የኪስ ብር ትሰጠኛልች || ከጋብቻ በፊት ልጅ ቢመጣም ደስተኞች ነን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 660

  • @khelot
    @khelot  2 года назад +19

    ruclips.net/video/4x0j7JkBOLE/видео.html

    • @ፀጊነኝስደተኛዋቀለሙ
      @ፀጊነኝስደተኛዋቀለሙ 2 года назад +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖

    • @rahma2236
      @rahma2236 2 года назад +2

      ኡቱብ ካላችው ሊኩን አስቀምጡት

    • @Thank_you_for_1.million_subs
      @Thank_you_for_1.million_subs 2 года назад

      በጣም ነዉ የምወዳችሁ የራሳችሁ ዮትዮብ ላይ ሰለማዉቃችሁ
      ruclips.net/video/IMzH6rqh7ek/видео.html
      ፐፐፐ የዛሬዎቹ ✅ ቁንጅና ውበት✅ስርአት✅መደማመጥ✅

    • @hhdgdhd8587
      @hhdgdhd8587 Год назад

      ​@@Thank_you_for_1.million_subs❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakongo3884
    @sarakongo3884 2 года назад +47

    እግዚአብሔር እንዳለ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ስትሉ ሲያምርባችሁ በእውነት የእርሱን ፍቃድ የጠበቀ የጠየቅ ያተርፋል እንጂ አያጎድልም የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ፍቃዱን የምትጠብቁልት እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ።

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 2 года назад +94

    የዛሬዎቹ ጥንዶች በጣም ይገርማሉ በተለይ ችኳ ገራሚ ማይድ ነው ያላት የምር አስተዋይ እና አርቆ አሳቢ ነች

  • @eyoba1257
    @eyoba1257 2 года назад +33

    ክህሎት ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ሆኖም ግን ችግርና መሠለቻቸት የሚመጣዉ ልጅ ሲወለድና ብዙ አመት አብሮ ሲኖር ነዉ እና በትዳር ብዙ አመት የቆዩና ልጆችን የወለዱ ሠዎች ብታቀርቡ ጥሩ ነዉ ይሄ እፍ እፍ ያሉ ጥንዶች ለኛ ብዙም ትምህርት አይሠጡንም የዘንድሮን ፍቅር እያየነዉ ነዉ

  • @zuzuye1tube999
    @zuzuye1tube999 2 года назад +20

    ማፍቀርም ሆነ መፈቀር መታዴል ነው እሰኪ ለሁላችንም ፍቅር ይሰጠን🙏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад +32

    እውነት ፊልም ከማት እውነተኛ ፍቅርን ማየት ደስይላል

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 2 года назад +9

    በጣም ደስ ትላላችሁ. ደግሜ ነው ያየሁት. እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅና. "ሴትን ያገኘ በረከትን አገኘ"

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Год назад +1

    ወይኔ ሰታምሩ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ

  • @hementube7948
    @hementube7948 2 года назад +37

    ባለማህተቦቹ በጣም ውብ ናችሁ።ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ።!!!

  • @blutube6754
    @blutube6754 2 года назад +120

    ይገርማል ፍቅር በጠፋበት በዚህ ዘመን ክህሎቶች የምታቀርቡዋቻው የፍቅር ታሪኮች ደስ ይላሉ በርቱልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
      @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 года назад +2

      በጣምምም ለካሜራው ብቻ ተብሎ ካልሆነ ክክክክ መቸም በየ ቤቱ ብዙ ጉድ አለ ካሜራ ላይ ፍቅር ያለው በዚህ ዘመን

    • @uaeuae2172
      @uaeuae2172 2 года назад

      ኧረ አወ እኔኮ ይገርመኛል ከየት እያመጡ ነዉ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@mahi141 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад +1

      @@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 года назад +12

    እንኳን ያላመለጠሽ በጣም አሪፍ(ቆንጆ) ነው አንቺም ቆንጆ ነሽ ለሴቶች ያለሽ ነገር ደግሞ እጅግ እጅግ ደስ ይላል

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 2 года назад +38

    ወይ እንዴት ደስ እንደምትሉ!!! ቸሩ እግዚአብሔር ሁሌም ይባርካችሁ!!! 🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +2

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад

      ከጋብቻ በፊት ፍቅረኛ ወዘተ ሀጢያት አይደለም ለምን ታበረታቻለሽ? ነው ወይስ ሰማንያ ሳያደርጉ በክርስትና ይፈቀዳል?

