አዳራሽ ውስጥ ሁከቱ ጫጫታው ሰለቸኝ | እረፍት ፈለኩ ኦርቶዶክስ ለመሆን ምን ላርግ | lidet| yared| felege|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 66

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii Месяц назад +4

    ፈለገ ያሬድ ሁላቺሁም እግዚአብሔር ከፍ ኸፍ ያድርጋቺሁ ትልቅ ክብር አለን ለናተ

  • @ኤፍሬምፈይሳመገሻ
    @ኤፍሬምፈይሳመገሻ День назад

    መላኩ ቅዱስ ገብረኤልይጠብቅሕ

  • @TemsegenTadase
    @TemsegenTadase Месяц назад +4

    ፈለገ እግዝየብሄር ይስጥ ሰውየው ከውቀት ነጳነው አሶጣው

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f Месяц назад +2

    ፈለገ አትናትዮስ❤ ቃል ህይወት ያስማልን

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii Месяц назад +2

    እቁወቻችን የመናፍቅ እራስ ምታቶች ውድ ኦርቶዶክሶቺ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 29 дней назад

    Ehetachin enkuan wode orthodox tewahedo be selam metashi❤❤❤

  • @DanMNansa
    @DanMNansa 15 дней назад

    Yea. I hope you read all the message you get I kind of agree. I start following you on the youtube. You have the knowledge I think you should more focus on teaching people than leading to disagreement specifically if you know they have less knowledge. And make sure don’t lose your positivity. I like learning from you thank you for everything you do. God bless you sir. By the way I am Orthodox.

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Месяц назад

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachin bertu Emebrehan titebkachu wudoche Tewahedo Lezelalem tinur ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Menelik27
    @Menelik27 Месяц назад +5

    ፈለገ ተረጋግተህ ሰውን ማዳመጥ ልመድ ሰውንም ለማስጨረስ ሞክር አባክህ።

  • @DestaZawdu
    @DestaZawdu 27 дней назад +1

    አዳደየ ወንድማችን ፈለገ እድያወራ እድል አይሰጠውም ወይም ዝብሎ የጠየቀውን ጥያቄ በቀጥታ ለምን አያስረዳውም መልሶ የሚጠይቀው ጠያቄው ብዙ እውቀት እደለለው ካወቀን እኛ የምናምነው በግልፅ ለምን አያስረዳውም አሽሙር ለኦርቶዶክሳውያን ጥሩ አይደለም ።

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Месяц назад

    በርቱልን❤❤❤❤

  • @henokgirma8835
    @henokgirma8835 26 дней назад +2

    ፈለገ እውቀት አለህ ግን ማስረዳት አትችልም ይጠይቃል ግን በቀጥታ አትናገርም

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 Месяц назад +4

    ችክ ያለ ውይይት ነው። ቀጥታ ወደ አስተምሮው ቢኬድብዙ ቀና ሰዎች ሊማሩበት ይቻል ነበር። አሁን ያ ሁሉ ጊዜ በከንቱ አለፈ።

    • @Menelik27
      @Menelik27 Месяц назад

      በትክክል ፈለገ ሙጉት ይወዳል።

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 28 дней назад

    እኛንም ጥሩና ሰርጉ ላይ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 29 дней назад +1

    1

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад +2

    ሠላም ለዚህቤት

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Месяц назад

      ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንደት ነሽ

  • @merd24
    @merd24 Месяц назад +2

    ማርያም በሕይወት አለች ብሎ ጥያቄ አለ? አንተ እየሱስን የምታመልከው ምን ለማግኘት ነው ግን?

  • @121416BAA
    @121416BAA 27 дней назад

    ቁንፅል እውቀት ስላለኝ እንዲህ ነው ብዬ አስረግጬ አልናገርም። በቀናነት አለማወቄን ነግሬ ንገሩኝ አሳውቁኝ እላለሁ ። አሊያ መታበይ ይሆንብኛል ።

  • @tsiyem
    @tsiyem Месяц назад

    wedoch..

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  29 дней назад

      endet nesh ehtachen🥰🥰

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 29 дней назад

    እባካችሁ እየተከራከራችኹ እናንተም አትድከሙ እኛንም አታድክሙን። እኛ በዚህ መድረክ ብዙ እየተማርንበት ስለሆነ ግን መማር አልቻልንም ። እና በሰላም ትእግስት ይኑራችኹ። ለማንኛውም እኔ አልቻልኩም።

  • @AbebeMechal-z2y
    @AbebeMechal-z2y Месяц назад

    Feleg sirhat yizeh asreda pls, yalebeza lelela bete eminet endet memarek tichilaleh

  • @Iamhaker-x8p
    @Iamhaker-x8p 25 дней назад

    ወንድሜ፡አስተያየት፡ለመስጠት፡ያህል፡በእርጋታ፡ብታስረድ፡ሁ ጠያቂው፡እስኪጨርስ፡ብትጠብቁ፡

  • @SolomonGidey-d2d
    @SolomonGidey-d2d Месяц назад +1

    ከቂርቅስ ሰላም ለእናንተ ይሁን

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Месяц назад +1

      ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንደት ናቹ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 29 дней назад

    Mabey Manchester

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 Месяц назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን!

