ወታደሩ ከግዳጅ መልስ ያልጠበቀው ነገር ገጠመው ። ከዲሽ ሰሪው ውሽማ ጋር ተፋጠጠ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 578

  • @gojotubee
    @gojotubee  23 часа назад +194

    🥰🥰 እናንተ ደግ ተመልካቾቼ ሁሌም የምታበረታቱኝ የተሻለ እንድሆን የምታደርጉኝ እናንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል ወዳችኋለው 🙏🙏

    • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
      @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 23 часа назад +3

      ጀግናነክ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 23 часа назад +1

      ጀግናችን ሚክየ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 23 часа назад +4

      @@gojotubee እናተን ማብርታታት የኛ ግዴታችነው ምክንያቱም እናተ ሂዎታችሁን ሰውታችሁ የሰንትን ሚሰኪን እባ እያበሣችሁነው ሀቂቃ እናተን የምንገልፅበት ቃል የለንም ብቻ የአለማቱ ጌታ ይጠብቃችሁ !!! የነሰር አይን& ዘላለም &ሚኪ&ነበልባ&ትርታ&

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 22 часа назад +1

      ሚኪዬ የኛ ጀግና ይከ ያንስሀል ሁሌም ከጎንህ ነን እኛም እንወድሀለን❤❤❤

    • @SisaySamuel-g5d
      @SisaySamuel-g5d 22 часа назад +1

      ሚኪ ቱታህ በጣም ያምራል በጣም ቀጣም ጌታ ❤❤❤❤

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 21 час назад +15

    በእውነት ምን አይነት ጀግና መከላከያ ነው ቀስልጣኑ ተጠቅሞ ምንም ሳያረግ ውጡልኝ ማለቱ ሊያሸልመው ሊያስመሰግነው የሚገባ ዐላማውን ያወቀ ምርጥ ልጅ ነው ሌሎችም ከዚህ ሊማሩ ይገባል እውነትም የሕዝብ አገልጋይ ክብር ይገባሃል

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 23 часа назад +47

    ሚኪየ ባክህ ራስክን ጠብቅ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 21 час назад +12

    ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ ሞገስ አይዞህ አንተ የሀገር ኩራት ነህ ትግት የኑርህ ለማይረባ ነገር እጅህን አታበላሽ ።🙏🙏🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 23 часа назад +48

    የሚኪ ወደጃች የት ናቹ ሚኪ መታል ገባ ገባ በሉ በላይክ በሼር ጀምሩ

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 21 час назад +27

    ሚኪየ የትንሽ ትልቅ ጀግና ነህ በርታልን ወንድማችን❤🎉

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 21 час назад +16

    ወታደር ትህግሰተኛ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግና ነህ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 23 часа назад +17

    John 6 አማ - ዮሐንስ
    47: እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 21 час назад +19

    ሚኪ የወታደሩ ቤት በእውነት ያምራል እውነት የሱ ቤት ነው? እውነት የሱ ከሆነ ይሁንለት ይመቸው🎉🎉🎉

    • @judithabraham3175
      @judithabraham3175 9 часов назад

      Madenke sayhone ganzabune kayate amaramente nawe ????? Zarfote kahona kahezbe??????

    • @Peac4all-l6j
      @Peac4all-l6j 9 часов назад

      ወታደሮች በዚህ ጊዜ ብዙ ነገር ስለሚፈቀድላቸው የራሱ ሊሆን ይችላል የእናቶቻችን ወርቅ ራሱ አይጠፋም።

    • @ZainabAwal
      @ZainabAwal 5 часов назад

      😂😂😂😂😂 የናተ ነገር ደሞ ምንእያለችሁ ነው

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 23 часа назад +14

    ስወድህ ባርችየ ይሸአላህ የሀገር መሪ ትሆናለህ

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 23 часа назад +59

    ወላሂ ከፍቶኛል ዱአድርጉልኝ ሥወዳችሁ

    • @Madenh-w5s
      @Madenh-w5s 23 часа назад +3

      አብሽሬ ውደ ዚክር አርጊ ቁርዓን ቅሬ

    • @TesfayGebru-d1t
      @TesfayGebru-d1t 23 часа назад

      አይዞሽ በርቺ እህቴ

    • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
      @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 22 часа назад

