Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተዋህዶ ወንድሞቻችን ትእግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏💕💐🌷
Amen❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አቤተ ትግሰታችሁ ወድሞቼ ቤጤዋች ጩህት ብቻ ከውቀት ነፀ
ውድ የተዋህዶ ዕንቁዋች አኬ እና ወንድሞቹ አህቶቹ በእውነት ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ምድረ መናፍቅን ከዚህ በላይ የምታስጨንቁ ያድርጋችሁ ። አሜን
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነቱ
በፀሎታቹ አስቡት🥰🥰
አኬ የክርስትና ስሙን ንገሩኝ ልፀልይ
በጌታ ምን አይነት ፈጡር ናቸው ግን ወየ አያቁ ወይ አይማሩ ዝምብለው መጮህ ብቻ እምየ ኦረቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው የኛ እቁወች
❤
አኬ ተባረክልን እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልን
አይ ጴንጤዎች ምንም እኮ አይሰሙም የራሳቸውን እጂ መረዳት የላቸውም፡፡ኦርቶዶክሳዊያን ፀጋው ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤
በዚህ ዘመን ላለን የተዋህዶ ልጆች ኩራት ናችሁ ❤❤❤ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ጼንጤዎች ማወናበድ ብቻ ነው በቃ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እሜንን
አሜን
መናፍቅኮ ጽዲት ያሉ ደንቆሮ ናቸው😅😅😅😅😅
ሁሉንም ተውት የእነዚህ ሰዎች አባል ስላልሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን።ከምር ያሳፍራሉ። And I am proud of my Orthodoxy brothers.
🥰🥰🥰
አኬ እግዚአብሔር ያክብርህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
በጸሎታቹ አስቡት
ሮሜ 6:4፤ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ🥰❤🙏
የተዋህዶ ልጆች ተባርኩ❤❤❤
አኬ የኔ ጀግና እነዚህ አጋንንት ያለባቸው የ እግዚአብሔር ቃል ሲነገር ዋይ ዋይ ይላሉ
የት ቦታ ቢመለስለት ስንት ሰአት ቀን ነው ማታ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አሳየኝ እያለ መቀጠሉ አይቀርም ነበር ሲመለስለት መልሶ ይጠይቃል።
የኔ ጌታ ማርያምዬ ትባርክህ ራስ ምታት ነህ አርበተበትከው
በፀሎትሽ አስቢው🥰🥰🥰
እንኳን ሃዋርያት ጌታ ተጠምቋል ምን አይነት ጥያቄ ነው።
ወይ ጴንጤ መፅሀፍ ቅዱስን በሙላት ከመረዳት ይልቅ መዳረቅ ሲወዱ ቅዱስ ጥምቀትን እና እመቤታችንን ከዳቢሎስ በላይ ነው የሚፈሩት
በጣም ነው ምትናፍቁ የተዋህዶ እንቆዎች
እውነቱን መስማት ስለማይፈልጉ እኮ ነው ተረጋግተው የማያዳምጡት የተዋህዶ ዕንቁ ልጆች ግን ሁሌም እንኮራባችኋለን ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
❤❤❤በርቱልን የእኛ እቁዎች እግዛብሄር ጰጋውን ያብዛላቹህ
አኬ አኮራኸን በድሜ በጤና ያኑርልን ወንድሞችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ።
For all መናፍቅ "ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ" ❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ያሬዶ በጣም የምትገርም ሰው ነክ ፀጋውን ያበዛልክ ታላቁ መንፈሳዊ ወንድማችን በርታልን ብዙዎችን እያነቃክና እያነቃችው ነው ፈለገ ልደት ዘማርያም በርቱልን
አኬ ጀግና የኦርቶዶክስ አይን የመናፍቃን ጠላት
ስላም ልኪ የእግዚአብሔር ቤትስብ እንክን አድርስቸው ለቅድስት ድንግል ምርያም ጽዮን አምትውይ ክብር በል የተውህየዶ ልጅች ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ቃል ሂውት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤
እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ሳላውቃት የተውኳትን ቤተክርስቲያን አውቄ እንድኖርባት አምላኬ ስለረዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏። አላዋቂነት ትእቢትን ይወልዳል።
አኬዬ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶሻል ሚድያ ምወድበት ምክንያት ስለ ሀይማኖቴ እንዳቅ ይረዳኛል አኬ ግን ምነኛ የታደልክ ነህ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወድሞቸ እናመሰግን አለንይህበጭባጫ ጴጤ አበጭብጨው
የተዋህዶ እንቁዎች አቤት እርጋታችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አኬ እንዴት እደምሳሳላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
ፈጥኖ ደራሹ እዮባዬ ከች አለ አኬዋ እናመሰግናለን❤❤❤
Ekiye አግዝአብሔር ኢድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃላት የለኝም እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ 💪💪💪 ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን 👏💪💪 መልስ አላት
ፔንጤ እኮ ማውራት እንጂ መረዳት አይቹልም
አውነት ነው
እውነት ነው ክርስቶስ እየሱስ በቤተክርስቲያን ወይም በኦርቶዶክስ ያለ አይመስላቸውም ከእውቀት ነፃዎች
Ewnt nw ayenachew eco eskahun
እኮ😢😢🤭😂
Wey betkkl
ላለማመን እሚረገው ጥረት ይገርማል ልቦና ይስጣችው
አኬ ፀገውን ያብዛልህ
መናፍቅ ሲናገርም ሲያነብም ሲያስረዳም ስርአት የላቸውም እውቀቱም የላቸውም ይህ ከምን እንደሆነ ለይተናል እግዚአብሔር ይገስፅው
የተዋሕዶ ልጆች አቤት ትዕግስታችሁ!!!
ሁሉም አንዳይነት ናቸው ይጠይቃሉ እንጂ አይሰሙም❤❤❤❤
Akiye yene wenden ፀጋህ ይብዛ betam new yemewedhe wendeme
ክርስቲያኖች አድናቂያችሁ ነኝ ጴጤዎቾ ፈሪዎች መሆናቸውን አይተናል
አኬ እመብርሀን ትጠብቅህ
እኮ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስርአትህ
አኬ ድንቅ ሰው ይህን የገለጸልህ መንፈስቅዱስ ነው
አኬ,እግዛብሔር,ይጠብቅህ,የኛእቁ,ወድም❤❤❤❤❤❤
😘😘💝
እምነት ብቻ የሚለዉ ትምርታቸዉ በጣም በጣም አደገኝ ትምርት ነዉ መጨረሻዉ ዋናዉን ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን መካድ ላይ 📕📕📕
❤️♥️❤️❤️እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉ብርት
ሠላመ እግዚያብሔር ይብዛላቹ ወንድሞቼ እንዴት ናቹልኝ በጣም ነው የምወዳቹ በርቱልኝ
ወይይይይይይኔኔኔኔኔኔኔ በሳቅ ገደለኝ መደናቆር እውነትም ጴንጤ ማውራት እነጂ መረዳዳዳዳዳዳትትትትትትት አይችሉሉሉሉሉምምምምምምም!!!!!!!!
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏
የኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ምን ያክል እየሰራችሁ እደሆነ መናፍቃን ምስክር ናቸውኮ
ኤኬ እግዝእብሕር እምልክ ይባርሕ ብምርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አንጫጫቸው
አኬ ወድሜ ተባረክ
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ አኬ ❤❤❤
betselotachu asebut
አኬ እግዚሓብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሕ
የሉተር ፍሪዎች እግዚአብሔር በድፍረት የሜዋሹት ይህ ደረቅ ውሸታም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አሜን
ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
ታቦት አንቲ ዘረሰየኪ ታዕካሁኢየሱስ ክርስቶስ እስመ ሥጋኪ ሥጋሁ ማርያም ድንግል ለእጓለ እመሕያው ተስፋሁእቀበኒ እግዝእትዬ ለእለ መዋዕሉ ወወርሁእስመ ኢየአምር ሰብእ ዘይመጽእ ላዕሌሁእንኳን አደረሳችሁ
አኬ ከእነዚ አውሬዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችወ
ጠያቂው! ሐዋሪያ ሲደመር ሐዋርያ ይሆናሉ ሐዋርያት...
