ዘማሪ የምስራች በሞገስ መጣች | yemisirach simon | aklilu tesfaye | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | henok girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 226

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እኔን አለቀ ከተባለ ኩላሊት ያዳነኝ ጌታ ላንቺም ይድርስ በተሰጠኝ በተቀጠለልኝ እድሜ 7አመት ሞላኝ ክብር ላዳነኝ ይሁን ❤❤

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 4 дня назад +28

    እግዚአብሔር ቃላችሁን ያፅና የዛን የሟርተኛ አፍ እግዚአብሔር ይዝጋ.

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 4 дня назад

      @@MotoRola-dq4kd አሜን!

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 4 дня назад

      አሜን ማርቱ ወደ ራሱ ይመለስ በጌታ በኢየሱስ ስም !

    • @meso-v7k
      @meso-v7k 3 дня назад

      አትሞችም የዘመርሺዉ ገታ አይጥልሽም

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 3 дня назад

      @@MotoRola-dq4kd አሜን! ለእርሱም ቢሆን የእርሷ መዳን ለመዳኑ ምክንያት ይሁንለት!

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 4 дня назад +18

    ዛሬን ያሳየሽ ለነገሽም ታማኝ ነው ነገሽም በእርሱ እጅ እንጂ በሞርተኛ በደጋሚ በጠንቆዮች እጅ አይደለም እየሱስ ጌታ ነው አይዞሽ በርቺ

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 3 дня назад +13

    የዘመኑ የሞት መንፈስ ሆይይይ ክፋ ሁሉ ከክፉ ነውና በጌታ በእየሱስ ስም ስራህ ፈረሰሰሰሰሰሰ .....የዚህ ክፉና ስራውን በእየሱስ ስም እደፈረሰ የምታምኑ like like ..... በማድረግ የእህታችንን ፈውስ እናጽናላት....

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 3 дня назад +6

    አይዞሽ ምስርዬ ትድኛለሽ መከራሽን እንዳለፈ ዉኃ ትረሺዋለሽ የኔ ልጅ በጣም ነዉ የምፀልይልሽ ጌታ ይባርክሽ!!! እወድሻለሁ

  • @SebleLemma-c5u
    @SebleLemma-c5u 3 дня назад +6

    እኔ ግን ከመደመሪያዉ የተሰማኝ ጌታ እንዳልጨረሰ እና ገና ብዙ ምስጋና ባንቺ ይበዛለታል

  • @mekedeswoldegebriel7712
    @mekedeswoldegebriel7712 2 дня назад +1

    እግዚያብሔር በፍፁም ጤንነት ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም❤

  • @isrelalakew10
    @isrelalakew10 День назад

    አሜን ዘመናችሁ አገልግሎታችሁና ጤናችሁ ሁሉ በጌታ በየሹአ ስም ይባርክ!
    እኔም የጡት ካንሰር አለብሸና የአንድ ወር ጊዜ ብቻ እንደሚገኝ ነግረዉኝ ነበር 2020 ዓ.ም ይሄዉ እስከ አሁን አለሁ ስቃይን ህመምንና ሞትን ድል በነሳዉ ጌታ ጠላት ድል ተነስቷል አሜን ! እህቴ አይዞሽ እንደገና በክብር የታመንሽዉ ጌታ ያቆምሻል እመኝ እንጅ አትፍሪ::
    የዉኃዉ ሞገድ አልፏል! ቀላዩም ድምፁን ሰጥቷል! እንባቆም ም=3÷10

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ፈወሽ ልጄ የጌታ እጅ ነው ❤❤

  • @ሳሮንጋሊሊዮ
    @ሳሮንጋሊሊዮ 2 дня назад +1

    እህቴ የምስራች ጌታ ያለሽ ሁሉ አይቀርም በጌታ ደስ ይበልሽ

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 3 дня назад +5

    እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን አየንሽ ማታ ከባለቤቴ ጋር ጌታ ያስነሳታል ገና ትዘምራለች እያልን ጌታን ስላንቺ እያመሰገንን ነበር ክብር ለኢየሱስ ይሁን ገና ብዙ ድንቅ የጌታን ስራ እናያለን እንወድሻለን