      ውላሂ እኔም ራሴ አጥፊ እያለኝ ነው ናፍሴ 🥲

    • @NaryOuannes
      @NaryOuannes 22 часа назад +1

      አብሸሪ ሁሉም ያልፋል 2 ርከአ ሰግ ደሸ ድርጊ

    • @SaraMohmed-r2q
      @SaraMohmed-r2q 21 час назад

      አላህያስደስትሽ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 23 часа назад +8

    አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤. አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ እንደው ለባላችሁም ለጋደኛችሁም ታማኝ ሁኑ 😢😢😢😢 ምንድነው መልከስከስ 😢😢😢 ወራዳ 😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 23 часа назад +17

    በጣም ታሳፍራለች ሚስት ተብየዋ ላንች እና ለሀገራችን በረሀ ለበረሀ እየተከራተተ አች እቤትሽ ውስጥ ትባልጊያለሽ😢😢😢😢😢

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 23 часа назад +28

    የ ጀግናው ሚኪ ቤተሠቦች በሚኪዬ ሰም ሰብሰክራይብ ላይክ እያዴርጋችሁ አበርታቱኝ❤❤❤

  • @orangebhutkal
    @orangebhutkal 23 часа назад +14

    Mikiye jeginachin inkuwan dena metak ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @susunegiselemtiwa
    @susunegiselemtiwa 5 часов назад +1

    ወታደር ክብር አለው የሀገር አስከባሪ ነው. ክብር ለወታደር❤❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 23 часа назад +7

    ሚኪየ የኔ ጀግና የኔ እነዚህ ባለጌ ሁላ ታፋጣቸዋለህ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 22 часа назад +6

    አቅን እውነትን የምትፈልጉት ሚኪ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ እውነትን አርነት ያውጣለት እንኳን በሰላም ከልጅህ ተገናኘህ 😢😢😢😢😢😢

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk 22 часа назад +11

    ፈጣሪ ሆይ ለኢትዮጵያ ባለትዳር ሴቶች የተነሣውን እሳት 🔥🔥🔥 አንተ አጥፋላቸሁ😢😢😢😢

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 21 час назад +8

    Hayi salphiina kee salphaadhu atii mee abbaa mana osoo qabdu ilmoo osoo qabdu likskiisi qoshaasha dubaartiidha 🤔😢 agzow obbooleesa keenya ilmii nama gantuudha mikii obbooleesa keenya waqaayyoo sii yaa tiksuu jabaadhu 🙏❤

  • @seryat-n6r
    @seryat-n6r 21 час назад +7

    አይ ቅሊት 😢😢 😢 ጀግናዉ በርታአ ❤❤❤

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 21 час назад +3

    ሚኪየ የዛሬዉ በጣም አሳቀኝ ከማልቀስ ወደ ሳቅ ተቀየረ ሚክንያቱም ያተ የምታመጣቸዉ ሑሊ የሚያሳዝንና የሚያስለቅስ ነበር ዛሬ አዝናናከኝ ሚኪየ በርታልን

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 22 часа назад +7

    የእኔ ከርታታ ለአገሩ ለደንበሩ በሚሰጠው ትዕዛዝ ከጥይት ጋር ከቦንብ ጋር ድንጋይ ትራሱ ሆኖ በዚህ ላይ ብቻ ስንት የተደራረበ መከራ እያስተናገደ ወይ ትውልድ ወይ ድፍረቷ ይገርማል ይሄ የዝሙት መንፈስ ከአገራችን ሰሰለቱን በጥሶ ገብቶ አበላሸን ያሣዝናል 666መንፈስ የተማታ ይሁን መዳህኒአለም በስምህ የተመታ ይሁን

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 22 часа назад +3

    ሚኪዬ የእኔ ጀግና እንዲት እንደምወድህ አወጣጥህ ያሰደሰተኛል ተባረክ ጀግነው

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 21 час назад +4

    😂😂😂😂ውጡልኝ!!!...ሲል በምን ፍጥነት እልም እንዳሉ ሳይ ሳቄ አመለጠኝ። ሚኪ ላይ ሲያለምጡ ከርመው😂😂😂😂...የጉድ አገር ገንፎ አሉ....ኸረ ሰው መሆን ከባድ ነው። ግን ምን ተሻለን??...ፈጣሪስ እንዴት ይማረን???....እግዚኦ!!!!