    • @metageszeleke2567
      @metageszeleke2567 2 года назад

      @@ukua3088 እጮኝነት አጥያት ነዉ ብሎ ያስተማረሽ ማነዉ?

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад +1

      @@metageszeleke2567 የተናገሩትን አልሰማሽም? ከጋብቻ በፊት ልጅ ቢመጣ ደስተኞች ነን አሉኮ ያ ማለት ከጋብቻ በፊት እንትን እያደረጉ ነው ማለትኮነው መቼስ ልጅ የሚመጣው ምን እየተደረገ እንደሆነ ግልጽ ነው አይደል? ጮኛ ሀጢያት ነው አልወጣኝም! መተጫጨት መምረጥ በእቅድ መቀመጥ ሌላ ጉዳይ ነው ነገር ግን ሳይጋቡ እንትን ? ሀጢያት አይደለም እያልሽ ነው?

    • @metageszeleke2567
      @metageszeleke2567 2 года назад

      @@ukua3088 አጥያት ነዉ ግን እኔ እነሱን ለመኮነን ስልጣኑ አልተሰጠኝ የአንተን ጉድፍ ሳታይ ስለምን የወንድምህን ታያለ ነዉ ነገሩ ፈራጅም መሃሪም እሱ እግዛብሔር ነዉ ስለዝ ንፁ ነኝ የሚል ይዉቀሳቸ!

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 2 года назад +52

    መደማመጥ ይጎላል ሀሳብ ጭራሽ የሚያስጨርስ የለም show ብቻ እንዳይሆን ፍቅራችሁ ደስ ትላላችሁ be take care please መደማመጥ የሚለው ይሰመርበት

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane Год назад +1

    አልጨረስኩትም ግን ጎደኛውን ነበር የወደድኩት የወደደችው ባይወራ 😢የተግባብት ብላቹ ብትሉ ይሽላል ነበር

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    መቼም ታመልከች ሆኜ አልቀርም አንድ ቀን ሻፈፈዬን እዤ እማጣለዉ ክክክክክክክክክ

  • @zemzemwogie8261
    @zemzemwogie8261 2 года назад +3

    metmeku my school friend ymr am happy for u demo misth endet des emitl lij nat 🥰🥰🥰 ayleyachu ke ayn yawetachu ❤️

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +39

    ደስታ ባይኖረንም እስኪ እንየው የሀገራችን ጉዳይ አሳሳቢ ነው የሰው ልጂ እንደ ቅጠል እየረገፈ ይገርማል የሀገር መሪ መስለው ህዝቡን ጨረሱት 🥺🥺🥺🥺💚💛❤️

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንንም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም በቅንነት ደምሩኝ አይከፈልበትም ኑ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 2 года назад +27

    ገጠመኝ በይቱብ አድምጡ የመምህር ተስፋየን ብዙ ትምህርት አለው

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 года назад +4

    መሻላህ. በስስት ነውየሚያይሽ ተደሉታል እጂይ አይታገሉትም ለሁላችንም ይወፍቀን

  • @ጽጌረዳነኝየመሬዋ
    @ጽጌረዳነኝየመሬዋ 2 года назад +15

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርከው ❤❤❤❤ ስታምሩ

  • @wezam-e9z
    @wezam-e9z 2 года назад +10

    ዋው ታምራላችሁ. ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ምረጦች ናቹ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

