Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን አሁን ሙሉ ቪድዮው ተለቋል ተባረኩበት🙏
🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ህሉ።❤❤❤
እጣን:ሽቶ :ከርቤ ነዉ ወይስ ወርቅ :ከርቤ :እጣን ነበር?
ወድሻለው ❤❤
Mazimuruni Batsuf Likakiywu
ዋውውው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እንዴት እንደውድድኩት
ውሸት ነው ! ከፕሮቴስታንት አንደበት ውሸት አይወጣም
እኔ በጣም አመሰግንሻለው ስለኛ ስለተጋሽ ጌታን የተጠጋ ጠረኑን የለመደ ነው በዚህ ልክ ሊረዳው የሚችለው❤❤❤❤❤
ከአንተ ጋራ መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምርማንነቴ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግርከኢየሱስ ጋር መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምርባህሪዬ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል ልቤ ተወዶ ይወድብኛል ባንተ ተወዶ ይወድብኛል ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል ልቤ ተምሮ ይምርብኛል ከአንተ ተምሮ ይምርብኛልየነካኸው ሁሉ ይባረካልያሰብከው እንኳን ፈውስን ያገኛልየዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህአምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይዕጣን፣ ሽቶ፣ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ? አንተ ስላለኸው አይደለም ወይ ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ የውበት ባለቤት ስለዋልክበት ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ ተገኘ በረት አንተ ስለኖርከው አይደለም ወይ ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ የውበት ባለቤት ስላደርክበት ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ አደረ በረት ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛልልቤ ተወዶ ይወድብኛል ባንተ ተወዶ ይወድብኛልይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛልልቤ ተምሮ ይምርብኛልከአንተ ተምሮ ይምርብኛልየመከርከው ሁሉ ይቀየራልአሳዳጁ እንኳን ወንጌል ያወራልተሸሽጎ መች ይቀራል ጽኑ ኃያል ይባላል ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኸኛል በእውነትየሞተውን ሬሳ ደግሞ አንተ ጎበዝ ያልክ ዕለትከከእሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህበሰው ዐይን የቀለለን ይጠቅመኛል ትላለህ እንደ ታማኝ ባሪያ ቆጥረኸው ስንቱ በአንተ እንደሰከነ ይቁጠረው ቤቱ ችግር የነበረ አላስኖር ያለንመድኃኒት አድርገህ ትገልጠዋለህየምርጫ መስፈርትህ በፍቅርህ ልክ ሆነማይታመነውን አምነኸው ታመነየነጎድጓዱን ልጅ የፍቅር ሰባኪወላዋዩን ጴጥሮስ የበጎች ጠባቂ ሲዝል እያጸናህ፣ ሲደክም እያገዝከው አንተ ጎበዝ ብለህ ስንቱን አጎበዝከው የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ ማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛልልቤ ተወዶ ይወድብኛልባንተ ተወዶ ይወድብኛልይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛልልቤ ተምሮ ይምርብኛልከአንተ ተምሮ ይምርብኛል🥰🥰
Thank you
Tnxs😮
እግዚአብሔር ይባርክልን!💙
ተባረኩኩኩ❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክች
ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ የሰማይ መአዛ ይለው ክብረተጠቅልሎ ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋ ይብዛልሽ ተባረክናል በሁሉም መዘሙሮቺሽ በረቺ
ውይ ውይ ምን አፍ አለንና ምን እና ወራለን ኢየሱስን አሳየሽን አንቺ የተመረጥሽ የራሱ ልጅ ነሽ ተባረኪ
ጌታን ትፋሽ ራሱ አጠረኝ😢 ነብሴ ሰማይ ገባች ምን እላለው አንቺን ለፍቅሩ ማሳያ የሰጠን ጌታ ይባረክ ምን እላለው አሜን አለኩ በቃ❤❤❤❤❤
ባንቺ ላይ Negativ አስተያየት ሊሰጥ የሚችል ሰዉ ሊገኝ እከማይችል ድረስ ስርዓት ስላላቸውና ደስ ስለሚሉ ስራዎችሽ እግዚያብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ ።
