Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፈለገ: ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህም ይባረክ። እኔ የዩቱብ እንጂ የቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁም በዩቱብ መለጠፋችሁ ብዙ እንድማር እረድቶኛል። በርቱልን!
ኤዱ እንኳን በሰላም ወደ ብርሃኗ ኦርቶዶክስ በሰላም መጣሽ እህቴ እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን እወድሻለሁ በርችልን እግዚአብሔር ከተኩላዎች ይጠብቅሽ ውዴ
የዲያቆን ሕዝቅያስ ርጋታ እና መሰረታዊ ትምህርት፣ የዲያቆን ፈለገ ብርታትና ለአገልግሎት መቅደም፣ የአኬ ትጋት፣ የዲያቆን ጋዲ፣ልደተቃል እና ዘማርያም ድንቅ መልስ እና ሌሎችም በጣም ይገርማል። ይሄን የቲክቶክ መንደር እናንተን ለማዳመጥ ብቻ ነው የምጠቀምበት። በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ፣ እግዚአብሔር ለዘልአለም ይባረክ።
በፀሎታቹ አስቡዋቸው🥰🥰🥰
የምር ሁላችንም ዘንድሮ መመለስ አለብን ወደፈጣርያችን ከቱ ነዉ ልታይ ልታይ እዩኝ እዩኝ እና እኔብቻ አዋቅ ማለት በቃን ወድሞቻችን መምህራኖቻችን እድሜና ጠና ይስጥልን😢😢😢
🥰🥰🥰🥰 አሜን ተማሩ ጌታ ይርዳቹ በጥቂቱ ፈልጉት ጌታ ይረዳችኋል መሠረታዊ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ አኬ ቴሌግራም ላይ ጀምሯል @yonipapa2 ብላቹ join አርጉ እናግዛቹአለን እኛም በጥቂቱ መጀመር ነው ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳቹ🥰🥰🥰
9:23 9:23 9:25
እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንተ ያሉ መምህራንን ስለሰጠን
ብዙ ፕሮቲስታንቶች በእውነት መመለስ ይፈልጋሉ ግን ልክ እንደዚች ልጅ የሚረዳቸው የለም እዚህ ላይ በጣም ሰነፎች ነን። ሁሉም ሃላፊነት ቢሰማው ጥሩ ነበር።
Edu edu tetenkeki ተኩላዎች እንዳያገኙሽ እነ ፈለገን ብቻ ስሚ እድለኛ ወጣት ነሽ መወሰን ያልቻሉ ብዙ ወጣቶች አሉ ጎበዝ ጅግና ልጅ ነሽ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ቀሲስ ቴድሮስ ለድህነት ይደክማሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንድሞቻችን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው
እዉነት ዘድሮ ሚመለስ እጂ ሚዉጣ ያለ አይመስለኝ ወድሞች ፀጋዉ ያብዛላቹ❤❤❤❤
ግብፃዊት ቅድስት ማርያም ትዝ አለችኝ😢
ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም።አንችን በመስቀሉ ስር እንኋት እናት ብሎ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ ማርያም አንድነት እና ሶስትነት በደንብ ነው ያስቀመጠው እናመሰግናለን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም💚💚💚💚💛💛💛
እግዚአብሔር ጨርሶ ወደ ቤቱ ያግባሽ 🙏🙏🙏
❤እህታችን ኤዱዬ በርቺ እንወድሻለን። ❤
አይዞሽ ኤደንየ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው!
🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
ለሁላችሁም ቃለህወት ያሰማልን
ሠላም ለናተ ይሁን መስማት የጀመርኩ 2ቀኔ ነው በጣም ደስ ይላል አመሠግናለሁ
eshi ehtachen teketatey tetekmibetalesh teyake kaleshm teykin
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትዬ
ኧረ ወድሞች ትህትናቹ ያስደምመኛል ተባረኩ ተዎህዶ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በርቱ ወንድሞቼ ትእግስቱን ይስጣችሁ።።
አንዱ ችግሬ ግን ምዕራፎቹን መያዝ አልቻልኩም በጾሎታችሁ አስቡኝ ጽጌ ማርያም
ምዕራፍ መያዝ አለመቻልሽን እንደ ድክመት አትውሰጅው እህታችን ዋናው ቃሉን መረዳትሽ ነው፣ በተረፈ ማውጫ ያለውን መጽሐፍ ቅዱስ መጠቀም ትችያለሽ።
ኤደንን የኦርቶዶክሶች ወድሞቻችን እርዶት ኤደን አይዞሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑ. በብርሃኑ. ተመላለሱ።።
ተወዳጆች
ድንግል ማርያም ነች
እኔ ኃጢአት በሠራሁ ቀን የዕለቱን ጸሎት እንኳ ማድረስ ይከብደኛል:: "እኔንብሎ በእግዚአብሐር ፊት ጸላይ" እልና እተወዋለሁ:: ሰይጣን ተሳካልህ እላለሁ:: በሚቀጥለው ቀን ነው የምጸልይ:: ጌታ ሆይ በኃይልህ ኃይል ስጠን: በቸርነትህ ጎብኘን:: አስችለን::
ere zm belh tselyi bedkam westm bihon alzama endalክew tesakalet eko sijemrm eko hatyategna nen yan ken sansera befitm mhertu new befitu yaqomen......... መዝሙረኛው ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምህረቱን ከኔ ያላራቀ እግዚአብሄር ይመስገን ያለው እኮ ሃጥያት ሰርቶ ሃጢያተኛ ሆኖ ሲጸልይ ጸሎቱን ስላልከለከለው አይመስልህም ምን አይንት ፍቅር የሆነ አባት ነው... እና በእንዲ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆን ትንቢተ ሚልክያስ ላይ እንዳለው ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልሽ ብወድቅ እነሳለው በጨለማውስ እንኳን ብሄድ እግዚአብሄር ብርሃን ይሆነኛል በለው ... አይዞህ ስሜቱን እርዳዋለው እኔ ማረገው ነው የነገርኩህ እንዲ አይነት ሁኔታ ወስጥ ስሆን
@ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: መልካም ምክር ነው::
አሜን ምን አላት ብለህ ነው
የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርትንም አዳምጭ
Enduye egziabher mengedshn yaknalsh😍😍😍
Eduye egnam endanchi dekamoch neberen yeredan egzabher yiredash yiredashal 🙏🌹♥️🌹♥️🌹♥️
ወንድሞቼ ተጋድሎው የናንተ ብቻ አድርገን ነው ሊሎች ኦርቶዶክስያውያንም ሃላፊነቱን እንዲወስዱ የሚደረግበት ዘዲ ቢኖር።
ስሙ ብቻ ነው ትክክል ሰገጤው!
እመቤታችን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤በረቱ ወንድሞች እግዚአብሔር ያበርታችው❤❤❤❤🙏🏾💒
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️
❤❤❤❤❤በረቱ ወድሞቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔም በጣም ችግር ነው እርዱኝ
ላይቭ ላይ tiktok ላይ ነይ ፈለገ ከጥዋቱ 4 ጀ ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ይኖራልምንድነው ግን ጉዳዩ እኔ ማግዝሽ ምችለው ከሆነ @shineonlin ቴሌግራም ላይ አውሪኝ
ክርስትያን ቢሆን ባልተሳደበ ነበር ለዛውም እራሱን ሰገጤው ብሎ ስም ያወጣ
ጴንጤ የእውነት ለኢየሱስ ክርስቶስ 40ጊዜ ቢሰግዱ ውስጣቸው ያለው መንፈስ ይቃጠላል ስለዚህ ፈጽሞ አይሰግዱም
Elelele
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Fetare edma ketana ystlen wedmoche 100000 nurulen❤❤❤❤❤❤
ወላዲተ አምላክ ናት
ድንል ማርያም
Nuo bebrhanuo temelalsuo❤❤❤❤
Dengil Mareyam!
ለዚህም አደል ድነናል እየዳንን ነው እየዳንን ነው ምንል
ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
አይመጥንህም ፈለግዬ. በራሱ የመሠከረ ሰገጤ።።
እኛን እረስተችሁናል ማለት ነው
Edat walachew
❤❤❤❤❤❤❤🎉
Lemin gin abizagnaw yeprotestant amagnoch sinemigibar yelachewim ? Mikiniyatum yemiyamenechut hasab yediabilos silehone....
