This sermon must be taught not on the Meskel square but also on the pulpit of every evangelical churches and above all in the hearts of every born again individuals even translated in many local languages of the country. Let the grace of God help us to live in grace. Bc this transcends carnal knowledge.
Geta jesus zemenh yibarik.Indezih timehrt new legizew bewnetna wengel yemyasfelgew.Tebarek Dawit wendmachen bizu temrewalehu kante.Geta indante sew yabsaw betiopia.Scholm
@@LawofGod “But though we, or an angel from heaven, preach any other gospel unto you than that which we have preached unto you, let him be accursed.” - Galatians 1፥8 (KJV)
እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ፣ ቃሉን እንደወረደ ሳይሸቃቅጥ የሚያስተምር አገልጋይ!!! ጌታ ኢየሱስ ዘመኑን ይባርክ!!!
ህግ ያታክታል!! የወንጌልን እውነት መስማት እና ክርስቶስ በሰጠን አርነት ውስጥ መገኘት ትርፋችን ነው!! ዴቭ ይህንን የወንጌል እውነት በማስተማርህ ተባርከሃል!! ትውልድን የሚያሻግር life changing Biblical truth. የማይሰለች የማይታክት ትምህርት ነው ይብዛልህ!! ❤️❤️❤️
ወንጌል ይህ ነው!!! የጌታ ቃል እንዴት ድንቅ ነው...u r blessed ❤
How is it this is a gosple ? This is just a discourse
@@LawofGod ግልፅ እኮ ኣርጎ ተስብኮልሃል ወንድም ደግመህ ኣድምጠው ክቻልክ;; ጸጋ እና ህግ ምኑ ተገናኝቶ? መዳን በጸጋ ብለህ መኖርም ህግን ለመጠበቅ መፍጨርጨር ሳይሆን በእረፍቱ ጸጋ መኖር ወንጌል ይባላል::....
ወንድማችን ዳዊት አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ። ዘመንህ ይለምልም ።
This sermon must be taught not on the Meskel square but also on the pulpit of every evangelical churches and above all in the hearts of every born again individuals even translated in many local languages of the country.
Let the grace of God help us to live in grace. Bc this transcends carnal knowledge.
ተባረክ፡እንወድካለን
ቀጣይ ይህ ፕሮግራም መስቀል አደባባይ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ወንጌል የለም እውነተኛ ወንጌል ይህ ነው ቀጥሉባት ተባረኩ ❤❤❤❤
ደስ የለኛል ❤❤
ይሆናል የፀጋው ወንጌል ተደብቆ አይቀርም
Amen endzaw new yemihonew
ምናልባት አንተ ከኢቲዮጲያ ውጪ ትሆናለህ። እኔና ብዙዎች ዴቭ እንደሚያምነው ነው የምናምነው።
እውነተኛ ወንጌል እማ የእግዘአብሔር ቃል ነዉ አስተማሪዎች አበላሹት እንጂ አገላለጽህን አስተካክል ኮሜንት ለፃፍከዉ
ወንድም ዴቭዬ ፀጋ ይብዘልክ በብዙ ነገር ተጠቀም ነኝ ጌታ አሁንም ለወንጌል የምጨክኑትን ያስነሰልን ወድሃለው❤
I’m so grateful for God for giving us teachers like brother David. May God’s grace abound more and more in your life. ❤
ተባረክ ድጋሚ ጌታን መቀበል ነበር ያንተ ትምህርት ልዩ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ቅዱስ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዘሊክ ዴቭ ❤
ዴቭዬ ፀጋ ይብዘልክ ጌታ እንደአንተ ለወንጌል የምጨክኑትን ያስነሰልን ኑርልኝ ወድሃለው በትምህርትህ ተጠቀም ነኝ❤
ወንድም ዳዊት ጌታ ለሁሉ ተገልጧል ተገቢውም ፀጋ ተሰጥቷል እግዚአብሔር ሰላልረዳ ሳይሆን የሰው ችግር ነው ሁላችን እኩል እምቢተኞች አይደለንም እውነትን እኩል እንደማንፈልግ በልጅነት ሁሉም ሁላችንም የዲያቢሎሰ ነበርን (የጨለማ) ነበርንና ይታረም ለማለት ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ❤❤❤
የተባረከ አይምሮ የሰጠህ እግዜአብሄር ለዘላለም አባርከዋለሁ
ጌታ ሆይ ይህን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንና በዓለም አደባባይ እንድሰራ በር ክፈትልን
ወንድሜ ዳዊት የጌታ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
Dave you are blessed ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ !!