  • @buzattube
    @buzattube 2 года назад +8

    ልባም ሴትን ማን ልያገኛት ይችላል ወንዶችየ መጥፎ የሆነ ሙድ ውስጥ እንኳን ብትሆኑ የሴት ልጅ ውስጥዋን ስብህናዋን ጥንካሬዋን አስተውሉ ያበዱትን እየተከተላቹ ሴቶችን መጥፎ አታድርጉ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +29

    እማንመኘው የለ ቅመሞችዬ ለኛም እሚሳሳልን ፀይም ወንዳወንድ ይስጠን 🙏🙏🙏💖😘

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад +17

    ገራሚ ናቸው የዛሬወቹ እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ይሰጠን😘

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 года назад +9

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +28

    *_በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ ባለማተቦቹ በቤቱ ያፅናቹ ንሠሀ ገብታቹ በቁርባን ተጋቡ አምላክ በልጅ ይባርካቹ_*

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍😍

    • @sataab6778
      @sataab6778 2 года назад +1

      አሜንንን

    • @hayatmuhamed5645
      @hayatmuhamed5645 2 года назад

      እንደማመር ሁቢ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እሱ አሪፍአፍቃሪ ልጅቷ አስታዋይናት ተጋቡውለዱ ክበዱ

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад +1

      አያችሁ ክርስቲያኖች ? ሙስሊም የሚያበረታታው ጋብቻን ነው! እናንተ ግን ፍቅረኛ ወዘተ እያላችሁ ለምን ታበረታታላችሁ በናንተ ሀይማኖት ይፈቀዳል?

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 года назад +1

      @@ukua3088 የኔውድ

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад +11

    መጥምቁ ዮሐንስ አቤት ሥም ደሥ ሢል

  • @bekalut9019
    @bekalut9019 2 года назад +3

    Wow, I Wish if those amazing couples have part 2. She is a type of Queen that everyone wishes to have (including me). Wish ya a good time and I hope you are going to have a big family. My God bless your love. Tamiralachihu!!

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 6 месяцев назад +1

    እያለቀስኩ ነው ያልከው ቆይ እንዴት ነው ነው ወንድ የሚያለቅሰው??

  • @tube9865
    @tube9865 2 года назад +23

    ፍትህ በሰውዲ አረቢያ ለሚሰቃዮት ወገኖቺ
    ፍትህ ወለጋላይ በማንነታቸው ለሚታረዲት😭😭😭😭

  • @bbt911
    @bbt911 2 года назад +2

    Ene gini mine ayent sewu negne agebetam , welidam, weratochi ametatochi seatatochi bikoterum ene gine eske ahunuwa sekendoch afekiratalehu lemine yehe hone benelay ? Lemine meresat akatgne ? Leleochi setochi aweralehu gini minem semitu alimetaligne ale gine lemin alutewatem ?

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 2 года назад

    በጣም እርጋታችሁን ወደድኩት በተለይ እህቴ ያየሁብሺ እርጋታ ደስ ይላል በዝህ ቀጥይ ሴት ልጅ ውበቷ ኩራቷ ነው ስለማምን ፍቅራችሁን እግዝእብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ሁሌም ተሳሰቡ ተፍቀር ሁሌም እግዚአብሔርን በህይወታችሁ ውስጥ እኑርት ብነገሮች ሁሉ እግዝእብሔር ያውቃል እግዚአብሔር ክፍቀደ ማለቱ ን እትርሱ ለምን እሱ ያለበት ሁሉ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እደራ ለካሜራ ለእይታ እንዳታረጉት

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +19

    ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው በተለይ ሴቷ አስተዋይ ብልህ ትመስሊለሽ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 года назад