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Месяц назад

      ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንደት ነሽ

  • @nardosalemu-dr8op
    @nardosalemu-dr8op Месяц назад

    ፈለገ በድንግል አስገባኝ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Месяц назад

      nardos ye videowa lej nesh ende weys yhe eko youtube new mn enerdash hetachen

  • @sheewaaa401
    @sheewaaa401 Месяц назад

    Please Felege , don't lose your positivity and u become sarcastic .

  • @belebayu1271
    @belebayu1271 Месяц назад

    ፈለገ ለስዕል መስገድ አለሰፈልግም

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Месяц назад

      malet? leselu balbet yetseleyale

    • @belebayu1271
      @belebayu1271 Месяц назад

      @YeshohAklil ስዕል ለአስተምሮ በቀር ለስግደት መጠቀም አልቀበልም

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  29 дней назад +1

      ለስዕሉ ማንም አይሰግድም ለስዕሉ ባለቤት ግን የአክብሮት ስግደት እንሰግዳለን ማንም ለወረቀቱ አይሰግድም

    • @belebayu1271
      @belebayu1271 29 дней назад

      @YeshohAklil የአክብሮት ስግደት አምናለሁ ግን በቴክርስትያን መግቢያ በር ላይ ባይቀመጥ ይመረጣል። ሰው መጀመሪያ ለፈጣሪ መስገድ አለበት

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  28 дней назад

      esun betekrstian technekbet sewyew temrtu kalew lma mn endemisegdu yelyal

  • @MMm-hq8pu
    @MMm-hq8pu 29 дней назад +1

    ፈለገ ተፅኖ ፈጠሪ

  • @sheewaaa401
    @sheewaaa401 Месяц назад

    🤣🤣🤣🤣 Tebebeye yene tembelel🤣🤣🤣 wey Felege

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 Месяц назад +2

    ችግር የለምውም ማርያምን ታቦትን ገድላትን ጥምቅትን እና ሌሎችን ከተቀበልክ በቀላሉ ኦርቶዶክስ መሆን ትችላለህ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Месяц назад +1

      esti ande coho yewtaleh bedenb chuh

    • @tebeyenderes4447
      @tebeyenderes4447 Месяц назад +6

      ኦርቶዶክሰን ለማግኘት አንደ ጴንጤ አዳራሽ ተሰቡሰቦ አንደ መጮህ መሰለህ እንደ ዳንሰ መሰለክ

    • @wub19
      @wub19 Месяц назад +6

      ታድያ መቼም ሶፍት መብላት, መጨፈር,እና ሚራክል ገንዘብ አይቀበል ለዩሐንስ ጌታ የሰጠውን እናት ድንግል ማርያምን ነው ሚቀበለው አይሻልም

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu Месяц назад +5

      እንዳንተ ሶፍት መብላት መሰለህ ቀጤማ እንብላ ነው ሻምፕርፕርፕ የሚለውን እንቀበል ከዚህ ሁሉ ትርኪ ምርኪ እናቴ እመቤቴ ማርያም አትሻልም 🤣🤣😂😂 እኔ አንድ ነገር ልንገርህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ለምን እናቴን ወደድሽ አከበርሽ ካለ ሲኦል ያስገባኝ እንዴ ይሄን ያህል ለመላክት ያላችሁ ጥላቻ ጌታ ፊት የሚቆም እንሱ ናቸው እንጂ ያንተ አህያ ጩፋ አይደል ልቦና ይስጥልን

    • @RomanYemane-er2pd
      @RomanYemane-er2pd Месяц назад

      Bekarate Eye teregetachu neby blachu tsegedu yele Enekuwan Legetaye Enat bnewedate binakebrate Enatna Abatachihune Akibru yale geta Newu minamelkewu egna Tewahedowoche temama tiwuled!!!!!!kibr Legwtaye Enat yhune❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemsashNigussie
    @DemsashNigussie Месяц назад +4

    ፈለገ ከማስረዳት ይልቅ ተጨቃጨቅህ እኛም እንድንማርበትፈለገ ርጋታ ይኑርህ

    • @Menelik27
      @Menelik27 Месяц назад

      ሁሌም እንደዚህ ነው ፈለገ ወይ ዘዴ ፈልጎ አያስተምር ሁሌም ሙግት ይወዳል። ዝምብሎ ግዜ ይጨርሳል ወይ ማስተማር ወይ መተው። አሰለቺ ውይይት አረጉት ማን ግዜ አለው ሙግት ለማዳመጥ?

    • @birhan-lp2vz
      @birhan-lp2vz 29 дней назад +1

      አረ ባካችሁ?

    • @radate
      @radate 13 дней назад

      የእውነት የእነሱን​ ትግስት ቢኖረኝ አለም እገዛ ነበር 😢የእውነት በትግስት እማር ነበር@@Menelik27