ጫት እየቃምኩ ነበር የምማረው | MY EXODUS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 2

  • @መሳቅእናመማር
    @መሳቅእናመማር 3 дня назад +1

    በተለይ ክፍል ውስጥ የጫቱንና በኪስህ ውስጥ የምትይዛትን መፃፍ ቅዱስ መቼም አልረሳውም :: ጌታ ፍፁም ቀይሮ ገንዘቡ እንደሚያደርግ አንተ ህያው ምስክር ነህ ቢኒዬ :: አቤት ትዝ ይለኛል ከተነካህ በኋላ ለጌታ ነገር የነበረህ ጥማት❤ ::የማይረሳ መልካም የአገልግሎ ጅማሬ ነበረን አልፋ ❤ :: ጌታ ካገለገልከው በላይ ይጨምርብህ ::❤❤

  • @binyamfikre5512
    @binyamfikre5512 3 дня назад +1

    አሹዬ ተባረክልኝ ወንድሜ እናንተንም በትእግስት የጌታን መንገድ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለው !!!!
    ❤❤❤❤❤