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 2 дня назад +1

    እህቴ አይዞሽ አትሞችም በህይወት ትኖርይለሽ የታየልሽ ክብር ትልቅና ሰፊ ነው:: ስለሆነ ነው ተስፋ የቆረጡ የሊሱፈር ፈረሶችን አትስሜቸው እናተን ጌታ እንዴይገኝችሁ እፀልይላችሆለን ተባረኩ ይሄን አንላክሽን እንደገና በአደባባይ ቆመሽ ታመልኪዋለሽ ትዘይለ ትዘለይለሽ በክብሩ ለክብሩ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🥰🥰🌹🌺💐💐💐💐

  • @SinduTedeseBaru
    @SinduTedeseBaru 3 дня назад +2

    እህቴ ምስር ዳግም እድሜን ጨምሮ ለክብሩ ያቆመሽ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 дня назад

      እግዝአቢሔር አግዞዋታል ግነ ኢየሱሰ የምሰደቢበት መደረክ አየሔደች እየጨፈረች ጌታ እዉነቱን መፈሲይገለጥላት

  • @hayatali2463
    @hayatali2463 3 дня назад +1

    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይህን ቃል የተናገረ በራሱ ይሁንበት አሳዳጅ መንፈስ የያኪጦፌልን ምክር ከንቱ ያደረገ ጌታ ምክራቹ ከንቱ ይሁን

  • @amlesetestifanos4821
    @amlesetestifanos4821 2 дня назад

    Egzabhear ahunm begonetuna chernetu yabzalsh fxum fews yarglsh ❤❤❤

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 2 дня назад

    አይዞሽ የኔ እህት እንደ እምነትህ ይሁንልሽ አዳኝ ፋዋሽ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 дня назад +4

    አይዞሽ ለክርስቲያን እኮ ሞት አያስፈራም፡ ልሙታ ማለት ነው ያለብሽ፡ አትፍሪ እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርሽ፡በክርስቶስ ላሉ ሞት ረፍት ነው❤ የሚዘምሩለትን፡ ሚኖሩለትን፣ማራናታ የሚሉትን ጌታቸውን በሙሉ ክብሩ ማየት ነው❤❤😊😊

  • @Rihana23-q4p
    @Rihana23-q4p День назад

    ምስሮዬ እንወድሻለሁ ድነሻል ጌታ ኢየሡሥ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 дня назад +2

    በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ? አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጌታ ይፈውስሻል ! ትኛለሽ ❤

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 3 дня назад +3

    Nice to see you my dear congratulations may God bless you get well soon 🙏❤❤❤

  • @SenaitShewa
    @SenaitShewa 2 дня назад

    ጌታ አሁንም ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @TadelechTilahun-x4k
    @TadelechTilahun-x4k 3 дня назад

    ኣሜን በህይወት ትኖሪያለሽ ጌታ ብርክ ያርግሽ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 2 дня назад +2

    አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @HirutMohammed-bj6uv
    @HirutMohammed-bj6uv 2 дня назад

    እየሱስ ጌታ ነው ገና ትኖሪያለሽ አለሽ ነው ያለሽ አምላክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @iamfree347
    @iamfree347 4 дня назад +3

    አትሞችም ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለሞ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤💙❤💙❤💚❤💙❤💚❤

  • @YeshiharegBeshah
    @YeshiharegBeshah 2 дня назад

    ድሉ የጌታ ነው ማዳንም መግደልም የሚችል እሱ ብቻ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ እንወድሻለን

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 10 часов назад +1

    ዘመንሽ ልምልም ይበል የኔ ውድ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ገና በተአምር ያቆምሻል ብርክ ብርክርክ በይ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤ ጣላት ውሸታም ነው አንሰማህም ስራህ ይፍረስ ያድናል ይታደጋል ኡፍፍፍፍ እየሱስዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 3 дня назад