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 23 часа назад +8

    ጨምላቃ እዳው የሥርቆትነገር ምኑይጠፍጣችሁ አል እዳው የሚጣፍጠው የሀላል ነው እጅ የሥርቆት አይጣፍም

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 23 часа назад +7

    wele come my bro🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ

    ማነዉ እንደ እኔ ለባሉታማኝሁኖ በበረከት የሚኖረዉ እግዚአብሔርይመስገን የካህንሚስትነኝ በልጅም ተባርኬአለሁ ከስደትመልስ❤❤❤❤

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 21 час назад

      አንች ደግሞ የካህን ሚስት ሁነሽ ማነው እንደ እኔ በበረከት የሚኖር ታማኝ ሁኖ ትያለሽ ? መታመንም አለብሽ ግድ ነው።የባልሽን ህይዎት የራስሽ እና የልጆችሽ ሀላፊነት አለብሽ ።

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm Час назад

    አንተ በጣም ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ🎉🎉

  • @SaadaBahrain-gm1yq
    @SaadaBahrain-gm1yq 21 час назад +3

    ሚከ ግን ራስህን ጠብቅ ❤❤❤አላህ ይጠብቅህ

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 22 часа назад +5

    የኛጀግናበረታእራሰከንምጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 22 часа назад +2

    ሚኪዩ የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሁሉም❤❤❤

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 22 часа назад +3

    ሚኪየ ጀግናችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 20 часов назад +1

    ሚኪዬ የእኔ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምስኪን ባል ሀገሪን ሊጠብቅ ደጅ ያድራል እሷ በገዛ ቤቱ ትማግጣለች እንደነዚ አይነት ሴቶችን ሰብስቦ ወንድ የሌለበት በረሀ ነበር መስደድ ባለጌ

  • @Selimok-l6v
    @Selimok-l6v 21 час назад +1

    በርታልን እንደነዚህ አይነት ልቅምቃሚዎችን መንጥረህ እያወጣህልን ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 22 часа назад +1

    ወታደሩ በጣም ታጋሽ ነው ሚኪ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @HaymanotDawit-o6h
    @HaymanotDawit-o6h 23 часа назад +7

    ወይ ቀይ ቦለቶች በናንተም ይደረባል አይፈሩም እንዴ ሚኪዬ ጀግናችን እራስህ ጠብቅ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 22 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂kaye

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g 20 часов назад

      😂😂😂😂😂😂​@@DASOMadamo

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 22 часа назад +3

    ወይኔ ያዉም የጀግና ሚሰት ሁናንዉ ደፋረ ወታድረ ምሁኑ በቻ ያሰከበራትንበረ ምን አይንት ቆሻሻናት ❤❤❤

  • @ItellAla
    @ItellAla 47 минут назад

    ሚኪ በጣም ጀግና ነህ የእውነት ይችባለጌ መቀጣት አለባት ይችአሰዳቢ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 20 часов назад +3

    Wayyoo yaa Obsa ati qabduu aba manaa bayesusimi 😢😢😢😢😢 safuu dhugaa dubartii Takka Takka osoo ajesani 😢😢😢😢

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 20 часов назад +2

    ❤❤❤Mikki bagaa nagadhaa dhuftan ❤❤❤

  • @سارهخبشيه
    @سارهخبشيه 18 часов назад +1

    ምክየ እባክህ እራስህ ጠብቅ በተረፈ እንወዳሃለን💪💪💪

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 6 часов назад +1

    የታኪሱ ሽፌር እቤቴ ምን ያረጋል. ሚስትህን. ሊሾፍር

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 23 часа назад +2

    ሚኪያችን ጀግናችን መቷል ኑ ገባ ገባ በሉ ቅመሞችዬ የኛ ውድ ሚኪ❤❤❤

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile471 21 час назад +1

    የረጅምግዜ ጓደኛየናት ሳናስበው አላለም ድምፅህ እራሱ የወንድ ድምፅ አይመስልም አልጫ ይበድላታል ይላል አለማፈሩ አሁን ዘመን ወንድ የወንድ ጓደኛ ብቻ ይኑረው ሴትም የሴት ጓደኛ ብቻይኑራት ሰይጣን የሰፈረበት ትውልድ ሆኗል የምትስማሙ 👍👍አድርጉ ንግግሩ ብቻ ገደል ለቀቃቸው ወይኔ ውርደት😂

