አካሄድህን ከእኔ ጋር አድርግ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 344

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 2 года назад +129

    ፓስተር ድምፅህን ከኢትዮጲያ ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል የብዙዎች አባት መካሪ ገሳጭ አስተማሪ ነህ ተባረክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ❤

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 2 года назад +8

      እግዚብሔር የቃሉን ጥማት ያብዛልሽ !

    • @ephermadmasu9566
      @ephermadmasu9566 2 года назад +9

      Orthodocs na pente blen minkefilewu egna enji kirstos altekefalem,ersu lemiyamin hulu bichagna በር nw.

    • @ephermadmasu9566
      @ephermadmasu9566 2 года назад +4

      Pente na orthodocs yelinewu egna enji kirstos altekefelam እርሱ ለምያምን ሁሉ የሕይወት ብቸኛ በር ነዉ።ዮሐ 10:10

    • @yka2992
      @yka2992 2 года назад

      ወንድሜ እህቴ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ከማይመስሏችሁ ጋር ውሎአችሁ አይሁን ይላል ቅዱስ መጻፋችን። ከቀበሮ ጓሮ የተኛች በግ አንድ ቀን የቀበሮ ራት ትሆናለች። እቤትህ ብዙ መምህራን አሉ አነሱን ስማ/ስሚ። ይህ እምነት የአውሮፓ ና አሜሪካ እንዱስትሪያል ሪቮሊሽን ያመጣው ሚሽናዊ እምነት ነው እንጅ ሰማያዊ መንገድ ያለው ሀይማኖት አይደለም። ከተወሰነ አመታት በኋላ ጭራሽ ይጠፋል። የአውሮፓ ፔንጤ ቸርቾች በግፍ እየተዘጉ ነው። የዚህ እምነት ተከታዮች የአወሬው መንግሥት አለማማጅ መንገድ ጠራጊ ናቸው መጨረሻቸውም ከምስጢረኛው ማህበር ና ኢሉሚናቲ ጋር አንድ መሆን ነው። ወዳጆች አሥተውሉ? ይህ ፓስተር ስብከቱ መልካም ነው ነገር ግን ብዙሀኑ ፓሥተሮች አካሄዳቸውን እዩ ገቢራዊ ስራቸው ሁሉ የውሬው ተግባር ነው።

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 2 года назад +1

      @@yka2992 ግብዝ ፈሪሳውያን የማታውቀውን በክፋትና በጥመት አትዘባርቅ አውሮፓንና አሜርካን ታንቅዋሻለህ አንተም ሰው ሆነህ ምላስ እይሞትም ሀገራቸው ለመሄድ 100 ጊዜ እየተሳልክ ወረኛ በእ/ር ሰው ሰው ነው ሁሉም ምዋች ነው ወሬ አታብዛ ጣኦት አምላኪ ፈራጅ እ/ር ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад +1

    ይህመልክት 3ጌዜ ሰማሁ የሳት ነበልባል አርጎ ያሰነሳ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @brotherebenezeraleme6212
    @brotherebenezeraleme6212 2 года назад +39

    ፓስተር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ!ባንተ ትምህርቶች ከተጠቀሙ ሰዋች መካከል እኔ አንደኛው ነኝ አመሰግናለው 🙏

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 2 года назад +17

    ፓስተርዬ በቆምክበት ሁሉ ያልተሸቀጠ ያልተደባለቀ ንፁህ የእግዚአብሔርን ቃል ስለምትመግበን እግዚአብሔርን ስለአንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ በትምህርቶችህ ህይወት በዝቶልናል በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር በአንተና በቤትህ ደምቆ ይታይ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ!! እወድሀለሁ!!

  • @AlmazCool
    @AlmazCool 26 дней назад +1

    ጌታ. ይባርክህ. አንተ የብጌታ ስው. ነህ የግዜውን ቃል ነው የምስብከው. እንድጸልይልኝ እፈልጋለው. እንዴት. ትገኛልለህ. ከአንተ. ብዙውን መማር እፈልጋለው. ከጌታ ጋር አካሄድን ስለማርግ የስተማርከው ነገር በጣም ደስ ብሎኝል. ጌታ ያብዛልህ

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 2 года назад +9

    የ ፓስተር አስፉው ተከታታይ ትምህርት ለመማር Asfaw Bekele የሚል youtube subscribe አድርጋችሁ እሮብና አርብ ተማሩ ትጠቀማላችሁ .ተባረኩ!

