Yes 🙌 you are right you have to investigate one by one this lady got a gun and she was about to hurt him, and she said the low is in her hands and everyone she said are her relatives. 😮
La miknyat alat akiste yahona nagr yatmamnachu nagr Ala yasaatchum awqa new wadimwni yasaatchum yamikin abtun lutgalwu Bila new ersw matsr alabti twqayi nat
😢 ባልደረባችን ወንድማችን ሚኪ ባለህበት ሰላም ሁንልን
እረ ወይምደብቃው እዳይሆን ልጁንለማሳሰር. ሲቀጥል. ሴትዮይቱነችየገደለችውአጣሩ
አሜን 😢😢
የአባታችንን ነብስይማር ሚኪ እግዚአብሔር ያጽናህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Lemach nebs yemar lmelaw betseb tsenat yestachu wendmachun miki betam ysznal
እደኔ የነስር አይን ጉዳይ ያስጨነቅው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነስር ምን ሆኖ ነዉ እስት እኔ አለያሁም ምን ሆኖ ነዉ😢😢😢😢 ምተወቁት ንገሩ የትዮ ልጁን አሳስራ ሰዉዮን እረሷ ገድለ ይሆናል አሻራ ታደርግ ምነዉ ዝም ማለት እች ሴትዮ ጥሩ አይዴለችም😢😢😢
@@miskiamiskia1878ውይ ከተስወረኮ ሳምንት ሆነው የትእንደገባ አይታወቅም ለስራ ማለዳ እንደወጣ ቀረ ከሹፌሩጋር
ሚኪ የተያዘ ቀን የነበረው ጎረምሳ ፈልጋችሁ አግኙትና አጣሩ።ሴትዮዋ በጣም እጇ ሰፊ እነደሆነ እንደ ማትታሰር ሚኪ ከእስር ከአሁን በኃላ መውጣት እንደማይችል ወዘተ።ወንድሟም እንደ ሚሞት ቀድማ ተናግራለች።እሷ ናት የገደለቻቸው።
Mike beselam yawetaw ena akestyowa yemotal ena bemikeberbet eoket eazih atgomem selalet askstwa gedelechw eswa teteyek
የጋሽ ዘሪሁን እህት ነች ሚኪን አሳስራ አባቱን እንዳይቀብር ቀድማ ገደለችው😢😢
አወንየሷእጅአለበት😢😢
ትክክል😢💔
ትክክል ካለው ግምት ልክ ነው ይሄ ሳይሆን አይቀርም
ትክክል አክስትየው ናት ይህንን ሁሉ ያመጣቸው ይች ተንከሲስ አክስትየው ትፎክር ነበረመሳርያም አውጥታ ነቡረ አብሮ የነበረው ሌባ ቆሻሻ ይጠይቅ አክስትየው ግን እንዲህ የፎከረችው ማንአባትዋ ስለሆነች ነው ሚኪ አንድ ነገር ሆኖ እስዋ ልትኖርያምራታል
ብላለችኮ አትቀብረውም ብላ የሆነች አለሌ ወንድ በመግዛት ነው ያሳስረችው ይች ስው በቁም ትበላለች@@LilySedro
ተሙ ግን መልካም ጋደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን የንሥረ አይንም መልካም ዜና ያሠማን
እህትየዋ ግን አውቃ የገደለችው ነው ሚመስለው በጣም ክፉ ሴት ናት እግዚአብሄር የጇን ይስጣት ሚኪየ ፅናቱን ይስጠው እግዜር ያስፈታው 😢😢😢
