"የእግዚአብሄር ፍቅር" craft | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ | TESFA KIDZ
HTML-код
- Опубликовано: 23 дек 2024
- እንኳን ወደ ተስፋ ኪድስ በደህና መጣችሁ!! ከብዙ ዝግጅት በኋላ እነሆ ለእናንተ ይመጥናል ያልናቸውን ፕሮግራሞች ይዘን መተናል። የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርቶች፣ ክራፍት፣ መዝሙር እንዲሁም ሌሎች ፕሮግራሞችን ይዘን ከተፍ ብለናል።
ዘወትር ቅዳሜ ከ 4 -5 ሰዓት
Ethio sat // Frequency 11545, H // S/ R 45000 Tesfa Broadcasting Network // ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ የቀረበ
#ፅኑተስፋአለ!