ሞን ዳሪክን ለማሳጣት ገብቶ ራሱ ተሳጥቶ ወጣ! ዳሪክ ንጉሱ, ሞን, Mon, ፈለገ አትናቴዎስ, ኑሃሚን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @AberaGoshu
    @AberaGoshu 2 дня назад +1

    ፈለገ ወንድሜ እግዚያብሔር ያጽናህ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 дня назад +7

    ወይ ፔንጤ ከእባብ እየበለጠ እኮ ነው ዳሪክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሲያይሽ እደምትገዳደሪው አውቋል ስለዚህ በማሸማቀቅ ዝም ማሰኘት ፈልጎ ነበር የሆነ ሆኖ በጉባኤ በአዳራሽ እንጂ የተዘጋባቸውን እህት ወንድሞችን ግን ስለክርስቶስ ቃል ማውራት መመስከር አልተከለከለም

    • @Xyz-m2o4v
      @Xyz-m2o4v 3 дня назад +1

      ጴንጤ አይደለም ግን እሚሰራው ስራ አግባብ ስላልሆነ ሀይማኖቱን እንዳያስወቅስ ነው

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 День назад

    ስጄመርኮ በሕዝብ ፈት ነውኮ የጠዬከው ወንድሜ ከተመለስልክ ለምን ደግመህ ጠየከው

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 дня назад

    አረ ስንት ሶው መመጻደቕ ይፈልጋሉ እርቶዶክስ አትሁኑ ሁኑ ቤቴክርስትያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌ ለመጣ አማኒ አሜን ብላ የመቀበል ሐላፊነት አላት።

  • @BirukDaniel-y4h
    @BirukDaniel-y4h 3 дня назад

    Nuhame gobishe ehitachen take u'r time

  • @gogeb7011
    @gogeb7011 День назад

    ይሄ ሰው እምነት ሳይኖረው ለምን ገባ አጅጉን የማይስፈልግ ነው

  • @mistere987
    @mistere987 День назад

    ይህ ሞን እሚባል ሰው ማን ነው ያፋነነው ጠይቆም አውርቶም እንዴት በዚህ ደረጃ ጤና ያጣል

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs 2 дня назад +1

    ሞን ከዛሬ በፊት የሴቶችን ያልተገባ ባህሪ የሚቃወም ይመስለኝ ነበር ዛሬ ግን ችግሩ ካጠቃላይ ሴቶች እንደሆነ ነው የተረዳሁት አሁን እቺ ልጅ ላይ ምን ፈልጎ ነው

  • @YohannesZegeye-q5r
    @YohannesZegeye-q5r 3 дня назад +1

    እንደዛሬ ሞን ተዋርዶ አያውቅም ምክንያቱም የዳሪክ መንፈሳዊ ጸጋ አይደለም እሱን አጋንንት የሚያርበደብድ ጸጋ ነው ያላት።

  • @kidisttadesse7113
    @kidisttadesse7113 3 дня назад +2

    @ ፈለገ ክርስቶስ የበለጠውን ጸ ጋ ያልብስህ።
    @mon አንተ መጀመሪያ ሰው ሁን ያን ጊዜ ክርስቶስን ትለብሳለህ አሁን የሚታይህ እንደምትኖረው ህይወት ተረት ተረት ነው: አንድ የቃል ሰበዝ ይዘህ ያዙኝ ልቀቁኝ::መጀመሪያ ትህትናን ልበስ። አፍ መክፈት ብቻ።።

  • @Tmttmt-du9ee
    @Tmttmt-du9ee 3 дня назад +2

    Lemalgete new yemtaw

  • @wondimagegntesema4704
    @wondimagegntesema4704 День назад

    ማዳመጥ ካልቻልክ ለምን መጣህ

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 3 дня назад +6

    በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የባል እና ሚስት እኩልነት የሚባል ነገር የለም። ባል እና ሚስት [አንድ] ናቸው። እኩልነት ለፖለቲካል ፓሪቲ ነው። ባል ራስ ሚስት ዘውድ አከተመ።

    • @be-liever
      @be-liever 3 дня назад

      በዬትኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮ እነደዛ የሚሐው 🤔 ለምን መዋሸት አስፈለገ ስለኦርቶዶክ🤔 በውሸት አትለማም ትጠፋለህ እንጂ።

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 3 дня назад +3

      @@be-liever ግልጽ ለማድረግ ያክል ፦ ሰዎች ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ስለሆኑ ወንድም ፣ ሴትም ትንሽም ፣ ትልቅም ፣ ያመነም ፣ ያላመነም ሰው እስከ መሆናቸው ድረስ ሁሉም እኩል ናቸው።
      እኔ ግን ያልኩት፦ በትዳር ማለትም በባል እና በሚስት መካከል ግን እኩልነት የሚባል ነገር የለም።
      ያለው ባል ፈቃዱን ሁሉ ለሚስቱ ያስገዛል ፤ ሚስትም ደግሞ ፈቃድዋን ሁሉ ለባልዋ ታስገዛለች። ሁለቱ አንድ ስጋ ይሆናሉ። እኩልነት የሚባል ነገር የለም አንድነት እንጂ።
      ማስረጃ ፦ ማቴ 19: 4-6
      "እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ “ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፡ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ ***አንድ ሥጋ ናቸው*** እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”
      ***ጽድት ያለ የቤተክርስቲያን ትምህርት***