ገድላዉ ነዉ እሚሆነዉ እህትየዋ ወይኔ ሚኪዬ ፈጣሪ ያፅናዉ ባለበት ሊሞት ነዉ ብላ ነበር አስባበት ነዉ ያረገችዉ ጠርጥሬያለሁ😢😢😢😢 እንደኔ ግራ የገባችሁ አላችሁ😢😢😢😢
ገላቸው ነው
በትክክል
Betkkl
የጋሽ ዘሪሁን እህት እቅዷን አሳካች ሴትዮይቱ መያዝ አለባት ሺጉጥ መዛ ልገለው ነበር
እህቱ ናት ሰዉየዉን የገደለቺው
የሚኪ አክስት ተብዬዋ በጣም ባለጌ ሴት ናት እራሷ ናት አባቱንም የገደለችው ሲቀጥል ሚኪን ለመደብደብ የመጣው ልጅ እቺ ሴትዮ እጇ እረጅም ነው አታነካኩኝ ብሏል ከጀርባዋ ብዙ ሚስጥር አለ በሙሉ ኮነፊደንስ ነበር ፖሊሶቹም የህግ አካላቶችም የኔው ናቸው ስትል ነበር እቺ ጋለሞታ የቅናት መንፈስ በደምብ አርጎ ነው ጭንቅላቷን የደፈናት ሚኪን እስር ቤት አስገብታ አባቱን ገደለች ሆን ብላ ነው ልጁን የዘላለም ፀፀት እንዲሆንበት አባቴ እዚ ቤት አያድርም ወስደዋለው እያለ አስቀድማ ገደለችው እንዳትለቋት ሚኪን በድንጋዬ ሊፈነክት የነበረው ልጅ ብዙ ሚስጥር ያቃል ጠይቁት በደምብ።
Yeteregemechi akst egzabiher yidfashi menati
Yes 🙌 you are right you have to investigate one by one this lady got a gun and she was about to hurt him, and she said the low is in her hands and everyone she said are her relatives. 😮
ነፍስ ይማር ሴትየዋ የሆነ ነገር አድርጋዉ ነዉ😢😢😢😢😢
በትክክል
😢😢እህቱ ነች ሳይሞት አይወጣም ብላ ነበር እኮ በአጸደ ገነት ያኑሩት
ሚኪዬ ባለህበት ይጠብቅህ😢😢
እግዚአብሔር ያጽናናችሁ
በእውነት በጣም አዝኛለው ለሚኪ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠው ይቺ የተረገመች ሴትዮ ሰውየውን በለችው ሚኪንም እስር ቤት ከተተችው ይቺ የተረገመች ሴት ከህግ ባለሞያዎች ጋር ቅርርብነት አላት ብሎ ያ ድንጋይ ይዞ ሚኪን ሲያስፈራራ የነበረው ልጅ ሲያወራ ነበር የሴትዮ ነገር በጣም መጣራት አለበት ከህግ ባለሞያዎች ከፖሊሶች ጋር ያላት ግንኙነት በምን አይነት መንገድ ነው እሳዋ የጠራቹ ጎረምሳ ደጋግሞ እየተናገረ ነበር እሷዋ ማንም አያስራትም እያለ ነበር ሴትዮ ፖሊሶች እሳ ያለችውን ነው ሚሰሙ እያለ ነበር ልጁ ።ስለዚ አሁንም ሚኪን ያለምንም ጥፋት ነው ይቺ የተረገመች አክስት ተብየው ወደ እስር የከተተችው 😭😭😭😭😭ፈጣሪ ለሚኪ ይድረስለት አባቱንም ነብሳቸውን ይማር
ወይኔ በስመአብ ምነው ምነው 😢😢😢😢😢 አፈር ያብላት አውቃ ነው ወይኔ ወንድሜን ሚኪ የአባቱን ስም ሲጠራ እንኳን እንዴት ደስ እንደሚል
ይቺ የተረገመች ሴትናት አቶ ዘሪሁንን የገደለችው
ልጁ አባቱን ቀብር ላይ እንዳይቀብር አደረገችው ቀዳሜ ለታ ስትዝትበት ነበር ቢሞት እንኳ አንተ አትቀብረውም ስትል ስትዝትበት ነበር
ለሚኪ መታሰርም ለአቶ ዘሪሁንም ማለፍ ተጠያቂ የአቶ ዘሪሁን እህት ናት
ሚኪዬ እግዚአብሔር ያፅናናህ ባለህበት
ነፍስ ይማር
ገደልቸዉ እህቱናትይገደልች ይቺ ጨካኝ ከፉናት😭😭😭😭😭
Kifu kifu