በስደት አሜሪካ ነው አማኝ ካልሆነች እህቴ ጋር ነው የምኖረው እሱዋ ምስክር እስክትሆንብኝ ድረስ ሂሉዬ ቀኑን ሙሉ ያንችን መዝሙሮች ብቻ ነው ስሰማ ነው የምውለው ተባረኪ
ሄልዬ ጌታ አሁንም ያለገደብ ፀጋውን ያብዛልሽ!!በክፉ የሚያይሽ ባላጋራችን ዲያቢሎስ ባፍጢሙ ይደፋ አሜን
አንተ ጎበዝ የሚል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ🤲🤲 ህሉዬ ተባረኪልኝ❤🎉🎉🎉
ጌታ ሆይ ስለዚህ ስለተባረከው ድንቅ ዝማሬ እናመሰግንሃለን። ህሊና እየሱስ ይባርክሽ🙏
የኢየሱስን ፍቅር እና የመንፈስ ህብረትን በዚህ ዘመን ከሚያስረዱ እህቶች አንቺ አንዷ ነሽ፣ይብዛልሽ።❤
አቤቱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ በምድራችን ላይ እያፈሰስከው ስላለኸው የዝማሬ ፀጋ ስምህ ይቀደስ። በእዉነት አንተን ሰምተው እና ታዘው እያገለገሉ ላሉ እውነተኛ አገልጋዬችህ ሁሉ ፀጋህን ጨምረህ ደርበህ አብዝተህ ስጣቸው።
😊የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጅ ታድሎማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎ!!ዘመንሽ ይባረክ!! አንቺ የተባረክሽ!!
በዘመናችን እግዚአብሔር በዝማሬ ፀጋ ካስነሳቸው እና እየተባረክንባቼው ካሉ ወጣቶች አንዶ ተወዳጅዋ ዘማሪት ህሊና ነች፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ዘመንሽን ይባርክ፡፡ አሁንም ሰማያዊ ቅኔ ከመንፈስ የሆነ ከውስጥሽ ይፍለቅ፡፡ ተባረኪ
ውይ ዘመንሽ ይባረክ ክፋ አይይሽ አብረሽ ውለሽ ከኢየሱስ ጋር እንደነበርሽ በመንፈስ ተሞልተሽ ስላካፈልሽን ተባረኪ አንቺ ጨምሪ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ቲክቶክ ላይ አይቼ በጣም ወድጄው ስጠብቅ ነበር ምን እንደምል አላውቅም የፀጋው ባለቤት እራሱ ኢየሱስ ይብዛልሽ ተባረኪ።
Me too 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Oooohhhh MY GOD
ፍቅር እና ምህረት አጋብተህብኛል ለካ ለዚህ ነው ልቤ መጨከን የሚያቅተው!!!!
የፍቅር አምላክ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን በቃላት ከምገለጸው በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር ለኔ ብሎ በበረት የተወለዳው በመስቀል የተሰቀለው ነፍሱ ለኔ የሰጣኝ ማንም የለም ከእርሱ ውጭ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ምስጋና ምስጋና አምልኮ አምልኮ አምልኮ ስግዳት ስግዳት ስግዳት ለእርሱ ብቻ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ህሉ ቡሩክ ነህ የእርሱ ፍቅር በኃይል በውስጢሽ ሞሎቶቢሸሊ ይብዛሊሽ ከፍ በዪ
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🙏
የኔ ውድ እህት አምላክ የሆነው ጌታ እየሱሰ ብርክ ያድርግሽ
Kidusan tebareku 1k asgebugn 🥰
የፍቅር የትትና መጀመሪያ እሱ ነውከእሱ መማር ይሁንልን amen ❤❤❤
Ameeeeen 🤲Ameeeeen tabaraki tabaraku ❤️❤️❤️uuuuuuufe yesus tabaraki ❤️
.ተባረኪ ክብሩ ለጌታ ብቻ ይህ ስብከትም መዝሙርርም ነው፣ፀጋውን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ።አሁንም ይጨመርልሽ።እሱ ብቻው ይታይበት።❤
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ🙌 ዘንድሮ በዝማሬ ረሰረስን እኮ 🥰እሰይይይይይይይይይ ይብዛልህ አምልኮ ኢየሱስዬ 🙌 ቅዱስ አባት ስምህ ይባረክ 🙌 ሃሌ ሉያ🙏ህሉ ፀጋ ይትረፍረፍልሽ ለምልሚ በኢየሱስ ስም 🙏🥰🥰🥰
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው😢ህሉ ዘመንሽ ለበረከት ይሁን ከእዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤
እጣን ወርቅ ከርቤን አየሱስ ስላለ በረት ገባ የምር አሁን ገና ልብ አልኩ እንዴት አንደጮህኩ helu tebareki🙏🙏🔥🔥🔥
በኢየሱስ ስም ተባረከኪ እኔ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው
ኢሉዬ የተባረክሽ የአባቴ ብሩክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርኬያለው ተፅናንቻለው ህይወት ናቸው ዝማሬዎችሽ እየሱስ ይንገስብሽ የኔ ውድ እህት ❤❤😊
በጣም ድንቅ መልእክት ነው Stay blessed ehtachin!!