    ጌታ ይሄው ባዶዎችን አዋረደለሽ፣ አሳፈረልሽ💙💙💙🙏🙏🙏🙏 ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏 በበቀል እንድታገለግዪው በእሳት አሳልፎ አወጣሽ💙💙💙🙏 በፍቅር በቀል ነው ታዲያ!!!🙏🙏🙏💙💙💙

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 2 дня назад

    Amennnn sle anchi geta ymesgen Marey Egziabiher .mlesh enji sew ende mlish abnormal gena beteleye yemenfeskudes hayli tzemeryalesh Egzabihe kanchi ga new yalo yetem alhedem tebareki❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniQUANTA
    @DaniQUANTA 3 дня назад +1

    የኔ ቆንጆ የኔ እናት እግዚያብሄር አምላክ ለትውልድ መዳን ምክንያት ያርግሽ አትሞችም

  • @mastewalhunachew3270
    @mastewalhunachew3270 3 дня назад +1

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር ታማኘ ነዉ አይዞሽ❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 3 дня назад +3

    ገና ትኖሪያለሽ ጌታሽን ታገለጊያውለሽ
    ያቺ አምላክ የሰማይ የምድር ፈጣሪ እግዛቤር ነዉ ካቺ ጋራ ያለዉ ሞትን ያሸነፈዉ እየሱስን ክርስቶስ ነዉ

  • @fretazere4852
    @fretazere4852 2 дня назад

    ❤ that is faithful you are amazing May God continue to bless you. This day is gonna pass tomorrow. Tomorrow’s gonna be history. We love you.❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 2 дня назад

    እግዚአብሔር የማርሽ❤❤ በርቺ ጌታ ካቺ ጋር ነዉ ።

  • @ganetganet3217
    @ganetganet3217 3 дня назад +1

    አሜን 🎉 አትሞችም በህይወት ትኖሪ አለሽ❤

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 2 дня назад

    የሀማን የአኪጦፌልን የበልአምን እርግማን በኢየሱስ ስም ወጋው

  • @frewineyalem8363
    @frewineyalem8363 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤ geta yebarek ayezosh atemochem yene friend 4 stage cancer neberebat ahun teshelowat 12 amet honowatal anchem tedegalesh sis

  • @GenetLemma-i3v
    @GenetLemma-i3v 2 дня назад

    ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ጌታ ኢየሱስ ስለፈወሰሽ እናመሰግነዋለን ክብሩነ እሱ ይዉሰድ አሜን

  • @KalkidanDegu-z9c
    @KalkidanDegu-z9c 21 час назад

    ያልነበረውን ወደመኖ ያመጣ ጌታ የአንች ጌታ ነው

  • @YonasElias-uu3om
    @YonasElias-uu3om 4 дня назад +8

    ገና ትኖርያለሽ! ለእግዛብሄርም ትዘምርያለሽ።

  • @tsedaleworku9364
    @tsedaleworku9364 3 дня назад

    ጌታ ይባረክ ጌታ ያለው አይሞትም ካንሰር ባይሆንም በሌላ በሽታ ታምሜ ሶስት ቀን ነው የምትቆዬው ተብዬ ኩላሊቴ ድል አድርጎ ሳምባዬ ድል አድርጎ ጉበቴም አብጦ ለስድስት ሳምንት አይሲዩ ነበርኩ ይሄ ታማኝ ጌታ እድሜ ጨምሮልኝ ይሄው አሁን አስር አመቴ ነው በሰላም በጤና እየኖርኩ ነው እኔን የጎበኘ ጌታ የአንቺም ጌታ ነው አይዞሽ ይጎበኝሻል አይዞሽ እኔም እየፀለይኩልሽ ነው እኛ የምናመልከው ጌታ ፈዋሽ አምላክ ነው ድነሽ ደግሞ አምላክን ታመልኪያለሽ ጌታ ታማኝ ነው ተባረኪ

