ደህንነት እና አክሊል ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Комментарии • 139

  • @abushkorma
    @abushkorma 2 года назад +32

    አረ እኔ ነደድኩ..... ስምህ ይባረክ ኢየሱስ
    እባካቹ በየቀኑ ልቀቁልን ትምህርቶቹን
    ወንድሜ ዴቫ በጣም እወድሃለው.... ፀጋው ይብዛልህ

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv 10 месяцев назад +3

    Wow

  • @Mimimimi17194
    @Mimimimi17194 9 месяцев назад +1

    Hallelujah

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 6 месяцев назад +1

    አሜን

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 2 года назад +5

    እንዲህ ዓይነት ሕይወትን የሚያለመልም ትምህርት ባለበት ሀገር እነ እስራኤል ዳንሳ ይፈንጬበት!

  • @habtesemay7727
    @habtesemay7727 2 года назад +15

    "የኃጢአት ደሞዝ ..." የሸመደድኩት ጥቅስ ቢሆንም እዴት እንዳብራራህልኝ ይገርመኛል ተባረክልኝ

  • @tolchagemechu
    @tolchagemechu Год назад +3

    ተባረክ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ሰላም የዘላለም ህይወት ይስጥህ

  • @abyotwoldekidan2765
    @abyotwoldekidan2765 2 года назад +19

    ዴቭ በሰማውህ ቁጥር ውደስማይ ነው የምትውስደኝ ተባረክልኝ

  • @habtesemay7727
    @habtesemay7727 2 года назад +17

    ይህን የገለጠልህን አምላኬን አመሰግናለሁ
    ተባረክ ዴቫዬ

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 2 года назад +3

    ዴቨዬ አንተ በረከት ነህ ። አሁንም ፀጋ ይብልህ ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +5

    አሜን ፓሰተር ፋሲል ጌታ ይባርክህ qq🙏🙏❤

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 2 года назад +5

    አለም ሁሉ ይስማ🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 года назад +31

    ይህን ታላቅ ጸጋ የቃሉን ፊች ጥበብ በውስጥህ አኑሮ እየመገበን ያለ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን 👏👏👏👏 መ ጋቢያችን ስለአንተ እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን 👏👏 ሀ ለ ሉ ያ ጸጋ ካንቴ ጋ ይሁን 🙏 💕እንወድሃለን 💕

    • @addisnet21
      @addisnet21 Год назад

      🔴ይህ ስው መፅሐፍ ማንበብ አይችልም: የራሱን የግል ሀሳብ በሙሉ እየጨመረ ነው የምያነበው::
      🛑እግዚአብሔር የነፃንት እምላክ ነው ካአመንክ እና ከዳንክ በህዋላ ነፃነትክን እይቀማሙ::
      🔻ስንቱን እያጋጨ ነው የሚያስተምረው ባካቹ. 🔻እስኪ እኛም እንጠይቅህ ነፃነትክንስ እቀማልው ያለበት ቦታ አሳየን?
      🔻ስው እንዴት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ማንበብ እይችልም::

  • @user-oc3ds4de6e
    @user-oc3ds4de6e 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክ አውነትን ገልጠህ ስለምታስተምር

  • @misgana6313
    @misgana6313 3 месяца назад

    Wow biyesu simi tabaraki babizu tsag takanawoni❤

  • @yegeta1
    @yegeta1 2 года назад +5

    ውይ የ ጌታ ባሪያ የቃሉ ሙላት አሁንም ይጨመርልህ ይትረፍረፍልህ

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 2 года назад +18

    እንኳን መስማትና ማጣጣም ያለብንን ስላሰማኸን በጸጋ ላይ ጸጋ ጌታ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ።

    • @addisnet21
      @addisnet21 Год назад

      🔴ይህ ስው መፅሐፍ ማንበብ አይችልም: የራሱን የግል ሀሳብ በሙሉ እየጨመረ ነው የምያነበው::
      🛑እግዚአብሔር የነፃንት እምላክ ነው ካአመንክ እና ከዳንክ በህዋላ ነፃነትክን እይቀማሙ::
      🔻ስንቱን እያጋጨ ነው የሚያስተምረው ባካቹ. 🔻እስኪ እኛም እንጠይቅህ ነፃነትክንስ እቀማልው ያለበት ቦታ አሳየን?
      🔻ስው እንዴት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ማንበብ እይችልም::

