Tesfa Broadcasting Network  | GCME
Tesfa Broadcasting Network  | GCME
  • Видео 227
  • Просмотров 267 809
...ማንም ሰው ሰላማዊ አለመሆን አይችልም! | አንድ እርምጃ
አንድ እርምጃ
ከ ሰላም እና ዕርቅ አንጻር ከተለያዩ እንግዶች ጋር የሚደረግ ልዩ የሆነ የውይይት ፕሮግራም ሲሆን በዚህ ፕሮግራም እንዴት ሰላም እና ዕርቅን መገንባት እንችላለን,እንዴት ሰላማዊ የሆነ ኑሮ እና ሰላማዊ የሆነ ሃገር መገንባት እንችላለን በሚል ስንወያይ ቆይተናል።
በዚህ ክፍል ከእንግዳችን ከአቶ ጋረደው አሰፋ ጋር ያለፈው ክፍል ሁለተኛው ቀጣይ ሲሆን በጥሞና እንድትከታተሉት ስንል ለእናንተው ውድ ተመለካቾቻችን ጋብዘኖታል።
ይሄ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲደርስ እና ትምህርት እንዲሆን LIKE,SHARE & SUBSCRIBE በማድረግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ.
እናመሰግናለን።
Просмотров: 83

Видео

የአመራር ቅብብሎሽ ፋይዳ ክፍል 3 | የሃሳብ መድረክ
Просмотров 1312 часа назад
ስለ አመራር ቅብብሎሽ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከአቶ ሽፍራው ወ/ሚካኤል ጋር ጥልቅ ውይይት ማድረጋችን ይታዎቃል። ዛሬም ለኢትዮጵያ እንደ ሃገር በተለየ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ወጌላውያን መሪዎች ጠቃሚ የሆነ መርህ በዛሬው የውይይት መርሃ ግብር በጥልቀት ተወያይተናል። በውይይቱ ከተነሱ አንኳር ሃሳቦች የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው ። አመራር ብቻ ሳይሆን ህይወት እራሷ የቅብብሎሽ ውጤት መሆኗን እና ቅብብሎሽ የሁሉም ነገር መሠረት እንደሆነ እና ያለቅብብሎሽ ስልጣንም ህይወትም ትርጉም አልባ እንደሆኑ በጥልቀት ተተርኳል መሪዎች ከዚህ የአመራር ቅብብሎሽ ከተሠኘው ውይይት በዙ ሊማሩ እደሚችሉ የዝግጅት ክፍሉ እና የተስፋ ቴሌቪዥንም እምነት ...
ተስፋ ያለን ሰዎች ነን ክፍል 2 | ከቄስ ትግስቱ ሞገስ ጋር | Episode 113
Просмотров 7 тыс.4 часа назад
ፀሎት የራስ ፍላጎት ማስፈፀሚያ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምንቀበልበት መንገድ ነው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንዴት መጸለይ እንዳለብን መረዳት ደግሞ የሚከተሉትን ይጨምራል፦ ራሳችንን ሉዐላዊ ለሆነው ለእግዚአብሔር በእምነት መስጠት፤ እግዚአብሔር ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ላይ ማተኮር እና የእግዚአብሔርን መንፈስ ማዳመጥ። ፈቃዱን ለመስማት እና ራሳችንን ለእርሱ ለማቅረብ፣ አላማውን ለመፈጸም በመጓጓት ትህትናን እና መታዘዝን መማር አለብን። ጸሎታችን ባህሪያችንን ማዳበርን፣ ፍቅሩን ለሌሎች ማካፈል እና በቃሉ እሱን ለመስማት የበለጠ መስማማትን ጨምሮ እግዚአብሔር ከሚያስበው ጋር መስማማት አለበት። ጸሎታችንን ከሌሎች ክርስቲያ...
