ራስን ለመዉደድ ምክንያት ሊኖረን አይገባም .... ስኬታማ ብትሆኑም ፣ ባትሆኑም ቦታ አላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 60

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +9

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ከድገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቀን አሜን

  • @tsiyonfikru8386
    @tsiyonfikru8386 2 года назад +7

    ልክ ነው እራሳችንን ካልወደድን ሌላ ልንወድ አንችልም

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад +4

    ትክክል እራሳችንን ካልወደድን ሌላን ሰው መውደድ አንችልም ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን

  • @hen6964
    @hen6964 2 года назад +4

    Welcome demak segno... please don’t stop this program to keep consistently

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад

    ራኪዮ የደበቅሽው ሳብስክራይበር ተገለጠ በዩቱዮብ ። እንኳን ደስ ያለሽ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 года назад +5

    Love her thoughts and expression ❤️

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 2 года назад +3

    ራኪዬ የኔ የሴት ልክ❤❤

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    ሰላም ራኪ እንደምን አለሽ ምነዉ ጠፋሽ ??

  • @zeyita
    @zeyita 2 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ::

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 года назад +1

    ትክክል በአቆም መጽነት አስፈለግ ነው

  • @bethelhemzenebe9785
    @bethelhemzenebe9785 2 года назад +1

    Rakeb God bless you.

  • @kalttzeryihun1117
    @kalttzeryihun1117 2 года назад +2

    yes, it's a good point of view. we have to love ourselves ... raki please ask Hana Hailu

  • @hiyabtube3810
    @hiyabtube3810 Год назад

    ቃልዬ የኔ ጀግና አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @virgotg8543
    @virgotg8543 2 года назад +1

    Believe or not u inspired me dear,recently I had headache after watching dis video it’s just work.keep going dear👊

  • @tewodrosgd3632
    @tewodrosgd3632 2 года назад

    ጎበዝ አንቂ! Good work!

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ጀግና ስወድሽ

  • @ZedoVlogs
    @ZedoVlogs 2 года назад +3

    ለራሳችን ያለንን አመለካከት መቀየር አለብን✌

  • @alemwoldie2506
    @alemwoldie2506 2 года назад +1

    You remind me of Louis Hay.positive affirmation and self love.

  • @zeynebzelelew1288
    @zeynebzelelew1288 2 года назад +1

    ትክክል

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 года назад +1

    She is amazing

  • @mululeges50
    @mululeges50 2 года назад

    Tefish eko reky konjoo beselam new

  • @berhanugetu5432
    @berhanugetu5432 2 года назад +2

    Yes, you are konjo in everything.... 😘😘😘

  • @ferdosahmed6603
    @ferdosahmed6603 2 года назад +1

    Thank you, Raki Amazing program

  • @zeyita
    @zeyita 2 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад

    ቃልዮን አመጣሻት! እሷ እኮ የተገለፀላት ነች!

  • @findingyourself7528
    @findingyourself7528 2 года назад

    Oww You were just telling me what i think day to day of my self

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 2 года назад +1

    Thank you 🙏

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +1

    እራኬዬ እንካን ደና መጣሽ

  • @mesi724
    @mesi724 2 года назад

    sititafichi......................rasin mewded tirgumu egna ager ayitawekim ras wedadinet ena ras mewded yileyayalu ebakishi nigerilin
    .

  • @Amira-es3el
    @Amira-es3el Год назад

    Anchis godja alshe byanse

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 2 года назад

    Hi Rakabe , እንደምን ነሸ futuer 💕OPRAH!! አሰታዉሺ ሀሌም ነው የምልሸ
    እግዚአብሔር ቸርነት ደህና ነሸ በሰላም ነይልን አሜን🙏🏾💖

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +1

    Thanks

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 года назад +1

    ሰላም ራኬብ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +1

    ትክክል
    ራስን መውደድ ማለት በራሳችን ባለን አምላክ በሰጠን እያንዳንዱ ተፈጥሯችንን መቀበል ከዛ ቦሀላ ነው ሰውን መውደድ ምንችለው

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 2 года назад +1

    What is your profesion?

  • @elshadaimammo3905
    @elshadaimammo3905 2 года назад

    OMG sharing her social media link would've made following her challenge so easy 🙄

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek529 2 года назад

    Ahun eko erase wedad alemehone alchalnm

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад +2

    ቤተሰብ ፈላጊ ነኝ። እባካችሁ እርዱኝ

  • @honeymaktube5925
    @honeymaktube5925 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fikertfikert1462
    @fikertfikert1462 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 2 года назад

    ኸረ ራኪ የት ነሽ???

  • @atm5614
    @atm5614 2 года назад

    ራኬብዬ የት ነው የጠፋሽው በደህናሽ ነው ወይ እህት አለም???????????!!!!!

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🚗🙏🌷

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 года назад +4

    ይቀርታና ሀላፊነት የሚሰማችሁ ዩቲዩበሮች አንዳንድ ፕሮግራማችሁን የምትለቁበትንቀን ብታስተላልፉ ጥሩ ነው ዛሬ ሰንደቅ ዝቅ ብሎ መውለብለብ የነበረበት ቀን ነበር ለሰው ልጅ አይደለም ይሄ ቁጥር ለወፍ ላራዊቱ ይዘገነንናል ከ700 በላይ ሰዎች ተጨፍጭፈዋል

    • @monetjerra2179
      @monetjerra2179 2 года назад

      መነው የተጨፈጨፈው ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ ርስት አስመላሾች ቆምጨዎች ያለቁበትን መሰለኝ ይህ አድስ አይደለም ለማኝ አዝማር ዘርና የደብተራ ዘር በየቦታው እንዳለቀ ነው ይህ ደግሞ የምቆመው ከገጠሩ ጀምሮ እስከ ፍንፍኔ ድረስ የሴተኛ አዳር ዘር እስክጠረግ ድረስ ቆምጨዎች ሞታቸው አይቆምም ጠርገን ካስወጣን በኃላ መሻገርያው እንድቋረጥ የአባይነ ግድብን በመድፍ ማፍረስ ያን ጊዜ ከለማኝ ዘር እንገላገላለ ።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад

    ሰው እራሱን ካሎደደ ታድያ ምኑን ሰው ሆነ እራሱ ማስቀደም አለበት ከዛ ቦዓላ ሌላውን ይመለከታል

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 года назад +1

    God bless you from Japan

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 2 года назад

    ራኪብ ምነው ጠፋሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 года назад +1

    ራኪ ቆንጆ መውደድ ከእራስ ይጀምራል።

  • @giggity6637
    @giggity6637 2 года назад +1

    Are you qualified first before teaching others thats the big question? this days is every one is a teacher without enough knowledge . Self loving is very dangerous thing if it’s not contained well

  • @nathand4454
    @nathand4454 2 года назад +1

    how can I contact her I think I need to talk to her please give me her info

    • @as-yk1ms
      @as-yk1ms 2 года назад

      Instagram lay dm aregilat

  • @ethiomagazine7259
    @ethiomagazine7259 2 года назад

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    መታየት ያለበት መረጃ👇👇👇
    ruclips.net/video/uwryQR5jPek/видео.html