ወድሞች አችን ቃአለ ህይወት ያአሰማልን❤❤❤
አኬ የኔ ጀግና
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
አኬ እንውድሻለን ❤❤❤❤❤
ጠያቂዎቹ የእውቀት ማነስ በጉልህ ይታይባቸዋል
ወይ ድርቅና
ኤፌሶን 5:25-26፤ ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤
መንፈሱ ይረብሻል ለማወቅ ሳይሆን በልከ ነው የሚናገረው አይ መናፍቅ እንዴት ሰው ጠይቆ ሲመለስለት ያወዛግባል አሁን ይሔ ነው እነአኬን የሚጠይገው እያየናችሀ እኮ ነው ስትጠይቁ ምንም አይነተሰ መፅሐፋዊ መልስ የላቸውም ማጭበርበረሰ ብቻ ነው ስራቸው በዚህ ባህሬው እንዴተሰ ነው የሚረዳው አይማኖቱን ሊቀይርስ የሚችለው ያሳዝናል መናፍቁም ሳይታዘብ አይቀርም እንኳን መመለስ መጠየቅ የማይችለ ናቸው አይተናል በአይናችን
Sagalee jirenya dhumaa qabnee sinaa dhagesisuu yee Tawahiidoo lijochi❤❤❤❤❤
ክበሩልን እነ አኪየ በርቱልን❤❤❤❤❤
❤❤
መናአፍእቅ አውቆ አበአድ እግዚአብሄር ይርዳአቹሁ
አኬዬዬዬ የኛ ኩራት
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
"አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም " ነው እንዲህ ካለው ያልታደለ ሰው ጋር ድንጋይ ላይ ውኃ ማፍሰስ ነው "ዘኢተወልደ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ ኢይክል በዊአ ውስተ መንግስተ እግዚአብሔር " !!!!!!
መፅሀፍ ቅዱስ ብዙ አዳምጡ ትንሽ ተናገሩ ይላል፣አንዳልካቸው የሚባል በስሜቱ የሚጋልብ ሰው ብዙ ያወራል ጥቂት ሊሰማህ ግን ትእግስት የለውም፣ስለእየሱስ ልንነጋር ነው የመጣነው ካለን፣እየሱስን እሱ ያወቀው መፅሐፍ ቅዱስ በገለፀው ልክ ነው፣ከመፅሀፍ ቅዱስ ሲጠየቅ ግን የሀይማኖት ጥያቄ አትጠይቀኝ ይልሀል፣ የእንዳልካቸው ክርክር ከመንፈሳዊነት ሳይሆን ልክ የዩናይትድና አርሰናል ደጋፊዎች እንደሚያደርጉት በስሜትና፣አልቀነፍም ባይነት የተሞላ ክርክር ነው፣ጌታ እየሱስ በምህረቱ ያስበው።
Fetari xegawon yabzalachu bzu newo yetemarkut
ወንድሜ አኬ ተባረክልን ፔንጤ ማለት አይን እያለው የማያይ ጆሮ እያለው የማይሰማ ነው ጨለማ እና ገንዘብ እንዳያዩ አደረጋቸው
🎉ንጽሂት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት
Orthodox forever
አኬ ተባረክ
አዎ ተወልደዋል ታዲ አየሱስ ክርሰቶስ ተጠምቆል አብሮ ያልቱም የተጠመቁ ናቸው ምክኒያቱም የተጠመቀ ያድናል በሎ ተናግሮል ሰለዚህ እየሱስ ያለተጠመቁትን ሀዋሪያትን አየመራጥም ❤❤❤ እየሩስሌም ነው !
አኬን እግዚአብሄር ያኑርልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትለምልምምምምምም
የሰው ልጅ በሙሉ ቢመለሱ ደስ ይላል ደስ የማይለው የለም
Akiy yene wed
Ake tebarekelegn igziabiher yitebikih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ake wendmachin tsegawen yabezaleh ❤❤❤nu bebrehanu temelalesu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መዳን ለራስህ እንጅ ለአኬ መሰለህ
ተደማመጡ
አኬየ የኔ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
AKE SYASHENFH YERASH SEW TITEYKALEH AY WRDET AY WRDET.
አኬ እግዚአብሔር ይስጥህ
ጨምቆ ምናምን አትበሉ። የትህትና ቃል ተጠቀሙ!
