ቆንጆ ጊዜ ...ቆንጆ ቦታ ላይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 409

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +198

    የልቤ ሰው ስትይ ባልሽ መስሎኝ ደስስስ አለኝ እና ሳዳምጥ ተመስጨ ወንድምሽ ጋ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ የኔ ቅን አስተዋይ ልባም ሴት ነሽ የግራ ጎንሽን ደግሞ ይሱ ባለው ወቅት ያጣምርሽ😍😍😍😍

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +232

    ይችን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ የተመኛች ሁትን ሁሉ ይስጣቹ 🙏🏽🥰

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +6

    እራኪ በእዉነት በጣም ሚያምር ቦታ ነዉ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ደስታ ለካ ይጋባል ሚባለዉ እዉነት ነዉ ከምር ደስታሽ ተጋባቢኝ wow wow

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 2 года назад +2

    Woooow betam desssss yemil bota ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ቦታ አገራችን ኢትዮጵያ ዬ ምንም አይጎላትም እንኳን ለ ኢትዮጵያ አለምንም የሚያስደምም ሁሉም ነገር አላት ግን አንዳድ የ ፖሎትኢካ አትራፈዎች ናቸው

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 года назад +10

    በጣም የምውድሸ ኪዳነምህርት ጥሩ ትዳር ትሰጥሸ

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад +19

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 года назад +5

    ራኬብያ በጣም ጥሩ ነገር እመኝልሻለሁ

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 2 года назад +1

    ዋው በጣም ተነፋቂ ቦታ ነው ደስ ይላል በተለይ የከተማን ጫጫታን ትቶ እንደዚ አይነት ቦታዎች መንፈስን ጉልበትን የሚታደስበት የእርጋታ ቦታ ነው ።።።

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ዋው ቦታው በአካል ባንጎበኚም ደግ አስጎመኘሽን

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 года назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን እህታችን ራኪ።ዋው በጣም ደስ የሚል የመዝናኛ ቦታ ነው።ሁሌም ብሮግራሞችሽ ቁምነገር አዘል ናቸው ።የኛ አስተዋይ እናመሰግናለን

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 2 года назад +4

    Wow rakiy yen yemewadese btame des telealeachu fikerachuen allah yaserzemelachu💖💖💖

  • @sebletekie2125
    @sebletekie2125 2 года назад +5

    Rakebye stamru God bless you ♥️💛♥️💛🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የልቤ ሰው። ሰትይ ሮጭ መግባቴ ራኬ በጣም ታምራላችሁ ቦታውም በጣም ያምራል 😍😍💚

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 года назад +4

    በእይታ በጣም ማራኪ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እጃቸዉ ይባረክ ምግቡን ካንቺ ጣእሙን ስሰማሽ በምናቤ ልጄ ላይ አምሮት ቢወጣ ባንቺ ነዉ ኑሪልኝ ከቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉርሽ ዉድድ ራኪ ቆንጆ

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +2

    ቆንጆዋ እራኪ ቆንጆ ቦታ ተዝናኝልኝ እራኬዬ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 года назад +1

    Thank you Raki …you are my positive inspiration

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 года назад +65

    ውይ ራኪ እኔስ ከልቤ ሰው ጋር ስትይ ተሯሩጬ ስከፍተው ወንድም ሆኖ አረፈው😂😂😂 ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ።

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 2 года назад +1

      😭 ነው እንዴ ገና videoን መጀመሬ ነው

    • @sofihabesha2935
      @sofihabesha2935 2 года назад +1

      ክክክክክክክ

    • @chiroadem1311
      @chiroadem1311 2 года назад +2

      Ere inem sirox tesebabire neber🤩

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      እኒ ገና ቪዶ ስወርድልኝ ወንድሟ እንደሁ አዉቂያለሁ

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 года назад +1

      @@meseretgebresilassie4894 yeny marr atkefi 1 ken suprise tadergenalech rakiye😘😘😘😘

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад +1

    waw really amazing place I can't wait to see this 😍 beautiful Ethiopia thanks dear 😘

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      Soliana. Yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet pleasss

  • @et5819
    @et5819 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ቦታ፣ ከድንቅ አስጎብኚ ጋር ከፍ ባለ በሚጋባ ስሜት ፤ እንኳንም ምችት አለሽ፤ ከሚሰማው መጥፎ ጉዳይ እንዳንዴ እንዲህ ተንፈስ ማለት ደስ ይላል፤ አኛንም ስላዝናናሽን 👍👍🙏🙏🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +3

    ወይ ራኪዬ የልቤ ስትይ ፍቅረኛ መስሎኝ እኮ ለሊት ላይ ሳላይ አልተኛም ብዬ አፍጥጬ አየሁ እሺ መልካም መዝናኛ 😍 ቦታው ያበደ ነው አቦ ኡፍ እንዴት ያምራል