  • @MekdesMekdes-i6i
    @MekdesMekdes-i6i 2 дня назад

    ጌታፈፅሞይማርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 4 дня назад +5

    “በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።”
    ኢሳይያስ 54፥17

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 2 дня назад

    ጌታ ፡ ካንቺ ፡ ጋር ፡ ይሁን

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 2 дня назад +1

    በጌታ ተስፋ አይቆረጥም ሃሌሌሌሌ ሉያያያያያያያያ

  • @sabayebio5120
    @sabayebio5120 3 дня назад +1

    Geta mulu fews yarglish.
    You are blessed

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 4 дня назад +2

    እንወድሻለን አይዞሽ በርቺ

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤እየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው

  • @americaemanu2906
    @americaemanu2906 3 дня назад +2

    Ayizoshi Egz/r kanchi gari new ENIWODISHALEW

  • @MedBirhanu
    @MedBirhanu День назад

    Eihte ayizosh Geta kanich Gara new, nege lemisgana yakomishal, ❤❤❤❤❤

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 дня назад +2

    እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው! አይዞሽ,

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew 2 дня назад

    ገና፡ዘመንሽን፡ባርኮሽ፡የልጅ፡ልጅ፡ልጅ፡እይተሽ፡ትኖርያልሽ፡እህቴ፡ምኑን፡የጌታ፡ክብር፡አይተሽ፡ጠገብሽ፡እና፡አይዞሽ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 дня назад

    የኔ ወድ እህት እግዚአብሔር አምላክ ለተዉልድ መዳን ምክንያት ያርግሽ አተሞችም😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t День назад

    Almotim behiwet enoralew yegetayen madan aweralew Ameeeeeeen 🙏

  • @hirutbaka152
    @hirutbaka152 3 дня назад

    Ehte tebareki enwedshalen tarikn keyro bednk yemiyanor geta alen
    Eyandadachin mskir nen awajin keyro yemiyanor geta ale
    Seytanma mech rartolen yawukal atnkat slale behiywet anoren
    Yemnalfbet hulu endewerk eyanetere koshashwun eyaragefeln yeneterewun werk yawetawal

  • @liyafikreselase4944
    @liyafikreselase4944 3 дня назад +1

    አትሞቺም በህይወት ትኖሪያለሽ የእ/ር ማዳን ገና ታወሪያለሽ❤❤

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 дня назад

    እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙌🔥
    በጣም እንወድሃለን ❤

  • @zewudirussom5083
    @zewudirussom5083 День назад

    እልልልልሏሏልልል እግዝአቢሔር ይማርሽ የኔ ዉቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jonasjojhn23910
    @Jonasjojhn23910 3 дня назад

    Praise God...our lord Jesus christ is almighty!Their's no chronic disease on His side...long live my sister in christ

  • @destata7749
    @destata7749 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንን

  • @meron1567
    @meron1567 3 дня назад

    አትሞቺም በህይወት ትኖሪያለሽ እግዛብሔር መልካም ነዉ እግዛብሔር ን ተስፋ አድርግ አሁንም ተስፋ አድርግ። የክፉዉዎችን ወሬ አትስሚ እግዛብሔር ያለዉ በአንቺ ህይወት ይሆናልና። እንደእምነትሽ ይሁንልሽ እህቴ ተባረኪ የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ሁኚ።

  • @TiruworkSimeneh
    @TiruworkSimeneh 3 дня назад

    ብላቴናህን ዳስልኝ ጎብኝልኝ ዛሬ ሚራክል አድርግ ጠላት ይፈር በናዝሬት በእየሱስ ድንቅ ስም አሜን

  • @mulugebre4959
    @mulugebre4959 2 дня назад

    Ayizosh geta yichlal yealazar amlak yanchim amlak new endegena tzemriyalwsh yemhret amlak mhretun yilaklsh

  • @Dibora658
    @Dibora658 3 дня назад +1

    Egzabre cherso yimareshe ehte ❤

  • @genethailegebriel4299
    @genethailegebriel4299 2 дня назад

    ድሉ ያንቺ ነው እህቴ ።ማስፈራራታቸውን አትፍሪ ሴጣን ምን ሰርቶ ይብላ ታዲያ እንፀልይልሻለን አትፍሪ አትፍሪ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaeltsegay7315
    @michaeltsegay7315 4 дня назад