    • @RahalRahal-n7s
      @RahalRahal-n7s 3 месяца назад

      ስንት ሠአት ነው የሚጀምረው

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +49

    አሜን. አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ ምነው ኢትዮጲያ በሆንኩ ብዬ ተመኘው እኔኮ በጣም ነው የምወድህ የኔ አባት እድለኛ ነው እሄ ሕዝብ ባተ እግር የእግዚአብሔር ቃል መስማቱ ንጹሕ ወንጌልን

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 17 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @BlenAraya-v5x
    @BlenAraya-v5x Год назад +1

    Amn

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 2 года назад +1

    ፓስተርዬ ኢትዮጵያ መሆንህን አሁን አየሁ እባካችሁ ሀለዎቶች በድጋሚ እናንተ ጋር የሚያገለግልበትን ቀን አሳውቁኝ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +3

    1ኛ ተሰሎንቄ 5 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ፤
    ¹⁷ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤
    ¹⁸ በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 2 года назад +8

    ፓስተርዬ ባንተ አልፎ ጌታ ብዙ አስተምሮኛል በእውነት ፀጋ ይብዛልህ ስላንተ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamawitWondemu-d8m
    @SelamawitWondemu-d8m 11 месяцев назад +1

    Pastor ena makehe yezara7 amet new zaram netuhn wengal tastemerlhe gata yebarkhe betam edadeg argehegal betemrtoche

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 года назад +26

    ጌታ ሆይ ትክክለኛ የግዜዉ ቃልህን ስለሆነ ያስተማርከኝ አመሰግንሀለሁ። በየቀኑ ከቅድስና እየጎደልን የንስሀንም ጉልበት እያጣን ቅባትህን ቀባን እያሉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መታገል ፈፅሞ አይቻልም ምክንያቱም እሱ ንፁህና ቅዱስ ሰለሆነ ማለት ነዉ። እንድቀደስ እና ባንተ እንድበረታ እርዳኝ🙏

  • @demegarero5430
    @demegarero5430 2 года назад +3

    እጅግ ምንወድህ ፓስተር ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 2 года назад +6

    እውነት ነው የሳይንስ ጥበብ ቴራፒ አያድንም መፍትሔ ያለው መንፈስ ቅዱስ ጋር አንተ የእግዚአብሔር መንፈስ ና በምድራችን ባለችው ቤተክርስትያንህ ፍሰስ አንድደን አቀጣጥለን ና የኢየሱስዬ መንፈስ ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ ከካናዳ ዩቲዮብ በተጨማሪ በኢትዮጵያ መድረክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛለህ

    • @minyahlegoraw803
      @minyahlegoraw803 2 месяца назад

      N
      N ለኀኀኀኀሏኀኀኀጨኀኀኀኀኀኀኀኀኀፈኀኀኀፈ
      በኀዐጰበጸጨጨጨጨሸ

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 2 года назад +9

    ትልቅ አባት ዘመኖት ይባረክ አምላክ ይባረክ አመሰግናለሁ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 года назад +10

    ብሩክ ነህ ፓስተር እንኩዋን ደህና መጣህ ወደ ኢትዮጵያ እንደ ቃሉ በመንፈስ ቅዱስ ስለ ምታስተምር. ስላንተ ጌታን እባርካለሁ።
    እውነት ነው አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር ማድረግ ያዋጣል ፍፃሜአችንንም ያሳምራል።

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 Год назад +1

    አሜን አሜን ፓስተር ተባረክ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 года назад +1

    ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።ፓስተር አንተ ይትባረክ ነህ ድንቅ ስብከት።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ

  • @keetolidessasa8175
    @keetolidessasa8175 2 года назад +10

    ዋዉ ፓስተር ስላየሁ በጣም ደስ አለኝ ትምህርህን በጣም ተጠቅሜያለሁ ጌታ ይባርክህ።

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 2 месяца назад

    Teberk እኔም አካሄዴን ከእግዚአብሔር ጋር አብሬ እንድሄድ ጸልዩልኝ❤❤❤

  • @Laboratory100
    @Laboratory100 2 года назад +1

    thanks!