ሚኪ እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥህ አንተ የሚቆጨህ ነገር የለም አንተ ማዱረግ የምትችለውን አዱርገሀል እንኳን ላሳደጉሁ አባትቀርቶ ለአኢትዬዽያ ሕዝብ ህይወትህን ሰጥተህ የምትረዳ ማንም የሚመሰክር ነው ።አይዞህ አንተ ደግ ስራህን የሚያይ አምላክ ይረዳሀል ያበርታህ በርትተህ ቆመህ ለማየት ያብቃን።
አክስት ተብየዋ ፈጣሪ ሰማይም ምድርም አትቀበልሽ ወንድሜን እንድትቀብረው አላደርግም እያልሽ ስፎክሪ እንዳይቀበር አደረገችው😭😭😭መዳኒት ሰጥታ ገላው ሊሆን ይችላል የፎከረችው ፉከራ ከኋላ መርዝ ሰጥታው ቢሆንስ ትያዝና ትመርመር ይች ጉዳም
ነው maryamn Esu nat yeGedelchew Aned neGer bihon Anetn Alekehm new yalchew Aned neGer Endmihon tawek nber
R.I.P ተማው ሚክን አስፈታልን በቻልከው አቅም ጥረት አርግ በርታልን የኛ ጀግና ጋዘጠኛ።።።❤❤
ሚኪ መጥናናቱን ይስጥህ በነዚህአረመኔ አክስትተብየዋ ሚኪን ልቡንሰበርሺው
ሚኪዬ አላህ የሰብሩን ውሀ ያጠጣህ አይዞህ ፍትህ ከ አላህ ነው አብሽር አክስት አትቀብረውም ብላህ ነበር ተሳክቶላታል ግን ደሞ በምን ምክንያት መሞቱ መመርመር አለበት😢😢😢😢
ወይኔ ሚኪ ፈጣሪ ያፅናህ ይቺ መናጢ ሤትዮ ነች የገደለችው ሚኪኒም አውቃ ነው በሤራ ያሣሠረችው ምኪ ፈጣሪ ያፅናህ ፈጣርም ከዚህ ጉድ ያውጣህ ጀግናችን 😭😭😭😭
ተሚዬ እባክህን እራስህን ጠብቅ ይቺ የሥጠን ቁራጭ ነት ደሞ ተሚ የነበረው ልጂ መዳሀንት ሰታዋለች እያለ ነበር😭😭😭
Goromswu mayazi alabat yedfat
እች የተረገመች የሆነ ነገር አርጋኖ 😭 እንድሳስር ብላ 😭 ሚኪ ወንድም አላህ ጽናቱን ይስጥ 😭😭
😢😢😢አይ ጊዜ አይ ዘመን እውነት የጠፋችበት ዘመን የገዛ እህት ወንድም መጨካከን😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
MIKI MENEM TEFAT YELEBETEM CHEGRU KE AKESETEYEWA NEWE EGEG SIBEZA BALEGEA SEAT NECHE METASER YALEBAT AKESETEYWA NECHE MEN AYENET WERADA SEAT NECHE WESHETAM NECHE YEMETAWERAW HULU YE QENAT NEWE AKESETEYWA BALEGEA BALEGEA NECHE
😢😢😢😢እርጉም ናት ሲጀመር አንተ መቃብሩ አቆምም ብላ ፈክራ ነበር ይች ሰይጣ ላይመለስ ሲሄዱ የተጋደለ እኳ ዬቅር ይባባል እኳን ይህን ያህል አመት ያሳደገዉን አባት😢😢😢😢😢
ኢቺ የተረገመ ሴትየዋ ሠውየዉን የሆነ ነገር አድርጋባቸዉ ነው እየዛተችበት ነበር መርዘኛ አላህ የስራዋን ይስጣት
ጉድ ነው የሚፈታበትን ነገር አመቻች የንስር አይንን ፈልጉ እባካችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭
ተሙዬ እግዚአብሔር እንኳን ከጎኑ ሆንክ ሚኪ ውዳችን ክፉ አክስት አጋጠመክ
አክስትየው ግን ሚኪ አባቱን እንዳይቀብር አድርጋ ሕዝቡን አቃጠለችን😢😢😢😢😢😢በራሷ ይመለስባት!