ከመባረክ በላይ ምን ይባላል ተባረኪልኝ የዘመን በረከት
ዘመንሽ ይባረክ
እንዴት ያለ መዝሙር ነው በቃ የእግዚያብሔርን ባህሪ በክርስቶስ ገንዘብ አድርገናል !!!!! ዘመናቹህ ይለምልም ብሩካን ናቹህ ከዚህ መዝሙር የተሳተፋቹህ ሁሉ 🥰🥰ኢየሱስ ትናንት ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነው !!!
Ere wuuuuuuuuuuuuuu Ere hagere tesfa alat eyesusn miyasay hiwet yelebese zema na gitm❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
አሜን ተባርከሻል ህሉዬ ድንቅ ዘማሪት❤
Heluye anchi teleyalesh ❤ God bless you more
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኽኛል በእውነት የሞተውን እሬሳ አንተ ጎበዝ ያልክበት የሚገርም ነው እጣን ሽቶ ከርቤም በረት መግባታቸው ገርሞኛል እንደዚ አስተውየ አላውቅም ፥ጌታ እየሱስ ያለበት ቦታ ሁሉ ጥሩ ያልሆኑ ጠረኖች ይቀየራሉ እውነት ነው ። ይብዛልሽ እሰይይይይ ተባረኪልን!!!
ህሉዬ በጣም እንወድሻለን ተባረኪልን ቅኔ አይለቅብሽ
አንተ ስላለህ አይደለም ወይ ውበት የደፍበት ይሄ ሰማይ ኡኡኡ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ
ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ የዜማ ቅኔ ይብዛልሽ እወድሻለሁ።
ተባረኪ እህታችን ሁሌ የምትሰጪን የሚገርም መልእክት ነው ተባርከንበታል❤❤
ተባረኪ ባንች ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚኣብሔር ይመስገን
Hiluye tebarekilgn bereketachen nesh❤❤❤
ያንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ፤ማንም በመንግስት አልጀመረም ችሎ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምስተኛ ጊዜ ተመልሼ እየሰማሁት ነው ❤❤❤
Ere 10gnaye new ene 😊
@RuhamaAlemayehu-ry6bs ❤❤❤❤ ጌታ አለበት ጠረኑ ስላለ ያመላልሳል
አዐ እየሡ ፍቀርአገብተሐበኛለየኔዉድ ሰምሕ ይባረከ ተባረኩ
Yemotewn resa degmo ante gobez yalk elet🤯😢 Eyesus ante keaymro belay neh🙏🏾🙌🏾 Menfes kudus ye Eyesus fkr bewstachin sle afeseskew, ejig argen enamesgnhalen our precious Holy Spirit.🥰🙌🏾Hilnaye we love you so much.❤❤❤
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አንቺን ሰለሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ኑሪ ለምልሚ
ህሉዬ ብርክ በይ
ህሉዬ መዝሙርሽ እኮ መንፈስ አለው ብርክ በይልኝ ❤
Geta yibarkeshe eskiweta ena esekesemaw guaguche neber geta ahunem yehenen yemesele zemare sileseteshe yebarek kezi belay yabezashe 🙏🙏🙏
ፀጋውን ያበዛልሽ ያትረፈረፈልሽ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ ተጠግተሽው አስጠጋሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም ❤❤
የሆነ የሚታይ የእግዚአብሔር ክብር እንዲሁ እኮ ነው የሚታይብሽ,,,,,Heluyee we LOVE you btam;,,!