    Are endeza mibal yelem you are blessed Eyesus eyale hulie mezemer new ❤❤❤

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 дня назад

    ምስርዬ አትሞቺም በሒወት ትኖራለሽ የእግዚሐቤር ንም ማዳኑን ትናገርያለሽ ሟርተኞች ሟርታቸው ወደእራሳቸው ይመለስ❤❤❤❤

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 3 дня назад

    ጌታሆይ የሚናገሩትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ አትሞችም በህይት ትኖሪያለሸ

  • @YamrotBenyam
    @YamrotBenyam 2 дня назад

    እውነትህን ነው ወንድሜ እኔም ስተታመሰግን እያየዃት እደነቅባታለው ይጨመርላት 🙏🙏🙏🙏

  • @Tigist-x9k
    @Tigist-x9k 2 дня назад

    ብንሞትም አድራሻችንን የምናውቅ ህዝቦች ነን

  • @dsdfffdffg2165
    @dsdfffdffg2165 2 дня назад

    የኔ ውድ ጌታ አለ እትሞቼም ገና ታገልግያለሽ

  • @TiruworkSimeneh
    @TiruworkSimeneh 3 дня назад

    ጌታ ስምህ ይባረክ ተባረኪልኝ

  • @zemeneyeshanew7799
    @zemeneyeshanew7799 4 дня назад +1

    Atmochim Atmochim behiwet tnoryalsh in the name of Jesus

  • @HanaShamero
    @HanaShamero 2 дня назад

    Rejimimi edime ategibhalw madanenim asayihalw tebilo endetetsafeh w ere besmam menorbegziyabherkonw Gena..............❤❤❤❤❤

  • @sadiayusuf2541
    @sadiayusuf2541 2 дня назад

    Egizabeher amelakishin bica temenye❤️🙏🏾🌹

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 дня назад

    አይዞሽ 25 አመት እድሜ የተጨ
    መረላት አለች አትድንም አንድ ወርም አትቆይም የተባለች አሁን አዲስ አድረጎዋት እግዚያቤር የፀሎት ሴት ናት ሴይጣን ግራ ገብቶታል ለዚህ ነዉ አንቺ ግን ዝጊው

  • @iamfree347
    @iamfree347 4 дня назад +1

    አሜንንንንንን ሀሌ ሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረኪ❤

  • @semira.biyadgeligne7540
    @semira.biyadgeligne7540 3 дня назад +1

    Ayy ehte mot meld new ende dros seytan tnoriyalesh yenil kal ye t yawkna Tebarekiligne!!!!

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 4 дня назад +3

    አህዛብ ነች እኔም መልስ መልሼላታለው ያመነችው ሰው አይደለም የዘመረችልት ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም በጥፍ ትዘምርለታለች ብያታለው አትሞቺም በህይወት ትኖሪያለሽ እህቴ ምስር ተባረኪ

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi День назад

    Begta seme mwartga menfese yemute anchy gen edzmershu new yeny wedddd❤❤❤❤❤

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 дня назад +1

    ( እንወድሻለን)

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 дня назад +1

    አይዞሽ ! ልብሽ ይፅና !

  • @GB-fj2dc
    @GB-fj2dc День назад

    የራራልኝ ጌታ
    ታሪኪን ቀየረው ሆነልኝ ከፍታ
    እንባን ከዓይኒ ከልክከሎ አከመኝ እየሱሴ
    ስም የተሰጠውን ደዌውን አንሳ ከነብሴ
    ስሜ ተቀየረ ፀናልኝ የዘለዓለም ፈውሴ
    ጠላቴ ተቃጠል እርር በል ድብን
    እኔ እንደው አላቆም
    ለአእየሱስ መሰገድ ማምለኬን
    እንደኔ የዳነ
    ታሪክ ያለው ሁሉ
    ያግዘኝ በልልታ
    ያመስግን ያክብር
    ድል ለሆነኝ ጌታ
    መነን ገነት
    3:30
    April 21:2024
    ምስራች እህቴ እግዚአብሒር ታሪክሽን ቀየረ እየሱስ ክርስቶስ ፈወሰሽ ቆመሽ ታገለግዬዋለሽ ❤