ስለ እውነት በቅርብ ቀን በተስፋ ቲቪ ይጠብቁን
Просмотров 5267 часов назад
ስለ እውነት በቅርብ ቀን በተስፋ ቲቪ ይጠብቁን
በልጆችች ሁለንተናዊ እድገት የባለድርሻ አካላት ሚና ክፍል 2 | የኖህ መርከብ
Просмотров 947 часов назад
#parenting በዚህ ዘመን ወላጆች ልጆቻቸውን ማሳደግ እና ከጥፋት መታደግ እንዴት እንደሚችሉ መጽሃፍ ቅዱሳዊ እና ሳይንሳዊ የሆኑ እውነቶችን ወደ እናንተ ይዞ የቀረበ ፕሮግራም። Ethio sat // Frequency 11545, H // S/ R 45000 Tesfa Broadcasting Network // ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ የቀረበ #ፅኑተስፋአለ!
ታላቁ ተልዕኮ ክፍል 3 | በዶ/ር ግርማ በቀለ
Просмотров 8914 часов назад
#ክፍል 3_ታላቁ ተልዕኮ! | ተከታታይ ት/ት | በዶ/ር ግርማ በቀለ
በልጆችች ሁለንተናዊ እድገት የባለድርሻ አካላት ሚና | የኖህ መርከብ
Просмотров 67016 часов назад
#parenting በዚህ ዘመን ወላጆች ልጆቻቸውን ማሳደግ እና ከጥፋት መታደግ እንዴት እንደሚችሉ መጽሃፍ ቅዱሳዊ እና ሳይንሳዊ የሆኑ እውነቶችን ወደ እናንተ ይዞ የቀረበ ፕሮግራም። Ethio sat // Frequency 11545, H // S/ R 45000 Tesfa Broadcasting Network // ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ የቀረበ #ፅኑተስፋአለ!
የአመራር ቅብብሎሽ ፋይዳ ክፍል 2 | የሃሳብ መድረክ
Просмотров 20116 часов назад
ስለአመራር ወይም ስልጣን ቅብብሎሽ መነጋገር መወያየት እና ማሰብ የሁሉም ሰው ሃላፊነት መሆኑን ልንገነዘብ እደሚገባ በክፍል አንድ ዝግጅታችን በጥልቀት አንስተን ተዎያይተናል በዛሬው ውይይታችን ደግሞ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሪዎች ለአመራር ቅብብሎሽ የተዘጋጁ እና ፍቃደኛ እዲሆኑ በማሳሰብ ከዚህ በታች በተነሡት ሃሳቦች ጥልቅ ውይይት አድርገናል የመጄመሪያው ቅብብሎሽን በሁለት ከፍሎ ማየት እንደሚገባ እና መሪዎች ስልጣን አስረክቦ መውጣትን እደመረሳትና መጣል አድርገው መቁጠራቼው ቅብብሎሽን አስቼጋሪ እያደረው መሆኑን በጥልቀት ተዳሷል ተከታተሉት ብዙ ተሞክሮዎች ታገኙበታላችሁ ።
ያለ ጦርነት ሰላም ማምጣት ይቻላል...?// ጋረደው አሰፋ /አንድ እርምጃ//
Просмотров 13219 часов назад
አንድ እርምጃ ከ ሰላም እና ዕርቅ አንጻር ከተለያዩ እንግዶች ጋር የሚደረግ ልዩ የሆነ የውይይት ፕሮግራም ሲሆን በዚህ ፕሮግራም እንዴት ሰላም እና ዕርቅን መገንባት እንችላለን,እንዴት ሰላማዊ የሆነ ኑሮ እና ሰላማዊ የሆነ ሃገር መገንባት እንችላለን በሚል ስንወያይ ቆይተናል። በዚህ ክፍል ከእንግዳችን ከአቶ ጋረደው አሰፋ እንጨዋወታለን እንዲከታተሉን እንጋብዛለን። ይሄ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲደርስ እና ትምህርት እንዲሆን LIKE,SHARE & SUBSCRIBE በማድረግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ። እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል? ክፍል 1 | ቄስ ትግስቱ ሞገስ | Episode 112
