ተስፋ ያለን ሰዎች ነን ክፍል 2 | ከቄስ ትግስቱ ሞገስ ጋር | Episode 113

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 55

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms День назад +8

    ይህን መልዕክት ለሌሎች ማድረስ አለብን። ይህ ቃል ለሰው ልጆች የህይወት ዘመን መሰረት ነው።
    ታድያለሁ ይህን ቃል ስለሰማሁ
    ይህ ለኔ ህይወት ማስተር ፒስ የሆነ ድምፅ ነው ...ይህ ኢንተርቪው ከኔ ጋር እስካለሁ ይኖራል ለሌላውም አደርሳለሁ።
    WoW

    • @mikez8706
      @mikez8706 23 часа назад

      የ ኔም ስሜት ነው ቆንጆ አገላለጽ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 День назад +6

    ቄሰ ትግሰቱ እግዚአብሔር ይባርኮት ጠያቂዋችም ተባረኩ።

  • @መሠለችanta
    @መሠለችanta День назад +11

    ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ይባርኮት ጌታን አለመጠበቅ ዋጋ ያስከፍላል ብቻ አይደለም የሚባለው እኔ ምስክር ነኝ 20ዓመት ሞላኝ እያለቀስኩ !! ልጆችዬ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም አታርጉ !

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 День назад

      🙏🏿🙏🏿

    • @Milliblackcreativities-pi1ms
      @Milliblackcreativities-pi1ms День назад

      @@መሠለችanta ብዙ ዘመን የጠበቅሽው ለኛ ትዕግስት አልባዎች ልንማር ይሆናል። የአንድ ሰው ረጅም ግዜ መጠበቅ በትንሹ ለምናጉረመርም ትልቅ የትዕግስት መማሪያ ነው ።
      አመሰግናለሁ ስላካፈልሺኝ ሃሳብ

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp День назад +4

    ኦኦኦኦኦ ... "ይህን እንግዳና መጻተኛ አለም በጸሎት እና በቃሉ እናልፈዋለን".... በእርሶ ውስጥ ሆኖ የመከረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን... ቄስ ጌታ እንዲጠቀምቦት ስለፈቀዱ ጌታ ይባርኮት... ዮኒና ሳሮን ተባረኩ ... አሰማማቹ ደግሞ ደስ ስል ... በጣም ተጠቅሜያለው ከምታስቡት በላይ ስለዚህ ደስ ይበላቹ... በርቱ

  • @amharicBs
    @amharicBs День назад +5

    "ስላገባደድክ ሳይሆን ስላስጨረስክ ነው"
    So true❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 4 часа назад

    በጣም ደስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete День назад +2

    አቤት. የምክር ጥበብ ቄስ ትእግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርካህ ተባረክልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 5 часов назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Abeba-e2n
    @Abeba-e2n День назад +3

    ቄስን አለመስማት አይቻልም የጌታ ጥበብ ይቀዳል እድሜና ጤና ፀጋ ይብዛለዎት

  • @deregemariam4894
    @deregemariam4894 2 часа назад

    God bless you! I needed to hear this today! 😢❤

  • @FikirteSintayehu
    @FikirteSintayehu День назад

    ጌታ ይ ባ ር ካ ች ሁ

  • @mignotyeshiwas
    @mignotyeshiwas 7 часов назад

    በእዉነት በጣም እየተማርን እየተባረክንብህ ነዉ ተባረክ ቄስ
    በሌላ ርዕስ ብታቀርብት ጥሩ ነዉ
    ባልጨረሰ ነዉ የሚያስብል🙏🙏

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 8 часов назад

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @Siresanegeri
    @Siresanegeri День назад +4

    ቄስ ትዕግሥቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት፣ አዘጋጆችም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ።

  • @teshalegashu9178
    @teshalegashu9178 День назад

    ጌታ ብርክ ያድርግህ ተባረክልን

  • @zinabugebremariam823
    @zinabugebremariam823 5 часов назад

    ማር አይገልፀዉም አይጠገብም ተባረኩ

  • @destaadmasu9133
    @destaadmasu9133 10 часов назад

    ቄስ ትግስቱ እንዲሁም አቅራቢዎቹ ተባረኩ በጣም የሚገርም ተምርት ነው ለኔ ደግሞ መልክት ጭምር ደግሜ እላለሁ ተባረኩ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 День назад +2

    Amennn Amennn❤ Jesus beqenew halleluja.

