አነሣለሁ + አድሳለሁ + እሠራታለሁ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Месяц назад +29

    እንደ አንተ ዓይነት አባቶችን ለትውልድ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋው ይብዛልህ!!!!!

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 Месяц назад

      Amen 👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Месяц назад +16

    “በዚያ ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሣለሁ፥ የተናደውንም ቅጥርዋን እጠግናለሁ፤ የፈረሰውንም አድሳለሁ፥ እንደ ቀደመውም ዘመን እሠራታለሁ፤”
    - አሞጽ 9፥11

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Месяц назад +7

    ተባረክ ኣባቴ ምን ኣይነት ድንቅ ኣምልኮ ጸጋው ይፍሰስልህ ፓስተርየ💓🙏🏽💕

  • @BeautyEf
    @BeautyEf 19 дней назад +1

    Amen amen 🙏🙏❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад +11

    አሜን አሜን አሜ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ ፓስተርዬ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥክ እወድሃለው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebleayele2518
    @sebleayele2518 Месяц назад +3

    አሞ 9፥11 በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ......መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ.......እንደ ገና ሙላን ፓ/ር አስፋው ዘመንህ ይባርክ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Месяц назад +6

    “ዙፋንም በምሕረት ይቀናል፥ በዚያም ላይ በዳዊት ድንኳን ፍርድን የሚሻ ጽድቅንም የሚያፈጥን ፈራጅ በእውነት ይቀመጣል።”
    - ኢሳይያስ 16፥5

  • @Eleos251
    @Eleos251 Месяц назад +10

    ጌታ እንደገና ይጎብኘን !!! ተባረክ የተወደድክ ፓስተር

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Месяц назад +8

    አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው

  • @ህልውና
    @ህልውና Месяц назад +5

    ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ስብከት! ሰማይ ሰማይ የሚሸት የሚያድስ ነው. እ/ር ይባርካቹ .
    የወደቀችው የዳዊት ድንኳን ትነሳለች❤አሜን❤🇪🇷🇪🇷ከኖርወይ.

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b Месяц назад +3

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልኝ በአገልግሎትህ ሁሌም ተጠቃሚ ነኝ።

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Месяц назад +2

    “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥17

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 25 дней назад

    3ጌዜ ሰሰማሁ እግዚአብሔር ብዙ ይገለጥል።

  • @SamiEndrias
    @SamiEndrias Месяц назад +6

    Amen

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 Месяц назад +2

    ፓስተር እርሶን የሠጠ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እሳሳለው አከብርለው ዘመኖት ይርዘም ተባረኩ

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 Месяц назад +3

    Amen Amen Amen and Amen 🙏 🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏 ክብር ክብር ክብር... ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Месяц назад +4

    አሜን አሜን ❤❤❤ ተባረኩ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @EyesusGetaneh
    @EyesusGetaneh Месяц назад +5

    Amenee Amenee Amenee Eleleleleleh Eleleleleleh Halleluja Halleluja

  • @kasahunhusen4345
    @kasahunhusen4345 Месяц назад +4

    My GOD
    you are real son of GOD

  • @saraalemu33
    @saraalemu33 Месяц назад +4

    Amen Amen 🙏

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Месяц назад +1

    ሐዋርያት 15
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
    ¹⁶-¹⁷ ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት አሕዛብ ሁሉ ጌታን ይፈልጉ ዘንድ እመለሳለሁ፥ የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥ ፍራሽዋንም እንደ ገና እሠራታለሁ እንደ ገናም አቆማታለሁ ይላል ይህን የሚያደርግ ጌታ።

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ Месяц назад +4

    AMEN AMEN🙏🙏💓💕

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye Месяц назад +4

    አሜን

  • @BobodoMuluken
    @BobodoMuluken Месяц назад +4

    Ameeeen

  • @teshome7693
    @teshome7693 Месяц назад +1

    እልልልልልልል አሜንንን እየሱስ ብቻ ይሰበክክክክክ ከማንም ጋር አናጠጋጋውም እየሱስስስስን መንፈስ ቅዱስ ያከብረዋል በኔ ዘመንም አሜንንን ማራናታ ጌታ ሆይ አሜንንን

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Месяц назад +2

    we need this ‼️ Jesus is coming.‼️‼️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    ኢየሱስ ያመጣል
    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn Месяц назад +1

