Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታሆይ የሁል ጊዜ እርሀቤ ነህ ሁሌም እራብሀለው....ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን አልፈልግም ይህ የመንፈሳዊ ጤና ጉድለት እና ምልክቱ ደግሞም ህመምም ነው ….ከዚ እርሀብ ሳልርቅ ሁሌ ከጥሜ እየረካው ደግሞ እየተራብኩ ከእርሀቤም እየጠገብኩ እንደገና እየተራብኩ እየተጠማው መኖር ነው ምፈልገው 😢😢😢 ...ሳልጠግብ እንደጠገብኩ ተርቤ እንዳልተራበ ማስመሰል ….(መግደርደር) …አልፈልግም....ናና አጠጣኝ ናና አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህንየምድሩን ሳይሆን ህልውናህን ሌላውን ሳይሆን አንተ እራስህን ….🙏🏽🙏🏽💎🙏🏽💎💎🎸🪗🥁🪘🪕🎷🎻🎺🪇🎹🪈🎤💎
ስውድህ እኮ ቡሩክ ነህ
@@surafelhailemariyamofficia6728 እንደገና ረሃብ የኔ ጌታ🤲🥺ወይኔ ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም የእውነት አሜን እሱ ብቻ ይሁን ጥማታችን😥 ወንድሜ ሱሬ ተባርክልን አሁን ይብዛልህ🥰🥰
😭😭😭 kalat yelegnim eyesusiyeeee yenie bicha 😭😭😭eyagegnehuk yemtribegn 😭😭😭🙌🙌🙌….Geta eskimeta bante agelglot ebarekalew hulie …Geta lehizibu yemereteh wid liju bereketachin neh suraye … I celebrate the anointing up on u…much respect.
Sure edet edamiwadh Ate biruk neh❤❤❤
የሁልጊዜ ረሀቤ......❤❤❤ ሱሬ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤
....በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድም እህቴቼ የእናንተ የበዛ ጸሎት አስፈልጎኛል እና ጸልዩልኝ!!!
Please pray olso for me 🙏🙏🙏🙏🙏
Eshi wendema
Ayzok wendme yegeta aynoch bante lay nachew
Praying for you @amanuelbako3640
@@amanuelabako3640 በጌታ በእየሱስ ስም የጌታ ጉብኝት ይሁንልህ ወንድሜ! ባስጨነቀህ ባሳሰበህ ጉዳይ የጌታ ጣት ትፍጠንልህ :: ተባረክልኝ!
መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የሚያስፈልገን🙌😭😭
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤ናና እስክ አጣጣኝ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን አባዬ ናና እስክ አጣጣኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን የኔ አለም በአንተ ህልውና ውስጥ መሆን ነው ረሃቤኔ ኢየሱሴሴሴሴሴ እንደገና ናፍቆት እንደገና ረሃብ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ጩምሮ ይባርክህ ዘማሪ ሱሬ
ምን አይነት መታደል ነው ❤ ምን አይነት ክብር ነው 🔥
ሱሬ አንተ ውዱ ሰጦታችን ነህ ሰለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤
እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበትየሚገርም አምልኮ ነበር ሱሬ ። ይሄን መዝሙር ስለሰጠሽን ዘማሪት አስቴር ሁሌም እንወድሻለን።
Original song yemanew yihe mezmur
@@jocido320የአስቴር
@@jocido320 Aster Abebe
@@jocido320Aster abebe Bekagne yemalelew
Aster abebe
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህን ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜመገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ❤❤❤ናና እስኪ አጠጣኝ..ናና እስኪ አርሰኝ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤
🔥🔥🔥 ቃል የለኝምም....መንፈስ የሞላበት አምልኮ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ የተዳፈነውን እሳት የሚቆስቆስ ረሃባችንን የሚፈውስ ሃይል አለበት....ተባረኩኩኩኩኩ🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤🔥
