2.የምደነግጥልህ/Yemidenegeteleg/ይድነቃቸው ተካ/የአምልኮ ድግስ/ሚሊንየም አዳራሽ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 501

  • @ydabebe8430
    @ydabebe8430 28 дней назад +373

    ወንድሜ ጌታን እንደተቀበለ ዛሬ ነገረኝ ከባለቤቱ ጭምር ጌታን አመስግኑልኝ😢😢❤❤😮😂😂

    • @mercynancy9976
      @mercynancy9976 28 дней назад +11

      እልልልልልልልልልልል ጌታ ይመስገን እልልልልልልልልል

    • @መልእክቶችንይከታተሉ
      @መልእክቶችንይከታተሉ 27 дней назад +6

      ጌታ ፡ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Info-vp8ry
      @Info-vp8ry 27 дней назад +6

      😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏 እንኳን ደስ አለህ/ሽ 🙏 ክብር ለጌታ

    • @newword661
      @newword661 27 дней назад +3

      wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww enkuan des aleh enkuan egzibaher reda wuu mn aynet seket new destaw mnyhael endehone yegebagnal betsebe getan sikebel

    • @AbenzerGerma
      @AbenzerGerma 27 дней назад +2

      Geta yemsegene kebrune esu yewesade zare 1 saw wade egzabehere mangeste tacemerale haleluya kebire Le eyasuse

  • @EyuelDemisis
    @EyuelDemisis Месяц назад +261

    ምን አይነት ድንቅ መንፈስ እንደነበር በቦታው የተገኘ ብቻ ነው የሚያውቀው🥹

  • @Alexandermiracleteka
    @Alexandermiracleteka 29 дней назад +90

    እንዴት መታደል ነው የኢየሱስ መሆን😢❤

  • @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf
    @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf 14 дней назад +10

    ኢየሱስ ሕፃንነቴን የሰጠሁት ወጣትነቴን የጨመርኩልህ ዘላለሜን ውረሰው የአንተው ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Месяц назад +87

    ኡኡኡኡ😭😭 ይህን መዝሙር እየሰማሁ በመንፈስ ተሞላሁ ከአልጋዬ ላይ ወደኩኝ አለቀስኩኝ መንፈስ ቅዱስ አሁንም እየሰራ ነው🔥🔥🔥

  • @HaniTefera-f7k
    @HaniTefera-f7k 3 дня назад +4

    መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሬ ይድኔ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @Deborah-l5p9k
    @Deborah-l5p9k Месяц назад +73

    የቀረኝ እምባ ብቻ ነው ይህም መዝሙር ስሰማ በቃ ማልቀስ ብቻ ማልቀስ ብቻ ማልቀስ ብቻ መንፈስ ቅዱስ አመሰግንሃለሁ ለወንድሜ ደግሞ ከዚህ በላይ ጸጋ ይብዛለት

  • @Yishak-7
    @Yishak-7 Месяц назад +59

    እንደሰማሁት ተንበረከኩ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ህልውና በለጠብኝ😭😭😭ኢየሱስ እንደገና ወደድኩህ

  • @EphremAbera-v5x
    @EphremAbera-v5x 29 дней назад +32

    ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ
    ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ
    ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ
    ኢየሱስ እኮ ነህ *2 የወደድኩህ
    የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ምደነግጥልህ ኢየሱስ
    ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
    የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ
    የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
    የምደነግጥልህ ኢየሱስ
    ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
    የተሸነፍኩልህ ኢየሱll
    የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
    ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
    የምደነግጥልህ ኢየሱስ
    የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ
    ኢየሱስ*8
    ኢየሱስ ነህ *6
    አንተ እኮ ነህ*6
    የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
    የምደነግጥልህ ኢየሱስ
    ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
    የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ
    ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ
    ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ
    ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ
    ኢየሱስ እኮ ነህ*2የወደድኩህ
    ኢየሱስ *3 ኢየሱስ
    ኢየሱስ........