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 День назад +2

    Geta yebarko Kes. Edmena tena bereketen yestot. Bemiketelew eskimelesu begugut etebekalehu

  • @ethiopia178
    @ethiopia178 День назад

    በቄስ ትዕግስቱ ውስጥ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ሁሌም መስማት ደስ ይለኛል ።

  • @mahitk6473
    @mahitk6473 День назад +2

    Kes, Medhanialem yebarkot bemiketelew eskimetu begugut etebekalehu

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 24 минуты назад

    ተባረኩ::

  • @edenhadgu4136
    @edenhadgu4136 День назад +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @abebabogale
    @abebabogale День назад

    ኦ ድንቅ ምክር ቄስ እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🙏🙏

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa8988 16 часов назад

    😮😮 እየጮሁኩ የሰማሁት ምክር ጌታ የእርሶንም የአዘጋጅችንም እድሜ ይባርክ ግሩም ምክር::

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 День назад

    ቄስ ትዕግስቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት መቼም እግዚአብሔር በእርሶ ላይ ያስቀመጠው የጸጋው ጉልበት ይገርማል የሕይወት መልህቅ የእድሜ ማርዘሚያ ትምህርት እና ምክር ነው የተላለፈው! አዎ እግዚአብሔርን መጠበቅ ከባድ ነው ያደክማል ቢሆንም ግን መጠበቅ ያዋጣል ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣል ቄስ ጌታ አሁንም የትውልድ ብርሃን ያድርጎት የሚዲያው አዘጋጆችም ጌታ ይባርካችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 День назад +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቄሰ

  • @eth9838
    @eth9838 День назад +3

    ፍፄን አምጡልን pls

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 13 часов назад

    ቄስ,አብዝቶ,ይባርክህ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው День назад +2

    ከዚ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ የተነሳ ዛሬ ሰብስክራይብ አረኳችሁ

  • @millaalem6101
    @millaalem6101 16 часов назад

    May lord bless you ቄስ ትግስቱ n guys

  • @KuyareMerga-cd4fh
    @KuyareMerga-cd4fh День назад +1

    ቄስ እግዝያቤሔር ይባርክ ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛል ነብስ አልቀረልኝም ረሰረስኩኝ በእምባሆኜነበር ያዳመጥኩት የጋበዛችሁትም ተባረኩ ይሄን ሰምቶ ካለበት ሁኔታውስጥ የማይወጣ አይኖረም ተባረኩ

  • @Mesi502
    @Mesi502 День назад +2

    Kes geta Eyesus ybarkot we love u❤❤

  • @lidiyateka9440
    @lidiyateka9440 День назад

    እኔ እንዴት ያለሁ እድለኛ ነኝ በእንዳንተ ያለ አባት ስር ሆኜ በማደጌ የኔ ቄስ! ኑርልን❤❤❤

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 День назад +2

    Am so blessed ❤❤❤I have no words 🙏🙏

  • @MekdesYohannes-g3d
    @MekdesYohannes-g3d День назад

    Thank u kes

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 День назад +2

    Keber legzabeher yhun,paster geta abzeto ybarkot.

  • @NaroberaMka
    @NaroberaMka День назад +2

    Geta yibarkachuh

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 23 часа назад

    ጌታ ይባርኮት በጣም ድንቅ መልዕክት ነው ቡዙ አተረፉኩ

  • @FikirteSintayehu
    @FikirteSintayehu День назад

    ጌታ ይብርካ ች ሁ ቄ ስ ጌታ ይ ባ ር ኮ ት

  • @miriam7682
    @miriam7682 22 часа назад

    Egziabher ybarkot Kes Tgstu!!

  • @CheAmedere4
    @CheAmedere4 День назад

    ከዚህ በፊት በኒቆዲሞስ ሸው ሲያስተምር ሰምቸዋለሁ እዚህም ሰሰማው በጣም ደስአለኝ በጣም መሰረት ያለው ትምህርት ነው ,
    እንደዚህ ነገር ይብዛ ለዲያብሎስ እድል ፈንታ አትስጡት ምናምንቴዎች Bombard ማረግ አለብን ተባረኹ

  • @fevenfeven8456
    @fevenfeven8456 День назад

    Thanks so much Le hiwete tebek mesmer asemerulegne yemaynkesakes betam amsgenalhu !!! Kes tebarekulegne mnfes kedus bereso west hono seletenageregne !!!Amennnnnn 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edenhadgu4136
    @edenhadgu4136 День назад +1

    God bless you thank you so much we learn a lot🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tbn_eth
      @tbn_eth  День назад

      You are very welcome

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 День назад

    Wow Dinki Malkti Naw Kesi Tigistu Egizabher yibarkoti Enatemi taberku❤❤❤❤❤❤

  • @LeliseAlmayehu
    @LeliseAlmayehu День назад

    Tebareku kes keriw zemeno yetebarek yihun

  • @dinkbirhanu6754
    @dinkbirhanu6754 День назад

    How blessed Qes Tigestu.

  • @edenhadgu4136
    @edenhadgu4136 День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @babaLee-kw5zt
    @babaLee-kw5zt День назад

    OMG! God bless you Rev. Everyone need to hear this. ትዕግስት ምሉዕ ያድርገን!!