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን🙏
    ግና በአዲስ ዝማሬ ትጥለቀለቃለሽ ያውም የፈውስ መዝሙር በሥራ ላይ ነሽ በርች ስልጠናንሽ 🙏 we love you 🙏❤️❤️🎁

  • @zinashshiferaw578
    @zinashshiferaw578 3 дня назад

    Amennnnn Amennnnn fetare meheretune yawerdelat

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 дня назад +2

    እንዲሁ በዋዛ መሞት አለ ወይ ?
    ጠላት ስላወራ መሞት አለ ወይ ?
    ስለኔ ሚሟገት አለ በሰማይ ❗🙏

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 дня назад

    ጌታ ለክብሩ ያብቃሽ

  • @Sofia-f6x6u
    @Sofia-f6x6u 3 дня назад

    አንቺ ብርቱ ጽኑ ሀያል ሴት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ

    • @Sofia-f6x6u
      @Sofia-f6x6u 3 дня назад

      ባንቺ ምክንያት የጠላት መንደር ተሸብሮአል አትሞቺም እህቴ አንቺ ከ አለም ስላይደለሽ ሊሟርቱ ይችላሉ አስቀድመው አዳኙን ጠልተዋል

  • @AmA-iq2sx
    @AmA-iq2sx 2 дня назад

    አይዞሺ ኑሪ ተፈውሠሺ ቅሪ

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 3 дня назад

    እሜን እንድገና ቤቶ በስቅ ይህን እሜንንንንን

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 3 дня назад

    እግዚአብሔር አለለለለለለ

  • @bikiarayaaraya5152
    @bikiarayaaraya5152 3 дня назад +1

    ተባረኪ

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 3 дня назад

    ጌታ ካችጋር ነው አትሞችም በህይወት ትኖሬለሽ እድሜ ጠገብ ያድርግሻል ባች የጀመረውን ባች ይፈፃማል ገና ትዘምሬለሽ ጠላት ያለው አይሆንም ሰዋች ባች ላይ ያለው አይሆንም ጌታ ብቻ ያለው ይሆናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FasicaDesalegn-d6z
    @FasicaDesalegn-d6z День назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 3 дня назад

    አምላክ ይጠብቃችሁ ፡ሴጤን በፃድቃን ጉባኤ ዕድል ፈንታ የለውም።❤ እወድሻለሁ አንቺ የጌታ ባርያ ነሽ ዝምብለሽ ዘምሪ ፡ስራሽ መዘመር ብቻ ነው ፡ሴጣን የሚያወራውን ተይ እሱ ገዳይ ነው ስራውን አንስተውም ስለዚህ እግዚአብሔር ያለው ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ነው ። ሴጣን ነፍሰ ገድያይ ነው
    የታዘዘውን ነው የሚሰራው ። እኛ የታዘዝነው አንቺ ዘር !!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህሽ እልሞትም በሕይወት እኖራለሁ____እያልሽ ዘምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azt189
    @Azt189 3 дня назад

    ውድ እህቴ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከአንች ጋር ነዉ ።
    ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥
    ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥መዝ : 103:3

  • @Jesuslovesyouandme123
    @Jesuslovesyouandme123 3 дня назад +1

    እግዚአብሐር ይማርሽ

  • @bikiarayaaraya5152
    @bikiarayaaraya5152 3 дня назад +1

    ጌታ ያድንሻል

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 2 дня назад

    አሜን! አሜን እህቴ

  • @ae7936
    @ae7936 2 дня назад

    እህቴ ገና እረጅም እድሜ ትኖሪያለሽ አባትሽን በክብር ታገለግይዋለሽ ሴይጣን ልማድ ነው ክፉ ማወጅ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ለልጆቹ መልካም ነው በርቺ ሞርተኛ ስራው ይገልበጥ እንወድሻለን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️