      @@mahi141 እሽ እማ

  • @ukua3088
    @ukua3088 2 года назад +18

    ክርስቲያኖች አንድ የታዘብኳችሁን ልጠቁማችሁ? ለምሳሌ እነዚህ ፍቅረኛሞች ነን በሚል ከጋብቻ በፊት ሲተሻሹ ያየናቸው ሙስሊሞች ቢሆኑ ኖሮ እኛ ሙስሊሞች በሀይማኖት ስለማንቀልድ ሀጢያት ነው በሚል ስህተታቸውን እንነግራቸው ነበር እናንተ ግን በሀይማኖታችሁ የሚፈቀድ እስኪመስል ድረስ ታበረታታላችሁ ይገርማል! እኛ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንን ስህተታቸውን ስንጠቁም ከስር ከስራችን እየሄዳችሁ እንደ ሰይጣን አትበሳጩ! ሰማንያ ሳያደርጉ ዝሙት አይደለም ከጋብቻ በፊት? አንድ ስህተት ነው የሚል ክርስቲያን አይቼ አላውቅም!

    • @tiktok-dj3ei
      @tiktok-dj3ei 2 года назад +6

      😂😂😂😂 የሰውን ሀይማኖት ስላጥላላሽ የራስሽን ከፍ አታረጊም የሚያሽ ይሽሽ ደግሞ እንደ እናንተ ሴሰኛ አለ እንዴ አንድ ሚስት እንኳን የማይበቃቹ በክቶች

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад +7

      @@tiktok-dj3ei አየሽ የጻፍኩትን መረዳት ቀርቶ በስርኣት ያነበብሺው አይመስለኝም! ከጻፍኩት ውስጥ ስለ ሀይማኖት አልተናገርኩም ክርስትና እና ክርስቲያኖችን ለይተሽ እወቂ ሚዛናዊ ሁኚ #በእናንተ #የሚፈቀድ #እስኪመስል #ድረስ #ታበረታታላችሁ ነው ያልኩት እናጂ ሀይማኖታችሁ ከጋብቻ በፊት ስላለው አላስፈላጊ ግንኙነት ይፈቅዳል አላልኩም በጭፍን ጥላቻ ተወጥረሽ በተንሸዋረረ መልኩ ስለተረዳሽ ነው እንጂ አኔ የሰው ሀይማኖት እንዳልሰድብ የከለክለኝ የፈጠረኝ አምላክ ነው ከተናገርኩት የዋሸሁት ነገር ካለ ንገሪኝ ስህተት ካለውም ብታርሚኝ ጥሩነው ዋናው መልክቴ ከጋብቻ በፊት ስላለው አላስፈላጊ ግንኙነት አታበረታቱ ለማለት ነው!

    • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
      @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 года назад +5

      ትክክል ነሽ ለኔም ይገርመኛል እዉነት እልሻለሁ በመፀሀፍ ቅዱስ የተፈቀደላቸዉ ይመሰል የሚሆኑት ነገር ያናድደኛል በክርስትና ህግ ከጋብቻ በፊት የሚሆን ነገር ዝሙት ነዉ እንኳን ፈፅሞት ያየም በልቡ ያሰበም አመነዘረ ነዉ የሚለዉ እናም ጥያቄሽ ትክክል ቢሆንም እደክርስታ ግን ህግ ስነግርሽ አይፈቀድም እህቴ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад +2

      ትክክል ነሽ የምር ምንም ግድ የላቸውም ስሜታቸውነው እሚከተሉት

    • @rahmanrobby6818
      @rahmanrobby6818 2 года назад +3

      አህቴ እዉነትሽን ነው በእኛ በኦርቶዶክሲያኖች ፈፅሞ አይፈቀድም ግን በስሜት ብቻ ነው እየኖርን ያለነው በሥም ብቻ ሆነ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም

  • @eyob2630
    @eyob2630 2 года назад +8

    ምርጥ ሴት ነች

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍😍

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    እኔ የማደንቃት ሴት ልጅ ኮፊደስ ሲኖራት ነዉ በጣም የተመቼችኝ ልጅ ነች አድናቂሽ ነኝ እሱ ግን የሆነ ለገንዘብ ብሎ የቀረባት ይመስላል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ።

