3ቱ ወገኖች ክፍል 1 በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • 3ቱ ወገኖች ክፍል 1 በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Комментарии • 73

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u 9 месяцев назад +19

    በድፍረት መመስከር እችላለው፣ በዘመኑ ካሉት የአብያተክርስቲያናትም ሆነ ሚኒስቲሪ ላይ ካሉት አገልጋዮች ይበልጥ እውነትን መግለጥ የሚችል ወንድም ነው። የተባረከ ይሁነ❤❤❤❤

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Год назад +21

    እግዚአብሔር የዘመኑ ጳውሎስ አድርጎ ስለ ላከልን ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለሁ። ጸጋዉንና ቅባቱን በብዙ ያፍስስልህ።ሰላምና ጤናን ይስጥህ።💖

  • @selamasgodam3153
    @selamasgodam3153 2 года назад +4

    Amen Amen

  • @fikirroza5717
    @fikirroza5717 7 месяцев назад +2

    God bless you more and more!!!!!!

  • @user-jm5wh8nj1f
    @user-jm5wh8nj1f 2 года назад +11

    ፀጋው ይብዛልህ
    ታድለህ🙏❤❤❤

  • @enoritaffese7399
    @enoritaffese7399 2 года назад +5

    የጌታ ፀጋ ይብዛአልክ ወንድሜ ዳዊት

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 года назад +10

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልካው እጥፍ ጸጋ ይብዛልህ

  • @tsegayeelias8397
    @tsegayeelias8397 2 года назад +8

    Wow liyu sewu!
    ጌታ ይመስገን ስላንቴ

  • @mesfinbogale5258
    @mesfinbogale5258 Год назад +5

    በጣም ወድደኩህ ወንድም ዳዊት!!!

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 2 года назад +6

    የጌታ ፀጋ ይብዛአልክ ወንድሜ።

  • @user-nw8vy3qk6m
    @user-nw8vy3qk6m 5 месяцев назад +2

    ጌታዬ ሆይ ስለዝህ ጸጋ አመሰግናሃለሁኝ።

  • @user-kd8to7de1z
    @user-kd8to7de1z 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ወንጌልን ስለምስታምር

  • @user-xh1qd4wl7n
    @user-xh1qd4wl7n 9 месяцев назад +2

    Tebarek tsagawu yibizalih

  • @user-te8lb5ez2u
    @user-te8lb5ez2u 6 месяцев назад +2

    ❤ GBU

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 8 месяцев назад +3

    Tebarek

  • @user-sp3rc5pu1i
    @user-sp3rc5pu1i 10 месяцев назад +2

    geta zemenehen yalemilemewu

  • @FitsumTekalign-ry4ji
    @FitsumTekalign-ry4ji 9 месяцев назад +2

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ዳዊት ዘመን ይባረክ ለእኔ አንደኛ ነክ ትምሀርት እንዴት ደስ እንደሚል ተባረክ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielghide2770
    @danielghide2770 2 года назад +5

    Tebarek wendmea

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll Месяц назад

    ይከ ትምርህርት የህወቴን አቅጣጫ የቀየረ ትምህርት እኢየሱስን እንድወድ ክርስትናየን እንድወድ ያረገኝ ትምህርት በተለይ መጽሀፍ ቅዱሲየን እንድወድ አርጎኛል ደሞ በርትቼ እንድሰራ ሆኛለሁ እነፍሳት ላይ ፀጋ ይብዛልክ ዴብዬዋ

  • @evenbrhane2073
    @evenbrhane2073 2 года назад +5

    Geta ybarkih ❤️🙏🙏

  • @mancheutd
    @mancheutd 2 года назад +15

    I have never learned the Gospel like this

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +7

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ! እግዚአብሔር ይርዳን

  • @rachelgirma1967
    @rachelgirma1967 2 года назад +3

    Getahoy semh ybarek hulu besfraw cihon letkem yhonal getahoy selzih wendem tebark

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад +2

    amen

  • @user-pe9pt2uv3g
    @user-pe9pt2uv3g 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @Aster-gm6dk
    @Aster-gm6dk 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 5 месяцев назад +1

    ጌታ በብዙ ይብዛልህ, ሃለሉያ

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 11 месяцев назад +1

    አሜን

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 9 месяцев назад +1

    geta silante yibarek medanen ergitegna yehonkut bante sibket new addis ababa bitnor tiru neber nisu wongel geta zemenhn yibarik

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Год назад +2

    ዋው እንዴት ያለ ፀጋ ነው ጌታ እጥፍ ፀጋውን ያብዛሊህ።

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад +5

    thank you pastor for this teaching. this is realy fundamental to understand the word of God.

  • @dr.edossatamenemd9061
    @dr.edossatamenemd9061 11 месяцев назад +2

    Amazing revelation and gifted Bible teacher. Blessed stay!!