  • @YosephGashaw-p5b
    @YosephGashaw-p5b Месяц назад +44

    ኢየሱስ ብቻውን ልቆ የታየበት መዝሙር 🙌🙌🙌

  • @SAMUELSamisha
    @SAMUELSamisha Месяц назад +18

    የኢየሱስ ስም እንዴት ታላቅ ነው
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    "የኢየሱስ ስም ታላቅ ነው " ❤❤❤

  • @SamuelTefera-u3d
    @SamuelTefera-u3d 29 дней назад +36

    በስፍራው ነበርኩ-ነብስም አልቀረልኝ-መ/ቅዱስ ኢየሱስን ሲያከብረው አመሸ 💕💕💕

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 Месяц назад +24

    ኢየሱስ ብቻ ሲበዛ እንዴት ደስ ይላል

  • @EyobedMekuwanint
    @EyobedMekuwanint Месяц назад +13

    መዝሙሩን ባውቀውም አሁን ስሰማው ውሪሪ ንዝር ነው ያረገኝ እንባዬ ነው የመጣው ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 29 дней назад +15

    “ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤”
    - ኤፌሶን 1፥20-21
    Amen🙌

  • @MikuLast-ej6zj
    @MikuLast-ej6zj 13 дней назад +4

    እንደኔ እያለቀሰ የሰማው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @JossyZewude
    @JossyZewude Месяц назад +19

    በእውነት እየሰማሁ መንፈስ ቅዱስ ነካኝ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለው እየሱስ እየሱስ ለዘላለም እየሱስ እየሱስ በጌታ ስም ምን አይነት መንፈስ ነው ያለው

  • @GeletuLiranso-bh3ds
    @GeletuLiranso-bh3ds 6 дней назад +2

    ምን አይነት ድንቅ መንፈስ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Месяц назад +15

    ኡፍፍፍፍ ኢየሱስስስዬዬዬ❤❤❤😢😢ነፍሳችን አረፈችብህ እፎይ አልንብህ፤
    እንኳን ምድራችንን ዘላለማችንን አሳመርከው፤
    ሌላ አማራጭ እስከማይኖረን ድረስ የደስታን ጣዕም ጥግ ድረስ ሰጠህን፤
    ሰላማችንን አበዛህው፤
    በሚናወጠው አለም ላይ አረጋጋህን፤
    በቃ አንዴ ባንተ ረካን፤
    ዋና ያልነውን መናኛ አድርገህ
    ማንም ሊወደን በማይችልበት ፍቅር ጠመድከን፤
    አሰርከን በፍቅርህ ኢየሱስስዬዬዬ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ###ሁሌምም ኢየሱስስስዬዬዬዬዬ❤❤❤
    ########################
    ይድንዬ ኢየሱስ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ፤
    ሰዎች ኢየሱስን እንዲያፈቅሩት እያደረክህ
    ወይ ጌታ ይምጣ ወይ እንዲህ እያልክ ዘመንህ ይለቅ!!!
    ክፋ አይንካህ የእኔ ውድ ወንድም እወድሀለሁ!!!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Месяц назад +13

    ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል
    ይደንቃል ኢየሱስ ይደንቃል
    እልልልልልል የሁሌ መዝሙር ነው
    ይድንዬ እግዚአብሔር ይባረክህ 🎉😊

  • @fevengashaw
    @fevengashaw Месяц назад +18

    በጉጉት የጠበቅነው ተለቀቀ
    እንደገና መረስረስ መታደስ ይሆንልናል ይድንዬ ከሚወዱህ እና ከሚያከብሩህ ነኝ..... you make me take Jesus serious 😍

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p Месяц назад +11

    ኢየሱስ አንተ ነህ ❤❤❤
    ኢየሱስ አንተ ነህ ምደነግጥልህ ❤❤❤
    ኢየሱስ ነህ …………
    ኢየሱስ …………… ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል 😢😢😢
    ኢየሱስ ከሞት ወደ ሕይወት የተሻገርኩበት ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ሀሌ ሉያ 😢😢😢😢😢 ይድኔ ያከበርከው ጌታ ያክብርህ 🎉🎉😊

  • @addisukassa759
    @addisukassa759 29 дней назад +10

    ኢየሱስ የሚለው ስም ፈዋሼ ነው 🥺🥺🥺

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Месяц назад +13

    ይድንዬ ወንድሜ በኢየሱስ ፍቅር የተለከፍክ እያመለኩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @YosefSetegn
    @YosefSetegn 29 дней назад +6