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 22 часа назад +1

    ሚኪ ጀግናው እኳንደህናመጣህ ግንእራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @good8574
    @good8574 19 часов назад

    ውንደሚ መፈረደ ፈልጌ ሳይሆን ኣንተ ውጣት ነህ የዝች ኣይነት ሴት እንኮን ቀረችብህ ኣንተ ጠንከር በል ጸበልም ተጠመቅ ለኣንተ ያለችው ትመጣለች ኣንተ ጠንከር ብለህ እራስህን ጎበዝ ስትሆን ነው እነሱ የሚያፍሪበት ኣንተ በመጠጥ እራስህን መጊዳት ተገቢ ኣይደለም የበለጠች የተባረከች ታማኝ ሚስት ታጋጥማሃለች ስለዝህ ደግሞ ለዘንደሬ ሴት ሴት ሞልቶል ታማኝ እና ፈጣሪ የሚፈራ ነው የታጣው እና በርታ በል

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 22 часа назад +3

    ጃግና ቃልድ አየቂም 💯💪💪💪💪💪🫡🫡🫡🫡🦾🦾🦾ጃግና ጃግና 💯

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 21 час назад +2

    ሚኪ ልጃችን 😂😂😂😂 ንግግርክ በጣም ነው የምታስቀኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 17 часов назад

    ሚኪዬ ጅግና ድርቅ ስትል ደስ ስትለኝ እኮ 😂😂 የባለጌዎች መዲኃኒት ነህ እኮ ተባረክ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 22 часа назад +2

    ሌሎች መልካም ትዳር ስጠን ብሎ እግዚአብሔርን ይለምናል እንደዚች አይነት ልክስክስ ትዳርን ያረክሳል

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 21 час назад +2

    Mikiye jaginaw barta 😮😮❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 22 часа назад +1

    ሚኪየኛቅሚ,እኛም,እንወደሐሌንዘሬደሞሚንዪዘልንመጠ,ጀግናችንአፈጥከዉ

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 10 часов назад

    ወታደሩ ምን ዓይነት ጀግና ነው ስለ እውነት መሸለም ኣለበት ኣድኒቀዋልህ
    ሚኪ ምን ልበለህ ዘሌና የንሰ እናንተ የእግዚኣብሄር ሉእካን ናችህ ለተችውገረ ሰው "ሰው"ሁናችህ የምርገኙ ልዩ ወንድሞች ናችህ
    ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ባለታክሲው በሚስትና ባሃገር ቀልድ የለም ወታድወር እኮ ነው ይገድለናል እያል ይሄን ሁሉ ዓምታት ከካሃዲ ባለቤት ስይጨማልቅ ንሮ ልክ እንደ ውሻ ሁለትኑ በአንዴ ሩጦው ወጡ ክውቆዩ ያገኝዋታል ነብሴን ኣውጭኝ ኣንቺ ተናገሪ እንጂ ወይ ባለ ታክሲ ድሽ ሰራተኛ ነኝ ኣለ ሳያፈር እስዋም ኣታምነኝም ስትል ሳታፍር እግዚኣብሄር ኣጋለጠት ጀግናው ሚኪ ትችልበታለህ ብርታልን እግዝኣብሄር ከነ ካሜራ ማንህ ተባረኩ በርቱልን

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 16 часов назад

    ጀግናው አላህ ይጠብቅህ የኛ መልክ መልካም እስኪ ለዝህ ጀግና እናበረታታው እናሳድገው ምን ችግር አለው አይከፈልበት

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 22 часа назад +2

    እንግዲህ እንግዲህ እንግዲህ.
    አልዎጣም አልዎጣም አልዎጣም ።
    ኧረ ነብስ ነገር ነህ ምኪ ።።።

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 4 часа назад

    የድሮ የወታደር ሚስቶች ክብር ይገባቸዋል ባሌ በበረሀ ነው ብላ ለምታዝንለት ላለች ሚስት። ይሄ ደፋር ባለጌ ባል ግዳጅ ላይ ላለ ወንድ የሚያንጎዳጉድ።