የአቶ ዘሬሁን እህት በህግ ትጠየቅ? ሚኪን ቀድማ ያሳሰረችዉ አፍናለመግደልነዉ አባቱን እየዛተችነበር አቶ ዘሬሁን ሲድን የሚቀዉ ካለ እዳይነግርባት ለሚኪ ቀድማ ገደለችዉ አክስት ተብየዋን የማታምኗት ላይክ አርጉ
ወይኔ ሚኪያስ እግዚአብሔር
አምላክ መፀናቱን ይሰጥህ
ይህቺን አክሰት ታብይ አውራ ነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
YE MIKI AKESET SIBEZA BALEGEA NECHE MEQEGNA WERADA GENZEB WEDAD NECHE
አቶ ዘሪሁን ነብስዎት በአፀደ ገነት የኑርልን ምስኪን አባት ሚኪ ጀግና የመፅናናት አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🍀🌱🌿🌷🍀
ይች መሰሪ የሆነች አክስትየዋ አትሳቅ አይለፍላት ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
ስጀምር ሚኪ አባቱን አልረዳም እና ይታሰር የምል ህግ እትዮጵያ የላትም በዓለም ላይም የለም ደግሞም አይኖርም::
ቤተሰብ የማሳደግ ግዴታ አለባቸው ከ18 ዓመት ቦሃላ ሚኪም ሆነ ማንኛውም ልጅ ሴትም ሆነ ወንድ ቤተሰቡን የመርዳት ግዴታ የለበትም ግን ባህል አለን ከዚያም እግዚአብሔር ደግሞ ያስተማረን ስላለ ነው ይህ ያለ ሃቅ ነው::
የእትዩጵያ ህግ በጣም ይገርማል ይህንን ልጅ በማይረባ ነገር የአባቱን ቀብር ላይ እንዳይገኝ ማድረግ ያሳዝናል
ሚኪየ አላህ ያጥናህ ወይዘሮ ወርቅነሺ ተብየይቱ ጨብጫቢ አላህ የሥራዎን ይሥጣት
ጀግናው ጋዜጠኛ ተመስገን በአዌሮፖ የምናገኝ የተዋህዶ ልጆች እናደንቅሀለን በሱባኤ እንጸልይልሀለን በርታ ወንድሜ ሚኪም እንዳንድ ጀግና ነው እባክህ አስፈታልን የንስር ዓይንንም ፈልግልን እናንተ ካልተረዳዳችሆ አይሆንም እንደውም አንድ ማህበር አቋቋሙ. እግዚአብሔር ይረዳቻሁዋል እመቤቻን ከእናንተ ጋር ነች ታሸናፉላችሁ
ሚኪ ፈጣሪ ፅናቱን ይርጥክ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 😭😭 የሚወዳቸውን አባቱን ሳይቀብር መቅረቱ በጣም ከባድ ነው ። አክስትየው ግን ፈጣሪ የረገማት ናት ጨካኝ። አክስትየው ግን የአቶ ዘሪሁን መሞት ሳይሆን ገንዘቡ እድሩ ነው ያሳሰባት ምን ያክል ወራዳ ብትሆን ነው ኧረ በፈጣሪ
ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ እችየተረገመች ሴትዬ ጉድ ሰራችህ 😭😭😭😭
ነፍስ ይማር 😢 እህት ተብየይት ግን ገና ከመሞታቸው ስለገዘብ የምታወራ😢😢 እኔ እደውም የማስበው እህት ተብየዋ ገላው እዳይሆን😢😢😢
ለመላው ቤተሰብ ፆናቱን የስጣቹህ 😭😭😭
ሚኪየ ፆናቱን ይስጥ ባለህበት እግዜብሄር ይጠብቅህ😢😢😢 ተሙየ እራስህን ጠብቅ😢😢
😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ነብስ ይማር 🙏🙏🙏 በርታ የተቻለክን አድርገካል አንተ ደግ ሰው ❤❤❤