    እየሰማሁት ኢየሱስን የሚያከብረው መንፈስ ቅዱስ በመገኘቱ ወረረኝ ❤❤❤

  • @BereketBeyene-j7b
    @BereketBeyene-j7b Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ባንተ ስላለው ጸጋና መንፈስ ቅዱስ ባንተ ስለጠቀመን ክብር ይግባው 😍🙏

  • @AberhamKolla
    @AberhamKolla Месяц назад +6

    አንተ የነካህ ያን መንፈስ ሁሌ እናፍቃለሁ ይድኔ ልዩ

  • @tematour
    @tematour 29 дней назад +6

    ሀሌሉያ.............. ሰማይ ተከፈተ...... 🙏🙏🙏

  • @mentesinotadmassu4610
    @mentesinotadmassu4610 29 дней назад +7

    ወይ ጌታ አንተን ከልጅነቴ እንደሰማው በዚህ መንፈስ እንደተባረኩ አንድ ቀን አብረን እንድናገለግል አምናለሁ ❤❤❤ ጌታዬ ቢፈቅድና ብንኖር ይዱዬ በእውነት የጌታን ህዝብ አብሬህ አንዳገለግል እምነቴ ነው በጣም ወድሀለው ኡኡኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤

  • @christian-produces
    @christian-produces Месяц назад +11

    ኢየሱስዬ 😍😍😍😍😍😍😍!!!!! ይድኔ በጣም አመሰግንሀለው ከልቤ፡፡ እዚህ ያላቹህ ተባረኩ። ኢየሱስ ሁሌም ከጎናችን ነው። በፈተናዎች ሁሉም ከጎናችን ሆኖ ያድነናል። አሜን!!። አሜን እንበል። ተባረኩ።

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 Месяц назад +9

    ይድኔ መድኩም መረቱም አንድ አይነት ሰው የኢየሱስ አፍቃሪ ነህ ያስታውቅብሀል አባ ❤❤❤❤❤

  • @Mikysongs
    @Mikysongs 28 дней назад +4

    ብዙ ዘመን የሚዘመሩ አሳቦች ዋናችንን ስላስታወስከን ጉዳያችንን ወደ ኢየሱስ ስለመለስከው ተባረክ ይድኔ ይብዛልህ እየጨመርክ እየደመክ አምልከው ከዚህ ርዕስ አያወጣህ

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow 29 дней назад +5

    ምን አይነት አምልኮ በጌታ መገኘት እንደነበር አልረሣውም።ክብር ለጌታ ይሁን።ጸጋ ይብዛልህ ይድኔ

  • @BetelhAbrham-v1z
    @BetelhAbrham-v1z 23 дня назад +1

    እንዴት ያለ ድንቅ ቀን ነበር ኢየሱስ ከፍ ባለው ዙፋን ተቀምጦ እያየን ያመለክንበት የማይረሳ ቀን

  • @debela_4J
    @debela_4J 29 дней назад +6

    ፀጋ ይብዛልህ፤ እኔ የምገርመኝ ኢየሱስ የበዛበት መዝሙር ሰምቶ ለመጨረስ ራሱ ሌላ አቂም ያስፈልጋል ልበል😘😘

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p Месяц назад +6

    ዋውው ኢየሱስ ከበር በዚህ መዝሙር ❤
    ኢየሱስ የማትጠገብ የሕይወት እንጀራ ኢየሱስ

  • @Isru_singer
    @Isru_singer Месяц назад +4

    ማልቀስ ብቻ ነዉ የምችለዉ በዚ ሰአት😭😭😭😭😭😭

  • @Merknkaleb
    @Merknkaleb 20 дней назад +1

    ኢየሱስ ብቻነው እያየ እዳላየ ሆኖ የማያልፈው የገባኝ ይህሄ ነው የሕይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ❤።