  • @melkam1502
    @melkam1502 2 года назад +1

    ይሄ ሰው በአካል አላውቀውም ግን ውስጡ በመንፈስ የተለዋወሰ ድንቅ ሰው ነው ጌታ ይባርክህ

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 2 года назад +5

    ስላይውህ ደስ ብሎኛል ስላይውህ ደስ ብሎኛል ናፍቀህናል

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 года назад +1

    ፓስተር አኔም ሁሌ የምናፍቀው ፣ስብከትህ ፣እንደ ማር ጣፈጭ የሆን ሰነቃለ ህይወት በጣም ነው የጓጓሁት፣ለሶስት ወራት ውትድርና ፣ላይ ሰለነበረኩኝ ፣ለማደመጥ አልታደልኩም ነበረ።መስረሻ ከእየሩሳሌም፣ሌላው መጸጀፍችህን ፣በጣም ነው የምፈለገው የት መጻመሐፍ ቤት አንደሚገኝ በተገልጽልኝ።በተለይ እሥራኤል ሀገር የለነው አማኞች ጥቁቲች ናቼው የሚገኜበት እና ፣እኛ እነደናተ ፣በዚህ አደረሽ ተቀምጠን ፣ይኸንን አድል የለነም ሰለዚህ መባረክ ነው የምለው።

  • @mesfingelaw5636
    @mesfingelaw5636 2 года назад +11

    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተ ብሩክ ነህ። ድምፅህን ከኢትዮያ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። በልቤ ሀለወቶች በጋበዙት እያልኩ ነበር ሆነ ገታ ይባርካችሁ ሀለወቶች!

  • @mossesg
    @mossesg 2 года назад +4

    ፓስተር አስፋው በጣም የምወድህና የማከብርህ፡ ዛሬ በዚህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ለኛ በተከታችን ነህ፡ ሃለዎት ቸርች በብዝዙ ተባረኩልኝ

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 года назад +3

    ፓስተር በአንተ ትምህርቶች በጣም በጣም ነው የተጠቀሙኩበት ዘመንህ ይባረክ ።አንተ የትወልድ አባት ነህ ።ርጅም ዕድሜና ጠና ይሰጠህ 🙌🙌🙌

  • @aster4531
    @aster4531 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 года назад +2

    አሜን ሀሌ ሉያ ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን።
    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ። ፀልዩልኝ በተለይ ለኔ

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 4 месяца назад

    አባታቸንእድሜናጤናእመኝለዎትአለሁ
    ከእባክወት አንደአሦሣ ያሉ የደምወዝቅጥረኞችን አንድይበሉልንበተለይ ሙሉ ወንጌሎችንይህትምርትያሠፈልገናልናጌታዘመንወን ያሣምረው
    ለምድር አሰተማሪአንደፀሎትአገልጋይ ለርሠወአፀልያለሆ

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 2 года назад +8

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ...በጣም ተነክቻለሁ ...እግዚአብሔር አንተን ለምድሪቱ የሰጠ ለዘላለም ስሙ ይባረክ

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 2 года назад +8

    ፓሰታር እግዚአብሔር ይባርክህ ከፍ በል ♥️🙏

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 года назад

    ፓስተርዬ እንዴት እንደናፈከኝ አንተ እዉነተኛ የወንጌል አርበኛ መጋቢ ነህ።

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 года назад

    ፓስተር አስፋው የኔ ቤተሰብ ባንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ ተባረክ ኢትዮጵያ መተክ በአካል ባለመካፈሌ ያንተን ፀጋ አዝኛለሁ አንድ ቀን አንተ በምታስተምርበት እገኝና ፀጋን እካፈል ይሆናል