    ፓስተር አስፋው በቀለ ዘመንህ ይባረክ ትክክለኛ ው ወንጌል እንዲህ ነው

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Месяц назад +3

    God bless you!!!❤❤❤❤

  • @DijamoErango
    @DijamoErango Месяц назад

    አሜን እየሱስ ጌት ንአ 🙏🏻. ይጋርማል. ዲንቅና. የኛ ጌት

  • @yabetsebanti949
    @yabetsebanti949 Месяц назад +4

    አሜን ፓስተር ተባረክልን❤

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 Месяц назад

    እግዛብሄር ጸጋ ያብዛልህ ፓስተር ኣስፋው በጣም ነይ የተባረክነው በ ስቶኮሎም የነበርህ ጊዜ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @Hawwiiiyesuus-e2r
    @Hawwiiiyesuus-e2r Месяц назад +3

    Haaleluyaa ❤️🙏🏾 Haaleluyaa 🎉🙏🏾❤️❤️ 📖📖📖📖🔥🔥🔥👍🏾 tebrekuuu 🙏🏾❤️🎉🎉❤

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rb2782
    @rb2782 Месяц назад +1

    Wow, what a sermon, this is revival in Ethiopia. Very powerful teaching. May God continue to bless you Pastor 🙏🏼

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን እየሱስ ይመጣል

  • @saraalemu33
    @saraalemu33 Месяц назад +1

    አሜን ጌታ ይባረክ፡ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ፡

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial Месяц назад

    አሜን ፀጋ ይብዛልህ

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 Месяц назад

    Only God is good . Nobody was nobody will. We are lucky , we chosen people. Amazing!!!!!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እየሱሴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Месяц назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ !!!!

  • @Taredan77
    @Taredan77 Месяц назад +1

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏እልልልልልልል❤

  • @zetseatprinting
    @zetseatprinting Месяц назад +4

    Amen😍🥰😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @simegnetesfaye1902
    @simegnetesfaye1902 Месяц назад +2

    Amennnnnnn! Tebark!!!!

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov Месяц назад

    AMEN JESUS IS LORD
    JESUS lS LOVE
    GLORY TO JESUS
    BLESS IN JESUS NAME paseter

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፓስተር አስፋው።
    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @Jusesmyking6625
    @Jusesmyking6625 Месяц назад

    ኣሜንንንንንን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Месяц назад

    አሜን አሜን!!!

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 Месяц назад

    Remain blessed Pastor Asfaw.

  • @mazisweet1660
    @mazisweet1660 Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 28 дней назад

    Amen ❤ante yegizabiher bariya yezemenachen pawlos zerik yibarek

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Месяц назад

    Hallelujah! Kale hiwot yasemalen pastor

  • @RahelGemeda-x9s
    @RahelGemeda-x9s Месяц назад +1

    Gob blass

  • @bisratlael
    @bisratlael Месяц назад +1

    Amennn

  • @jerusalemhailu5417
    @jerusalemhailu5417 Месяц назад

    Ohhh JESUS stay blessed brother

  • @AgelgayAshenafiAbebe
    @AgelgayAshenafiAbebe Месяц назад

    Abatachn geta abzeto yibarkot🙏🙏❤

  • @hadhobiru2494
    @hadhobiru2494 Месяц назад

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Месяц назад

    Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilaki yemsegn 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻Gad bless you abundantly you are so blessed be blessed mor 🤲❤🌹❤🌹❤🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @HawiMhm
    @HawiMhm Месяц назад

    ameen ameeen❤❤❤❤❤

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 Месяц назад

    Amen❤❤❤❤

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Месяц назад

    Amennnn🙏🙏🙏🙏❤❤❤♥️👋🙌

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 Месяц назад

    Just one comment about the light at the background. Can it be just fixed one colour instead of changinging continually it distruct attention

  • @buzechirfabulti4267
    @buzechirfabulti4267 12 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Jusesmyking6625
    @Jusesmyking6625 Месяц назад

    ሓልዎት ምን ማለት ነው?

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Месяц назад

      መገኘት፣ ህልውና (pretence) ማለት ይመስለኛል ትክክል ካልሆንኩ አስተካክሉኝ

  • @sinteteme2012
    @sinteteme2012 Месяц назад +6

    ጌታ እንደገና ይጎብኘን !!! ተባረክ የተወደድክ ፓስተር

  • @elsak5593
    @elsak5593 Месяц назад +1

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov Месяц назад

    AMEN JESUS IS LORD
    JESUS lS LOVE
    GLORY TO JESUS
    BLESS IN JESUS NAME paseter

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 Месяц назад

    አሜን አሜንንንን

  • @abebeheliso1084
    @abebeheliso1084 Месяц назад

    God bless you 🙏 ❤️ ❤❤❤❤❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Месяц назад

    Amen Amen Amen