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስንት subscriber አለው ዎንድም
ሰላም ዕደን አንድ ነገር ልምከርሽ ፍቀጅና ኮሜንቴን አንብቢ።የምመክርሽ ምን መሰለሽ ካወራሻቸው የወንድሞችሽ ትምህርት በተጨማሪ እንዲህ እንድትሆኚ ያደረገሽ ካያትሽ የመጣብሽ የባኢድ አምልኮ ነው ብዬ አምናለው።የስላም ዛር ወይም ሼህ አንበሶ እና ሌሎች መናፍስት አንቺ እንድትቀዘበዢ ያደረገሽ ሃይል አለ።በአምላክ ስም ልምከርሽ የመምህር ግርማን የመምህርን ተስፋዬ አበራን ትምህርቶችን አዳምጪ ወይም መርምሪ አንዳች ታምር በሂወትሽ ታያለሽ።
አያቷ ምናይነት እምነት እንደነበረው ምን ታቃለህ ? አባቶቻችን ናቸው ሀይማኖታችንን ጠብቀው ያኖሩልን ምንድነው አባቶቻችንን ጣኦት አምላኪ አርጎ መሳል ?? የእግዚአብሔርን ሀይል ክዳቹ ያለመቁጠሪያ አትድኑም የሚል አስተምህሮ አንቀበልም
አያቴ የስልምና እምነት ተከታይ ናት አለች እና አብራ ተሄድነበር@@tgiChruwaabrejmu
በጣም አሪፍ አሳብ የመምህር ተስፋዬ አበራ ይጠቅማታል ገጠመኝ ብዙ አስተምሯል
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኛ channal ነው? ከሆነ 6000ነውለሌሎች ሰዎች recommend ያርጉልን🥰🥰🥰
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ፈለገ: ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህም ይባረክ። እኔ የዩቱብ እንጂ የቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁም በዩቱብ መለጠፋችሁ ብዙ እንድማር እረድቶኛል። በርቱልን!
ኤዱ እንኳን በሰላም ወደ ብርሃኗ ኦርቶዶክስ በሰላም መጣሽ እህቴ እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን እወድሻለሁ በርችልን እግዚአብሔር ከተኩላዎች ይጠብቅሽ ውዴ
የዲያቆን ሕዝቅያስ ርጋታ እና መሰረታዊ ትምህርት፣ የዲያቆን ፈለገ ብርታትና ለአገልግሎት መቅደም፣ የአኬ ትጋት፣ የዲያቆን ጋዲ፣ልደተቃል እና ዘማርያም ድንቅ መልስ እና ሌሎችም በጣም ይገርማል። ይሄን የቲክቶክ መንደር እናንተን ለማዳመጥ ብቻ ነው የምጠቀምበት። በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ፣ እግዚአብሔር ለዘልአለም ይባረክ።
በፀሎታቹ አስቡዋቸው🥰🥰🥰
የምር ሁላችንም ዘንድሮ መመለስ አለብን ወደፈጣርያችን ከቱ ነዉ ልታይ ልታይ እዩኝ እዩኝ እና እኔብቻ አዋቅ ማለት በቃን ወድሞቻችን መምህራኖቻችን እድሜና ጠና ይስጥልን😢😢😢
🥰🥰🥰🥰 አሜን ተማሩ ጌታ ይርዳቹ በጥቂቱ ፈልጉት ጌታ ይረዳችኋል
መሠረታዊ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ አኬ ቴሌግራም ላይ ጀምሯል @yonipapa2 ብላቹ join አርጉ እናግዛቹአለን እኛም በጥቂቱ መጀመር ነው ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳቹ🥰🥰🥰
9:23 9:23 9:25
እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንተ ያሉ መምህራንን ስለሰጠን
ብዙ ፕሮቲስታንቶች በእውነት መመለስ ይፈልጋሉ ግን ልክ እንደዚች ልጅ የሚረዳቸው የለም እዚህ ላይ በጣም ሰነፎች ነን። ሁሉም ሃላፊነት ቢሰማው ጥሩ ነበር።
Edu edu tetenkeki ተኩላዎች እንዳያገኙሽ እነ ፈለገን ብቻ ስሚ እድለኛ ወጣት ነሽ መወሰን ያልቻሉ ብዙ ወጣቶች አሉ ጎበዝ ጅግና ልጅ ነሽ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ቀሲስ ቴድሮስ ለድህነት ይደክማሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንድሞቻችን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው
እዉነት ዘድሮ ሚመለስ እጂ ሚዉጣ ያለ አይመስለኝ ወድሞች ፀጋዉ ያብዛላቹ❤❤❤❤
ግብፃዊት ቅድስት ማርያም ትዝ አለችኝ😢
ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም።አንችን በመስቀሉ ስር እንኋት እናት ብሎ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ ማርያም አንድነት እና ሶስትነት በደንብ ነው ያስቀመጠው እናመሰግናለን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም💚💚💚💚💛💛💛
እግዚአብሔር ጨርሶ ወደ ቤቱ ያግባሽ 🙏🙏🙏
❤እህታችን ኤዱዬ በርቺ እንወድሻለን። ❤
አይዞሽ ኤደንየ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው!
🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
ለሁላችሁም ቃለህወት ያሰማልን
ሠላም ለናተ ይሁን መስማት የጀመርኩ 2ቀኔ ነው በጣም ደስ ይላል አመሠግናለሁ
eshi ehtachen teketatey tetekmibetalesh teyake kaleshm teykin
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትዬ
ኧረ ወድሞች ትህትናቹ ያስደምመኛል ተባረኩ ተዎህዶ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በርቱ ወንድሞቼ ትእግስቱን ይስጣችሁ።።
አንዱ ችግሬ ግን ምዕራፎቹን መያዝ አልቻልኩም በጾሎታችሁ አስቡኝ ጽጌ ማርያም
ምዕራፍ መያዝ አለመቻልሽን እንደ ድክመት አትውሰጅው እህታችን ዋናው ቃሉን መረዳትሽ ነው፣ በተረፈ ማውጫ ያለውን መጽሐፍ ቅዱስ መጠቀም ትችያለሽ።
ኤደንን የኦርቶዶክሶች ወድሞቻችን እርዶት ኤደን አይዞሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑ. በብርሃኑ. ተመላለሱ።።
ተወዳጆች
ድንግል ማርያም ነች
እኔ ኃጢአት በሠራሁ ቀን የዕለቱን ጸሎት እንኳ ማድረስ ይከብደኛል:: "እኔንብሎ በእግዚአብሐር ፊት ጸላይ" እልና እተወዋለሁ:: ሰይጣን ተሳካልህ እላለሁ:: በሚቀጥለው ቀን ነው የምጸልይ:: ጌታ ሆይ በኃይልህ ኃይል ስጠን: በቸርነትህ ጎብኘን:: አስችለን::
ere zm belh tselyi bedkam westm bihon alzama endalክew tesakalet eko sijemrm eko hatyategna nen yan ken sansera befitm mhertu new befitu yaqomen......... መዝሙረኛው ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምህረቱን ከኔ ያላራቀ እግዚአብሄር ይመስገን ያለው እኮ ሃጥያት ሰርቶ ሃጢያተኛ ሆኖ ሲጸልይ ጸሎቱን ስላልከለከለው አይመስልህም ምን አይንት ፍቅር የሆነ አባት ነው... እና በእንዲ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆን ትንቢተ ሚልክያስ ላይ እንዳለው ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልሽ ብወድቅ እነሳለው በጨለማውስ እንኳን ብሄድ እግዚአብሄር ብርሃን ይሆነኛል በለው ... አይዞህ ስሜቱን እርዳዋለው እኔ ማረገው ነው የነገርኩህ እንዲ አይነት ሁኔታ ወስጥ ስሆን
@ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: መልካም ምክር ነው::
አሜን ምን አላት ብለህ ነው
የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርትንም አዳምጭ
Enduye egziabher mengedshn yaknalsh😍😍😍
🥰🥰🥰
Eduye egnam endanchi dekamoch neberen yeredan egzabher yiredash yiredashal 🙏🌹♥️🌹♥️🌹♥️
ወንድሞቼ ተጋድሎው የናንተ ብቻ አድርገን ነው ሊሎች ኦርቶዶክስያውያንም ሃላፊነቱን እንዲወስዱ የሚደረግበት ዘዲ ቢኖር።
ስሙ ብቻ ነው ትክክል ሰገጤው!