  • @nigestfikre7992
    @nigestfikre7992 2 года назад +21

    ራኪዬ እናንተም ቦታውም በጣም ታምራላቹ
    ይመቻቹ ♥♥♥

  • @nunuyemane5014
    @nunuyemane5014 2 года назад +3

    ራኬብዪ በጣም ነዉ የማደንቅሸ በምግባርሸ መልካም ሥርዓት ያለሸና በበሳል አሰተሳሰብ በጣም ነዉ የማደንቅሸ

  • @semharbeyene6295
    @semharbeyene6295 2 года назад

    Wawww wander full Area Thanks

  • @haylat6859
    @haylat6859 2 года назад +1

    U funny chafwan wedeza adrgat ya safety first happy birthdays it's nice place thanks

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +8

    ውይ ፍቅረኛሽ መስሎኝ አይይይ
    ቆንጆ ወንድም አለሽ ..😍💕

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 года назад +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ።ራኪየይ ወንይምሽ ዳሪኝ 😢እስቲ 😂

  • @selma5801
    @selma5801 2 года назад +1

    ዋው ያንቺን ልዩ የሚያደርገው ከወንድምሽ ጋ ፈታ ማለትሽ ነው ይመችሽ ።

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 года назад +4

    ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ውድ እህት ራኪ

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 года назад +2

    በጣምም ያምራል ...

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 года назад +4

    Beautiful place thank you Raki

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 2 года назад +1

    ይመችሽ ቆንጆ በጣም ያምራል ቦታውም እናንተም ተዝናኑልን 🌷

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +1

    እራኪ የኔ ቆንጆ ሁሌም ዘና በይ የኔ እናት መድሀኒአለም የበለጠውን የልብሽን ሰው ይሰጥሽ ውዴ 😍😍😍

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 2 года назад +1

    Rakiye siwadeshi yane qonjo Botawi baxami yamerali❤❤❤❤❤

  • @somirayoutobi3052
    @somirayoutobi3052 2 года назад +1

    Agree Awash 😍😍😍

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 года назад +1

    God bless you from Japan

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +1

    ጥሩ ጊዜን አሳልፈሻል ራኪ ደስ ብሎኛል ጥሩ መዝናኛ ነበር ያሳለፍሽው ይመችሽ ራኪ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 года назад +6

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ አስተማሪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edeniove4300
    @edeniove4300 2 года назад +2

    Waw rakiye betam yamral 🥰🥰🥰

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው!!!
    ራኬብዬ የኔ ቆንጆ አንች ለሱ እርሱ ላአንች የሚያስብልሽን መልካሙን አዳምን ይስጥሽ ቅን አስተዋይ ሴት ነሽ የልቤ ሰው ስትይ ደስስስ ብሎኝ ነበር

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад +2

    ዋውው በጣም ነው የሚያምረው 👍😍❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ እንደዚህ ሂደን ባናየውም እየሄድሽ ስለምታስጓበኝን ከልብ እናመሰግናለን👍👍

  • @queennefisa9190
    @queennefisa9190 2 года назад +4

    Have a nice time wudua

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 2 года назад +4

    ውይ ራኪ ደስ ሲል ምርጥ ቦታ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እውነት ነው ቆንደ ጊዜ ነው የሳለፋችሁት እኛም ከናንተ ጋር ተዝናንተናል ተባረኩ

  • @foodambassador3135
    @foodambassador3135 2 года назад +1

    How much the cost for day , night plus dining?

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад +1

    ስታምሩ እውነት እድሜና ጤና

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 2 года назад

    Lik bileshal , ketiru wondim belay ye lib sewu yelem.God bless your family

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 2 года назад

    ውይ እንዴት ደስ ይላል በጣም ያምራል ❤

  • @ኡምሂበቱላህ
    @ኡምሂበቱላህ 2 года назад +17

    የኔ ቆጆ የተባረከ የፍቅ ዘመን ያርግልሽ ወላሂ በጣምነው ማከብርሽ

    • @msfantha3840
      @msfantha3840 2 года назад +1

      Wedma new

    • @msfantha3840
      @msfantha3840 2 года назад +1

      Wedma new

    • @workufirhiwot3671
      @workufirhiwot3671 2 года назад

      እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበይ ጆሮሽን ተጠቀሚበት እስቲ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      አቤት መቸኮል 😁

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 года назад

      ራኬብዬየኔ ውድ ከወንድምሽ ጋር ስትዝናኚ በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል :: ይመቻችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽💜💐