Просмотров 36 тыс.21 час назад
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ፣ መጠበቅ የሚለው ቃል ተስፋ ማድረግ፣ አስቀድሞ ማሰብ እና መታመን ማለት ነው። ጌታን ተስፋ ለማድረግ እና ለመታመን እምነት፣ ትዕግስት፣ ትህትና፣ ትእዛዛትን መጠበቅ እና እስከ መጨረሻው መጽናት ይጠይቃል። ጌታን መጠበቅ ማለት የእምነትን ዘር መዝራት እና መመገብ ማለት ነው። ነገር ግን በህይወታችን የምናልፍባቸው ትግሎች በእግዚአብሔር ላይ ያለንን መደገፍ፣ ማመንና መጠባበቃችንን ይፈትነዋል። ፈተናን ማንም አይወድም ነገር ግን አለምክንያት በህይወታችን የሚሆን አንዳች ነገር የለም። ክርስቲያኖች ከምናልፍበት ፈተና ይልቅ የሚከብደን የእግዚአብሔር ዝምታ ነው፤በርግጥ እግዚአብሔር ዝም ይላል? ስለ እግዚአብሔ...
ታላቁ ተልዕኮ ክፍል 2 | በዶ/ር ግርማ በቀለ
Просмотров 83День назад
#ክፍል 2_ታላቁ ተልዕኮ! | ተከታታይ ት/ት | በዶ/ር ግርማ በቀለ
ጫት እየቃምኩ ነበር የምማረው | MY EXODUS
Просмотров 406День назад
በተማሪነት ህይውቱ በሱስ ዉስጥ ያለፈውና ካልቃመ መማር የማይችለው ቢኒያም ፍቅሬ የህይወቱ ለውጥ የጀመረበትን ምዕራፍ ያጋራበት ፕሮግራም፡፡
ዲጂታል ሱስ | MY FELLOW
Просмотров 831День назад
ጊዜዉ የዲጂታል ነው፡፡ ሁሉም አንገቱን አቀርቅሮ የእጅ ስልኩ ላይ ለሰዓታት የሚቆይበት ጊዜ፡፡ ታዲያ ከጊዜ ወደ ጊዜ የበለጠ እየተወዳጀን የመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ለአፍታ እንኳን ሳናስተውለው መዉጣት ወደ ሚከብደን የሱስ ዓለም እየሳበን ነዉ፡፡ ብዙሃን ወጣቶችም ባለማስተዋል በዚህ ሱስ ተነድፈናል፡፡ ለመሆኑ ዲጂታል ሱስ ምንድን ነው? ጉዳቶቹስ ምን ምን ናቸው? በዚህ ሱስ ልተያዝን ሰዎችስ የመዉጫ መንገድ አለ? በመጠኑ ያነሳንበት ፕሮግራም፡፡
በሱስ ምክንያት ትምህርቴን አቆምኩ | MY FAILURE
Просмотров 94День назад
በልጅነቱ ለሱስ ተጋላጭ በመሆኑ ትምህርቱን መከታተል ያልቻለው ዮናስ ግርማ ውድቀቴ ነበር የሚለውን ያንን የህይወቱን ምዕራፍ ያጋራበት ፕሮግራም፡፡
Explore the animal world "WOLF" | የእንስሳት አለም | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
Просмотров 40День назад
Explore the animal world "WOLF" | የእንስሳት አለም | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
ከልጆች አንደበት | ተስፋ ኪድስ በ ተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
Просмотров 105День назад
ከልጆች አንደበት | ተስፋ ኪድስ በ ተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