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 Год назад

      @@addisnet21 እንዳውም ካመንንና ከዳንን በኋላ መቆዘም እንደሌለብን ፣ የኮንፈረንስ ሰሞን ከፍ ሌላ ጊዜ ዝቅ እንዳንል እሚረዳን ነው ፣ ለምን ? ብትል የዳንበት የደሙ ኃይል ከእኛ የየቀኑ መጠላለፍ በላይ ኃይል ስላለው ነው ።

    • @addisnet21
      @addisnet21 Год назад

      @@kassudejene9314 💁‍♂️🛑ስለ ወተት ስጠይቅህ ስል ቡና ታወርለህ እንዴ:: ከመፅሐፍ ቅድስ አንድም ጥቅስ ማምጣት አትችልም- ሰው ካመነ በህዋላ እግዚአብሔር ነፃነቱን እንደሚነፍግ:
      🔴እስክናምን ድረስ እግዚአብሔር የነፃንት አምላክ ነው ካመንን በህዋላ ግን ነፃነታችንን መልሷ እንደሚነጥቅ አንድም ቦታ አልተፃፈም:: ፖስተሩ እንኳን ማስተማር ማንብብ አይችልም ለዛ ነው::

    • @bezudechassa8383
      @bezudechassa8383 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@addisnet21

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 2 года назад +3

    እንደዚ የሚያስተምረን ብንሰማ የሌባ መጫወቻ አንሆንም ነበር ቃሉን በመንፈስ ማወቅ ከማስተንበይ ይበልጣል

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 2 года назад +3

    ኤፌ 2: 8-9 l ❤️

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Год назад +2

    ወድ ዳዊትዬ የጸጋዉ ባለቤት ስለ ሰጠህ እዉቀት የተመሰገነ ይሁን።ዘመንህ ኑሮህ አገልግሎትህና ቤተሰቦችህ በሙሉ ይባረኩ።

  • @nebiyatsiraj5838
    @nebiyatsiraj5838 6 месяцев назад

    Be blessed 🙌

  • @drkefitawutube9957
    @drkefitawutube9957 5 месяцев назад

    wow, dave you are the best!

  • @elsaaraya238
    @elsaaraya238 2 года назад +4

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ብርክ በል ፧ፀጋ ያብዛልህ ስለአንተ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ነፍሴን ነው ያለመለምከው

  • @loading...251
    @loading...251 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 года назад +4

    የእግዚአብሔር ቃል ሲጣፍጥ በዚህ ወንድም ሲነገር

  • @bontu476
    @bontu476 2 года назад +6

    You speak very firmly and very boldly ! Because you know and are very sure of what you belive in. I thank God for you ! 🙏

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 10 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 2 года назад +4

    በጠም ይገርመል ተበረክ ፓስቴር

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 года назад +6

    ዴቫዬ ፀጋው ይብዛልህ🥰🥰👏👏

  • @user-kt1xt1do9g
    @user-kt1xt1do9g 7 месяцев назад

    ታላቅ የመንፈስዊ ደንቅ ት//ት ተባረክ ፓ/ትረ ደግሞ ደገግሞ ፀገ ይጨምረ የዎንጌለ ኃይል ይገላጥ ተባረክ የእግዚአቤሔረ ፋቅረ እወደሃላው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    _አሜንንንን 𝑨𝒎𝒎𝒎𝒎𝒎𝒆𝑵_
    _አሜንን 𝑨𝒎𝒎𝒎𝒎𝒆𝑵_
    𝐓𝐚𝐛𝐚𝐫𝐚𝐤𝐢𝐢𝐢📜📜📜📜🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻ጌታ እግዚአብሔር ይበርክ ታበረክ

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 2 года назад +9

    ዴቭዬዋ የኔ ወንድም! ፀጋው አሁንም ይብዛልህ

    • @Yesusnidhufaa
      @Yesusnidhufaa 5 месяцев назад

      Mati waaqayyo ayyanna siif haa baayyisuu dhugaa jaallachuu kwef

  • @blessing7936
    @blessing7936 2 года назад +3

    God bless you brother Dave

  • @atekiltabera5552
    @atekiltabera5552 2 года назад +5

    እንዴት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር!!!!