ውይ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኢየሱስ እረሀባችን ጥማታችን😭😭😭😭❤እናንተ ጌታን ለማምለክ እራሳችሁን የሰጣቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ🖐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🏽
ለካ መንፈስ ቅዱስን መናፈቅ እንደዚነዉ የእስከዛሬው መነካካት ለካ ትንሹ ነዉ ደሞ በዚህ የማናበቃውስ ነገር አለ ሌላ ፈቅ የሚል ረሃብ ከዚህም ፈቅ የሚል ናፍቆት እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ያስነሳየጳውሎስ እና ሲላስ አይነት worship wow 😍የፀጋው ባለቤት ይመስገን ሱራ ብርክ በል😍🙏😇
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሁል ጊዜ ናፍቆታችን የእለት ተእለት ፍለጋችን መገስገሳችን አንተን ለማግኘት🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌
How I love you holy spirit ❤❤❤❤
እንዴት የተወደደ የሚወስድ የሚባርክ መንፈስ ነው ያለው❤❤
ጌታ ስሙ ይባረክ ስለ ሱርዬ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እሱን መናፍቅ እሱን መፈለግ ያብዛል ማክሰኞ ነበርኩኝ በአካል የእግዚአብሔር ህልውና የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት ትምሽት ጌታ ስሙ ይባረክ ከዛን ቀን ጀምሮ እንዲሁ እየዘመርኩኝ ዛሬም እየዘመርኩ youtube ስገባ ፕሮግራሙ ተለቆይ ሳየው ደስ እንዳለ የምር ሀሴት ነው ያረኩት ያንን ፕሮግራም ደግሜት አሰብኩት አልዎትም ተሰማኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ
This is not music, it is an expression, outpoured worship deeply rooted in God's presence. It's more than a music...🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ante lj gn yaleh menfes betam new miyaskenaw 🥺 sure ycemrlh 🔥🔥🔥
እንደገና ናፍቆት ኢየሱስ 😢
Nana esky atetagge lelaweun aterasken yemdrun sayhon belay yalewn eghn sayhone helwnahen amen menfes keduse❤❤❤❤
እንደገና 🙏አሜንንን
@surafel you such a blessing and gift from God ❤what a beautiful night 🔥🔥🔥
❤❤❤❤ኢየሱስ ❤❤❤❤
My Godness lekekachut lela ye amelko desta ena emba tebarku media team bewenet
Ameeeeeeeeen ameeeeen tebarekuuu tebarek wondimachin suree❤❤❤❤🎉🎉🎉
Sure Zamanhi yiberki Ante berkatachini nahi Endegana Rahabi 🥺❤️❤️❤️❤️
Amen 🙌🏼🙌🏼😢😢
Amen manfas kedus kebir yehunelh 😢😢😢😢
Be gize libegn kefto ke micu maxaxatnw.sure eyzamleke menfes kidus eyalefnw eyesus getanw❤❤❤
Suriye zemeneh yibarek
🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ
አሜን::🙌🙏👏ተባረኩ::🎹🎻🎸🎺🎷🎵🎤💕👍
እንደገና 🔥🔥🔥🔥🔥
Oh hallelujah geta yibark sura
Unforgetable night
ጌታ አየሱስ ያምስርብ ማንፍስ rabgiiii🙏qqq
Glory of God 💥💥💥💥 Fire worship
Tebareku surafel buruk neh halwot geta edegn yabizalach❤
zare ye getan menfesi ayehu yene abat eyesus leka indih newu halep
haleluya erekahu zare wuuuuuu menfesi kidusi
May God bless you Brother
❤❤❤❤❤❤ wow tabaraku
Holy spirit how sweet you are❤❤❤❤
Wow sure bless u bro more more
አሜን🙏🙏🙌🙌😍😍
ረሀቤን ፈውሰው🙌🏽
Great job Sure! Ejig tebarek! You sing the song well, keeping the original spirit. Glory to God! (God bless Aster!)