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ:: እንደ ሁልጊዜው ዛሬም አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር በእውነትና በቅድስና እንድናደርግ ስላስተማርከን የእግዚአብሔር የምያልቅ በረከት በአገልግሎትህ በትዳርህ በሕይወትህ ይብዛልህ::

  • @DestaGebreyes
    @DestaGebreyes Месяц назад

    እ/ር ዘመንህን ይባርክ!!! ❤❤❤❤

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ተባረክ ፓስተር

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад

    መጋብ ብሩክ ነህ ። የምገርመው ነገር አካሄዳቸውን ከእግ/ር ጋር ያደረጉ ሁሉም አሸንፈዋል ። 100%100 ።

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 2 года назад +3

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አስፋው ዘመንህ ይባረክ በብዙ ተምሪያለው ካንተ ለምልም

    • @hiwotd3441
      @hiwotd3441 2 года назад

      ቦኒ እንዴት ነሽ እህቴ ምህሪ ሰላም ናት በድጋሚ ፖስተር ሲመለስ እንገናኛለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላምሁኚልኝ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ይጨምርልህ

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 года назад +3

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም በቅድስና የምንኖርበት ፀጋ ይብዛልን ተባረክ

  • @asratbarda1054
    @asratbarda1054 2 года назад

    ፓሰተር በጣም ደሴ የሚል ትምህረት ነው እኔ ከጅንካ ነኝ አሰራት ነው የአንተ Emilia. ለእኔ ሰጣኝ ።

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 2 года назад +5

    God bless you Pastor

  • @wogenedanboba1295
    @wogenedanboba1295 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንኅን ይባርክ

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 2 года назад +2

    አሜን ተባረክ ፓስተር አስፋው የተወደድክ እውነተኘ አገልጋይ

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 Год назад

    ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን እችላለሁ

  • @tamiratabebe70
    @tamiratabebe70 2 года назад +1

    ፓስተር በእውነት በሁሉ እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!! በብዙ እየተባረኩብህ መሆኑን ልነግርህ እወዳለሁ፡፡ ስለ ባለቤትህና ስለራስህ ተክለሰውነትና እርምጃ ስታነሳ ቀጥታ የባለቤቴን እርምጃ ነበረ ያስታወስከኝ፡፡ ባለቤቴም ረዘምና ቀጠን ያለች ሆና እርምጀዋ በጣም ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ አንዳንዴ ቆሜ እስክ የት ደርሳ ከጎኗ ወደ ኋላ መቅራቴን እንዳወቀች ጭምር ለመፈተን እሞክራለሁ፡፡ ዋናው ነገር እሱ ባይሆንም በአንተ አምላካችን እግ/ር ምን ያክል ልብ ያለውን ህዝብ እየባረከ እንደሆነ ልንገርህ ብዬ ነው፡፡
    ከዚህ በበለጠ ተባረክልኝ!!! ደግሞም የቃሉ ፍችና ሙላት እጅግ ናፍቆኛል፡- በጸሎት እርዳኝ፡፡ ሰላም ሁን!!! በርታ!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +1

    ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያበዛልህ፣ ጌታ መን/ቅዱስ ስለረዳህ ክብር ለእርሱ ይሁን፣ ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን፣ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በዚሁ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬዋለሁ፣ እያንዳንዱንም በ( !! ) መልክት ለይቻለሁና መልእክቶቹን የምታነቡ ሁሉ በጥንቃቄ እንድታስተውሉት በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣ ተባረኩ።

  • @helenberhe6844
    @helenberhe6844 2 года назад +1

    ፓስተርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛ በጣም ተባረክ !!!

  • @amasres9692
    @amasres9692 2 года назад +4

    Tebarek Pastor .