Daviye ❤❤ I love you so so much. Much Grace and Mercy
ሀሌሉያ እልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
ዴቬ ቅዱሱ እግዚብሔር አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባረክህ በጣም ደንቅ ትምህርት ነው አሜን ኢየሰሱ ጌታ ነው ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ደስ እንዳለን ድንቅ ትምህርት ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ
የእግዚአብሔር ሳው ጌታ ይበርክ ባጠም ድንቅ ትምርት ናው ተበራክልኝ ❤
የእግዚአብሔር ሰው ዘመን ይበረክ
Wowow amezing,thank you.
❤ጸጋ ለይ ጸጋ ይጨመርልህ ይብዛልህ ዲቨዬ ዉድ ወንደመችን ❤❤🎉🎉🎉📖📖📖💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇✅✅✅
May the Lord multiply you in every thing you do!
Thank you Lord Jesus!
Geta jesus zemenh yibarik.Indezih timehrt new legizew bewnetna wengel yemyasfelgew.Tebarek Dawit wendmachen bizu temrewalehu kante.Geta indante sew yabsaw betiopia.Scholm
እግዚአብሄር ስለራራልን አንተን አስነሳለን❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት
እድሜህ ይባረክ ዴቭዬ
እድለኛ ነኝ እየሱስ ያድናል
Tebarek tebarek eyesusn aybhalew wendm dawit endate le egziyabher hizb yemerara ybzalen❤
ተባረክ ጸጋው ያብዛልህ
ዋዉዉዉ ጌታ ሆይ እንዲሁ ስለ ደንካን እናመሰግናለን እሰይይይይ የኔ ዉዲዲዲዲዲዲ ዴቪዬዬዬ ፀጋ ይብዛልህ ከዚህ የበለጠ የቃል መገለጥ ይጨመርልህ❤❤❤😘😘😘
ምኑን ነው የሳምሽው አወቀሽዋል
እንደሰማሽው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
Davoy you are so blessed dear brother 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ጌታ ዘመንህ ይባረክ
You are blessed brother dave ❤
ዴቭ ጌታ ይባርክህ።
የጌታ ጸጋና ሠላም ፣ ምህረት ይብዛልህ @Dawit_Fasil❤
ዛሬ በነበረን የጸጋ ትምህርት
የጸጋ ከባድ ሚዛንነትና የህግ አቅመ ቢስነት ፤ እንዲሁም ውራጅነት ተምረናል።
በጸጋው ብቻ ድነናል
Saved by Grace "Only"- Sola Gracia
I am highly inspired by the holy spirit.😍😄❤😊
-- Emanuel
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
amen
ዳዊት ፋሲልን ስላወኩት እድለኛ ሰው ነኝ በጣም ነዉ ምወደው ::
ሀሀሀሀሀ ጸጋ ይጨመሪልህ ወንድሜ
❤❤❤ ጸጋ ያብዛልህ ወንድሜ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አግዚአብሔር ይመስገን
Oboleesa koo! tajaajilaa wongelaa Dawiit, waaqayo abbaan keenya goftaan keenya yasuus kristos ayaana, nagaas siif habayisu.