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 года назад +11

    ፀጉሯ ደስ ሲል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍😍😘

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 года назад +3

    ኧረ እህት ተራ ስጭዉ ያውራ እሱም በስማም የሴት ምላስ ይባላል ይኸ ነዉ በዉስጥሽ የሚያስለፈልፍ ነገር አለ እዴ ኧረረረረ አይጣል ነዉ በል ወድሜ ትግስቱን ይጨምርልህ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +46

    ዋው!!!!ባለመሀተቦች ከች ውውውውድድድድድድ..ነው የማደርጋቹ ነፍፍፍፍፍ አመት በደስታ ኑሩ❤❤💋🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +3

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 года назад +2

      Ethiop 🇪🇹✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹✝️✝️

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 года назад +1

      Ethiop 👍🇪🇹 Like 👍

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад +3

      ባለ ማሃተብ ሆነው ከጋብቻ በፊት መተሻሸት ፍቅረኛ ወዘተ ይፈቀዳል? በክርስትና ሀጢያት አይደለም?

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 года назад

      @@ukua3088 ayegebaeshem zeme baeye😤😤😤😤

  • @ውቤመዝናኛ
    @ውቤመዝናኛ 2 года назад +10

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክሎቶችዬ እንኳን ደና መጣቹሁ ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ ታምራላቹሁ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 2 года назад +2

    እኔ እኮ ክህሎትን ስከታተል ለወደፊት እማገባ ይመስለኛል ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ተበድለው ፍቅር ቅዝቅዝ ብሎ በሺታ ሲሆንባቼው ሳይ ደግሞ በጣም እፈራና አማራጪዬ ከዚህ ጉድ ርቀቴን ልጠብቅ ብዬ ዳይ ወደስራዬ ክክክክ

  • @mesfinagegnehu1712
    @mesfinagegnehu1712 2 года назад +1

    ከጋብቻ በፊት ልጅ ቢመጣም ችግር የለም ስትሉ ትንሽ አታፍሩም? እግዚአብሔርን አስቀይሞ ትዳር አይባረክም:: ይልቁን ንስሐ ገብታችሁ ትዳራችሁን አስባርኩ:: እስክትጋቡ ድረስ መተሻሸቱና አብሮ መኖሩን አቁሙ:: ለውጡን ታዩታላችሁ:: አሁን ያለው ጊዜያዊ ደስታ ነው:: በሀጢያቱ የተነሳ ይቆይ እንጂ መከራ ይመጣል::

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 года назад

      ይሄንማ ባህል አርጋችሁት የለ የት አሉ ክርስቲያን ሁነው ሳይገናኙ ወደ ትዳር የገቡ አብዛሀኞቹማ ወልደው ወለደው ሲየረበቁ በክርስትና እሚይጋቡ ይሄ መጋባት ሳይሆን መግማማት ነው።

    • @yz6298
      @yz6298 2 года назад

      Min agebah. Aleklaki

    • @mesfinagegnehu1712
      @mesfinagegnehu1712 2 года назад

      @@yz6298 you are so ignorant. We gave you good advice, however your mind didn’t accept it because of the devils inside you. May god help you to know the truth.
      Take carr

    • @mesfinagegnehu1712
      @mesfinagegnehu1712 2 года назад

      May God help you to know the truth.
      Take care

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ 2 года назад +4

    ወይኔ ሲያምሩ ይጨምርላችሁ እኔም ሳድግ ክህሎትጋ እመጣለሁ

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 года назад +6

    ክህሎቶች ግን ከየት ነው የምታመጧቸው ደስ ሲሉ እኔና የወደፊት ባሌንስ መቸ ነው የምታቀርቡን😜😂😂😂😂

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 года назад +35

    የማዳም ቅመሞች ኑ እስኪ እናፍጥጥ የኛማ ነገር 🙄😀

  • @betigetnet9131
    @betigetnet9131 2 года назад +1

    Wow betam dese telalchew leleloche area yemthou Nachu ayelyachu

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 2 года назад +2

    በጣም ታምራላችሑ አቤት በተለይ የሡ መልክ🙈

  • @admasuayele-z6l
    @admasuayele-z6l 8 месяцев назад

    broya betam new miwedik ye ewnet batodik neber migermegn addis kemetaw begegnik dess ylegnal