በጣም ክፉ ናት አክስትዮዋ ዩሆነ ጥቆላ እንዳታረግባቸው እንዳት ጎዳቸው😢😢😢
በስማም በወልድ በመፈስ ቅድዱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሚኪ ፈጣሪ መፀናቱን ይስጥህ
ሚኪዬ ባለህበት ፈጣሪ ያፃናክ.የተረገመች አክስት ኣባቱን እንዳይቀብር አደረገቺው ይቺ ጦሰኛ እንደው በደፋት
ሚኺ በጣም ያሳዝናል"💔😭ይች ኣኽስቱ የምትባል ምንዋ የተረገመች ጨካን ናት"ትላንትና ኣባትህ ኣላስቀብርህም ኣያለች ኣደረገቹ💔ሚኺየ ፈጣሪ ማውጫ ይፍጠርልህ"ፅናቱ ይስጥህ ወንድሜ 😢ፈጣሪ ከኣስመሳይ ሰው ይጠብቀን🤲
😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አክስትየው ሆነ ብላ ነው ቅናት አለባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መፍትሄ ስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የንስር ዓይን ገብርኤል ቅደምለት
መርዝ ያሥበላሽ ባለየ የአክሥት ቀናተኛ ሚኪየ ባለህበት ሠላምህ ይብዛልን እንወድሀለን
😢😢😢😢😢😢😢😢ይች ባለጌ አፈር ያስበላት አውቃ ነው ገድላው ነው 😢😢😢ቆይ የሚኪ ወንድሞችና እህቶች ለምን አክስትየው ጋር ሰጠች 😢😢😢እባካችሁ አቶ አየለንም የሆነ ነገር እንዳታደርገው ይች ቆሻሻ እሷን ብሎ አክስት😢😢😢😢😢አይ አቶ ዘሪሁን የኔ አባት ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑረው😢😢😢
ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ አይይ 😢😢😢😢 ይች መናጢ ሴት ምን አድርጋዉ ይሆን 😢😢😢😢
ይቺ የተረገመች ሴትየዋው ገደለችው ሌላ ማንም አይደለም እሷንት.አገደለችው ሚኪ እግዚአብሔር ያጽናክህ 😢😢😢
አወ እሳናት አሱመኒ
በፈጠሪ ወይኔ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሞቱትን ነብስ ይማር ሚኪም ጽናቱን ይስጠው አክስት ተብዬዋ ግን የመርዝ ብልቃጥ ነች ልጅ አባቱን እንዲቀብር ምን አለ ክሷን ሰርዛ በዋስ እንኳን ብታስፈታው ህግ ካለ እሷም በፈጸመችው ተንኮል መታሰር አለባት
Uuuuufff mikiye rabbii bakka jirtutti sii haa eegu 😢😢maalo qorumsi akkana rabbiin haqa kee haa faradu😢😢😢😢
Baayyeee ulfataa😭😭😭
ያች ሴትዮ ሴራዋ እዳይታወቅባት ሚኪን አሳስራ አባቱን የገደከችው ምክንያቱም እራሶ በመዳኔት ነው ያሳመመው እያልች ነበር አተም ያ ልጅ ብዙ ነገር አለ አባቱን ና እየው እያለ ሊናገር እየፈለገ የፈራው አለ እውነት ነው የምትሉ ላይክ👍👌
Waqayyoo lubuu isaani haa maruu Miriggaa quluquĺotaa haa dhabbuu mikiyyee waqayyoo Jajabinnaa siif haa keennuu Adadaa hamatuu waaqayyoo Akkaa hojii ishii haa keenuffii😢😢😢😢