"የእግዚአብሄር ፍቅር" craft | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
Просмотров 44День назад
"የእግዚአብሄር ፍቅር" craft | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ያካፈለው ባህሪያት | Bible lesson 8 | የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርት ክፍል 8 | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
Просмотров 69День назад
እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ያካፈለው ባህሪያት | Bible lesson 8 | የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርት ክፍል 8 | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
ታላቁ ተልዕኮ ክፍል 1 | በዶ/ር ግርማ በቀለ
Просмотров 86День назад
ታላቁ ተልዕኮ ክፍል 1 | በዶ/ር ግርማ በቀለ
ሰንበት ት/ቤትም መካነየሱስም እሄድ ነበር!
Просмотров 27514 дней назад
ሰንበት ት/ቤትም መካነየሱስም እሄድ ነበር!
የአመራር ቅብብሎሽ ፋይዳ | የሃሳብ መድረክ
Просмотров 22014 дней назад
የአመራር ቅብብሎሽ ፋይዳ | የሃሳብ መድረክ
ሁለንተናዊ ሰነ-ምግባር አመራር ክፍል 5 | አንድ እርምጃ
Просмотров 7914 дней назад
ሁለንተናዊ ሰነ-ምግባር አመራር ክፍል 5 | አንድ እርምጃ
መከራችን ትርጉም አለው (Trauma) ክፍል 2 ከሄኖክ ፍታኔ ጋር | መልህቅ Podcast Episode 111
Просмотров 1,1 тыс.14 дней назад
መከራችን ትርጉም አለው (Trauma) ክፍል 2 ከሄኖክ ፍታኔ ጋር | መልህቅ Podcast Episode 111
ልታይ ወጣች-አልተመለሰችም | My fellow
Просмотров 59914 дней назад
ልታይ ወጣች-አልተመለሰችም | My fellow
ቤተክርስቲያን በጣም ነዉ የምጠላው | My exodus
Просмотров 65814 дней назад
ቤተክርስቲያን በጣም ነዉ የምጠላው | My exodus
መውደቄን መቀበል ነበረብኝ | My failure
Просмотров 1,2 тыс.14 дней назад
መውደቄን መቀበል ነበረብኝ | My failure
መንግስትህ ትምጣ ክፍል 11 | በፓስተር መርዓዊ ንጉሴ
Просмотров 61714 дней назад
መንግስትህ ትምጣ ክፍል 11 | በፓስተር መርዓዊ ንጉሴ
ኢየሱስን አላውቀውም ነበር! | My failure
Просмотров 8821 день назад
ኢየሱስን አላውቀውም ነበር! | My failure
የእግዚአብሔርን ቃል መጫወት | My fellow
Просмотров 36221 день назад
የእግዚአብሔርን ቃል መጫወት | My fellow
የመንፈሳዊ አመራር ቀውስ አና መፍትሔው | የሃሳብ መድረክ
Просмотров 20321 день назад
የመንፈሳዊ አመራር ቀውስ አና መፍትሔው | የሃሳብ መድረክ