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW Месяц назад +6

    ንፁህ የሆነ አምልኮ ጌታ ይክበር ይድንዬ ተባረክ

  • @yenehasab2903
    @yenehasab2903 29 дней назад +5

    I just finished watching your worship video, and I couldn’t hold back the joy and gratitude I feel Your worship is so anointed and uplifting-it’s like a direct invitation into God’s presence
    I want you to know how much I admire you not just for your incredible voice but for the spirit behind it It’s clear that God is using you in powerful ways to reach hearts and transform lives
    May God continue to bless you abundantly increasing your ministry and guiding you as you inspire others to worship Him I’m praying for you as always!
    I really love you

  • @EtaaaEta-r4y
    @EtaaaEta-r4y 28 дней назад +2

    ምን ልበል ስለዚህ ቀን ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልኩ አለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 Месяц назад +6

    ገና ኢየሱስ ስል ልቤ ውስጥ ሚገባው ፍቅር yeduyy 😭🥺

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Месяц назад +4

    ይድኔ አንተ ወጣ ያልክ ልዩ ፀጋ ያለህ ሰው ነህ ግጥምህ፣ዜማህ ልዩ ነው ከአንድ ቁጥር ብሰህ ነው የመጣኸው በአንተ ተባርክያለሁ የፀሎት መዝሙሮች ናቸው ጌታን አይቼበታለሁ ተባረክልኝ

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 28 дней назад +3

    ኢትዮጵያ ናፈቀኝ ግን 😢😢😢ጸልዩ ፕልስ

  • @Studentnetwork12
    @Studentnetwork12 29 дней назад +2

    የማይረሳ ቀን😢❤❤

  • @AbrehamYibgeta
    @AbrehamYibgeta Месяц назад +4

    ነፍሳችን እርፍ ያለብህ አለማችን ነህ ኢየሱስ ❤❤

  • @newchanal-ry7mo
    @newchanal-ry7mo Месяц назад +5

    የኢየሱስ ስም እንዴት ታላቅ ነው
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @prophetasterchalayahawetv9006
    @prophetasterchalayahawetv9006 Месяц назад +5

    ኸረ ላውድልህ ይለቀቅልን enwedhalen yedniya blessed

  • @tibiltnegatuenu
    @tibiltnegatuenu 29 дней назад +3

    ምደነግጥለት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ነህ😢😢😢

  • @EndalkHaile-b1m
    @EndalkHaile-b1m Месяц назад +4

    በመጨረሻም ልንባረክበት ነው😢😢

  • @romangetahun
    @romangetahun Месяц назад +3

    የሚገርም የጌታ መንፈስ የፈሰሰበት ጊዜ ነበር። ይድኔ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከዚህ በላይ በዜማ ይባርክህ እወድሃለሁ

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube 29 дней назад +3

    የገና መዝሙራችን ነው ይሄ መዝሙር
    🎉Merry Christmas for all 🎁 🎁 🎄🎄🎉🎉❤❤
    eyesusen eyasebn yemnasalfew Beal yhunln!!!🎉🎉🎉

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 Месяц назад +3

    የሕይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ 😭

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube Месяц назад +3

    ታስፈልገናለ፤ መንፈስ ቅዱስ መአዛክ ይሽተተን ብዙ ሰአት አባታችን ረሀባችን ነክአየሱስ መንፈስህ ርቦናል🎉🎉🎉❤

  • @TigistuMatthewos
    @TigistuMatthewos 5 дней назад

    ይድኔ ምን እንልሀለን ብቻ አዴ ገና ተባረክልን kemir

  • @MickyMule
    @MickyMule 29 дней назад +3

    በመገኘቴ እጅግ የተባረኩበት ቀን
    አቤት መንፈስ ቅዱስ እንዴት ይድንዬን ተጠቅሞ እንዳፅናናን 🥰... Bless you ይድንዬ 🥰

  • @DanielNagza
    @DanielNagza Месяц назад +4

    እየሰማሁት ኢየሱስን የሚያከብረው መንፈስ ክፍሌን ሞላው:: ተባረክልኝ ይድኑዬ🥰🥰🥰

  • @AlemayehuAbebe-ln8ot
    @AlemayehuAbebe-ln8ot 29 дней назад +2

    እግዚአብሔር የዝማሬ ምርኮ አየመለሰልን ነው 😢😢😢😢😢 ስሙ ይባርክ ልቤ እርፍ አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🤲🤲🤲🤲