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 22 часа назад +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ አቤት ጉድድድድ😢😢😢😢😢 😅

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ ጀግና ማወጣጣት አንደኛ እንደዚህ ነዉ ጠንከር ያለ ኮስታራነትህ ስትጠይቅ በጣም ጎበዝ ነህ እኮ❤❤🎉🎉

  • @Snakh33
    @Snakh33 20 часов назад +1

    ሚኪ.ጀግና.❤❤❤❤❤❤

  • @getahungizaw7046
    @getahungizaw7046 21 час назад +2

    በእውነት ይሄ የወታደር ቤት ነው?ሚኪ ይችን ቁጮ አይነፋም።

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 20 часов назад +2

    አህለን ሚኪ ጀግናችንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 22 часа назад +4

    ልጆ የሞገስ አይደለም ማለት ነው

  • @MeriSisay
    @MeriSisay 7 часов назад

    Qomxaa.sarmxa.now.durmw.bestii.blgee❤❤❤

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 23 часа назад +5

    እኔ ግርም እሚሉኝ ከባሌቸው ውጪ ለምንድነው እሚዘሙቱት በመድሀኒአለም ሴቶች ሆይ ለባላችሁ ታማኝ ሁኑ 😢😢😢😢ወንዶችም እንደዛው ምንም ለውጥ የለውም

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 23 часа назад

      እሡ ድፍረቱ የወታደር ሚስት ቀፋፊ

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 22 часа назад

      የተሰረቀ ነገር ይጣፈጣል መሠለኝ አይይይይይ ኢትዮጵያ የተሸከመች ጉድ😢😢😢

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 21 час назад +2

    እረየምን አራሰን ማጥፋትነወ ምታወሩት አኡዙቢላ ሚንሸይጧን ሮጀም ብላቹህ በላቹህ ከትርገመዉ ሸይጧን በአላህ ተጠበቁ እህቶች ሰላታቹህን ሰገዱ ሀዲሶችን ከፈታቹህ አዳምጡ አብሸሩ ዉዶች ሁሉም ነገረ አላፊነዉ ነብሰን መበደል ግን የደሜልክ ጀሀነብነዉ በሂዉት ኑረን አላህን ካመሰንን የሰብነዉ ሁሉ ዛሬ ባይሳካ ነገይሰካልናል አብሸሩ አብሸሩ

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ

    የኔጀግና ሚኪይ በርታልን ግን ስለእናትህ አሳስቦኝነበረ

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 23 часа назад +10

    ሚኪዬን በፍጥነት ወዴ 100ኬ እናሰገባው

    • @ועח
      @ועח 18 часов назад

      🙏❤️🇪🇷

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 18 часов назад

      @ועח ዴምሪኘ

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 17 часов назад

    ሚኪ ኮንፊደንስህ በጣም ደስይላልበርታ ጀግናፈጤሪ ካንተ ጋይሁንስራዎችህቆንጆናቸው

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 8 часов назад

    ይሄ የወታደር ቤት ነው የዲያስፖራ በጣም ያምራል ከረታታ ወታደር አይዞህ😢😢

  • @AmriaA
    @AmriaA 3 часа назад

    ሚኪ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ ከክፉ ነገር

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 22 часа назад +5

    ልጁም የ ሞገስ አይደለም ይምርመር የምል አለ😂😂😂😂😂😂

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 16 часов назад

    ሚኪየየኔ መልካም አይዞህ በርታ❤ አተየልጅ አንበሳ ነህ የጀግኖች ጀግና ነህ ❤አተየእዉነት የሀቅ ሰዉ ነህ❤አደች ብይ አለ የወድ ሌባ ባለጌሸሌነሺ አይቅሊት

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye 20 часов назад +2

    Mikiye yene jegina 😅dish sitisera gobezi nekih.. 😅😅 ayi agere wolidesh mekan Egiziabher yimaren huuufff