ህሉየ ተባረኪልን እንዳቺአይነት ዘማሪወች ይብዙልን ዋው ተባረኪ
Mn ayinet metadel new yemr beka keeyesus gar menor 😭❤astekakelen akanan leweten eyesus. tebareki hluye
ኦ ዋውውው ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!ወደ ጌታ ኢየሱስ ደረት ስር የሚያስጠጋ መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ የኔ ውድ እህቴ የፀጋው ሙላት ይፍሰስብሽ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል. . . ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ፈጣረ ይመስገን ለዚህ መዚሙረ
Heliu endewe tebarkelgn ❤❤❤❤❤❤
ላንቺ አሁንም ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ። ❤❤❤
ውይይይ❤❤❤ የኔ እየሱስ ፍቅር እኮ ነህ
ክብር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን 😭🙌🙌🙌🙌
ተባረክ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
HelenayeTebarkilgn Anchi yetbarksh nesh yebzalshMelkam beal yehunlsh❤🎉🎉🎉🎉Ewdshalhu yene konjooo 😊
Amen Amen God bless
ፀጋው ይመስገን ተባረኪ
ዘማሪ ህሉ ተባረከመ የእየሱስን ፍቅር,ደግነት,መልካምነት, ይቅርታ እንድናይ ስላረግሽ❤
እውነት እኮ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው ተጋብቶብናል ❤❤❤ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የበረከት ምንጭ ሁኒ
Wow wow tebarki
Lemlmi xega ybzalsh ❤😇
ህሉዬ ፀጋ ይብዛልሽ
ህሉ ተባረኪ❤
tbarki ❤ endi lmrksh .... ሸክላ ምንም ቢያምር እንኳ ሸክላው ሳይሆን ሰሪው እንደሚደነቅ ባአንቺ የተዋበ ነገር ሰሪው ይደነቅልሽ ስኬት ማለት ያ ነው ሰሪው በሰራው ሲደነቅ❤
እሰይ እሰይ የኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ፍቅራችን እንኳን የአንተ ሆንን አሜን 🙏
His presence is everything ! Amazing message. God bless you!
ህልዬ ተባረኪልኝ መዝሙሮች ነብስን ያረሰርሳሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ
Heluya banche zimare almebark aychalm....tibarekelen❤
ዋዉ ክብር ለጌ ይሁን
በስማምዬ መዝሙር ትዘምሪው የለ እንዴ የተወደድሽ ነሽ🙌❤
Anchiy jgna Tebarkiy tiwelidune wershiy wersu tebarkulvne Sile enante Egzabher ybarke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት አለው ዝማሬ ነው ወደ ጌታ ውስዶ የሚያስጠጋ ተባረኩ በብዙ 🙏
geta abezeto yebarkeshe🙏 denke zemare
ውድ እህታችን ህሉየ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ❤️❤️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. ዘመንሽ ይባረክ
Tebarkiln 😍🙏
God bless you my Sister...
በዚህ መዝሙር ሰማይ ነው ያለውት !!!! እስካሁን መስማት አልቆምኩም !!! መዝሙሩ ተጋብቶብኛል !!!!
