አልችልም ነበር
ለጥሩ ለፍታችሑ ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ አደረሳችሁ አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን ሑሌም ተደስታችሑ ኑሩልን 🙏እራኪ በርችልን
ራኪ ምን አለች ? ለቀቀች ይለኛል አእምሮዬ. . ስለምሰጪው ነገር አመሰግናለው !!
የእኔ የወደፊ ሚስት ራኪዬ አፈቅርሻለሁ
😅😅😅
ከከከከከ ህልም አይከለከልም
Kedmehalewe
@@zuzutube6444 ፍቅረኛዋም ሊሆን ይችላል ም ን ይታወቃል
@@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ያሳካለት እራኪን በጣም ነው የምወዳት
Abat betechale Amharic bcha tenageru wey demo English minew kelaklachu mitaweru
ሰላም ሰላም
Happy Father's Day 💜💜
😍😍😍😍😍
በጣም ጨቆኛን ባለ ትዳር ነኝ ኑሮን ለማሸንፍ ስደት ከወጣሁ 12 አመቴ ባሌም ስደት ነው በሀሪው ተቀየረ እኔ ልፍቸ ለቤቴ ለትዳራችን ነው ግን ስደውል ይመረራን አይደውልም ብርም መላክ አቆመዋን ሀገር እንግባ ስለው ችላ ይላን እኔ እድገባም አይፈልግ ዛሬ ነገ ይላን ምን ላርግ
Anshi gebi esune teteshe nebret kaleshe nebretshen teketateye atshenki anshi setnori new ulu neger ayzoshe
Good model of this family members
best father
wyie knhu mtadel enjie mtagelma aychalem
Thank you.
abaten bxam wadawlw abtocha nuruln
Bahir dar university awkeshalew lebel(poly)
rakyie kberlme des ymyilu famelie nachew
Rakiye
L abatachu kíbr yalachu👍❤
Abatna liju desstlu
wyie des ymyiel abate new rajiem edmena tena ysethe bljocheh des yblhe
እግዚአብሔር ሲባርክ ወንድ ሴት አይልም
ሞዴል ሠላማዊት ለምን ስደትን መረጠች? አሳዛኙ የሚዲትራንያን ባህር ገጠመኝ ruclips.net/video/bUdnkA0dy5k/видео.html
"ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከበራፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት "
አባትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉቤተሰቡ ብሙሉ የተማሩ ናቸው በጣም ደስ ይላል አራኬብዬ አመሰግንሻለሁ🙏🏽❤️💐
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
አባት ሳለ አጊጥ ጀበር ሳለ እሩጥ ክብር ላባቶች 🙏🏽🙏🏽
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
አባት እና ልጅ በጣም ታምራላቹ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ልጆች ወላጆቻቸውን ነው የሚመስሉት ልጅቷ ስርዓቷ ያስደስታል የተማረች ሴት ደስ ይለኛል ።
እዝጋብሄር ጤና እና እድሜን ይስጣቹ ስታምሩ ምርጥ ፋሚሊ ናቹ እና የሰዉ ቁድስ ቅናት የለዉጢ ኣራያ ለሞን ማየት ማመን መሆኑ ነዉ
የቀረ ሙሉ ዘመናቹ የደስታና ይዉቀት ኣድርጎ ዘመናቹን ይባርክ እዝጋብሄር ምሕረተኣብ ከፈረንሳይ ኣገር።
ጥሩ አባት ባለው እቀናለው የኔ አባት እንኳንስ ላመሠግነው እያዘኩበት ነው ምኖረው
አትዘኝ ማማዬ ጥሩ አይደለም🥰
መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ለሁላችሁ እመብርሃን ትጠብቅላችሁ 😭😭😭❤️❤️
ራኪየ የኔ ምርጥ የምታቀርቢልን እንግዶች ለሂወት አርአያ የሚሆኑ ናቸው እንመሰግናለን
አንችም ጎበዝ ነሽ ያባትሽን ማንኘውንም ምክር ሰሚ ነሽ
ራኪ አንቺ የምታቀረቢቸው ሁሉም አስተማሪ ናቸው
ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰ደስ ትላለቺሁ
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም አባት ነህ
እረጅም እደሜ ጤና ለአባቶች ቀን አደረሳች ራኪዬ የኔ ቆንጁ ተባረኪ
አባት እንዳሉት ልጆችን ለማሳደግ የእግዚአብሔር ፈቃድም ሲጨመርበት ነው ወላጅ ለልጁ የሚከፍለው ዋጋ ተከፍሎ አያልቅም በህይወት የሌላችሁ ወላጆቻችን ነብሳችሁ በአጸደ ገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
ሰላም ራኪብ አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ውዱ አጎቴ !!!
ጥሩ አባትነትሕን እኛም ለመውረስ ያብቃን።
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
ጎባዚ፡አባታችን፡ዋዲሆና፡ሴት፡ልጂልጂ፡ናዉ❤❤💐
ምርጥ አባት እና ልጅ ናቸው ፡፡ ይመቻችህ ፡፡
እንኳን ደህና መጣሽ ራኪ።
አሁን እኔም ከአባት ነው የተወለድኩት እላለው 😭 በፍቅር ኑሩ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ሆድ ይፍጀው ነው ሚባለው ማማዬ
24 አመት ሆነኝ አባቴን አላውቀውም ግን እናቴ ምንም ስላላጎደለችብኝ ምንም መስሎ አይታየኝም በህይወት አለ ግን አይፈልገኝም ግን ልክ እደናት ያሉ አባት ያላቸው ሰዎች ሳይ እቀናለሁ አባቶች ልክ እንደናቶች መስዋዕት ከፍለው ለሚከባከባችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ታድላችሁ🙏🙏🥰
ካለ በሒወት ለምን አታገኝውም /አታገኝውም አድ ቀን ይፀፅተዋል ትልቅ ደረጃ ስትደርሽ/ስ
የተባረከ አባትና ልጅ ሲያስቀኑ !
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!
ፈጣሪ መልካችን እንደለያየው ሁሉ ስነምግባራችንም ሰለሚለይ አታማሩ ቤተሰቦቻችሁን
እኛ መልካም ሁነን ማስተማር ብቻ ነው መፍትሂው እንጅ ማማረር መፍትሂ አይሆንም በውሥጣችን ብዙ ብዙ ነገር አለ