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ደስ ትላላችሁ ግን መደማመጥ የለም በተለይ እሷ ታቋርጠዋለች

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 года назад +35

    ማህተባችሁ ሲምር✝️✝️👈❤❤ፍቅሩ ያብዛላችሁ የፍቅር አምላክ❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ🇨🇬👈🥺🥺🥺🥺 ሰላም ናፈቀኝ🥺🥺🥺🥺።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад

      ከጋብቻ በፊት ያለን ግንኙነት እንዴት ታበረታቻለሽ ሀጢያት አይደለም? በክርስትና ይፈቀዳል?

    • @selambelayhun7932
      @selambelayhun7932 2 года назад

      @@ukua3088 አይፈቀድም

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 года назад

      @@selambelayhun7932 እኮ አታበረታቱ አንዳቸውም ጥፋትነው ብለው ሲጠቁሙ አይታይም የሚወድሽ ነውኮ ስህተትሽን የሚነግርሽ አይደል? ነገ ስንሞት የሚያስቀጣንን ነገር ስንሰራ የሚወደን ሰው ዝም ብሎ ያበረታታናል?

    • @maranaabrham6268
      @maranaabrham6268 2 года назад +1

      ለምንድነዉ ግን በማተብ የምታምኑት ሁሌ ሰዉ ላይ ማተብ ስታዩ እደክርስቶስ ነዉ ሰዉ ላይ ያለ ማተብ የምታመልኩት ማተብ እኮ አሁን እደጌጥም እየተጠቀሙት ነዉ የሌላ እምነት ተከታዮችም ለም ግን ሞኝ ትሆናላችሁ የሰዉ ማተብ በማድነቅ እራሳችሁ ካሰራችሁ ለምን እራሳችሁን አታደንቁም

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад +5

    ሁለት ቆጁወች ፍቅሩን ያብዛላችሁ😘😘😘

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      ሁለት ቆጁወች ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @maramakajela365
    @maramakajela365 2 года назад

    Betam bili set nat yeteregagach. Frend betam edilegnane bizu negr yitebekibahal tinsh bante bekul yemiker yimesilegnal

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ😍!!! Young love👨‍❤️‍💋‍👨

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 года назад

    መከባበር ቢኖር ደስ ይላል አባካቹ ሀበሻ ደግ ነው ለምንድነው ግን ስድብ የማይሰለቸን ሁሉም ቢከባበር ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 года назад +9

    ተምረለቹ ፍቅሩን ይጨምርለቹ ተገቡ ውለዱ የመዳም ቅማሞች አብሽሩ ይሄም የልፋል👌💗 እኛ ኡኮ የልታነገረልን ጀግኖች ነን ስናፈቅርም ከልብ ነው😍

    • @tsehayyemariyamlgi8730
      @tsehayyemariyamlgi8730 2 года назад

      ደምሪኝ በቅንነት ውድ አበረታቱኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንንም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም በቅንነት ደምሩኝ አይከፈልበትም ኑ

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 8 месяцев назад

    ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉

  • @tigistworkiye330
    @tigistworkiye330 2 года назад

    እስካሁን ከቀረብት ኮፓሎች በሳል ዛሬ አየዉ ሴት አስተዋይ ከሆነ ቤት ይመሰረታል ትዳርም ይዘልቃል በልየዉም ጀግና አፋቃሪ ነዉ አድናቂያቹ ነኝ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 года назад +2

    ኤጭ ደበርከኝ ለማኝ ሳያራ እወጣለሁ ያልከው ወርድ አንተ ለማኝ ላለመሆንህ ምን ዋስትና አለህ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው

  • @meklittube76
    @meklittube76 2 года назад

    ahun kenezih mn memar enchilalen mdre turinafa hula,anyways fikirachihun fetari yitebkilachihu....