ሚኪ ያንን ሁሉ ፈተና አልፈህ ጥሩ ስራ ስር ይህ አባትህን አክብረህ በስርዓተ ቀብር ላይ ባለመገኝትህ እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናህ ሚኩ
እባካችሁ የነስርአይን እደትሆነማነውእደኔየተጨነቀ😥
ሚኪ ደህናነው ሲል ነበረ እሱን አሳሰራ መድሀኒት ሰጥታ ነው የገደለችው አውቃ ነው የተረገመች ናት ተመሰገን በህግ ትጠየቅ😢😢😢😢
ማነው፣እደኔ፣ከእቅልፉ፣እየነቃ፣የንሰር፣አይን፣እና፣ሚኪ፣የሚያሰበው፣በተለይ፣ሚኪ፣ሲደብድቡት፣አጀቴነው፣የበላኛ፣ካደም፣ሁለቴ፣በቤተሰው፣የተመታው፣ሚኪ
እኔ
በሚኪበነስርአይንእውነትሰውሁሉእማያዝንየለምሰላሜንነሳኝበዱአአንርሳቸው❤❤❤❤❤❤
እኔ
ተሙዬ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚኪዬንም እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ያስፈታው 🙏🙏🙏
አክስቱ ገሎቸዉ ነዉ ጨካኝ ነች በስማም ምኖም አላማረኝም ንስሀ ገብታ በሚቆርብበት እድሜ ከሴጣን የከፋ ስራ መስራት እግዚኦ
በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭
አይዞህ ሚክዬ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ 🙏የአባትህ ነፍሱን ፈጣሪ ይማር 🙏
አቅዳ መሰለኝ የገደለችው እህቱ ልጁን እስርቤት አስገብታ በአላህ እዳትለቋት ትመርመር አትፋታት ትርታ😢
YE MIKI AKESET ER SEWE HULU AWQOBSHAL LEGENZEB YEMOTECH BALEGEA
ነብስ ይማር ላአባታችን ሚኪም እግዛብሄር ያፂናህ በተቻለህዉ አቀም እርዳዉ ተሙ የንስር አይን ምን አድስ ነገር አለ 😢😢😢😢😢
Akistiyew memermer alebet ye miki Abatin amawamwat😢ye akistiyew eji alebet echi balege
ምን፡አይነት😢እርኩስነሽ😢መዳህኔአለም፡ይድፍሽ፡ሌላ፡ምንም፡አልልሽም😢😢😢
አሁን ቢቀብርው አባቱን ምን ነበር አይ አች😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍ ሚኪዬ ሲሳዝን አባቱን አጣው የኔ ጌታ
ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
Namtii santuu ajesee wlh 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Dhugaa jette 😢😢😢😢😢
ተሙየለሚኪእናት ጥበቃአርግላት ይችየተረገመይ❤❤❤
ሴትየዎ የሆነ ነገር አድርጋዉ ነዉ😢😢😢😢😢
ወይ ጉድ ምን አይነት ሴት ነች ወንድምሽ እደዛ ታሞ እየሰደበሽ አነበር ሚኪን ልታሳስሪዉ የነበ ቀን ጨካኝ አረመኔ ሲልሽ ነበር። ሚኪ የዛን ቀን ደንግጦ ነዉ እኔጂ በደብ አባቱን መቅረፅ ነበረበት ድምፃቸዉ ይሰማ ነበር።