Eyesus 🙌😭
Amen endegana mulegn
የተባረክ ብሩክሁን
Wow mene eynet menfse new sure tebarkelen ante le medritua bereket neh
Suraye🔥🔥🔥
Surayeee❤❤❤❤❤Tebareklen
Oh😢😢😢
0:39 አሜን አሜን አሜን አምላክ ይባርክሸ አመሰግናለሁ ትልቅ መዝሙር ነው ❤❤❤❤
አባ 🔥🔥 😭😭
Blessed my brother
Holy sprite
Amen amen
ተባረኩልኝ
ወንድሜ ሱሬ ተባርኩልኝ🥰
Ufff endet yale ye amlko menfes nw tebarekulign
❤❤❤ተባረኩ
Sure ❤❤ blessed
እንደገና ንካኝ ❤❤❤❤❤❤
Amen na
na na eski atetani geta hoy😭😭😭
🙏🙏🙏
Oh God,❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤😢😢😢❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢😢😢😢😢😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
bedegami tebarekubet
እእንደገና
ይሄ መዝሙር ለዚ ትውልድ መልክት ነው የጅህን ሳይሆን ኣንተው ራስህን ተባረኩ
❤❤❤😢
🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
🙌🏻🙌🏻
❤
መስማት ማቆም አልቻልኩም
ፈውሰኝ
ሱራዬ ፀጋ ይብዛልህ
አይወሰድብህ ለበረከት ሁን
Yet tefto nwu
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅
Amennn❤❤❤❤
Amen❤❤❤
❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
ጌታሆይ የሁል ጊዜ እርሀቤ ነህ ሁሌም እራብሀለው....ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን አልፈልግም ይህ የመንፈሳዊ ጤና ጉድለት እና ምልክቱ ደግሞም ህመምም ነው ….ከዚ እርሀብ ሳልርቅ ሁሌ ከጥሜ እየረካው ደግሞ እየተራብኩ ከእርሀቤም እየጠገብኩ እንደገና እየተራብኩ እየተጠማው መኖር ነው ምፈልገው 😢😢😢 ...ሳልጠግብ እንደጠገብኩ ተርቤ እንዳልተራበ ማስመሰል ….(መግደርደር) …አልፈልግም....ናና አጠጣኝ ናና አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን
ሌላውን ሳይሆን አንተ እራስህን ….🙏🏽🙏🏽💎🙏🏽💎💎🎸🪗🥁🪘🪕🎷🎻🎺🪇🎹🪈🎤💎
ስውድህ እኮ ቡሩክ ነህ
@@surafelhailemariyamofficia6728 እንደገና ረሃብ የኔ ጌታ🤲🥺ወይኔ ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም የእውነት አሜን እሱ ብቻ ይሁን ጥማታችን😥 ወንድሜ ሱሬ ተባርክልን አሁን ይብዛልህ🥰🥰
😭😭😭 kalat yelegnim eyesusiyeeee yenie bicha 😭😭😭eyagegnehuk yemtribegn 😭😭😭🙌🙌🙌….
Geta eskimeta bante agelglot ebarekalew hulie …Geta lehizibu yemereteh wid liju bereketachin neh suraye … I celebrate the anointing up on u…much respect.
Sure edet edamiwadh Ate biruk neh❤❤❤
የሁልጊዜ ረሀቤ......❤❤❤ ሱሬ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤
....በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድም እህቴቼ የእናንተ የበዛ ጸሎት አስፈልጎኛል እና ጸልዩልኝ!!!
Please pray olso for me 🙏🙏🙏🙏🙏
Eshi wendema
Ayzok wendme yegeta aynoch bante lay nachew
Praying for you @amanuelbako3640
@@amanuelabako3640 በጌታ በእየሱስ ስም የጌታ ጉብኝት ይሁንልህ ወንድሜ! ባስጨነቀህ ባሳሰበህ ጉዳይ የጌታ ጣት ትፍጠንልህ :: ተባረክልኝ!
መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የሚያስፈልገን🙌😭😭
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤ናና እስክ አጣጣኝ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን አባዬ ናና እስክ አጣጣኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን የኔ አለም በአንተ ህልውና ውስጥ መሆን ነው ረሃቤኔ ኢየሱሴሴሴሴሴ እንደገና ናፍቆት እንደገና ረሃብ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ጩምሮ ይባርክህ ዘማሪ ሱሬ
ምን አይነት መታደል ነው ❤ ምን አይነት ክብር ነው 🔥
ሱሬ አንተ ውዱ ሰጦታችን ነህ ሰለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤
እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበት
የሚገርም አምልኮ ነበር ሱሬ ። ይሄን መዝሙር ስለሰጠሽን ዘማሪት አስቴር ሁሌም እንወድሻለን።
Original song yemanew yihe mezmur
@@jocido320
የአስቴር
@@jocido320 Aster Abebe
@@jocido320
Aster abebe Bekagne yemalelew
Aster abebe
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህን
ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ❤❤❤
ናና እስኪ አጠጣኝ..ናና እስኪ አርሰኝ
መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤
🔥🔥🔥 ቃል የለኝምም....መንፈስ የሞላበት አምልኮ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ የተዳፈነውን እሳት የሚቆስቆስ ረሃባችንን የሚፈውስ ሃይል አለበት....ተባረኩኩኩኩኩ🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤🔥
ውይ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኢየሱስ እረሀባችን ጥማታችን😭😭😭😭❤እናንተ ጌታን ለማምለክ እራሳችሁን የሰጣቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ🖐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🏽
ለካ መንፈስ ቅዱስን መናፈቅ እንደዚነዉ የእስከዛሬው መነካካት ለካ ትንሹ ነዉ ደሞ በዚህ የማናበቃውስ ነገር አለ ሌላ
ፈቅ የሚል ረሃብ ከዚህም ፈቅ የሚል ናፍቆት
እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ያስነሳ
የጳውሎስ እና ሲላስ አይነት worship wow 😍
የፀጋው ባለቤት ይመስገን ሱራ ብርክ በል😍🙏😇
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሁል ጊዜ ናፍቆታችን የእለት ተእለት ፍለጋችን መገስገሳችን አንተን ለማግኘት🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌
How I love you holy spirit ❤❤❤❤
እንዴት የተወደደ የሚወስድ የሚባርክ መንፈስ ነው ያለው❤❤
ጌታ ስሙ ይባረክ ስለ ሱርዬ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እሱን መናፍቅ እሱን መፈለግ ያብዛል ማክሰኞ ነበርኩኝ በአካል የእግዚአብሔር ህልውና የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት ትምሽት ጌታ ስሙ ይባረክ ከዛን ቀን ጀምሮ እንዲሁ እየዘመርኩኝ ዛሬም እየዘመርኩ youtube ስገባ ፕሮግራሙ ተለቆይ ሳየው ደስ እንዳለ የምር ሀሴት ነው ያረኩት ያንን ፕሮግራም ደግሜት አሰብኩት አልዎትም ተሰማኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ
This is not music, it is an expression, outpoured worship deeply rooted in God's presence. It's more than a music...🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ante lj gn yaleh menfes betam new miyaskenaw 🥺 sure ycemrlh 🔥🔥🔥
እንደገና ናፍቆት ኢየሱስ 😢
Nana esky atetagge lelaweun aterasken yemdrun sayhon belay yalewn eghn sayhone helwnahen amen menfes keduse❤❤❤❤
እንደገና 🙏አሜንንን
@surafel you such a blessing and gift from God ❤what a beautiful night 🔥🔥🔥
❤❤❤❤ኢየሱስ ❤❤❤❤
My Godness lekekachut lela ye amelko desta ena emba tebarku media team bewenet
Ameeeeeeeeen ameeeeen tebarekuuu tebarek wondimachin suree❤❤❤❤🎉🎉🎉
Sure Zamanhi yiberki Ante berkatachini nahi Endegana Rahabi 🥺❤️❤️❤️❤️
Amen 🙌🏼🙌🏼😢😢
Amen manfas kedus kebir yehunelh 😢😢😢😢
Be gize libegn kefto ke micu maxaxatnw.sure eyzamleke menfes kidus eyalefnw eyesus getanw❤❤❤
Suriye zemeneh yibarek
🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ
አሜን::🙌🙏👏
ተባረኩ::
🎹🎻🎸🎺🎷🎵🎤💕👍
እንደገና 🔥🔥🔥🔥🔥
Oh hallelujah geta yibark sura
Unforgetable night
ጌታ አየሱስ ያምስርብ ማንፍስ rabgiiii🙏qqq
Glory of God 💥💥💥💥 Fire worship
Tebareku surafel buruk neh halwot geta edegn yabizalach❤
zare ye getan menfesi ayehu yene abat eyesus leka indih newu halep
haleluya erekahu zare wuuuuuu menfesi kidusi
May God bless you Brother
❤❤❤❤❤❤ wow tabaraku
Holy spirit how sweet you are❤❤❤❤
Wow sure bless u bro more more
አሜን🙏🙏🙌🙌😍😍
ረሀቤን ፈውሰው🙌🏽
Great job Sure! Ejig tebarek! You sing the song well, keeping the original spirit. Glory to God! (God bless Aster!)
Eyesus 🙌😭
Amen endegana mulegn
የተባረክ ብሩክሁን
Wow mene eynet menfse new sure tebarkelen ante le medritua bereket neh
Suraye🔥🔥🔥
Surayeee❤❤❤❤❤
Tebareklen