  • @hiwottilahun7158
    @hiwottilahun7158 2 года назад +2

    you are blessed brother Thank You so much

  • @desta9900
    @desta9900 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @melatyohannes8533
    @melatyohannes8533 2 года назад +1

    dave btam new yemwedh egzabre barkohale tesgwan yabzalh eshi

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 2 года назад +4

    ለምልም አንተ የኔ ወንድም

  • @melakutemsegen7042
    @melakutemsegen7042 2 года назад +2

    የኔ ወንድም ዴቪ ስወድክ እኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 2 года назад +2

    “ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥15 ወንድሙን የሚጠላ ሲል ደህንነትን ያገኘ ስው መሆን አለበት ይህን ክፍል ብትገልፅልኝ ፍቃድህን እጠይቃለሁ ፀጋ ይብዛልህ

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 2 года назад

      ኢየሱስ የማይቀበል ለማለት ነው

    • @addisnet21
      @addisnet21 Год назад

      🔴ይህ ስው መፅሐፍ ማንበብ አይችልም: የራሱን የግል ሀሳብ በሙሉ እየጨመረ ነው የምያነበው::
      🛑እግዚአብሔር የነፃንት እምላክ ነው ካአመንክ እና ከዳንክ በህዋላ ነፃነትክን እይቀማሙ::
      🔻ስንቱን እያጋጨ ነው የሚያስተምረው ባካቹ. 🔻እስኪ እኛም እንጠይቅህ ከአመንክ በህዋላ ነፃነትክንስ እቀማልው ያለበት ቦታ አሳየን?
      🔻💁‍♂️ስው እንዴት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ማንበብ እይችልም::

  • @menta6786
    @menta6786 2 года назад +1

    ወንድም ዳዊት ተባረክ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Год назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ ወንድም ያንተን ትምህርት ብሰሜወሰ ብሰማወሰ አይሰለቸኝም አንተን አለመባረክ እና የመረዳትህን ነገር አለማድነቅ ንፋግነት ነው በ ብዙ ተባረክልኝ

  • @amanuelamde
    @amanuelamde 2 года назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ዴv . Betam ewedihalw thank you.

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንን አሜንን ዘመን ይባረክ ተባረክ ልብን የሚስራ ንፁህ ወንጌል በጣም ደስ ይላል ተባረክ በብዙ እጥፍ

  • @birekassa305
    @birekassa305 2 года назад +3

    Devaye tebarkehal

    • @tube1976
      @tube1976 2 года назад +2

      ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!

  • @ermiaszak3009
    @ermiaszak3009 2 года назад +1

    #Deva More Grace

  • @yonathanzerihun7637
    @yonathanzerihun7637 2 года назад +3

    አባቴ ጸጋ ይብዛልህ

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 2 года назад +2

    ዴቨ ፀጋ ይብዛልክ❤️

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 2 года назад +3

    ወንድም ዳዊት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 2 года назад +1

    Amen geta yibareki tabaraki kibre lageta yihun

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 2 года назад +1

    God bless you Dev

  • @TDF1698
    @TDF1698 2 года назад +1

    Daviye Much Grace of Jesus Christ unto You. You're Our Gift.

  • @user-lu4lt1gw6o
    @user-lu4lt1gw6o 2 года назад +1

    Dawitye Geta yibarkeh wendeme temhertochihn tolo tolo lekakelen tebarek

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 года назад +1

    Amen Amen 💟💟Efoy💟💟Yetsegaw balebet Egzihabher yimesgen🙌🙌😍😍🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 2 года назад +1

    Anten lemederachen yesten geta yebarek

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 года назад +2

    Amezing teaching

  • @eyueshe3653
    @eyueshe3653 2 года назад +1

    Love u so much our brother Dave.

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 9 месяцев назад

    Amen Amen hallelujah ❤ God bless you

  • @jss1027.
    @jss1027. 2 года назад +3

    Deva ሁለም በጉጉት ነው የምጠብቅክ

  • @teshomegelgelu
    @teshomegelgelu 8 месяцев назад

    ዉድ ዳዊት!! ከዚህ በላይ ይገለጥልህ!!!

  • @belayshibash1541
    @belayshibash1541 2 года назад +1

    Blessed man of God dave

  • @user-tf2hk7cn6c
    @user-tf2hk7cn6c Год назад

    Brother David, May you have more grace of Lord Jesus Christ bless you.