ዛ በዓለገ ሰበይቲ ሓፍቱ ዝተባህለት ኢያ ሰሚማ ቀቲላቶ
ወይ እኔ አባቱ 😢😢😢የኔ ሚስኪን ግን መልካም ሰው ለምን ፈተና ይበዛበታል ሚኪ ፃናቱን ይስጥህ የኔ መልከ መልካም አላህ በሰላም ከእስር ያስፈታህ ወይ 😢😢😢😢
አይይይ ሚኪ አላህ. ሶብሩን ይስጥህ 😢😢😢😢😢. ይቺ አክስት ተብየዋ ግን ሃይለኛ ናት በጣም 😢😢😢😢
YE CHI SEAT HEG FIT MQEREBE ALEBAT WESHETON NEWE YEMTALQSEW ASEMESAY NECHE SIBEZA BALEGEA HEG SEL SEATEYWA AXEBEQO MEMEREMER ALEBAT
ሜኪዬ፡በተኮል፡ብትታሠርም፡እግዛብሔር፡ያፅናሕ፡ካባትሕ፡ቀብር፡እዳትገኝ፡ተደርገሐል፡ነፍሣቸውን፡ይማራቸው
Uuuufff laza new ye Asarachu 😢😢😢😢😢😢
ምኪዬ በጠም የሰዝነል ኩሉ ነብሲ ዘልቀቱል መውቲ ብሎወል አለህ በቁረን ሁሉም ነብስ ሞትን ቀመሽ ነት አለህ ሰብሩን ይስጥህ ዉዴ
የሚኪ አክስት ናት የገደለችው እሶን ያዞት እሶናትየገደለችው❤❤❤
ኡፍፍፍ በጣም ያማል ሚኪዬ ክርስቶስ ጽናቱ ይስጥክ ወንድሜ በርታ በል 😭😭😭
የሚኪ አሳዳጊ አባት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው ።ግን አባትየው ምት የሚኪ መታስር የአክስቲየው ሴራ አለ መጣራት አለበት ።❤❤❤❤❤
እኔ በዘመኔ ሙሉ እህት ወንድሟ ሞቶባት በልቅሶ ግዜ የምትበጠብጠው የወንድሟ ሞት ግድ ያላት ሴት ነች እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ታስብላለች ወንድም ሲሞት ሲለይ ኩርምት ተብሎ ሲለቀስ ነው እኔ የማውቀው ችግሯ ምን ድነው የሚመክራት ሰው ያስፈልጋታል ነውር ነው የወነድም ሬሳ አጋድሞ ጨዋታ ቀልድ ያማል ሚኪ ገራገር ልጅ ነው የሚጎዳው እግዚአብሔር ይጉዳው😭😭😭😭😭😭😭😭
ጥሩ ልጂ መወለድሽነው ትላሌች እች የተረገመች ሴትዬ ጥሩ መሆኑን የእትዮጰያ ህዝብ ይመሠክራል
ሴትዬዋ ቀድማ ተናግራ ነበር አባትህን ቁመህ አትቀብርም ብላ የተማመነችበት ነገር አላት ይህች መተተኛ የአባታችን ነብስ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ ፈጣሪ 🙏💔😭😭😭😭🇪🇷
አደኛ ነኝ ደጉን አሰማን ሲውት እኳን ደግ አይመስልም
ሚኪ አዝናለሁ 💔💔💔😭አባትህን ባለመቅበርህ አላህ ያፅናህ የአክስትህ ሴራ አተን ገለ ል አደረገች የምር አዝናለሁ ለሁሉም ቀን አለው አይዞህ ስትወጣ ማየትህ አይቀርም አብሽር ወድሜ እዳተ ሀዘን የሚከፋበት የለም ጽናቱን ይስጥህ አክስት ተብየ የጅሽን ይስጥሽ ፍትሀዊይ አምላክ
እርግጠኛ ነኝ አክስት ተብዬዋ ወይ ደብቀዋለች ሞተም ከተባለ በእጇ ነው እሷነች የገደለችው ሚኪዬ እግዚአብሔር ያፅናህ 😭😭😭😭😭