  • @seifumedhane5169
    @seifumedhane5169 20 часов назад +2

    ሁሌም የሴቶች ድርቅና ይገርመኛል

  • @Dxbdxa-f1d
    @Dxbdxa-f1d 22 часа назад +1

    በእውነት ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ 😢😢😢😢

  • @WenshotElhabshi
    @WenshotElhabshi 19 часов назад +1

    የወታደር ሚሰት መሆን መታደል ነው ግን ብዙ ዋጋ ያሰክፍላል እኳን በትዳር እኔ ፍቅርኛየን ይሄው 5 አመቱ አገቴን ደፍች እየጠበኩኝ ነው እኔም ሰዴት መጣሁ እና በጣም ተሳስተሻል እህቴዋ 😢😢😢😢😢

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 13 часов назад

    Mikey you are such an amazing trooper. .be safe son always 😮

  • @mxm8763
    @mxm8763 20 часов назад +1

    ሚኪ🙏🙏🙏🙏💪💪💪❤❤❤

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 20 часов назад

    የኔ ሚኪ ጀግና ምን ልበልህ አላህ ትልቅቅቅ የድርግልኝ i love you miki ❤❤❤❤❤❤

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤.mikiye.eniwodaleni

  • @nanny3146
    @nanny3146 22 часа назад +2

    Egzio maharene christos min aynet zemen nw shame shame very sad 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 21 час назад +1

    ግበዝ ወድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 20 часов назад

    ሚኪ ጀግናችን እግዝብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂ንክች አርጊያት አላቅምአለ😂😂😂

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 23 часа назад +8

    ሚኪ አትሸዎድም እኮ

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 22 часа назад

      አረ ጀግና መቸም አይሸዎም❤❤❤

  • @Eman-mj7gp
    @Eman-mj7gp 22 часа назад +2

    Aimiikiye janachin nurrilinyi hudii
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 20 часов назад +1

    እራሠህንጠብቅሚኪ

  • @ሰኑ
    @ሰኑ 19 часов назад

    ወንድም እባክህ ራስህ ጠብቅ እ /ሄር ይጠብቅህ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 20 часов назад +1

    Mikiye jegena❤️🙏

  • @HayatKassaw-v3b
    @HayatKassaw-v3b Час назад

    ሚኪ ምርጥ ማፍጠጥ ነው ሲልከስከሱ ሳይፈሩ ሲያዙ መርበትበት

  • @Haleema-o6q
    @Haleema-o6q 23 часа назад +8

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 часов назад

    ድብቅ ካሜራ ይብዛልን ወገኔ።በድብቁ ካሜራ ንስት ልክስክስ አየንኮ።

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e 20 часов назад

    ምኪዬ እኮን ደነ መጠህ❤❤❤❤❤❤

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 20 часов назад

    ጀግናዉ ጀግና ነዉ እጅከፈንጂ ያስካቾዉ እድሜና ጤና ይስጠክ

  • @asterwoldemehien3702
    @asterwoldemehien3702 22 часа назад +1

    Eritrean ❤❤❤❤🎉🎉🎉so nice 🇪🇷

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 19 часов назад

    ጀግናችን በርታልን❤❤❤ የምንወድህስ ነገር ❤❤❤❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 22 часа назад +2

    ኧረ ጉድኮ ነው ጭራሽ ሁለት አመት በፈጣሪ እናንተንማ መግደል ነው 😥😥😥😥አፈርብሉ ማጋጭና አማጋጭ!!! 😮😮😮ምቅ ድሽ ሠራ አንችን ሠራሽ 😅😅😂😂እንጅ አፈር ብይ😅😅😂😂

  • @BetlhemBetlhem-s8w
    @BetlhemBetlhem-s8w 20 часов назад

    ሚኪዬ በጣም ነዉ እምወድሕ ማሪያምን

  • @FathimaUae-cc3mt
    @FathimaUae-cc3mt 22 часа назад +1

    ወይ ጉድ ሴቶች ምን እየሆናቹነው እባካችሁ ትዳር ከፍለጋችሁ የመዳም ቂመሞች አግቡ አይዛቹ ምንም አይቆቻቹም ታማኞች ፍቂር መስጠትምማንም አይወዳደርቸውም 🙏🙏🙏

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 22 часа назад +2

    ጀግናችንትለያለህ