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 года назад

    ራኪ ቆንጆ ዋው ᎄታው ሲያምር አንደኛ

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 2 года назад +18

    እኝ ሀገር እኮ ችግሯ ለመዝናናተ ብዙ ብር ያሰፍልጋ አለመሄድን ትመረጫለሸ በጣም ብዙ ቦታውች እሜያምሮ አሎ ግን ምን ዋጋ አለው😍

    • @essayasnigussie5790
      @essayasnigussie5790 2 года назад +3

      ዋጋቸው የውጪ ዜጋ የሆንን ነው የሚያስመስለው።

    • @mazadaba2440
      @mazadaba2440 2 года назад

      አዎ ዋጋ ነገር ከባድ ነው አቺ ሹክ በይኚ ቦታውን ወድጄዋለው

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад

    አችምናለብሽ. እራኪ ጎበዝ እኔምዘናፈታብያለሁ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +2

    ዋው ደስ ትላላችሁ ♥️♥️❤❤♥️♥️♥️ራኪ ድወድሽ ♥️

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +3

    ወይኔ ያምራል ብቻ ይገልፀዋል

  • @bisratab172
    @bisratab172 2 года назад

    wow! wow! wow! ato Tadios, meches hulem endasdememken new. yewahun ye afar hizb selam yargilin.

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 2 года назад +4

    ራኪ ማር ቦታውም ያምራል አንቺም ታምሪያለሽ

  • @ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ
    @ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ 2 года назад +5

    ቦታው የትነው ? ሲያምር ራኪ የቆንጆች ቆንጆ 😍

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 2 года назад +2

    ሲያምር

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 2 года назад

    Thank you Rakeb for showing us. What a place!

  • @bethelhemhailu5371
    @bethelhemhailu5371 2 года назад +3

    Thank you Kuriftu for creating your own brand in our country!

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +3

    ቆንጆ ቦታ ነው ያሳየሽን ወንድም መከታ ነው ደስ ትላላችሁ ✌️❣️🤗

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 2 года назад +1

    አፋሮች የአካባቢውን ማህበረሰብ መብቱን ባግባቡ ጠይቆ እንዲያገኝ አስተምሩ የመጣላችሁን ባለሃብትና ንብረት ተንከባከቡ ዛሬ ጥቅሙ የባለሃብቱ ብቻ ይመስላል ነገ ግን ከሃምሳና ስልሳ ዓመት በሁዋላ መቶ በመቶ የአካቢው ማህበረሰብ የተሻለ ኑሮና የሃብት ባለቤት ይሆናል::

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 года назад

    ውይ ሲያምር 👌😍

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +1

    ዋዉ ቦታዉ መሳጭ ነዉ ራኪዬ ትመችኛለሽ የኔ ቅመም ወንድምሽም ያምራል እረ ተይ የዉሃ አጣጭሽን አሳይን ተይ

  • @ወሎየዋ-ጰ6ኘ
    @ወሎየዋ-ጰ6ኘ 2 года назад +1

    ራኪዬ በጣም እወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰

  • @yodit
    @yodit 2 года назад

    Wow i love It the Place! where Is Raki?

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 года назад

    Where is this place in ethiopa please 🙏

  • @samritame
    @samritame 2 года назад +18

    የልቤ ሰው ሚለውን እንዳየሁ እየተዳፋሁ ገብቼ...😂😂😂 እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏❤️

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 2 года назад +3

    Amazing!good job Kuriftu

  • @teketseltsige2011
    @teketseltsige2011 2 года назад +7

    Thoughts become things If you see it in your mind, you will hold it in your hand.

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 2 года назад +2

    ደስ ስላለሽ ደስ ይለናል ወንድምም ይሁን ሌላ ለውጥ የለውም ዋናው
    ደና መሆንሽ ♥

  • @qintube28
    @qintube28 2 года назад

    ራኪዬ ልዩ ቅን ነሽ ይመችሽ ቻቹ😍👌👍

  • @ellaellelta6811
    @ellaellelta6811 2 года назад +1

    Where is it I will love to see this place

  • @foodambassador3135
    @foodambassador3135 2 года назад

    Only personal car or tourist group arrangements?

  • @bengobezu8353
    @bengobezu8353 2 года назад

    What is the name of this place ?