La miknyat alat akiste yahona nagr yatmamnachu nagr Ala yasaatchum awqa new wadimwni yasaatchum yamikin abtun lutgalwu Bila new ersw matsr alabti twqayi nat
ሚኪ እግዚአብሔር ያፅናህ😢😢 አክስት ተብየዋ የተረገመች ናት እባካችሁ ተጠንቀቋት
ሚኪ አክስቴ የሚላት የዘሪሁን እህት ለአየለ ሪል እስቴት ቤት ስለተገዛለት ብቻ እጅግ ቅናት ያበገናት ምቀኛ ስለሆነች ቤቷ አስጠርታ መሳሪያ መዛበት ይባስ ብሎ አሳሰረችው በዚህ ሰአት ሟች እዚያው ቤት አልጋ ላይ ስለነበረ በድንጋጤ ለሞት ዳርገዋለች።
ሚኪዬ የኔ ወድንሜ አምላክ ካንተ ጋ ይሁን መንዓይነት ሴት ናት 😢😢😢😢
በእውነት በጣም አዝኛለው ነብስ ይማር 😢😢😢ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን እቺ አክስቱ የሴጣን ቆራጭ ሚኪ እግዚአብሔር ያፅናው እውነት አቶ ዘሪሁን በጣም ነብስ ይማርህ 😢😢😢😢😢😢😢
ደምያስበላሽ ይች አክስትየዋ ምንጉደኛ ሴት ነሽ ይች እንሰሳ ቅናተኛ
ለሞተው ሳታስብ ለብር አሰብሽ
ሚኪዬ እ/ርያፅናክ ወንድሜ በጣም አዝናለው ነፍሥ ይማር 😢😢😢😢😢
አይይይይይ ስት ጨካኝ ሰው አለ ሴትዩዋን መርምራችሁ የጆን ጦት ይች ጨካኝ እፍፍፍፍ የስራሽን ምንም እጆ እረጅም ቢሆን አትፍሮት እባካችሁ
ነፍሳቸውን ይማረው ሜኪንም እግዝይቢሒራ አምላክ ይረዳው ለቢተሰቦችም መፅነነት እንመኛለን 😢😢😢
ሚኪና የንስር ኣይን ወንድሞቻችን እመብርሃን ትጠብቅልን ኣቶ ዘሪሁን ነብሳቸውን ብኣፀደ ገነቱ ያኑሩልን😭😭😭😭😭
የአቶዘረሁን ነብስ በአፀደገነትያኑፈረው ሚኪግን በጣም ነው የሚያሳዝነውበዚችእርኩስ አክስት ሰበብነው የሴጣን ቁራጭ የሆነች 14:02
ሚኪየ እግዚአብ ሔር ያስፈታህ ወንድሜ
ነብስ ይማር ሴትየዋ በራሳ ገድሎት ይሆኑ እናትና ልጅ ሴረኛ ናቸው ለሚኪ ወደ እስርቤት ለአባቱ ወደ ሞት. ሴትየዋ ነች ገደይዋ😢😢😢😢
ነብሥይማር😭😭😭ሚኪየ ባለህበት ባታ ፈጣሪይጠብቅህ
ይች አረመኔ ሴትዮ ሰውየውን ገላቸው እንዳይህን ሚኪን እኮ ቀድማ አትቀብረውም ስትል ነበር አውቃ ወጥመድ ሰርታ አሳሰረችው ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቶ በሪሁን ነብስ ይማር😢ሚኪ ከባድ ነው የሚሆንበት
አቶ አየለ በዚህ ሁኔታ ስላየንህ ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁን ከሚኪ ጋር በፍቅር አሳልፏ
አክስት ተብየዋ የሆነ ነገር አድርጋው ይሆናል ክፉ ታስታውቃለች ሚኪዬ ምስኪን 😢😢
እንደፎከረቸው አደረገችው አባትክን አትቀብርም ብላው ነው እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ለአባቱ ነብስ ይማር እሱንም እግዚአብሔር ያፅናው
ሚኪ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገራችን ፍርድ አስቸጋሪነው ሁሉም በእልብ ነው እሽትግሉ በሀቂቃ