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +5

    ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ እግዚሐብሔር ይጨምርላቹ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እኛም በሰላም የሀገራችን በቅተን እዉነተኛ አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች 🤣🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹

  • @abdurezakzeyenu6388
    @abdurezakzeyenu6388 2 года назад +2

    This girl is perfect 👌

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 года назад +15

    ባለማተቦቹ በጣም ነው የምታምሩት ዋው ስምህ ደግሞ 😍በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

    • @tsehayyemariyamlgi8730
      @tsehayyemariyamlgi8730 2 года назад

      ደምሪኝ በቅንነት ውድ አበረታቱኝ

    • @letariktube960
      @letariktube960 2 года назад

      @@mahi141 ነይ እሽ

    • @letariktube960
      @letariktube960 2 года назад

      @@tsehayyemariyamlgi8730 ነይ እሽ እማ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад +1

      ባለማተቦቹ. በጣም ነው የምታምሩት ዋዉ ስምህ ደግሞ በቅዱስ. ቁርባን ተጋቡ

  • @danielg2177
    @danielg2177 2 года назад +4

    Bro she is a like the guy in the realtionship , you gotta be a leader if not your marriage won't last long enough .

    • @h8m8k
      @h8m8k 2 года назад

      She is" barbra the builder chic" and he is the "dusty" guy. She will regret it later and he will upgrade on her once he is on his feet.

  • @SaraSara-rm7nj
    @SaraSara-rm7nj 2 года назад +2

    ዋው ደሥሥትሉ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @ሚሚየናቷቀበጥ
    @ሚሚየናቷቀበጥ 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ይባርክ በተረፈ እርጋታሽ ውሴጤ ነው ❤️😘

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

  • @weynhagerannafaki7263
    @weynhagerannafaki7263 2 года назад

    Wowwwwww des stlu yeewunet gn endih yale fkir ale።😍😍😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 2 года назад +1

    ግን የሱ ባህሪዬ ቶሎ ይሰለቻል ያላቹት ትንሽ ያሰጋል። የብዙ ትዳሮች መበጥበጥ ችግር ነው። አንዳንድ ምልክቶች አሉ ሪሌሽንሺፕ ላይ መጀመሪያ እንደቀላል የምናልፋቸው በኋላ ዋጋ የሚያስከፍሉ። ለመጋባትና ለመውለድ አትቸኩሉ ትንሽ ተያዩ።

  • @Tube-ip6pb
    @Tube-ip6pb 2 года назад +2

    መጥምቀ ዮሐንስ ይገርማልም ያሳዝናልም እንደዚህ ያለ ስም ቢቀርባችሁ ምን አለበት የቅዱስ የአማኑኤል ሲገርመን ጭራሽ ሙሉውን ይዞ መጥምቀ ዮሐንስ ይሄ ድፍረት ነው በእውነት ላታስተውሉት ትችላላችሁ እስኪ አባቶችን ጠይቁ

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os 2 года назад +11

    የአገሬ ቆንጆ ነክ ከምር ምንም አይወጣልክ ሀዋሳዬ ልጅ❤

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 2 года назад +4

    በጣምበጣም ደስትላላቹ ትዳራቹ የሰመረ ይሁን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍😍

    • @tsehayyemariyamlgi8730
      @tsehayyemariyamlgi8730 2 года назад

      ደምሪኝ በቅንነት ውድ አበረታቱኝ

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 года назад

    WOWOW betem dass yelale fikerachu egzieabher eska mecherashaw fikerachun yesnalachu