ተባረኪልኝ 🤲❤
ህሉዬ ሁል ጊዜ ያንቺን ዝማሬ ሳዳምጥ በጣም ጥልቅ የሆነ መንፈስ ውስጥ እገባለሁ ❤❤❤ ከልቤ ወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ውድ❤❤❤
Uuuu wow brik belu from uk church❤ለኛም ተጋባብን😅❤
የዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህአምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይዕጣን፣ ሽቶ፣ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ?you are our blessing hiluyeee🥰🤗
ህሊናየ መዝሙሮችሽ እኮ😢😢😢
በጣም ድንቅ መዝሙር ብርክርክ በይልኝ ❤❤❤
All Glory be to God 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህሉዬ የኔ እንቁ መዝሙሮችሽ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚገልፁ፤የኢየሱስን ወንጌል የሚናገሩ እናም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለንን ህብረት የሚያጠነክሩ ናቸው።ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፤በጣም ነው ምወድሽ!❤❤🙏🙏
ብርክ በይልኝ ፀጋ የበዛልሽ እህታችን እንወድሻለን❤
Heluuuu❤ geta brkkkk yargsh tsegaw ychemerlsh🥰🥰🥰🥰🥰
ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን አሁን ሙሉ ቪድዮው ተለቋል ተባረኩበት🙏
🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ህሉ።❤❤❤
እጣን:ሽቶ :ከርቤ ነዉ ወይስ ወርቅ :ከርቤ :እጣን ነበር?
ወድሻለው ❤❤
Mazimuruni Batsuf Likakiywu
ዋውውው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እንዴት እንደውድድኩት
ውሸት ነው ! ከፕሮቴስታንት አንደበት ውሸት አይወጣም
እኔ በጣም አመሰግንሻለው ስለኛ ስለተጋሽ ጌታን የተጠጋ ጠረኑን የለመደ ነው በዚህ ልክ ሊረዳው የሚችለው❤❤❤❤❤
ከአንተ ጋራ መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምር
ማንነቴ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ከኢየሱስ ጋር መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምር
ባህሪዬ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የነካኸው ሁሉ ይባረካል
ያሰብከው እንኳን ፈውስን ያገኛል
የዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል
ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህ
ያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህ
አምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይ
ዕጣን፣ ሽቶ፣ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ?
አንተ ስላለኸው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስለዋልክበት
ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ ተገኘ በረት
አንተ ስለኖርከው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስላደርክበት
ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ አደረ በረት
ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የመከርከው ሁሉ ይቀየራል
አሳዳጁ እንኳን ወንጌል ያወራል
ተሸሽጎ መች ይቀራል ጽኑ ኃያል ይባላል
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኸኛል በእውነት
የሞተውን ሬሳ ደግሞ አንተ ጎበዝ ያልክ ዕለት
ከከእሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህ
በሰው ዐይን የቀለለን ይጠቅመኛል ትላለህ
እንደ ታማኝ ባሪያ ቆጥረኸው ስንቱ
በአንተ እንደሰከነ ይቁጠረው ቤቱ
ችግር የነበረ አላስኖር ያለን
መድኃኒት አድርገህ ትገልጠዋለህ
የምርጫ መስፈርትህ በፍቅርህ ልክ ሆነ
ማይታመነውን አምነኸው ታመነ
የነጎድጓዱን ልጅ የፍቅር ሰባኪ
ወላዋዩን ጴጥሮስ የበጎች ጠባቂ
ሲዝል እያጸናህ፣ ሲደክም እያገዝከው
አንተ ጎበዝ ብለህ ስንቱን አጎበዝከው
የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ
ማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎ
ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል🥰🥰
Thank you
Tnxs😮
እግዚአብሔር ይባርክልን!💙
ተባረኩኩኩ❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክች
ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ የሰማይ መአዛ ይለው ክብረተጠቅልሎ ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋ ይብዛልሽ ተባረክናል በሁሉም መዘሙሮቺሽ በረቺ
ውይ ውይ ምን አፍ አለንና ምን እና ወራለን ኢየሱስን አሳየሽን አንቺ የተመረጥሽ የራሱ ልጅ ነሽ ተባረኪ
ጌታን ትፋሽ ራሱ አጠረኝ😢 ነብሴ ሰማይ ገባች ምን እላለው አንቺን ለፍቅሩ ማሳያ የሰጠን ጌታ ይባረክ ምን እላለው አሜን አለኩ በቃ❤❤❤❤❤
ባንቺ ላይ Negativ አስተያየት ሊሰጥ የሚችል ሰዉ ሊገኝ እከማይችል ድረስ ስርዓት ስላላቸውና ደስ ስለሚሉ ስራዎችሽ እግዚያብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ ።
በስደት አሜሪካ ነው አማኝ ካልሆነች እህቴ ጋር ነው የምኖረው እሱዋ ምስክር እስክትሆንብኝ ድረስ ሂሉዬ ቀኑን ሙሉ ያንችን መዝሙሮች ብቻ ነው ስሰማ ነው የምውለው ተባረኪ
ሄልዬ ጌታ አሁንም ያለገደብ ፀጋውን ያብዛልሽ!!