  • @ElizabethFeleke
    @ElizabethFeleke 28 дней назад +1

    የምመገበዉን አቋርጬ አመለኵ ልቤ ሲፈነጥዠ ለኔም ገርሞኝ እንደገና ከኢየሱስ ጋር ፍቅር ያዘኝ❤ ተባረክ

  • @tigistju3608
    @tigistju3608 29 дней назад +1

    በዚህ መመካት ውስጥ ሁሌ እንድንኖር ጌታ ይርዳን

  • @benjaminbenja7634
    @benjaminbenja7634 20 дней назад

    አንዳንዴ አምልኮ እንዲህ ብቻ በሆነ ብዬ እመኛለሁ 🥺

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 29 дней назад +2

    🥰🥰🥰❤️❤️😢🥹🥹🥹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍 .ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ንጉስ ለዘላለም ከብረህ ልቀህ ታይ እወድሀለው ልጅህ ያረከኝ አባቴ ተመስገን ... ተባረክ ይድኔ ፀጋው ይብዛልህ ,🙏🙏❤️

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 29 дней назад +1

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አሜን ሃሌሉያ

  • @officialsamueltariku4345
    @officialsamueltariku4345 Месяц назад +3

    ጌታ ሆይ እንደኔ፡የይድኔን ኮንሰርት የጠበቀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kanan_123
    @Kanan_123 28 дней назад +2

    ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል 😢
    በእምባ እየሰማሁት ነው እኩለ ሌሊት 😢❤

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 Месяц назад +4

    ይድኔ ተባረክ በመዝሙሮችህ ተባርኬያለሁ

  • @gospelsingertatektamirutaj5610
    @gospelsingertatektamirutaj5610 Месяц назад +4

    tebarek yidine, you are our blessing!!

  • @mihreteaburagoofficial8620
    @mihreteaburagoofficial8620 5 дней назад

    never forget this day what a beautiful spirit of Worship 😇😇😇

  • @MintaGetahun
    @MintaGetahun Месяц назад +2

    ስልኬ📱 የተሰረኩት በዚቀን ነበር
    ግን መዝሙርህ በመለቁ ደስብሎኛል🥰

  • @ዮናስ_ብርሃኑ
    @ዮናስ_ብርሃኑ Месяц назад +2

    የምንደነገጥለት ስስ ጎናችን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ይድኔ እንወድሃለን በረከታችን ነህ

  • @TigistSultan-s6k
    @TigistSultan-s6k Месяц назад +5

    ባጣም ነው የምወድክ ክብርኑ ጌታ ይውሰድ

  • @comcell1549
    @comcell1549 Месяц назад +2

    ይገርማል እየሱስ ይገርማል 😢😢🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏uuuufffffffeeeee😭ተባረኪ 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Месяц назад +2

    ወይኔ ወይኔ እየሱስዬዬዬ እኛ አማኞች እየጠበቅንህ ነው በጣም ናፈቀናል ናልን እየሱሴ ምን አይነት መንፈስ ነው የሰማይ ሰራዊት ዝማሬ ይመሰላል ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fresh-exam
    @Fresh-exam 29 дней назад +2

    tebarek.......zemnhe yilemilemhe.....yidiyeeeeeee❤❤❤.......የህይወታችን ጉዳይ ነህ ኢየሱሴ🔥......አንወድሀለን......እንወድሀለን ኢየሲስ❤❤

  • @AbiDasta
    @AbiDasta Месяц назад +2

    Uuuuuuuffffff የነብሴ እረፍት ኢየሱስ 😢😢😢😢😢

  • @Ruth.S-fr6fn
    @Ruth.S-fr6fn Месяц назад +2

    የሂወቴ ጉዳይ ኢየሱስ

  • @MillionGebeyehu-nc9rj
    @MillionGebeyehu-nc9rj 29 дней назад +1

    መዝሙሮችህ በሰው ሀገር አፅናንቶኛል መኪናዬ ውስጥ ከፍቼ ብዙ ጊዜ እየሰማሁ አበርትቶኛል አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 Месяц назад +1