    • @be-liever
      @be-liever 3 дня назад

      @@abeyewoubeshet9857🤭🤭🤣🤣😂 የራስህን ፍልስፍና አልጠየኩህም ኦርቶዶክ የባልና የሚስት እኩለነት የሚባል ነገር ዬለም ብለህ ስተወሸክት ነበር አደል አንተ የምትለውን ዬትኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮ መፅሃፍ ላይ ነው ያየሀው የሰማሀው ማስረጃ ነው ያለኩህ የግል መላምትህን አልጠየኩህም። ማስረጃ🤔

    • @lijegirum
      @lijegirum 2 дня назад

      ​@@be-liever
      አንብብ በደንብ ተብርቶልሀል:: ይህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው የምንለው ስለተማርን ነው:: If you don't get it forget about it 😂😂😂

    • @be-liever
      @be-liever 2 дня назад

      @lijegirum lmao 🤣😂😂 seriously 🤔 🤭bu hahahahaha 🤣
      You are protestant it means you are deceiver. Deceiving your motto.

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 3 дня назад +2

    ሴቶች በመሀበር ላይ ዝም ይበሉ ተብለናል ዥም እንላለላ።በመሀበር ላይ ነው የተባልነው በቤተክርድትያን ውስጥ አውደምህረት ላይ አንጮህም አሁን ግን ይሄ ማህበር አይደለም ብርሃኑም ጨለማውም የተሰበሰበበት ቦታ ነው ስለዚህ የህይወቷን ምስክርነ ክርስቶስ ያደረገላትን መመስከር ግን ትችላለች።

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 3 дня назад +3

    ይሄ ደግሞ ማን የሚሉት ደንቆሮ መናፍቅ ነው??!!!

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 3 дня назад +3

    ትንሽ ፈለገ ብታዳምጠው እና እንደታላቅ ወንድም ብታስተምረው ኖሮ ይህ ልጅ ለመመለስ ቀላል ይመስላል። እህቶቼ ከቻላችሁ ከአኬ ጋር አገናኙት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ደሞ አርህስትአመራረጥ ዩቲበሮች ለህሊናቹ ታመኑ ፎሎ ለመሰብሰቡ ሰው አታሳጡ። የሚያመጣውን ተፅኖ በልጁ ላይ አስቡ ገንዘብወዳድ አትሁኑ በሰማይ ዋጋ ስለሚያስከፍል። 😢

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 дня назад +1

    የፈለገ ትልቁ ችግር ሰውን አያዳምጥም:: ልጁ ትክክልም ቢሆንም ባይሆንም ካልሰማው ሃሳቡን እንዴት ሊርዳው ይችላል? ፈለገ በተደጋጋሚ እንዲህ ሲያደርግ አያለው:: ከዚህ ቀደምም ከእህተ ማርያም ጋ የመጣ ልጅን ደህና አድርጎ ማጥመድ ሲቻል በዚህ ባህሪ ምክንያት ልጁን አጣነው::

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 3 дня назад +1

      የመጣው ሊማር አይደለም ሊሽለጠለጥ ነው እንጂ እናንተ ነቃበሉ!

    • @ephronkinfe3416
      @ephronkinfe3416 3 дня назад +1

      @ ወደ ትምህርት ሰው ሲመጣ በተለያየ መልኩና አስተሳሰብ ውስጥ ሆኖ ነው የሚመጣው:: ስለዚህ ከመጣበት መንገድ በተሻለ ካልተቀበልነው በምን ልንበልጠውና ልንለውጠው እንችላለን?