  • @chilot97
    @chilot97 Год назад +3

    By your amazing preaching... My life is changed
    Blessed

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 года назад +3

    ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад +6

    brothers and sisters in Christ Jesus in this church, you are so blessed. me too by listening to your pastor.

  • @KumeraGelata
    @KumeraGelata 2 месяца назад

    May God bless you Mr. Dawit !

  • @temesganworku1180
    @temesganworku1180 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @legessekiya1127
    @legessekiya1127 3 месяца назад

    ፀጋህ አስቀናኝ !!!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад +3

    "Give diligence to present thyself approved unto God, a workman that needth not to be ashamed, handling aright the Word of God" 2nd Timothy 2: 15

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 года назад +1

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን
    ተባረኪ
    የጌታ ሳዉ 📖🙌
    🍒🍒🍇🍇🙌🙌
    🙏🙏🍒🍒🍒

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Год назад +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu452 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tameneerango4944
    @tameneerango4944 9 месяцев назад +1

    This preaching is from heaven blessed

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Год назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @kadijamahamed194
    @kadijamahamed194 2 года назад +2

    Woow

  • @lelisaabera4030
    @lelisaabera4030 2 года назад +4

    Wow

  • @tsigenesru5956
    @tsigenesru5956 2 года назад +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @davegov8258
    @davegov8258 9 месяцев назад +1

    Great

  • @user-ot6zq2dl7g
    @user-ot6zq2dl7g 13 часов назад

    ብዥታችን ስለምታጠራ ጌታን ስለአንተ አመሰግነዋለሁ

  • @terefekebede6791
    @terefekebede6791 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዴቭ

  • @AlemLeramo
    @AlemLeramo 3 месяца назад

    Dave geta zemenhin yarzimlin...ewunetena yemisirach kali yih new!!!

  • @tsegayetilahun2504
    @tsegayetilahun2504 2 года назад +4

    Dava tabareklgn

  • @asmamawwaza9357
    @asmamawwaza9357 2 года назад +2

    you have revealed Jesus for me

  • @desta9900
    @desta9900 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 Месяц назад

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ መልስ ሆነልኝ

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 2 года назад +25

    አንተ ስታስተምር እየሱስን ይበልጥ ወደድኩት

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 4 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 8 месяцев назад

    ይገርማል❤❤❤

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 11 месяцев назад +1

    እምን እምን ❤❤

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn1068 2 года назад +3

    Yesuus caalaatti nama barsiifta

  • @DaguBay
    @DaguBay 21 час назад

    Tebarek 9:41

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikerfi8333
    @fikerfi8333 6 месяцев назад +1

    ተባርክ የሚገርም አርዳድ ሰው የለም ሲባል ሰው ይበቅላል ተባርክ

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 Год назад +1

    🥰🥰🥰👍👍

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 11 месяцев назад +1

    😂

  • @jarakumssa4552
    @jarakumssa4552 2 года назад +1

    ኧረ ደንብ አስረዳቸው
    ስለ ምን እናንተ እስራኤላውያን ለእኔ እንደ ኢትዮጵያውያን አይደላቹህንም? ተባለ
    ታሪክ የምታው አይመስለኝም_የግዝረት ምልክት ከእስራኤላውያን የት ታይቷል?
    መስዋዕተ ኦሪት በሀገራችን ይሰዋ አልነበረም እንዴ!
    ታዲያ ከየት አምጥቶ ነው ሐዋ 8_ላይ ኢትዮጵያዊ ዣንደረባ መጽሐፍ ኢሳይያስ ከየት አመጣው?
    ላሊበላ ውቅር የብሉይ ወይስ የሐዲስ ታሪክ !ደፋር ነህ እባክህ!እንደ አንተ ዓይነት ነው ሀገሩን የሚያስደፍር፣
    ኧረ ኢትዮጵያ ትለያለች!(ታላቁ ነቢይ ሙሴ እንኳን ኢትዮጵያዊቷ አግብቷልና _ተብሎ ተጽፏል
    ከተቀመጠ መቼ ተነሳ?የትኛው መቀመጫ ላይ ነው የተቀመጠው!
    ቤተ ክስትያን እና ቤተ ክርስቲያን ልዩነት ካላቸው ምን "ቸርች" ብለህ መጥራት አመጣው ድሮም ዝም ብለህ ነው "ቤተ ክርስቲያን" ያልከው
    ቸርች ማለት ራሱ ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ኢሴንስ ለማጥፋት የምትጠቀሙበት ዘዴ ነው

    • @temesganworku1180
      @temesganworku1180 Год назад

      የምትናገሩት መጀመርያ ለእራሳቹ ይግባቹ እሺ ባለኮመንት

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 6 месяцев назад +2

    God bless you more and more!!!!!!

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 9 месяцев назад +2

    የጌታ ፀጋ ይብዛአልክ ወንድሜ ዳዊት

  • @DaguBay
    @DaguBay 21 час назад

    Tebarek