I'm extremely satisfied on this preaching.Brathor Fassil, I can tell ur not learn this true gosple from E.protictant church. I don't have word.u bless my day.
lezi deninet yagegne sew arenet lemewxat endeqalu menor alebet ya sayhon qerto gin belmimid haxyatu biqexil ya sew yedabilos lij nw malet nw? ya malet deninetu ewen ayhonm?
Hiz.33vs12 Here the verse say, if a righteous person has sinned that his past righteousnes will not be encountered. Is this not mean that he might not lose his salvation?
Gospel Truth church .....Jimma ,Please come to this church to know more about Jesus christ rather than ....somebody else.. የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ..... ጅማ ፣ እባክዎን ወደዚህ ቤተክርስቲያን ይምጡ ከ .... ይልቅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ለማወቅ .. Be blessed VOC
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተለዉጫለሁ ኡፉፉፉፉፉፉፉ ቅርብ ጊዜ ነዉ ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ተባረክ ፀጋዉ ይጨመርልህ
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ ፀጋ ክብር ለስሙ ይሁን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ዳዊት
Life giving teaching❤Stay blessed! I learned a lot from your teaching each days! It removes religious spirit from its roots!
ፀጋ ይብዛልህ እንዳንት ያሉትን ጌታ በምድራችን ያብዛልን፡፡
የዚህ ዘመን ጳውሎስ ወንድሜ ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ አሜን።
Great teaching Dawit Fasil! Blessings to you. የዳነ ክርስቲያን በክርስቶስ አርነት ወጥቷል። ማለትም፣ ከሀጢያት ባርነት ነፃ ወጥቷል። ሮሜ እንደሚያስተምረን፣ ሀጢያት አይገዛውም፣ ይህ ማለት ግን ከሀጢያት ጋር አይታገልም ማለት አይደለም። ሃጢያት ግን በክርሰቲያን ላይ ሰልጥኖ ባሪያ ሊያደርገው አይችልም።
ሰለዚህ ክርስተኢያን አርነት አልወጣም ማለት የለብንም። ምክንያቱን “if the Son set you free, you are free indeed” ተብለናል። ከሀጢያት ጋር ብንታገልም፣ ከሀጢያት ባርነትና ከጨለማ ግዛት ነፃ የወጣን ሰዎች ነን!
ፀጋውን በእውቀት እና በአይምሮ ሁሉ ያብዛልህ! ግልጽነቱን ይጨምርብህ!!!
Thanks for reaching us!
Lol Amen & Amen!!
በጣም ድንቅ መልእክት ነው ገና ዛሬ ነው የሰምሁት ጌታ ይባርክህ! ጌታ በዚህ ዘመን እንደዚህ ኣይነትም የጌታ ፀጋ ያለበት ሰው አለ:: ጌታ ይጠብቅልህ!
You are so blessed, Pastor David 🙏
I love your Biblical truth life changing teaching. Stay blessed Dave🙏
በጌታ የተወደድከ የጌታ አገልጋይ ነህ በዚህው ቀጥል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
wondim dawit zemanik yibareki ❤❤❤❤❤❤
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ!
እግዚአብሔር ፍጽሞ ይባርክ በዘሬ ማዕለድ ታባርከሃለሁ 💝💞🙏✅
ኦ እውነት እንደቃሉ ነን የሱ ዘር ተካፍለናል ❤❤ ሁሉ በሂወታችን ሚሰራ በቅዱስ ቃሉ ነው
ጌታ ይክበር በጣም ትክክልናአርነት የሚያወጣ የወንጌል ት/ት ነው ፤ተባረክ የግዚአብሔር ሰው።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ ❤
ውድድ አረኩህ ተባረክልኝ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው
Dev you are so blessed, I thank God because of you
እግዚአብሔር ይባርክ በብዙ ፀጋ
ብሩክ ነህ ዳዌት ዘመንህ ሁሉ ለበረከት ይሁን
God bless you dawit clear timhert
ከአስናቀ በአሥር እጁ ትበልጣለህ አንተ የተወድከከ የእግዚብሔር ሰው እንዴት እንደምወድህ ጣፋጭ እኮ ነህ ቃላት የለኝም የምልህ
አንደኛ አስተማሪ ነህ ጌታ በብዙ ብርክክክ ያድርግህ😍😍😍
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤
Woow it's amazing revelations
Dave and the congregation in Jimma, you are BLESSED. Abundant grace unto you!!
You are blessed brother dave.
I’m blessed ❤
Tabarek
እግ/ር ይበርክ
Wandime thega yibzalih
Tebarekulign
ተባረክ
ፀጋ ይብዛልህ
ተባርከህ ቅር።
ዶቦ ብሩክ እኮ ነክ ስለቃሉው ምን ልበል ብቻ ጌታ ይባረክ
Dave gbu ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ !
Eyesus wedhalew amlake
ተባረክልን🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዳዊት
We r lucky to have u brother
Wawww betam des yemilna gilx timhirt Tebarek.
I'm extremely satisfied on this preaching.Brathor Fassil, I can tell ur not learn this true gosple from E.protictant church.
I don't have word.u bless my day.
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ
Amen be blessed brother
tebarek Dave. tsega yibzalih
Amen
Daviye Much Grace unto you.