    እውነት ነው የምንደነግጠው ላንተ ነው , ኢየሱስ ውበትህ ግርማህ ፍቅርህ ታላ
    ቅነትህ ጌትነትህ ያስደነግጣል ያንበረክካል እልልልልልልል🙏🙌🙌🫶🫶🫶❤❤❤❤❤

  • @habashahealthMovements-g4j
    @habashahealthMovements-g4j Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ለዘላለምህን ይባረክ ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር እኮ ውሰደህ ኳኔክት የሚተደረገኝ አሁን ጸጋው ይብዛልህ የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ እቃ ነህ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ 💝🙏

  • @ZerihunZola
    @ZerihunZola Месяц назад +3

    Ydn min lihun rasen satikugn be blessed

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube Месяц назад +4

    🎉🎉🎉ይድኔ ትሁቱ አገልጋይ ፣ በጣም ነው የምንወድክ፣ የዚን ቀን መቀሌ ነበርኩ፤ አመለጠኝ ብዬ ነበር ፤ አሁን ግን ይኸው በ VIDEO ፕላትፎርም አገኘውክ ፤ ገናን ባንተ መዝሙሮች ልናሳልፍ ነው ፤ ደስ ሲል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 Месяц назад +5

    አሁን አየሰማሁት እያስለቀሰኝ ነው🥺😭 መንፈስቅዱስ አመሰግናለሁ yeduy 🙌❤❤

  • @temesgentarikuofficial7894
    @temesgentarikuofficial7894 26 дней назад +1

    YIDINE ብሩክ ሰው ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Israelfeleke-f2b
    @Israelfeleke-f2b 28 дней назад

    Anten yesetenen amlak enamesegnalewn...tebarekelen yedneye❤❤❤

  • @ChristianMidian
    @ChristianMidian 23 дня назад +1

    Denq menefse yalbet mzmure geta zmnehn ybarkew ❤

  • @Yishakabrham45
    @Yishakabrham45 Месяц назад +3

    🥰🥰🥰 እወድሃለሁ ❤❤❤ ተባረክልኝ 🙌 😇

  • @kidanetekle4518
    @kidanetekle4518 27 дней назад

    ምወደውን ኢየስስን ይብልጥ እንደወደው ያረገኝ ዘማሪ,🙏 አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ን እናመሰግናለን 🙏

  • @DNJFT
    @DNJFT 29 дней назад +1

    ይዱዬ አንተ ስትዘምር እኮ ኖርማል መሆን አይቻልም መንፈስ ቅዱስ አጅቦሃልና😘😘😘😘😘😘

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ምን አይነት አምልኮ ነው 😢❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ 12:39

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 29 дней назад +1

    Yidey ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባርክ ሁሉ እይዝምረክ ኑር በ እየሱስ ቤት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @SamiEto-q7b
    @SamiEto-q7b 28 дней назад +1

    Nati😮😮😮😮 what a lead

  • @SamyAbrish-ge3ng
    @SamyAbrish-ge3ng Месяц назад +3

    ፀጋው የበዛልህ ወንድማችን ❤❤

  • @2611amsterdam
    @2611amsterdam 24 дня назад

    Nothing like the name Jesus ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Donkishow
    @Donkishow 27 дней назад

    ኢየሱስ አንተ ስትዘምረው ደጋግሞ በፍቅሩ ያሸንፈኛል😢😢😢😢

  • @KebebushNuramo
    @KebebushNuramo Месяц назад +2

    እየሱስዬ❤❤❤

  • @EliasAmanuel-i9v
    @EliasAmanuel-i9v 24 дня назад

    ይገርማል ይገርማል ይገርማል የመንፈስ ቅዱስ ሥራ

  • @Marattube-vn5ef
    @Marattube-vn5ef 27 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሆን ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ጨርሶ ይባረክ ❤❤

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 27 дней назад

    Jesus ye hiwote guday ❤

  • @HabKok78
    @HabKok78 26 дней назад

    በዘመኔ በህይወቴ ከእየሱስ ውጭ ሌላ ማን ልነግስ! ዘማሪ ይድኔ❤ ወንድማችን we love💞 you so much🙏!

  • @Habitamu-ip7iu
    @Habitamu-ip7iu 29 дней назад +1

    እውነት አንተ በረከታችን ነህ ይድነ ተባረክልን