እውነት ነው
ጨምቆ ብቻ ሳይሆን ጨማምቆ በትህትና 😂
Betekekel
Fetari segwene yabzalcuo ytwahduo enkuoce❤❤❤❤
ጠያቂዉ ቁራ ነዉ
እራስህ ጠይቀህ እራስህ ትመልሳለክ
የተዋህዶ ወንድሞቻችን ትእግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏💕💐🌷
Amen❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አቤተ ትግሰታችሁ ወድሞቼ ቤጤዋች ጩህት ብቻ ከውቀት ነፀ
ውድ የተዋህዶ ዕንቁዋች አኬ እና ወንድሞቹ አህቶቹ በእውነት ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ምድረ መናፍቅን ከዚህ በላይ የምታስጨንቁ ያድርጋችሁ ። አሜን
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነቱ
በፀሎታቹ አስቡት🥰🥰
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነቱ
አኬ የክርስትና ስሙን ንገሩኝ ልፀልይ
በጌታ ምን አይነት ፈጡር ናቸው ግን ወየ አያቁ ወይ አይማሩ ዝምብለው መጮህ ብቻ እምየ ኦረቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው የኛ እቁወች
❤
አኬ ተባረክልን እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልን
አይ ጴንጤዎች ምንም እኮ አይሰሙም የራሳቸውን እጂ መረዳት የላቸውም፡፡ኦርቶዶክሳዊያን ፀጋው ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤
በዚህ ዘመን ላለን የተዋህዶ ልጆች ኩራት ናችሁ ❤❤❤ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ጼንጤዎች ማወናበድ ብቻ ነው በቃ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እሜንን
አሜን
መናፍቅኮ ጽዲት ያሉ ደንቆሮ ናቸው😅😅😅😅😅
ሁሉንም ተውት የእነዚህ ሰዎች አባል ስላልሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን።
ከምር ያሳፍራሉ።
And I am proud of my Orthodoxy brothers.
🥰🥰🥰
አኬ እግዚአብሔር ያክብርህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
በጸሎታቹ አስቡት
ሮሜ 6:4፤ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ🥰❤🙏
የተዋህዶ ልጆች ተባርኩ❤❤❤
አኬ የኔ ጀግና እነዚህ አጋንንት ያለባቸው የ እግዚአብሔር ቃል ሲነገር ዋይ ዋይ ይላሉ
የት ቦታ ቢመለስለት ስንት ሰአት ቀን ነው ማታ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አሳየኝ እያለ መቀጠሉ አይቀርም ነበር ሲመለስለት መልሶ ይጠይቃል።
የኔ ጌታ ማርያምዬ ትባርክህ ራስ ምታት ነህ አርበተበትከው
በፀሎትሽ አስቢው🥰🥰🥰
እንኳን ሃዋርያት ጌታ ተጠምቋል ምን አይነት ጥያቄ ነው።
ወይ ጴንጤ መፅሀፍ ቅዱስን በሙላት ከመረዳት ይልቅ መዳረቅ ሲወዱ ቅዱስ ጥምቀትን እና እመቤታችንን ከዳቢሎስ በላይ ነው የሚፈሩት
በጣም ነው ምትናፍቁ የተዋህዶ እንቆዎች
እውነቱን መስማት ስለማይፈልጉ እኮ ነው ተረጋግተው የማያዳምጡት የተዋህዶ ዕንቁ ልጆች ግን ሁሌም እንኮራባችኋለን ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
❤❤❤በርቱልን የእኛ እቁዎች እግዛብሄር ጰጋውን ያብዛላቹህ
አኬ አኮራኸን በድሜ በጤና ያኑርልን ወንድሞችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ።
For all መናፍቅ "ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ" ❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ያሬዶ በጣም የምትገርም ሰው ነክ ፀጋውን ያበዛልክ ታላቁ መንፈሳዊ ወንድማችን በርታልን ብዙዎችን እያነቃክና እያነቃችው ነው ፈለገ ልደት ዘማርያም በርቱልን
አኬ ጀግና የኦርቶዶክስ አይን የመናፍቃን ጠላት
ስላም ልኪ የእግዚአብሔር ቤትስብ እንክን አድርስቸው ለቅድስት ድንግል ምርያም ጽዮን አምትውይ ክብር በል የተውህየዶ ልጅች ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ቃል ሂውት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤
እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ሳላውቃት የተውኳትን ቤተክርስቲያን አውቄ እንድኖርባት አምላኬ ስለረዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏። አላዋቂነት ትእቢትን ይወልዳል።
አኬዬ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶሻል ሚድያ ምወድበት ምክንያት ስለ ሀይማኖቴ እንዳቅ ይረዳኛል አኬ ግን ምነኛ የታደልክ ነህ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወድሞቸ እናመሰግን አለንይህበጭባጫ ጴጤ አበጭብጨው
የተዋህዶ እንቁዎች አቤት እርጋታችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አኬ እንዴት እደምሳሳላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
ፈጥኖ ደራሹ እዮባዬ ከች አለ አኬዋ እናመሰግናለን❤❤❤
Ekiye አግዝአብሔር ኢድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃላት የለኝም እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ 💪💪💪 ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን 👏💪💪 መልስ አላት
ፔንጤ እኮ ማውራት እንጂ መረዳት አይቹልም
አውነት ነው
እውነት ነው ክርስቶስ እየሱስ በቤተክርስቲያን ወይም በኦርቶዶክስ ያለ አይመስላቸውም ከእውቀት ነፃዎች
Ewnt nw ayenachew eco eskahun
እኮ😢😢🤭😂
Wey betkkl
ላለማመን እሚረገው ጥረት ይገርማል ልቦና ይስጣችው
አኬ ፀገውን ያብዛልህ
መናፍቅ ሲናገርም ሲያነብም ሲያስረዳም ስርአት የላቸውም እውቀቱም የላቸውም ይህ ከምን እንደሆነ ለይተናል እግዚአብሔር ይገስፅው
የተዋሕዶ ልጆች አቤት ትዕግስታችሁ!!!
ሁሉም አንዳይነት ናቸው ይጠይቃሉ እንጂ አይሰሙም❤❤❤❤
Akiye yene wenden ፀጋህ ይብዛ betam new yemewedhe wendeme
ክርስቲያኖች አድናቂያችሁ ነኝ ጴጤዎቾ ፈሪዎች መሆናቸውን አይተናል
🥰🥰🥰
አኬ እመብርሀን ትጠብቅህ
እኮ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስርአትህ
አኬ ድንቅ ሰው ይህን የገለጸልህ መንፈስቅዱስ ነው
አኬ,እግዛብሔር,ይጠብቅህ,የኛእቁ,ወድም❤❤❤❤❤❤
😘😘💝
እምነት ብቻ የሚለዉ ትምርታቸዉ በጣም በጣም አደገኝ ትምርት ነዉ መጨረሻዉ ዋናዉን ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን መካድ ላይ 📕📕📕
❤️♥️❤️❤️እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉ብርት
ሠላመ እግዚያብሔር ይብዛላቹ ወንድሞቼ እንዴት ናቹልኝ በጣም ነው የምወዳቹ በርቱልኝ
ወይይይይይይኔኔኔኔኔኔኔ በሳቅ ገደለኝ መደናቆር እውነትም ጴንጤ ማውራት እነጂ መረዳዳዳዳዳዳትትትትትትት አይችሉሉሉሉሉምምምምምምም!!!!!!!!
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏
የኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ምን ያክል እየሰራችሁ እደሆነ መናፍቃን ምስክር ናቸውኮ
ኤኬ እግዝእብሕር እምልክ ይባርሕ ብምርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አንጫጫቸው
አኬ ወድሜ ተባረክ
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ አኬ ❤❤❤
betselotachu asebut
አኬ እግዚሓብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሕ
የሉተር ፍሪዎች እግዚአብሔር በድፍረት የሜዋሹት ይህ ደረቅ ውሸታም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አሜን
ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
ታቦት አንቲ ዘረሰየኪ ታዕካሁ
ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ ሥጋኪ ሥጋሁ
ማርያም ድንግል ለእጓለ እመሕያው ተስፋሁ
እቀበኒ እግዝእትዬ ለእለ መዋዕሉ ወወርሁ
እስመ ኢየአምር ሰብእ ዘይመጽእ ላዕሌሁ
እንኳን አደረሳችሁ