በክፉ የሚያይሽ ባላጋራችን ዲያቢሎስ ባፍጢሙ ይደፋ አሜን
አንተ ጎበዝ የሚል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ🤲🤲 ህሉዬ ተባረኪልኝ❤🎉🎉🎉
ጌታ ሆይ ስለዚህ ስለተባረከው ድንቅ ዝማሬ እናመሰግንሃለን። ህሊና እየሱስ ይባርክሽ🙏
የኢየሱስን ፍቅር እና የመንፈስ ህብረትን በዚህ ዘመን ከሚያስረዱ እህቶች አንቺ አንዷ ነሽ፣ይብዛልሽ።❤
አቤቱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ በምድራችን ላይ እያፈሰስከው ስላለኸው የዝማሬ ፀጋ ስምህ ይቀደስ። በእዉነት አንተን ሰምተው እና ታዘው እያገለገሉ ላሉ እውነተኛ አገልጋዬችህ ሁሉ ፀጋህን ጨምረህ ደርበህ አብዝተህ ስጣቸው።
😊የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጅ ታድሎ
ማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎ!!
ዘመንሽ ይባረክ!! አንቺ የተባረክሽ!!
በዘመናችን እግዚአብሔር በዝማሬ ፀጋ ካስነሳቸው እና እየተባረክንባቼው ካሉ ወጣቶች አንዶ ተወዳጅዋ ዘማሪት ህሊና ነች፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ዘመንሽን ይባርክ፡፡ አሁንም ሰማያዊ ቅኔ ከመንፈስ የሆነ ከውስጥሽ ይፍለቅ፡፡ ተባረኪ
ውይ ዘመንሽ ይባረክ ክፋ አይይሽ አብረሽ ውለሽ ከኢየሱስ ጋር እንደነበርሽ በመንፈስ ተሞልተሽ ስላካፈልሽን ተባረኪ አንቺ ጨምሪ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ቲክቶክ ላይ አይቼ በጣም ወድጄው ስጠብቅ ነበር ምን እንደምል አላውቅም የፀጋው ባለቤት እራሱ ኢየሱስ ይብዛልሽ ተባረኪ።
Me too 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Oooohhhh MY GOD
ፍቅር እና ምህረት አጋብተህብኛል ለካ ለዚህ ነው ልቤ መጨከን የሚያቅተው!!!!
የፍቅር አምላክ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን በቃላት ከምገለጸው በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር ለኔ ብሎ በበረት የተወለዳው በመስቀል የተሰቀለው ነፍሱ ለኔ የሰጣኝ ማንም የለም ከእርሱ ውጭ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ምስጋና ምስጋና አምልኮ አምልኮ አምልኮ ስግዳት ስግዳት ስግዳት ለእርሱ ብቻ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ህሉ ቡሩክ ነህ የእርሱ ፍቅር በኃይል በውስጢሽ ሞሎቶቢሸሊ ይብዛሊሽ ከፍ በዪ
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታ
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🙏
የኔ ውድ እህት አምላክ የሆነው ጌታ እየሱሰ ብርክ ያድርግሽ
Kidusan tebareku 1k asgebugn 🥰
የፍቅር የትትና መጀመሪያ እሱ ነው
ከእሱ መማር ይሁንልን amen ❤❤❤
Ameeeeen 🤲Ameeeeen tabaraki tabaraku ❤️❤️❤️uuuuuuufe yesus tabaraki ❤️
.ተባረኪ ክብሩ ለጌታ ብቻ ይህ ስብከትም መዝሙርርም ነው፣ፀጋውን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ።አሁንም ይጨመርልሽ።እሱ ብቻው ይታይበት።❤
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ🙌 ዘንድሮ በዝማሬ ረሰረስን እኮ 🥰እሰይይይይይይይይይ ይብዛልህ አምልኮ ኢየሱስዬ 🙌 ቅዱስ አባት ስምህ ይባረክ 🙌 ሃሌ ሉያ🙏ህሉ ፀጋ ይትረፍረፍልሽ ለምልሚ በኢየሱስ ስም 🙏🥰🥰🥰
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው😢ህሉ ዘመንሽ ለበረከት ይሁን ከእዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤
እጣን ወርቅ ከርቤን አየሱስ ስላለ በረት ገባ
የምር አሁን ገና ልብ አልኩ እንዴት አንደጮህኩ helu tebareki🙏🙏🔥🔥🔥
በኢየሱስ ስም ተባረከኪ እኔ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው
ኢሉዬ የተባረክሽ የአባቴ ብሩክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርኬያለው ተፅናንቻለው ህይወት ናቸው ዝማሬዎችሽ እየሱስ ይንገስብሽ የኔ ውድ እህት ❤❤😊
በጣም ድንቅ መልእክት ነው Stay blessed ehtachin!!