Комментарии

  • @astergirma8239
    @astergirma8239 Час назад

    እጅግ የበሰለ ጣፋጭ ምክር። ለሁሉ የሚሆን። ወጣቶቹም ብዙ የምታዳምጡ። መልካሞች ናችሁ። ሁላችሁ ተባረኩ፣ ብዙ፣ ስፉ። እንወዳችኋለን።

  • @hiwottilahun7158
    @hiwottilahun7158 Час назад

    Oh how great and impact full message it is......we are really blessed to have you kes..... thank you dodi and yoni keep going.

  • @Ethiopianew-p
    @Ethiopianew-p Час назад

    wowwww እጅግ በጣም በጣም የወደድኩት እና የተጠቀምኩበት ቃለመጠይቅ ነው በውነት ብርታትን ብቻ ሳይሆን ፍርሀትንም ስጋትንም አካፈልከን ጌታ ይባርኮትትትትት።

  • @BizuEbaDebisa
    @BizuEbaDebisa 2 часа назад

    ጌታ ሆይ ልብ ና ትግህት ሰጠኝ

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 2 часа назад

    So difficult...Oow Lord, Jesus help me.

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v 4 часа назад

    ግታ ይርዳን

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 4 часа назад

    ተባረኩ::

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 6 часов назад

    እንኳን ቅድስና ፍቅር እራሱ ምድር ላይ አይገኝም ከላይ ነው ነው የተሰጠን ያሬዶ እወድሃለሁ ሲያስተምሩኝ ያለ ጥርጥር የምሰማቸው አገልጋዮች ያሬዶና ዳዊት ፋሲል ናቸው።

  • @deregemariam4894
    @deregemariam4894 6 часов назад

    God bless you! I needed to hear this today! 😢❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 9 часов назад

    በጣም ደስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 9 часов назад

    ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zinabugebremariam823
    @zinabugebremariam823 10 часов назад

    ማር አይገልፀዉም አይጠገብም ተባረኩ

  • @mignotyeshiwas
    @mignotyeshiwas 11 часов назад

    በእዉነት በጣም እየተማርን እየተባረክንብህ ነዉ ተባረክ ቄስ በሌላ ርዕስ ብታቀርብት ጥሩ ነዉ ባልጨረሰ ነዉ የሚያስብል🙏🙏

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 12 часов назад

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @destaadmasu9133
    @destaadmasu9133 14 часов назад

    ቄስ ትግስቱ እንዲሁም አቅራቢዎቹ ተባረኩ በጣም የሚገርም ተምርት ነው ለኔ ደግሞ መልክት ጭምር ደግሜ እላለሁ ተባረኩ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 17 часов назад

    ቄስ,አብዝቶ,ይባርክህ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa8988 20 часов назад

    😮😮 እየጮሁኩ የሰማሁት ምክር ጌታ የእርሶንም የአዘጋጅችንም እድሜ ይባርክ ግሩም ምክር::

  • @millaalem6101
    @millaalem6101 21 час назад

    May lord bless you ቄስ ትግስቱ n guys

  • @miriam7682
    @miriam7682 День назад

    Egziabher ybarkot Kes Tgstu!!

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 День назад

    ጌታ ይባርኮት በጣም ድንቅ መልዕክት ነው ቡዙ አተረፉኩ

  • @teshalegashu9178
    @teshalegashu9178 День назад

    ጌታ ብርክ ያድርግህ ተባረክልን

  • @MekdesYohannes-g3d
    @MekdesYohannes-g3d День назад

    Thank u kes

  • @ethiopia178
    @ethiopia178 День назад

    በቄስ ትዕግስቱ ውስጥ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ሁሌም መስማት ደስ ይለኛል ።

  • @FikirteSintayehu
    @FikirteSintayehu День назад

    ጌታ ይ ባ ር ካ ች ሁ

  • @FikirteSintayehu
    @FikirteSintayehu День назад

    ጌታ ይብርካ ች ሁ ቄ ስ ጌታ ይ ባ ር ኮ ት

  • @lidiyateka9440
    @lidiyateka9440 День назад

    እኔ እንዴት ያለሁ እድለኛ ነኝ በእንዳንተ ያለ አባት ስር ሆኜ በማደጌ የኔ ቄስ! ኑርልን❤❤❤

  • @abebabogale
    @abebabogale День назад

    ኦ ድንቅ ምክር ቄስ እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🙏🙏

  • @SamNax-zh2uw
    @SamNax-zh2uw День назад

    ❤❤❤

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp День назад

    ኦኦኦኦኦ ... "ይህን እንግዳና መጻተኛ አለም በጸሎት እና በቃሉ እናልፈዋለን".... በእርሶ ውስጥ ሆኖ የመከረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን... ቄስ ጌታ እንዲጠቀምቦት ስለፈቀዱ ጌታ ይባርኮት... ዮኒና ሳሮን ተባረኩ ... አሰማማቹ ደግሞ ደስ ስል ... በጣም ተጠቅሜያለው ከምታስቡት በላይ ስለዚህ ደስ ይበላቹ... በርቱ

  • @lee-8500
    @lee-8500 День назад

    I subscribed this channel because if this interview

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው День назад

    ከዚ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ የተነሳ ዛሬ ሰብስክራይብ አረኳችሁ

  • @Abeba-e2n
    @Abeba-e2n День назад

    ቄስን አለመስማት አይቻልም የጌታ ጥበብ ይቀዳል እድሜና ጤና ፀጋ ይብዛለዎት

  • @eth9838
    @eth9838 День назад

    ፍፄን አምጡልን pls

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 День назад

    Wow Dinki Malkti Naw Kesi Tigistu Egizabher yibarkoti Enatemi taberku❤❤❤❤❤❤

  • @dinkbirhanu6754
    @dinkbirhanu6754 День назад

    How blessed Qes Tigestu.