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ መጋብያችን እንወዳሀለን ❤❤

  • @acmirechiyab7597
    @acmirechiyab7597 2 года назад +1

    Thanks brother!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад +1

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @solomonketa2238
    @solomonketa2238 2 года назад +1

    betam tiru timihirt new geta yibarkot

  • @geresugaga705
    @geresugaga705 2 года назад +2

    Davi tnx you so much...

  • @meddan8367
    @meddan8367 2 года назад +1

    My people need servants like you. There are many preachers who call themselves teachers but far away from TRUTH and lack reverence for the WORD of GOD. We pray that they come to their senses before it’s too late.

  • @hanamkonen1857
    @hanamkonen1857 2 года назад +2

    😍🔥ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ነው እናም በልጁ ባርኬኝ🙌🙌🙌የኢየሱስ አገልጋዮ ሁሌም በፀጋው በሃይሉ ይባርክህ ቡሩክ ነህ ❤

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +2

    ዴቭዬ እንዴት እንደማመሰግን ቃላት ያጥረኛል መንፈስ ቅዱስ በአንተ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ዘረኞች ሁሉ ይባረኩ ኑርልኝ እወድሃለው በብዙ።😍😍❤❤👏

    • @binizewdu64
      @binizewdu64 2 года назад

      Make it ዘሮችህ

    • @hiwotabebe7231
      @hiwotabebe7231 2 года назад +2

      @@binizewdu64 ቤተሰቦችህ ለማለት ነው በሌላ ባይታይ መልካም ነው።👏

    • @binizewdu64
      @binizewdu64 2 года назад +1

      @@hiwotabebe7231 Gebtognal wude 🙏🙏

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 2 года назад +1

    ተባረክ ዴቭ

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 2 года назад +1

    Devaye Geta Iyesus Tsegawun be bizu bizu yichemirilih. sile Ante Geta Iyesus lezelalem yetebareke yihun

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад +1

    እስከ፣መጨረሻው ፣ተወድጃለሁ

  • @yordanostesfaye5555
    @yordanostesfaye5555 4 дня назад

    በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ። ማቴዎስ ወንጌል 7:21

  • @lemmadobero3718
    @lemmadobero3718 Год назад

    እዉነቱንና እቅጩን አሰረግጠህ አሰተምረሀል ሁሉ ይሰማ ተበረክ።

  • @tekalignregasa
    @tekalignregasa 2 года назад +1

    Thanks God

  • @sisaybirhanu627
    @sisaybirhanu627 Год назад

    ጌቴ ኢየሱስ ጸጋ ያብዛ

  • @teshomegobena7643
    @teshomegobena7643 2 года назад +1

    Much grace unto you dear brother Dave!

  • @HananAli-os7wr
    @HananAli-os7wr 2 года назад +1

    Thank you so much

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 года назад +1

    ብሩክ ነህ ዴቭ!

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 2 года назад +1

    ተባረኽ

  • @mameMan-zu5yn
    @mameMan-zu5yn 6 месяцев назад

    wow deve tsga ybzal

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Год назад

    Stay blessed Brother 🙏❤️✝️

  • @tinsaemulugeta4220
    @tinsaemulugeta4220 Год назад

    ተባረኩልን ፀሎቱን ባትቆርጡት መልካም ነው🙏

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 года назад +3

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ ወንድሜ ዴቫ

    • @addisnet21
      @addisnet21 Год назад

      🔴ይህ ስው መፅሐፍ ማንበብ አይችልም: የራሱን የግል ሀሳብ በሙሉ እየጨመረ ነው የምያነበው::
      🛑እግዚአብሔር የነፃንት እምላክ ነው ካአመንክ እና ከዳንክ በህዋላ ነፃነትክን እይቀማሙ::
      🔻ስንቱን እያጋጨ ነው የሚያስተምረው ባካቹ. 🔻እስኪ እኛም እንጠይቅህ ከአመንክ እና ከዳንክ በህዋላ ነፃነትክንስ እቀማልው ያለበት ቦታ አሳየን?
      🔻ስው እንዴት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ማንበብ እይችልም::