  • @tirsitdebebe5075
    @tirsitdebebe5075 2 года назад +2

    የኔ አልቃሻ ስወድሽኮ EBS ላይ ካየሁሽ ጀምሮ ነው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ታውቆኛል ሁሌም ወደፊት በርቺ እህቴ❤❤❤

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 2 года назад

    Rakuyaaa yene webe setameriii eko gobez wendemun mewade sew eko le balu kiber alew Egzabhare yakbersh leke endewendensh teru bal yestesh 🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    ዋው ሲያምር አዋሽ ኮሪፊቱ ገብቼ ማየቴ አይቀርም
    የደብረዘይቱ እንኩዋን እድገቴ እዛ ነው አይቸዋለው እናመሰግናለን ራክዬ ❤️

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 2 года назад

    ራኪብየ ሰውነትሽ ላይ የምትጨማምሪቸውን አርቲፍሻሎች ቀነስ አድርጊቸው በተለይ ጥፍርሽን በጣም ነው የሚያስጠላው አንች አላህ ሲፈጥርሽ ቆንጆ አድርጎ የፈጠረሽ ማሻ አላህ

  • @binuhabesha1631
    @binuhabesha1631 2 года назад

    Wow i love this place

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 года назад +3

    💖💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад +3

    tebareki rakiye

  • @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ 2 года назад +1

    እራኪየ የኔ አንደኝ ውድድድድ

  • @agerieethiopia495
    @agerieethiopia495 2 года назад +2

    ውድ ራኬብ ጥረትሽን አደንቃለሁ። አሁንም በርቺ። ይህን ዝግጅትሽን ሳየው ጥቂት ጉዳዮች ላይ ትኩረት እንደታደርጊ መግለፅን ፈለግሁ። " ቆንጆ ጊዜ" ያልሽው ንኡስ ርእስ እርምት ያስፈልገዋል። "ጊዜ" የማይታይ የማይዳሰስ የነገር ስም ነው እናም " መልካም ጊዜ" ወይንም "ጥሩ ጊዜ" ይባላል እንጂ፣ " ቆንጆ ጊዜ" አይባልም። ቆንጆ ነገር የሚታይ የሚዳሰስ ነገር ነው። ለወደፊቱም ርእስ አሰጣጥ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ።
    ሌላው ነገር ወንዝ ድረስ ወርደሽ ስለ አዞ ነገርሽን እንጂ ካሜራሽ አዞን አላሳየንም። አንሺው ዙም ኢን እና አውት እያደረገ ከርቀት አዞዎቹን ሊያሳየን በተገባ ነበር ። በተረፈ በርትተሽ ይህንን የተጓዥ ዘጋቢ ሥራሽን ግፊበት።

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 2 года назад +1

    የት ነው ቦታው ንገሩኝ

  • @temish1234
    @temish1234 2 года назад

    Where is it?

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 года назад +2

    አቤት ውበት ሃገራችን እኮ ውብ ናት ለሁሉም የምትበቃ ሰላሙን ይስጠን 😘

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 года назад +3

    ዊ እንዴት ደስ እንደምትይኝ🌻🌻🌻

  • @kalkidantesfaye8183
    @kalkidantesfaye8183 2 года назад +1

    ራኪዬ የልብን ሰው ማግኘት በጣም ደስ ይላል።የምታፈቅሪውን የልብሽን ሰው በትዳር እንድትጣመሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
    የታላችሁ ጫፍ ይዘሽ አታውሪ ባዮች ጫፍ ኮመንት አንባቢዎች። ራኪዬ ከላይ ያለው ምርቃት ነው እሺ።ከወንድምሽ ጋር ታምራላችሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    አሜንአሜን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад

    ራክዬ የኔ ቅመም እህት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @sofiwassu8661
    @sofiwassu8661 2 года назад

    wow ከ 3 ወር በውሀላ ሀገሬ እገባለሁ ለማየት ጓጓሁ እሱን ቦታ😍😍😍

  • @israelgeremu6585
    @israelgeremu6585 Год назад

    ራኬብዬ ቆንጆ የት አግኝቼሽ ባወራውሽ በጣም ነው ምወድሽ ማሪያምን

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 2 года назад +2

    ራኪየ ዋጋውን ነገርን እባክሽ

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 2 года назад +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rahelasefaha9077
    @rahelasefaha9077 2 года назад

    Rakeba You are my queen

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 года назад

    ዋው መልካም ትዳር

  • @bisratab172
    @bisratab172 2 года назад +7

    Rakeb, Please enjoy life to the fullest and do all the things you need to do before you start a family, i mean if you have a plan for that. keza behuwala minim neger kebad silehone.

  • @nigstkonjo8745
    @nigstkonjo8745 2 года назад

    😍😍😍👍

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 года назад +2

    እምዬ ኢትዬጽያ ተራራሽ አየሩ ፋፋቴሽ ይፈሳል በየሸንተረሩ ልምላሜሽ ማማሩ ፈጣሪ አገራችንን ጠብቅልን ራኪዬ እናመሰግናለን

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 2 года назад

    ራኪ የልቤ ሰው የሚለውን አንብቤ ዘልዬ ሳልሰበር ባልሽ ነው ብዬ ለማየት መሮጤ😂😂ለወሬ ሟች ስንሆን😂😂 I want to visit this place, it is very beautiful ❤❤❤anyways I.love u rakii💕❤😍I want you to be a bride soon❤💕🙏