ከመባረክ በላይ ምን ይባላል ተባረኪልኝ የዘመን በረከት
ዘመንሽ ይባረክ
እንዴት ያለ መዝሙር ነው በቃ የእግዚያብሔርን ባህሪ በክርስቶስ ገንዘብ አድርገናል !!!!! ዘመናቹህ ይለምልም ብሩካን ናቹህ ከዚህ መዝሙር የተሳተፋቹህ ሁሉ 🥰🥰ኢየሱስ ትናንት ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነው !!!
Ere wuuuuuuuuuuuuuu Ere hagere tesfa alat eyesusn miyasay hiwet yelebese zema na gitm❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
አሜን ተባርከሻል ህሉዬ ድንቅ ዘማሪት❤
Heluye anchi teleyalesh ❤ God bless you more
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኽኛል በእውነት የሞተውን እሬሳ አንተ ጎበዝ ያልክበት የሚገርም ነው እጣን ሽቶ ከርቤም በረት መግባታቸው ገርሞኛል እንደዚ አስተውየ አላውቅም ፥ጌታ እየሱስ ያለበት ቦታ ሁሉ ጥሩ ያልሆኑ ጠረኖች ይቀየራሉ እውነት ነው ። ይብዛልሽ እሰይይይይ ተባረኪልን!!!
ህሉዬ በጣም እንወድሻለን ተባረኪልን ቅኔ አይለቅብሽ
አንተ ስላለህ አይደለም ወይ ውበት የደፍበት ይሄ ሰማይ ኡኡኡ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ
ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ የዜማ ቅኔ ይብዛልሽ እወድሻለሁ።
ተባረኪ እህታችን ሁሌ የምትሰጪን የሚገርም መልእክት ነው ተባርከንበታል❤❤
ተባረኪ ባንች ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚኣብሔር ይመስገን
Hiluye tebarekilgn bereketachen nesh❤❤❤
ያንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ፤
ማንም በመንግስት አልጀመረም ችሎ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምስተኛ ጊዜ ተመልሼ እየሰማሁት ነው ❤❤❤
Ere 10gnaye new ene 😊
@RuhamaAlemayehu-ry6bs ❤❤❤❤ ጌታ አለበት ጠረኑ ስላለ ያመላልሳል
አዐ እየሡ ፍቀርአገብተሐበኛለየኔዉድ ሰምሕ ይባረከ ተባረኩ
Yemotewn resa degmo ante gobez yalk elet🤯😢 Eyesus ante keaymro belay neh🙏🏾🙌🏾 Menfes kudus ye Eyesus fkr bewstachin sle afeseskew, ejig argen enamesgnhalen our precious Holy Spirit.🥰🙌🏾Hilnaye we love you so much.❤❤❤
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አንቺን ሰለሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ኑሪ ለምልሚ
ህሉዬ ብርክ በይ
ህሉዬ መዝሙርሽ እኮ መንፈስ አለው ብርክ በይልኝ ❤
Geta yibarkeshe eskiweta ena esekesemaw guaguche neber geta ahunem yehenen yemesele zemare sileseteshe yebarek kezi belay yabezashe 🙏🙏🙏
ፀጋውን ያበዛልሽ ያትረፈረፈልሽ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ ተጠግተሽው አስጠጋሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም ❤❤
የሆነ የሚታይ የእግዚአብሔር ክብር እንዲሁ እኮ ነው የሚታይብሽ,,,,,Heluyee we LOVE you btam;,,!