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 Год назад

      @@addisnet21 መጀመሪያ የደንከው በመልካም ስራህ ነው ወይስ በሀጢያአት ሙት ሰለህ ነው? አንተ ወይም አንች በመልካም ስራሽ ነው የደንሽው እግዚአብሔር መርጦሽ ነው እንጂ አንተና እኔም የምንወክለው ኤፎሶን 2…………… ሮሜ 3 አብቡ

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 Год назад

      @@addisnet21 ልክ መልካም ሰራታችሁ እንደ ደነችሁ አትቁጠሩ እግዚአብሔር የተቃበለን በኢየሱስ በማይለወጣው ልጅ ነው 👉ማቴ ወንጌል ………ኢየሱስም በሰው አይተማመን ነበር ይላል ቁላሲስ እግዚአብሄር በክርስቶስ በቀኙ ተሰውራችሃል ይላል ጌታን ከመንክ ቦኋለ ለምተጠፋው ደግሞ 1ቆሮ:5 በስጋ ለይ ቅጠት ይመጣብሃል ነፍስህ ግን ትድናለች

    • @addisnet21
      @addisnet21 Год назад

      @@malakcellmalak4433 🔴ሰለ ማሟ ስጠይቅህ ሰለ ሚሚ ታወርለህ - ፖሮቲስታንት መፅሐፍ ማንበብ አይቸሉም ከቻልክ እስኪ አሳየኝ አንድ ጥቅስ? የሰው ልጅ እስኪድን ድረስ ነፃነት አለው ከዳነ በህዋለ ግን ነፃነቱን እቀማዋለው ያለው? ይህ ነው ጥያቂው:: ለምን እንደፖስተሩ አትዘባርቅ ይህ ፓስተር መፅሐፍን 1% አያቅም ማንበብም አይቸልም::

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 Год назад

      @@addisnet21 ሰው ከዳነ ቦኋለ አይጠፋም ብሎ ነው የሚያስተምርው በትክክል አይጠፋም

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Год назад

    ጌታ ይመስገን

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад +1

    ሱጣታዉን፣ተቀብያለሁ፣አይይዙ፣የኔ፣ጉዳዪ፣ነው

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Год назад

    Amen praise God , girum timihert ❤

  • @habtamuwyohanes8425
    @habtamuwyohanes8425 2 года назад +3

    ጥያቄ alegn
    Keza befit gn 5tu frdoch milewn tmhrt hulunm tenrealew
    tyakeye yhen new “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”
    - ገላትያ 5፥21

  • @yordanostesfaye5555
    @yordanostesfaye5555 4 дня назад

    የጠፋው ልጅ ወደአባቱ ሲመለስ ከአባቱ የቃልኪዳን ቀለበት ማድረጉ የልጅነት ኪዳኑ መታደሱ ነው፡፡ ስለዚህ ጌታን እያወቀ ከጌታ ቤት ጠፍቶ ወይም በአመፅ ውስጥ ያለ ሰው ወደጌታ ተመለስ ሲባል ሽልማት እንዳይቀርበት ነው ወይስ የዘላለም ህይወት???
    አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው። የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው። ሮሜ 6፡21

  • @gizachewdubale5131
    @gizachewdubale5131 2 года назад +1

    Tsega yibzA wondime

  • @user-xp4qn4lx1v
    @user-xp4qn4lx1v Год назад

    astemarye

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 2 года назад

    በኢየሱስ ስም ተበርኪ 😘😘😘❤️❤️

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 2 года назад

    ብሩክ ሁን ወንድማችን ❤❤

  • @marepaul2407
    @marepaul2407 Год назад

    ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ...are coment eyayachu melis situ zim atiblelu pls ያዕቆብ 2,17 lay yalewn

  • @alebelewkassaye2950
    @alebelewkassaye2950 Год назад

    ❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @babkumera5899
    @babkumera5899 2 года назад +1

    Devakoo baayyeen sijaladha ayyana kana kan siif baayyisee Waqayyof galanni haa bayyatuu.

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Год назад

    DEAR Teacher Davo , selam
    As an Addisababian I demand a branch to be held in Addis. Menew we love to learn eko...ende...yekefetelennnnnnn

  • @shibeshigetachew629
    @shibeshigetachew629 Год назад

    tsega bekrstos yibzalh wendme...menfes kedus yibelt kalun endenereda yagezen betsegaw!!!