Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኤርሚ ወንድሞቾ ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤
ኤርሚ ዘመናችሁ ይባረክ ኦርቶዶክሳዊያን አይነኬ የተባለዉን ጥያቄ በድፍረት እየጠየቁ ነዉ የነቃ ትዉልድ እየመጣ ነዉ ጌታ ስሙ ይባረክ ኧረበሕግ ወደኢትዮ ሔደ ታቦቱ የተረት አባት ኧረ በሕግ ❤❤❤❤
😅
you are right , god blese u.
ኤረ ዘቤ፥ ኤረ ኡኡኡኡኡለሐሐ
ቀጣይ ክፍል የለውም ካለ ልቀቁልን ተባረኩ❤
❤❤❤❤❤
ኤርሜ ❤❤❤❤❤❤❤
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጋቢ አዲስ በወቅቱ ለወቅቱ ወደባቢሎን ሰለተማረከ ነው አሉ፣ነገር ግን 3:16 ኤርምያስ አያገለግልም የተባለለት ሕጉ ኸድንጋዩ ልብ(ፅላትድነጋዩ ) -----ወደ ሰጋው ልብ በኛ እደሚያድር ተነግሯል።ይሄ ደሞ ሕጉ ሳይሻር በኛ ውስጥ ስለሚፃፍ ነው።example ጌታ ያመነዘረ የተባለውን አሁን በአዲስ ኪዳን የተመኘ እንኳን አመንዝሯል አልተሻረም በለን አናምናለን ሦስቱም በትልቁ ተሳስተዋል።
Ke memnanoma kabatachew yetmarot sedb new gebtew yemesadebot ❤🎉
Min weeshat yasifeligal it is clear
ኢትዮጵያ መጣ ከተባለ ከ400 አመታት በኋላ እዛው እስራኤል እንደነበረና አገረችንም እንዳልመጣ ዜና መዋዕል ካልዕ 35: 3 ላይ ንጉስ እዮስያስ ሰለሞን በሰራው ቤተ-መቅደስ ውስጥ ታቦቱን የጥነው ነበር ብሏል። ታዲያ መፅሐፍ ቅዱስ ይዋሻል እንዴ ??? ጌታ ይርዳን።
ወንጀል ነው።በ 27:59 ሌብነት ደሞ እግዚአብሔርም አይከብርም
Yes yes yes .
ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ውጪ አትጨምሩ አትቀንሱ ሲል bible ተናግሯል ።ቅዱሱ መጽሐፍ የተጻፈው አገረ እስራኤል ነው፣ጸሐፊዎቹም እስራኤላዊዊያን ናቸው ፤በተጨማሪ ሮሜ 9:4 ታቦቱ ለሕዝበ እስረኤል ብቻ ነው ሲል እነዲህ አለ ---(( ሕጉም ፣ ልጅነትም፣ክብርም፣የቤተመቅደስ ስርአቱም ለለለነዛ እስራኤላዊያን አይደለምን ??? )) ብሏል።አገልግሎቱ ታቦት ለእስራኤል ብቻ ሲሆን ፣ጌታና መስቀሉ ግን ለአለም ነው፣እነሆ የአለምን ሀጢያት የሚያስወግድ በግ ብሎታል።
Ke lay kutr 15 Beziyan zemen Beg tebakochen estachewalehu Yalewu EYESUS maletu newu.
የእግዚአብሔር ታቦት በ2ኛዜና 35 ጀምሮ ታቦት የሚባል አልተጠቀሰም አልተፃፈም
የውሸት ታሪክ የአገራችን ታሪክ አካል እንዲሆን አንፈቅድም አገራችን ስለተባለ ቅጥፈት አንቀበልም።እነዚህ ሰዎች የሚጠየቁትና የሚመልሱት ግራ። የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ አለ ።እኛ አውቀናል አንብበናል ተረድተን ተገንዝበናል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አስመልጦናል። በቃ"ታቦቱ ኢንጅሩ"።ከኑማ። ኤርሚያስ አበበ ታገሳቸው ሲቀጥፉ ሲዋሹ ሰማን እኮ።
No more tabot for old covenant.
ካላወቁ ዘበነ ዝምይበሉ ብዙየተሳሳተነው የሚናገሩትሁሊትክክለኛ አይደለም
Ayi zebe eske mech yihon yemiwashew endew min yishallal.kaferku aymelisegn new Really I pray for Zebe lela minim malet alichlim.