ፀጋ ይብዛል ወንድም ዳዊት
ሚገርም ነው ተባረክ ውንድሜ
እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይጨምርልክ
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ
የእግዚአብሔር ፀጋ ገና በሃይል ይሰበካል! በርቱ! ፀጋና ምህረት ደግሞ ይብዛላችሁ።
የሚቀይር ድንቅ ትምህርት
Haleluyaa haleluyaa wondim dev ina hulachum igziabiher Abisto yibarikachu rukim binihon iyeteketateln new tebarekulign
ዎው dave u're blessed
ዴቭ የብዙ ሰዎችን አይን ስለከፈትክ ተባረክ
ዴቭ የወንጌል ጀግና
ሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ሲገባው ይህንን ወንጌል ይሰብካል ከዚህ የክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል????
❤ የፀጋውን አቅም አመሰግናለሁ❤
ሃሌሉያ በመስቀሉ አርፌአለው!!!💖💖💖🙏
Thank you jesus
Glory of God
ዴቭዬ የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ብዝት ይበልልህ
❤ ፀጋ ይብዛልክ ዴቭ
Wondimachen geta yebarkh tsegawen yabezaleh bezu temeralehu ❤
ፀጋ ይብዛልህ❤
ተባረክ ወንድም ዲቨ
ወንድም ዳዊት ጌታ ኢዬሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ
የፀጋ ትት በደብ በቤተክርስቲያን መድረክ አይሰብኩም ምእመናኑን በራሳቸው አጠብቀው ለዚነው ነብያትን በመፈለግ የምንዞረው ፀጋ ይብዛልክ ዴቨ❤❤❤❤❤
Long Live Blessed Man David,May the Lord Bless You
Amennnn
ጌታ ይባርክህ ዴቫ
በጌታ ጌታ ክብር ላንተእንዲህ ፍትፍት አድርገህ ዴቭሹን ተጠቅመህ ለደረሥክልን ወንድማችንን ሸፍንልን በክቡር ደምህ
ይሄ ትምህርት በመስቀል አደባባይ ሊሰጥ ይገባል!😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰 ዴቫዬ 😘🥰😘🥰
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
Davye you are our blessings ❤❤
ፀጋው ይብዛልክ ወንድም ዴቭ ❤ 🎉 ❤ 🎉❤ 🎉
❤ameeen
❤❤❤❤❤❤❤
You are blessed 🙏🙏🙏
In Faith alone Grace alone
wawwwwww
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!
Tbarki❤
❤❤❤ ነብስ አልቀረልኝም ዴቭ ምን አለ ህግን በመጠበቅ ለመዳን የሚጥሩት ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ በሰሙ😢
ዎው dawe u're essed
ዴቭ በየቀኑ የእግዚአብሔር ፀጋ ይርዳህ ❤❤❤
Dev❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek hallelujah
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ❤❤
True!!
ፍቅርህን አውቃለሁ ነገር ግን የምነቅፍብህ አለኝ።
ፀጋ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው። ስለዚህ ለአንተ ፀጋ አካላዊ ክረስቶስ ብለህ ብቻ ስለምታስብ ነው።
ዕምነት እና ፀጋን ነው ያነፃፀርከው????????
ኦርቶዶክስም ቀሚስ የለበሰ ነገዴ ነው
ፕሮቴስታንትም ሱፍ የለበሰ ዓለማዊ ነው
እውነት ግን ጥበብ ናት ማለት
የሰው ስራ መርመር የመንፈስቅዱስ ስራ መሰወር ነወ።
Devay
God bless you bertaher Devid
tsga yebezal dvye💞💕💟❣💖💗
Grace alone!!!
False teaching - there is No grace with out the law - that is why your life doesn’t change - just only going to church - no life in you
@@LawofGod “But though we, or an angel from heaven, preach any other gospel unto you than that which we have preached unto you, let him be accursed.”
- Galatians 1፥8 (KJV)
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስሙም መልካም ስራ ካልሰራችሁ ወደዘላለም ኩነኔ ትገባላችሁ ይላል ስለዚህ በጸጋው እምነት ብቻ አንድንም
አድሶኛል ይህ ኮንፍራንስ ❤❤❤
Cool