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 3 дня назад +3

    ይቅርታ ሌላቤትም ይሄን አስተያየት ፅፌዋለሁ... ፈለገ መጀመሪያ ጥያቄውን ስትቀበል በምታሳየው የተኮሳተረ ፊት በምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ጉዳዩን ወደ ጭቅጭቅና ጠያቂውንም ታጨናንቀዋለህ ይን በዚህ ልጅ ብቻ አይደለም ያየሁት ከዚህ ቀደምም ገጥሞኛል፤ እንደዚህ አታድርግ ጥያቄውን በቀና ተረድተህ ትክክለኛውን የቤተክርስቲያንን አውነተኛ አስተምህሮ መመለስ ከዛ የጠያቂውን ሁኔታ በዛ ውስጥ ትረዳዋለህ በተጨማሪ ደግሞ ልክ ከ live ከወጣችሁ በኋላ ርዕሰ ስትሰጡ ተጠንቀቁ "ተሸንፎ ወጣ ፤ ተዋረደ፤ ተፅእኖ ፈጣሪው ....የመሳሰሉትን ቃላቶች መጠቀም የለባችሁም ሰውን የምናሸማቅቅበት መድረክ አይመስለኝም ወንጌል ፍቅር ነው ስለ አንዲት ነፍስ መጨነቅ ነው ። ለምንናገረው ለምናደርገው ነገር ሁሉ ጥንቃቄ ይፈልጋል መጨረሻ ላይ ልጁ ከወጣ በኃላ ከልደት ጋር ያደረጋችሁት ያወራችሁት ሁሉ ደስ አይልም በጣም ይቅርታ ሁሉም ሰው በሁሉም ጉዳይ ላይ አንድ አይነት መረዳት የለውም በቅንነት ነገሩን መረዳት ከዛ ከልብ በሆነ ፍቅርና ትህትና ለማገዝ ክፍተቱን ለመሙላት መሞከር እና ለመመለስ ወደ live ከመግባታችሁ በፊት ስለምትመልሱት ነገር አና ሰዎችም ሀሳባችሁን በቅንነት አንዲረዷችሁ ስለሁሉም ነገር አቡነ ዘበሰማያት አና ለፀሎተ ማሪያም ደግማቼሁ ግቡ። ስለ ድፍረቴ በጣም ይቅርታ ለእናንተ ከመሳሳትዬ አና ሁሉም ሰው ወደ ትክክለኛዉና ወደ እውነቱ እንዲመጡ ከመፈለግ ነው ይቅርታ በድጋሜ !!!

    • @From-Tigray
      @From-Tigray 2 дня назад +1

      Ere eski zmmmm belu..... Endezi aynet asteyayet atistu
      Zmmm blew eyaderekut tadya mn yarg enedu kn ayhonum ende

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 3 дня назад +1

    ኧረ እንደ ወንድ አዉራ

  • @IsraelMesfin-ez1bm
    @IsraelMesfin-ez1bm 3 дня назад +1

    Egeletalew😂😂😂😂moo

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 дня назад

    ፈለገ አትናትዮስ ግን የምር መምህር ነው??? ምኑም እኮ መንፈሳዊ አይመስልም አኬን ባየንበት አይን እንደሱ አይነት ቦዘኔ እንይ?? ፈለገ ኦርቶዶክስን አሰዳቢ ማንንም ማይወክል ሰው ነው

    • @From-Tigray
      @From-Tigray 2 дня назад +1

      Ere sne sriattttt argu koy felege mn aderege

    • @Orthodoxawi12
      @Orthodoxawi12 2 дня назад +1

      ኧረ ጥያቄውን አዳምጦታል።

    • @marthawolde1942
      @marthawolde1942 День назад +1

      ፕሮቴስታንቶች ፈለገ ያበሳጫችኋል

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 дня назад +3

    የፈለገ ትልቁ ችግር ሰውን አያዳምጥም:: ልጁ ትክክልም ቢሆንም ባይሆንም ካልሰማው ሃሳቡን እንዴት ሊርዳው ይችላል? ፈለገ በተደጋጋሚ እንዲህ ሲያደርግ አያለው:: ከዚህ ቀደምም ከእህተ ማርያም ጋ የመጣ ልጅን ደህና አድርጎ ማጥመድ ሲቻል በዚህ ባህሪ ምክንያት ልጁን አጣነው::

    • @HananEman
      @HananEman 3 дня назад

      እያዳመጠው እኮ ነው

    • @From-Tigray
      @From-Tigray 2 дня назад +1

      Chigru enante gar nw felege mn arege

    • @TersitGk
      @TersitGk 2 дня назад

      Ntk new ko

    • @ephronkinfe3416
      @ephronkinfe3416 День назад

      @@From-Tigray ተሳስተሃል:: ይሄ የመጀመሪያው አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ሰዎች ከተለያየ ህምነትና ከተለያየ ቦታ የራሳቸው የሆነ ግንዛቤ ይዘው ነው የሚመጡት ስለዚህ መጀመሪያ ሃመለካከታቸው ን እንዲገልፁ ህድል መስጠት ነው:: ከዛ መልስ ለመስጠትም ግለሰቡንም ለማቅረብ ይረዳል:: ይህ ካልሆነ ግለሰቡ ምንም ብትለው እሺ ሊልህ ይችላል እንጂ ሃሳብህን አይቀበልም::

    • @ephronkinfe3416
      @ephronkinfe3416 День назад

      @@HananEman ተሳስተሃል:: ይሄ የመጀመሪያው አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ሰዎች ከተለያየ ህምነትና ከተለያየ ቦታ የራሳቸው የሆነ ግንዛቤ ይዘው ነው የሚመጡት ስለዚህ መጀመሪያ ሃመለካከታቸው ን እንዲገልፁ ህድል መስጠት ነው:: ከዛ መልስ ለመስጠትም ግለሰቡንም ለማቅረብ ይረዳል:: ይህ ካልሆነ ግለሰቡ ምንም ብትለው እሺ ሊልህ ይችላል እንጂ ሃሳብህን አይቀበልም::