ቢቀስፍማ ለምን ይሰረቃል ኦርቶዶክስ ታቦት የሚሉት የሚሰረቅ ታቦት ነዉ
ትንቢተ ዳንኤሌ 9 : 26 መሲሁም ይገደላል ፣መስዋቱና ቁርባኑ የተዋል፣ ቤተ-መቅደሱም ይጣላል ሲል ነብዩ ዳንኤል ሰለዚህ የአሁኑ ዘመን ተናገረ ከ2800 አመታት በፊት ተናገረ ደሞም አሁን ሆኗል። 1ኛ- አንደትንቢቱ ጌታን ገደሉት ፤ 2ኛ-የበግና ኮርማ መስዋቱ በጌታ መስቀል መስወት ተቀየረ ፣ 3ኛ-ቤተመቅደሱ የተዋል በተባለው መሠረት አሁን አላስካ መስጊድ ሆኗል ፣ሦስቱም የዳንኤል ትንቢት ሆኗል ተፈስሟል። more over ተጨማሪ ሰለወይኑ አትክልት ጌታ የተናገረውንም መመልከት በቂ ነው። በቃ በቃ ሰለታቦቱ now ማውራት ብናበቃ መልካም ነው።አሜን አሜን ።
❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Meche yihone wengel yemitisebikut
በእስራኤላዊያን ካልተፈለገ ኢትዮዽያስ ለምን ይፈለጋል??? ሰልባጅ አይደለ አልቆ አይጣል ትውልድ ወደ ሲኦል የምነዳበት ሆኖ ሳሌ አዉድ ነው አይበሉኝ
እነርሱ የሚያወሩት ሁልግዜ ዉሸት ስለሆነ እዉነት ፊት መቆም አይችሉም ዛሬ በአዲስ ኪዳን ታቦት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ኦርቶዶክስሶች አያዉቁትም አይረዱትም ታቦት ማለት ክርስቶስን የሚያመለክተዉ።ልጅነትና ክብር ኪዳንም፣የህግ መሠጠትም፣የመቅደስም ሰርዓት የተስፋዉ ቃል የተሰጠዉ ለእግዚአብሔር ህዝብ ለተባለዉ ለእስራዓል እንጂ ለአህዛብ አይደለም የኦርቶዶክስ ቄሶች ይህንን ልትረዱ ይገባል ሳታዉቁ እናንተም ገደል ገብታችሁ ህዝቡን ገደል አትክተቱ ተመለሡ ወደ ጌታ ኢየሱስ
ኤርሚ ወንድሞቾ ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤
ኤርሚ ዘመናችሁ ይባረክ ኦርቶዶክሳዊያን አይነኬ የተባለዉን ጥያቄ በድፍረት እየጠየቁ ነዉ የነቃ ትዉልድ እየመጣ ነዉ ጌታ ስሙ ይባረክ ኧረበሕግ ወደኢትዮ ሔደ ታቦቱ የተረት አባት ኧረ በሕግ ❤❤❤❤
😅
you are right , god blese u.
ኤረ ዘቤ፥ ኤረ ኡኡኡኡኡለሐሐ
ቀጣይ ክፍል የለውም ካለ ልቀቁልን ተባረኩ❤
❤❤❤❤❤
ኤርሜ ❤❤❤❤❤❤❤
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጋቢ አዲስ በወቅቱ ለወቅቱ ወደባቢሎን ሰለተማረከ ነው አሉ፣ነገር ግን 3:16 ኤርምያስ አያገለግልም የተባለለት ሕጉ ኸድንጋዩ ልብ(ፅላትድነጋዩ ) -----ወደ ሰጋው ልብ በኛ እደሚያድር ተነግሯል።ይሄ ደሞ ሕጉ ሳይሻር በኛ ውስጥ ስለሚፃፍ ነው።example ጌታ ያመነዘረ የተባለውን አሁን በአዲስ ኪዳን የተመኘ እንኳን አመንዝሯል አልተሻረም በለን አናምናለን ሦስቱም በትልቁ ተሳስተዋል።
Ke memnanoma kabatachew yetmarot sedb new gebtew yemesadebot ❤🎉
Min weeshat yasifeligal it is clear
ኢትዮጵያ መጣ ከተባለ ከ400 አመታት በኋላ እዛው እስራኤል እንደነበረና አገረችንም እንዳልመጣ ዜና መዋዕል ካልዕ 35: 3 ላይ ንጉስ እዮስያስ ሰለሞን በሰራው ቤተ-መቅደስ ውስጥ ታቦቱን የጥነው ነበር ብሏል። ታዲያ መፅሐፍ ቅዱስ ይዋሻል እንዴ ??? ጌታ ይርዳን።
ወንጀል ነው።በ 27:59 ሌብነት ደሞ እግዚአብሔርም አይከብርም
Yes yes yes .
ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ውጪ አትጨምሩ አትቀንሱ ሲል bible ተናግሯል ።ቅዱሱ መጽሐፍ የተጻፈው አገረ እስራኤል ነው፣ጸሐፊዎቹም እስራኤላዊዊያን ናቸው ፤በተጨማሪ ሮሜ 9:4 ታቦቱ ለሕዝበ እስረኤል ብቻ ነው ሲል እነዲህ አለ ---(( ሕጉም ፣ ልጅነትም፣ክብርም፣የቤተመቅደስ ስርአቱም ለለለነዛ እስራኤላዊያን አይደለምን ??? )) ብሏል።አገልግሎቱ ታቦት ለእስራኤል ብቻ ሲሆን ፣ጌታና መስቀሉ ግን ለአለም ነው፣እነሆ የአለምን ሀጢያት የሚያስወግድ በግ ብሎታል።
Ke lay kutr 15 Beziyan zemen Beg tebakochen estachewalehu Yalewu EYESUS maletu newu.
የእግዚአብሔር ታቦት በ2ኛዜና 35 ጀምሮ ታቦት የሚባል አልተጠቀሰም አልተፃፈም
የውሸት ታሪክ የአገራችን ታሪክ አካል እንዲሆን አንፈቅድም አገራችን ስለተባለ ቅጥፈት አንቀበልም።እነዚህ ሰዎች የሚጠየቁትና የሚመልሱት ግራ። የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ አለ ።እኛ አውቀናል አንብበናል ተረድተን ተገንዝበናል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አስመልጦናል። በቃ"ታቦቱ ኢንጅሩ"።ከኑማ። ኤርሚያስ አበበ ታገሳቸው ሲቀጥፉ ሲዋሹ ሰማን እኮ።
No more tabot for old covenant.
ካላወቁ ዘበነ ዝምይበሉ ብዙየተሳሳተነው የሚናገሩትሁሊትክክለኛ አይደለም
Ayi zebe eske mech yihon yemiwashew endew min yishallal.kaferku aymelisegn new Really I pray for Zebe lela minim malet alichlim.
ቢቀስፍማ ለምን ይሰረቃል
ኦርቶዶክስ ታቦት የሚሉት የሚሰረቅ ታቦት ነዉ
ትንቢተ ዳንኤሌ 9 : 26 መሲሁም ይገደላል ፣መስዋቱና ቁርባኑ የተዋል፣ ቤተ-መቅደሱም ይጣላል ሲል ነብዩ ዳንኤል ሰለዚህ የአሁኑ ዘመን ተናገረ ከ2800 አመታት በፊት ተናገረ ደሞም አሁን ሆኗል። 1ኛ- አንደትንቢቱ ጌታን ገደሉት ፤ 2ኛ-የበግና ኮርማ መስዋቱ በጌታ መስቀል መስወት ተቀየረ ፣ 3ኛ-ቤተመቅደሱ የተዋል በተባለው መሠረት አሁን አላስካ መስጊድ ሆኗል ፣ሦስቱም የዳንኤል ትንቢት ሆኗል ተፈስሟል። more over ተጨማሪ ሰለወይኑ አትክልት ጌታ የተናገረውንም መመልከት በቂ ነው። በቃ በቃ ሰለታቦቱ now ማውራት ብናበቃ መልካም ነው።አሜን አሜን ።
❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Meche yihone wengel yemitisebikut
በእስራኤላዊያን ካልተፈለገ ኢትዮዽያስ ለምን ይፈለጋል??? ሰልባጅ አይደለ አልቆ አይጣል ትውልድ ወደ ሲኦል የምነዳበት ሆኖ ሳሌ አዉድ ነው አይበሉኝ
እነርሱ የሚያወሩት ሁልግዜ ዉሸት ስለሆነ እዉነት ፊት መቆም አይችሉም ዛሬ በአዲስ ኪዳን ታቦት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ኦርቶዶክስሶች አያዉቁትም አይረዱትም ታቦት ማለት ክርስቶስን የሚያመለክተዉ።
ልጅነትና ክብር ኪዳንም፣የህግ መሠጠትም፣የመቅደስም ሰርዓት የተስፋዉ ቃል የተሰጠዉ ለእግዚአብሔር ህዝብ ለተባለዉ ለእስራዓል እንጂ ለአህዛብ አይደለም የኦርቶዶክስ ቄሶች ይህንን ልትረዱ ይገባል ሳታዉቁ እናንተም ገደል ገብታችሁ ህዝቡን ገደል አትክተቱ ተመለሡ ወደ ጌታ ኢየሱስ