  • @ዜድህልምአለኝ
    @ዜድህልምአለኝ 2 года назад +1

    ወይየኔነገር የሠውየፍቅር ታራክ መስማትብቻሆነስራየ😭 አይለያቸሁ🥰

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤👍👍👍ያዝልቅላቹ

  • @muiu5374
    @muiu5374 2 года назад +8

    ደስ ስትሉ🎈

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

  • @fjhtdgd395
    @fjhtdgd395 2 года назад

    ዋዉዉዉ ልጁቱመሸአላህ እርጋታዋ

  • @keresetensolomon2591
    @keresetensolomon2591 2 года назад

    Matema abro adaga ba endazhi hunata selayawek dasi blogal chikua dagmo 1ga nat❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Год назад

    ፈጣሪአይለያችሁ❤

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 года назад

    ውይ እዴት ደስ እደሚሉ

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 года назад +31

    😒😒😒የማዳም ቅመሞች ኮማች ሆነን ቀረን እኮ😳ምን ይሻለናል❤❤ኑ እንመካከር

  • @sofihabesha2935
    @sofihabesha2935 2 года назад +3

    ደስ ትላላችሁ ልጅቱ ግን ትንሽ እንዲያወራ እድል ብትሰጠው
    ምንም አላስወራችውም

  • @ewniteyemimeseleginwesheti8743
    @ewniteyemimeseleginwesheti8743 2 года назад

    Weyi Betaaaam New Wededeeeeee Yarekuchew Edegu Ayleyachu Habaybi 💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆን

    Eni yemigrmegne wendoch ateramswe tiru set yegetemechwal.mindinwe edleginet nw?comachoch 1 belugne.

  • @umuneg
    @umuneg 2 года назад +1

    መለሽው አይገርምሽም ከሱ አስተያየት ስትይጂ እደሴቶች አይደለችም ሲል ላሸክመው ነበር

  • @helendejene4237
    @helendejene4237 2 года назад

    Eskahun kayewachew tendoch betam be 1 gnent derja yewededkwachew nachew🥰🥰🥰❤

  • @ተወከልአላህ-ዠ6ረ
    @ተወከልአላህ-ዠ6ረ 2 года назад +1

    እኔም ጓደኛየን ይዠ መቅረብ እፈልጋለሁ የት ነው ያላችሁት

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 2 года назад +12

    ጥንዶች ባየው ሰዓት 😭ቆይ የኔ አዳም የት ነህ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +3

    ምናለ እድል ብሰጭው ቢተነፍስ ውውውውውይይይይይይ ክህሎቶች በተራ አውሩ የሚል ፁፍ. ግርግዳ ላይ ለጥፉ ይሻላል የፖለቲካ ስብስባ አስመሰሉት

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 2 года назад

    betam tamralachihu, tebareku

  • @TsegaLuel
    @TsegaLuel Год назад

    Eneas Fkir Stadel Alneberkum Meselen😂😂😂 Ayzenm Bcha Mayet Hone Kerehu😂😂

  • @የብድዘመን
    @የብድዘመን 2 года назад +1

    ማነዉ እደኔ ክህሎትን ሲያይ ቅድማያ ማህተብ አገታቸዉ ላይ እሚያይ

  • @svff7938
    @svff7938 Год назад

    ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад +7

    ሰላም ውድና የተከበራቹ እህትና ወንድሞቼ በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍

  • @tigiabate5289
    @tigiabate5289 2 года назад

    ስታስቀኑ😍😍😍🥰🥰እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 года назад +1

    ውይይይ የናፈቀኝነገር ቢኖር ባሌን እቅፍአርጌ እወድሀለሁ የምልበትቀን ውይይይይ ባሌ ወታደርሥለሆነ በቃይናፍቀኛል 3 ወራቺን ከተገናኘን ግንየኔ ህጋዊ ባሌነው

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 2 года назад +1

    ልጁ ያምሪል

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay4679 2 года назад +4

    ዋዉዉዉዉ ልጅትዋ ቆንጅየ ናት

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ😍😍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 года назад

    ደስ የሚል ታሪክ ምርጥ እስክሪብት ይወጣዋል 🙏🙏🙏