ህሉየ ተባረኪልን እንዳቺአይነት ዘማሪወች ይብዙልን ዋው ተባረኪ
Mn ayinet metadel new yemr beka keeyesus gar menor 😭❤astekakelen akanan leweten eyesus. tebareki hluye
ኦ ዋውውው ሃሌሉያ
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!
ወደ ጌታ ኢየሱስ ደረት ስር የሚያስጠጋ መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ የኔ ውድ እህቴ የፀጋው ሙላት ይፍሰስብሽ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል. . . ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ፈጣረ ይመስገን ለዚህ መዚሙረ
Heliu endewe tebarkelgn ❤❤❤❤❤❤
ላንቺ አሁንም ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ። ❤❤❤
ውይይይ❤❤❤ የኔ እየሱስ ፍቅር እኮ ነህ
ክብር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን 😭🙌🙌🙌🙌
ተባረክ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Helenaye
Tebarkilgn
Anchi yetbarksh nesh yebzalsh
Melkam beal yehunlsh❤🎉🎉🎉🎉
Ewdshalhu yene konjooo 😊
Amen Amen God bless
ፀጋው ይመስገን ተባረኪ
ዘማሪ ህሉ ተባረከመ የእየሱስን ፍቅር,ደግነት,መልካምነት, ይቅርታ
እንድናይ ስላረግሽ❤
እውነት እኮ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው ተጋብቶብናል ❤❤❤ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የበረከት ምንጭ ሁኒ
Wow wow tebarki
Lemlmi xega ybzalsh ❤😇
ህሉዬ ፀጋ ይብዛልሽ
ህሉ ተባረኪ❤
tbarki ❤ endi lmrksh ....
ሸክላ ምንም ቢያምር እንኳ ሸክላው ሳይሆን ሰሪው እንደሚደነቅ ባአንቺ የተዋበ ነገር ሰሪው ይደነቅልሽ ስኬት ማለት ያ ነው ሰሪው በሰራው ሲደነቅ❤
እሰይ እሰይ የኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
ፍቅራችን እንኳን የአንተ ሆንን
አሜን 🙏
His presence is everything ! Amazing message. God bless you!
ህልዬ ተባረኪልኝ መዝሙሮች ነብስን ያረሰርሳሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ
Heluya banche zimare almebark aychalm....tibarekelen❤
ዋዉ ክብር ለጌ ይሁን
በስማምዬ መዝሙር ትዘምሪው የለ እንዴ የተወደድሽ ነሽ🙌❤
Anchiy jgna Tebarkiy tiwelidune wershiy wersu tebarkulvne Sile enante Egzabher ybarke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት አለው ዝማሬ ነው ወደ ጌታ ውስዶ የሚያስጠጋ ተባረኩ በብዙ 🙏
geta abezeto yebarkeshe🙏 denke zemare
ውድ እህታችን ህሉየ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ❤️❤️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. ዘመንሽ ይባረክ
Tebarkiln 😍🙏
God bless you my Sister...
በዚህ መዝሙር ሰማይ ነው ያለውት !!!! እስካሁን መስማት አልቆምኩም !!! መዝሙሩ ተጋብቶብኛል !!!!
ተባረኪልኝ 🤲❤
ህሉዬ ሁል ጊዜ ያንቺን ዝማሬ ሳዳምጥ በጣም ጥልቅ የሆነ መንፈስ ውስጥ እገባለሁ ❤❤❤ ከልቤ ወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ውድ❤❤❤
Uuuu wow brik belu from uk church❤ለኛም ተጋባብን😅❤
የዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል
ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህ
ያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህ
አምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይ
ዕጣን፣ ሽቶ፣ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ?
you are our blessing hiluyeee🥰🤗