Betam betam yechemerlh mulu ken sesema new mewlew ahun be Gieta yehonkugn yemselegnal tebarek
AmenAmenAmemen
25:12 ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው ፣ አርነት መውጣት ላይ ግን መጽሐፍ ቅዱስ በቃል ትምህርት ብቻ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ፣ በጸሎትም ( በዘይትም ሆነ ያለ ዘይት ግን በጌታ ስም በሚደረግ ጸሎት ) ጭምር ነው ፣አንተ ያሳየህን እንዱን ብቻ ነው ፣ ብትጨምርበት !
“ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም #መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።”
- 2ኛ ቆሮ 3፥17
በሚያገለግልበት Church የፀሎት ፕሮግራሞች አሏቸው እኮ፤ እዚህ ላይ የሚለቀቀው ትምህርት ብቻ ስለሆነ ነው
በትምህርት ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ።
ወንድም ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ
Thanks for reaching us!
Thank you brother
Tebarekilign😔😔😔
May God bless this guy
Thanks for reaching us!
Wongel gin keseman koyen gin ewunet wongel altesebekem silante geta yimesgen
Egizabher melkam new !!!
የገባህ ነህ ወንድም ፋሲል ከግብዝ አስተሳሰብ የነፃ ትምህርት ነው
Eysuse yadnal, Eysuse Geta new !!!
ውድድድድ
ወንድሜ ዳዊት የጌታ ጸጋ ይብዛለህ አንድ ጥያቄ አለኝ ምድራዊ ሥልጣን ከእግዚአብሔር ነው ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ በኔበኔ መረዳት 4አይነት ወደሥልጠን መምጫ መንገዶች አሉ እነሱም_በቅባት _በውርሥ_ በምርጫ_ በጉልበት ከነዚሕ የትኛው ነው እንደ ቃሉ የሆነው ሥልጣን የቱ ነው?
የት ነበርክ በጌታ. በረከትክ ይብዛ
እኔ የዳንኩ ቀን ነው ሲጋራና ቁማር ያቆምኩት ዳዊት ስንድን የሚያልፍ መለኮታዊ ሐይል አለ ።
Brother ...this is not the way we act !
lezi deninet yagegne sew arenet lemewxat endeqalu menor alebet ya sayhon qerto gin belmimid haxyatu biqexil ya sew yedabilos lij nw malet nw? ya malet deninetu ewen ayhonm?
Hiz.33vs12 Here the verse say, if a righteous person has sinned that his past righteousnes will not be encountered. Is this not mean that he might not lose his salvation?
ገላትያ 5 --1 መስረት ክርስቶ በነፃነት እንድንኖር ነፃ አወጣን ይላል በዚህ መስረት በየሱስ ነፃ ወተናል
Lol Amen!!
ከህግ ባርነት አዎ
ከህግ ባርነት፣ ከሃጥያት ባርነት ነው እኮ ታዲያ
Gatazemeybaherk
ካላመነ ሰው ጋር common Agenda ሊኖረን አይችልም ማለት ነው? ከጃዋር ጋር common እምነት የለኝም ግን common agenda የለኝም ማለት አይደለም።
አይናችሁ የሆነ ነገር አይቶ ተመኝቶ አያውቅም አስቴር ጋር ሄዶ ማይመጣ ካለ ደንዝዛችኋል ማለት ነው እንጸልይላችኋለን ማለት ምን ማለት ነው? ይሄን የመሰለ ምኞት ትክክል ነው ማለት ነው ?
እንደዚህ ከሆነ ታድያ መንፈስ ቅዱስ በ ማቲ5፡- 27-28 አታመንዝር እንደተባለ ሰምታችኋል እኔ ግን እላላሁ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል በማለት ቁጥር 29 ላይ ዓይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንዱ ቢጠፉ ይሻላል በማለት አስወግዱት ያለውን ምኞት ትክክል ማድረግ አግባብ ነው ?
በተጨማሪም በገላ 5 ቁጥር 24 ላይ የክርስቶስ የሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱጋ ሰቀሉ ነው ያለው የተሰቀለ ደሞ ይሞታል የሞተም እንደሚታወቀው ህያውነት የለውም ፡፡ ስለዚህ አስቴርን አይቶ መመኘት ልክ ስላልሆነ በክርስቶስ መለኮታዊ ሃይል በመንፈስ ቅዱስ እሳት እንዲቃጠል ይሰቀላል ይገደላል እንጂ እንደተባለው አይበረታታም ፡፡
የተቀባ፡ስብከት!አሁድን፡ግን፡የገታ፡ቀን፡ማለትህ፡ላይ፡ትያቀ፡ቢፈትርብጅም።
ትለያለህ
Gospel Truth church .....Jimma ,Please come to this church to know more about Jesus christ rather than ....somebody else..
የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ..... ጅማ ፣ እባክዎን ወደዚህ ቤተክርስቲያን ይምጡ ከ .... ይልቅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ለማወቅ ..
Be blessed VOC
Thanks for reaching us!
ተባረክ
Dev ye kalu mulat ybzaleh
What a great bible expositor. God has given you a real knowledge from a real source. Thank you brother for a strong decision to be an example.
አትለፍ የተዋሕዶን ድንበር በውጭ ተጥለህ እንዳትቀር። ትእቢት፣ንቀት ታዋርዳለች ረጋ ብለህ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን misrepresent ማረግ ትተህ አስተምሕሮዋን ብትመረምር ዕረፍትን ታገኛለህ።
😂😂😂😂😂