እመቤታችን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤በረቱ ወንድሞች እግዚአብሔር ያበርታችው❤❤❤❤🙏🏾💒
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️
❤❤❤❤❤በረቱ ወድሞቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔም በጣም ችግር ነው እርዱኝ
ላይቭ ላይ tiktok ላይ ነይ ፈለገ ከጥዋቱ 4 ጀ ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ይኖራል
ምንድነው ግን ጉዳዩ እኔ ማግዝሽ ምችለው ከሆነ @shineonlin ቴሌግራም ላይ አውሪኝ
ክርስትያን ቢሆን ባልተሳደበ ነበር ለዛውም እራሱን ሰገጤው ብሎ ስም ያወጣ
ጴንጤ የእውነት ለኢየሱስ ክርስቶስ 40ጊዜ ቢሰግዱ ውስጣቸው ያለው መንፈስ ይቃጠላል ስለዚህ ፈጽሞ አይሰግዱም
Elelele
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Fetare edma ketana ystlen wedmoche 100000 nurulen❤❤❤❤❤❤
ወላዲተ አምላክ ናት
ድንል ማርያም
Nuo bebrhanuo temelalsuo❤❤❤❤
Dengil Mareyam!
ለዚህም አደል ድነናል እየዳንን ነው እየዳንን ነው ምንል
ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
አይመጥንህም ፈለግዬ. በራሱ የመሠከረ ሰገጤ።።
እኛን እረስተችሁናል ማለት ነው
Edat walachew
❤❤❤❤❤❤❤🎉
Lemin gin abizagnaw yeprotestant amagnoch sinemigibar yelachewim ? Mikiniyatum yemiyamenechut hasab yediabilos silehone....
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስንት subscriber አለው ዎንድም
ሰላም ዕደን አንድ ነገር ልምከርሽ ፍቀጅና ኮሜንቴን አንብቢ።
የምመክርሽ ምን መሰለሽ ካወራሻቸው የወንድሞችሽ ትምህርት በተጨማሪ እንዲህ እንድትሆኚ ያደረገሽ ካያትሽ የመጣብሽ የባኢድ አምልኮ ነው ብዬ አምናለው።
የስላም ዛር ወይም ሼህ አንበሶ እና ሌሎች መናፍስት አንቺ እንድትቀዘበዢ ያደረገሽ ሃይል አለ።
በአምላክ ስም ልምከርሽ የመምህር ግርማን የመምህርን ተስፋዬ አበራን ትምህርቶችን አዳምጪ ወይም መርምሪ አንዳች ታምር በሂወትሽ ታያለሽ።
አያቷ ምናይነት እምነት እንደነበረው ምን ታቃለህ ? አባቶቻችን ናቸው ሀይማኖታችንን ጠብቀው ያኖሩልን ምንድነው አባቶቻችንን ጣኦት አምላኪ አርጎ መሳል ?? የእግዚአብሔርን ሀይል ክዳቹ ያለመቁጠሪያ አትድኑም የሚል አስተምህሮ አንቀበልም
አያቴ የስልምና እምነት ተከታይ ናት አለች እና አብራ ተሄድነበር@@tgiChruwaabrejmu
በጣም አሪፍ አሳብ የመምህር ተስፋዬ አበራ ይጠቅማታል ገጠመኝ ብዙ አስተምሯል
❤❤❤❤❤በረቱ ወንድሞች እግዚአብሔር ያበርታችው❤❤❤❤🙏🏾💒
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስንት subscriber አለው ዎንድም
የኛ channal ነው? ከሆነ 6000ነው
ለሌሎች ሰዎች recommend ያርጉልን🥰🥰🥰
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