  • @NuoleGeleta
    @NuoleGeleta Год назад

    አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አባትነቱን፣መካሪነቱን፣አስተማሪነቱን፣ተመልሰን አካሄዳችንን ከ እግዚአብሔር ጋር እንዲሆን፣ አቅጣጫ አመላካችነቱን፣ተመልሰን አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር በማድረግ እንድንጠቀም በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 2 года назад +7

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 5 месяцев назад

    እዚህ መተህ አንተን አለማግኘቴ ይሄን ጉባኤ አለመካፈሌ ይቆጨኛል በጣም አዜኛለሁ ፓስተርዬ

  • @godswordbykids-650
    @godswordbykids-650 2 года назад +2

    ፓስተር ተባረክ እግዚአብሄር ከሰጠን መልካምአባቶች ቅሬታ አንዱ አንተነህ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @t.b.t8073
    @t.b.t8073 2 года назад +4

    Stay blessed pastor Asfaw

  • @mentutube6971
    @mentutube6971 2 года назад +2

    ፓስተርዬ አንተ ብሩክ ነህ

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 2 года назад

    በጌታ ፍቅር. የምትወዱኝ ሁሉ ጸልዩልኝ ጸልዩልኝ ጸልዩልኝ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +7

    ጌታ ሆይ የጊዜውን መልክት ነው የሰጠኸኝ ተመስገን

  • @bethieg6315
    @bethieg6315 2 года назад +4

    I really happy to see u at halewot church My beloved pastor

  • @alemtsehaydesta6280
    @alemtsehaydesta6280 2 года назад

    ፓስተር አስፋው ምድር ፍጥረት ሁሉ ይስማህ

  • @amsaleatraga3803
    @amsaleatraga3803 2 года назад +3

    Asfshiye I've known you for the last 27 years. You are faithful you prich truth word of God. You give your time and your efforts for our church when was in Montreal. The church still exists because you are the one teach us how we flow Jesus Christ your reward is waiting for you when He comes back you will receive Bro stay blessed.

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 2 года назад +6

    ፓስተርዮ ሰላም ለአንተ ይሁን ተባረክልን ❤❤❤

  • @meharudindamo6102
    @meharudindamo6102 2 года назад +3

    ገለባ የሆኑ ስብከቶች ከቃሉ ያፈነገጡ ምድር ምድር የምሸቱ ትንቢቶች በበዙበት በዚህ ጊዜ እንድህ ዓይነት ስብከቶችን የሚሰሙ ጆሮዎች እንዴት የታደሉ ናቸው!

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 года назад +2

    ይህ የከበረ የእግዚአብሔር ቃል በሀገሪቷ ምድር ፍሬ ያፍራ !!
    ፓስተርዬ ፀጋና ሰላም ላን ይሁን

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 6 месяцев назад

    pastor be Ethiopia sithon demo mogesi yichemiral. waw tebarek

  • @belehailu1546
    @belehailu1546 2 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት አገልጋይ ያብዛልን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @tenamengistu8622
    @tenamengistu8622 2 года назад +3

    የወደድከን ጌታ እንወድሀለን !!!!!

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 года назад +2

    ፓስተርዬ
    የኔ አባት ክበርልኘ እወድሃለሁ

  • @abebatekola7667
    @abebatekola7667 Год назад

    ትንሿ ማሰሮ ለብዙዎች ማድጋ እደተረፈች እንዲሁ አድርጎሀል ጌታ እየሱስ ይመስገን አንተም ተባረክ የብዛልህ ተምሪያለሁና ለኔም ተርፈሀል ።

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 года назад +1

    ኦ ፓስተር አስፋው ስላይሁህ ደስ አለኝ በጣም ናፍቀህናል ተባረክልኝ ሁሌምአሜን

  • @meseretwakshume7536
    @meseretwakshume7536 2 года назад +1

    አሜን ተባረክ

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን።።
    ፓሥተር ዘመንሕ ይባረክልነ።(ገነት ዮሐንሥ josefin.ከ Stockholm .ፓሥተር በፀሎትሕ እየረዳነ ነዉ 🙏🙏🙏

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Год назад

    AMEN 🙇🙌🙌🙌, WONDME GETA EYESUS BABIZU YEBARKI YESIFAH

  • @tenamengistu8622
    @tenamengistu8622 2 года назад

    እለት እለት በቅዱሳንህ ልብ ፍቅርህ ይጨምር ይብዛ!

