Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀሌሉያ። ወንጌል ያሸንፋል ።
ወንጌል ያሸንፋል
Dios bendiga a todos
Ermiye ❤🎉Gad bless you
God bless you all
Ermye haleluya weyyy dess bilognal❤❤❤❤❤
ወንጌልን ባልሠብክ ባለዕዳ ነኝ አለ ሐዋርያው ፤ኦሪት ላይ ደሞ የግዛቤርን ሥራ የማይሠራ የተረገመ ይሁን ብላል።አሳያስ 45:12 አኔ ፈጣሪ ነኝ ( ከኔ ሌላ አዳኝ ) የለም፣ ------ተጨማሪ ኤርምየስ 3:24 የማድናችሁ እኔ ፈጣሪ አምላክህ ነኝ። 3ተኛ - ሐዋ ሠራ 4:12 ከሰማይ በታች መዳን መማንም የለም 1እና1።
ወንጌል የዬሱስ ነው፣ እየሱስ ጌታ ነው
እግዛቤር ፍቅር ነው፣ጌታም በፍቅሬ በፍቅሬ ብትኖሩ ብትመላለሱ አለ፣ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ሰጦታ ነው፣ ፍቅር ""ከአብ -ከወልድ -ከመንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው።ሰው በፀጋው ፍቅርን ከተቀበለ ጥለቻ ከውስጡ የጠፋል ፣ እኔግን የክርስቶስ ፍቅር ስላለኝ (( ፍቅረ እየሱስ ነኝ )) ፍቅረ ሰውም -ፍቅረ መልአክትም አይደለሁም።ጌታ ይርዳን ።
Tebareku geta thegawrn yabezalacheu menfes kedus yetezegu leboch beysus seme yekefetelachehu
በአስር አመት ውስጥ ትጠፋላችሁ ያለው ሰው ስም እናውጣለት።"በልአም! "
ወንጌል ምድሪቷን ይወርሳል
Geta ybarkew ❤❤❤❤❤❤❤
Wendime ermye swedih❤❤❤
Simu yikber anten yeseten lezi tiwlid❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Are taw Ermiye miyarubat yane yidinalu yane wendim birukan nachu tsegaw yibzalachu Wengel yashanifal❤
ለገአነብ እሳት ሊዳርጉአቸው ነውዋ ማን ለማንም ነብስ ተጠያቂ አደለም ይለቅስ ክርስቶስ ኢየሱስን በህይወታችው ላይ ሹሙት ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል
Yimarachehu.... keleme sra yelehm a
Ewunet eyadere yigelexal.
ኘሮተሰታንት ነክ ወይስ ሰው ነክ ምንአይነት ጠያቂ ነው ጠያቂው በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ ሰው ነው የተጠየቀው ጠያቂው ደግሞ በክርስቶስ ያላመነ ሰው ነው
❤🎉😂
ሰው ነህ ፕሮተስታንት ነህ አልቀረብህም
ትዕቢታቸው😢😢😢😢
ፕሮቴስታንት ነህ ሰዉ ነህ? ተብሎ ይጠየቃል እንዴ? ፕሮቴስታንት ነኝ ቢልህ ሰዉ አይደለህም ልትለዉ ነው ? ይሄ ጠማማ ጥያቄ ነው ጥላቻህ ዉጊያህ ለፕሮቴስታንት ሳይሆን ለእየሱስ ክርስቶስ ነው

በአስር አመት ውስጥ ትጠፋላችሁ ያለው ሰው ስም እናውጣለት።
"በልአም! "