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 День назад

    ቄስ ትዕግስቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት መቼም እግዚአብሔር በእርሶ ላይ ያስቀመጠው የጸጋው ጉልበት ይገርማል የሕይወት መልህቅ የእድሜ ማርዘሚያ ትምህርት እና ምክር ነው የተላለፈው! አዎ እግዚአብሔርን መጠበቅ ከባድ ነው ያደክማል ቢሆንም ግን መጠበቅ ያዋጣል ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣል ቄስ ጌታ አሁንም የትውልድ ብርሃን ያድርጎት የሚዲያው አዘጋጆችም ጌታ ይባርካችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @amharicBs
    @amharicBs День назад

    "ስላገባደድክ ሳይሆን ስላስጨረስክ ነው" So true❤

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete День назад

    አቤት. የምክር ጥበብ ቄስ ትእግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርካህ ተባረክልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LeliseAlmayehu
    @LeliseAlmayehu День назад

    Tebareku kes keriw zemeno yetebarek yihun

  • @CheAmedere4
    @CheAmedere4 День назад

    ከዚህ በፊት በኒቆዲሞስ ሸው ሲያስተምር ሰምቸዋለሁ እዚህም ሰሰማው በጣም ደስአለኝ በጣም መሰረት ያለው ትምህርት ነው , እንደዚህ ነገር ይብዛ ለዲያብሎስ እድል ፈንታ አትስጡት ምናምንቴዎች Bombard ማረግ አለብን ተባረኹ

  • @babaLee-kw5zt
    @babaLee-kw5zt День назад

    OMG! God bless you Rev. Everyone need to hear this. ትዕግስት ምሉዕ ያድርገን!!

  • @KuyareMerga-cd4fh
    @KuyareMerga-cd4fh День назад

    ቄስ እግዝያቤሔር ይባርክ ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛል ነብስ አልቀረልኝም ረሰረስኩኝ በእምባሆኜነበር ያዳመጥኩት የጋበዛችሁትም ተባረኩ ይሄን ሰምቶ ካለበት ሁኔታውስጥ የማይወጣ አይኖረም ተባረኩ

  • @fevenfeven8456
    @fevenfeven8456 День назад

    Thanks so much Le hiwete tebek mesmer asemerulegne yemaynkesakes betam amsgenalhu !!! Kes tebarekulegne mnfes kedus bereso west hono seletenageregne !!!Amennnnnn 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms День назад

    ይህን መልዕክት ለሌሎች ማድረስ አለብን። ይህ ቃል ለሰው ልጆች የህይወት ዘመን መሰረት ነው። ታድያለሁ ይህን ቃል ስለሰማሁ ይህ ለኔ ህይወት ማስተር ፒስ የሆነ ድምፅ ነው ...ይህ ኢንተርቪው ከኔ ጋር እስካለሁ ይኖራል ለሌላውም አደርሳለሁ። WoW

    • @mikez8706
      @mikez8706 День назад

      የ ኔም ስሜት ነው ቆንጆ አገላለጽ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 День назад

    *በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ ነው:: ሁላችሁም ተባረኩ::

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 День назад

    Geta yebarko Kes. Edmena tena bereketen yestot. Bemiketelew eskimelesu begugut etebekalehu

  • @mahitk6473
    @mahitk6473 День назад

    Kes, Medhanialem yebarkot bemiketelew eskimetu begugut etebekalehu

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 День назад

    Am so blessed ❤❤❤I have no words 🙏🙏

  • @edenhadgu4136
    @edenhadgu4136 День назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @edenhadgu4136
    @edenhadgu4136 День назад

    God bless you thank you so much we learn a lot🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tbn_eth
      @tbn_eth День назад

      You are very welcome