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 года назад +2

    Tebark paster Asfaw ewdekalw

  • @ebisadhaba4297
    @ebisadhaba4297 2 года назад

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። በጩሄትና እዩኝ እዩኝ ባዮች ብቻ የተሞሉ ቤቴ ክርስቲያናትን የሚቀሰቅስ የጊዜው መልዕክት፣ ሰሚ ጆሮ ላለው መልዕክቱ መላሽ ነው፣ ወደ ራሳችን አዕምሮ ይመልሰን፣ እግዚአብሔር

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 2 года назад

    ድንቅና እስፈላጊ መልእክት ባንተ የላከው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር በብዙ ተባረክ እኛም አካሄዳችንን ከርሱ ጋር እንድናደርግ ጌታ ይርዳን

  • @ليوبوناتيني-ع4ز
    @ليوبوناتيني-ع4ز 2 года назад +3

    አሜን በኢየሱስ ስም በትክክል አካሄድ መጓዝ ይሁንልን የእውነት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ሁላችሁም ተባረኩ በብዙ 🥰🥰

  • @tezerakebede7452
    @tezerakebede7452 2 года назад

    ከእግዚአብሔር የሰማኸውን ማሰማት የተሳካልህ ስለሆንክ እባክህን አዳርስ ጌታ ይርዳህ።

  • @amanuelbultum5096
    @amanuelbultum5096 2 года назад

    እግዚአብሔር አብስቶ ይበርክ ፓስቴርዬ

  • @melodygetachew5716
    @melodygetachew5716 2 года назад +4

    God bless you!

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 2 года назад

    ምርጥ ትምርት ታስተምራለህ ተባረክ

  • @AtsedeMengstu
    @AtsedeMengstu Год назад

    ፓስተር እግዚአብሄር ባንተ አልፎ ተናግሮኛል ተባረክልኝ አሜንንንንንንንን ጌታ ሆይ ቶሎና

  • @WudinehDawit
    @WudinehDawit 2 месяца назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባሬክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 2 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር በዚህ ዘመን ክርስቶስን የሚያሳዬን .እራሱን በፀጋው ስር የሸፈነ አገልጋይ አስተማሪ ስለሰጠን ጌታን እናከብረዋለን . ተባረክ አሁንም ድንበርህ ይስፋ

  • @BetiLegese-w2u
    @BetiLegese-w2u 2 месяца назад

    yene abbat endet afuh endemixafex geta edemehen yarzumeleh

  • @mesigalaan9937
    @mesigalaan9937 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ርቀት የማይገድበው ጌታ ህይወቴን እንደገናአገኛኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 года назад +1

    የጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад +3

    Amennn Amennn kibr legeta yihun tebarek paster

  • @rahelhabtamu9869
    @rahelhabtamu9869 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር ተባረክ በትምህርቶችህ ከነመላው ቤተሰቤ እጅግ ተባርከናል እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን ለትውልድ ጠቃሚ የምታሥመልጥ ነህና ጌታ ይባርክ ተባረክ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 2 года назад

    እግዚአብሔር አካሄዴን ከ እርሱ ጋር እንዳደርግ ይርዳኝ . ሁላችንንም ይርዳን በዚህ ለዘብተኝነት አንቀጥል ለታላቅ ነገር ድነን መሬት ተድበስብሰን አንቅር . ብንጭክን ትውልድ ሀገር እንታደጋለን

  • @lidiyademisse409
    @lidiyademisse409 2 года назад +2

    paster God belss You

  • @kalabkebede579
    @kalabkebede579 2 года назад +2

    pastor betam enewodahalen

  • @AMEN271
    @AMEN271 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የባረከህ የጌታ ሰው እድሜ እለምንልሃለሁ ጌታዬን እድሜ ያጥግብህ ለአግለግሎት

  • @zolacha7437
    @zolacha7437 2 года назад

    ፓስተር እንካን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እወድሃለሁ

  • @emukiylegesse5390
    @emukiylegesse5390 2 года назад +2

    Wowindet indgebagn temesgn getaye

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад

    አማንንን ድንቅ መልዕክት ነው