Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መቼም የማልረሳው ቀን ነው ከዲላ ድረስ ነበር ለኮንሰርቱ ስል የመጣሁት ብዙ አትርፌ ነበር የተመለስኩት ይድኔ እወድሀለው ፀጋ ይብዛልህ❤
👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯💯💯💯💯💯
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከድሬ ለሊት ተጉዜ ነበር ይዱዬ አንተ ላይ የዘነበውን የኢየሱስን ፍቅር ልካፈል የመጣውት በእውነት የእውነት ተገርሜ ነው የወጣውት አልቅሼ ጀምሬ አልቅሼ የጨረስኩበት ቀን እወድሀለሁ ይዱዬ የኔ አባት ❤❤❤
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ❤
በዛን እለት በስፍራው የነበራቹ የተባረካቹበት በLike ድምፃቹን አሰሙን🤗
Eko ene yezan ken nebsem alkerelegn beka tiz eyalegn enbaye yemetal bidegm Uuuuu😢😢😢😢😢
I can only imagine!😭
Des yemil geza nebre
ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ኡኡኡኡውይይይ..ተባረክ እየሱስ አባቴ አበቃለት ሲሉ ደረስክልኝ..ዮሴፍ በህይወት አለ!!!!!!
ዳግም ከሚመጣዉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ጣፋጭነት ሁሉ ላንተ ይሁን ።አስደናቂ ክብር ነዉ የሚታየዉ ፤ ለጌታ ክብር ይሁን ።ይድኔ የተባረክ ሰዉ ነህ ተባርኬአለዉ
ስልኬ📱 የተሰረኩት በዚ ቀን ነበርግን መዝሙርህ በመለቁ ደስብሎኛል🥰
😂😂 አይዞን
Me too tarikawi ken😂😂
Sorry😢😢😂😂
Ayzon minte😂😂
በቤቲክርስን😢
እኔ የማያውቀዉ ኢየሱሴ ብዬ ወጀብ ፀጥ ሰልልኝ ነዉ❤❤❤
Wahooooo.... 🎉🎉🎉This what I've been waiting for months 😮 I'm soooo excited 😊 ❤If you love Jesus ❤️ like this comment
ይድኔ ተባረክልኝ!❤ከአዲሱ አልበምህ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ.. በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው። በቃ አለፈ አለፈ.. 😥 ሁሌም እንደዚህ አድርጌ ነው የምሰማው። 100% volume,🔊 earphone 🎧👌❤❤--
አሜን በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ❤❤❤❤❤❤❤ ይድኔ ድንቅ ነው 🙏
መንፈሴ ነዉ የጋለዉ ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ የጌታ ብሩካን ይድኔ
አቤት ይድኔ ስወድህ እኮ ወንድሜ, ሁሌ ባንተ መዝሙር ወስጥ ይኸው ከልጅነት እስከ እውቀት እየሱስን አየዋለሁ ባንተ መዝሙር ተባርኬያለሁ እየሱሴ ደምቆ ስለሚታይ አለቅሳለሁ ተባረክልን ያከበርከው እየሱስ ያክብር ክብሩን ይግለፅብህ!!!
እልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤የምናከብረውን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በመዝሙሮችክ ልናሳልፍ ነው ፤ ዘንድሮማ ኢየሱስ የሚያስናፍቁ መዝሙሮች በዝተውልናል🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የማይረሳ ጌታ ያከበርንበት ድንቅ ቀን። ይድኔ ብሩክ ነህ።ክብር ለጌታ ይሁን።
ይድኔ በአንተ ላይ ስላለው ጸጋ አምላኬን አመሰገንኩት ተባረክ❤❤❤❤
እንግዲህ ምን ይባላል ከማልቀስ ውጪ 😭😭😭😭... የዘመናት የመዝሙር pachage አግኝቻለው... ይሄ ልዩ የገና ስጦታህ ነው🎉🎉......ወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር ዳዊት ለሚ ባይሰራው ኖሮ አያምርም ነበር 😊
ይድኔ የምኮራብህ አባቴ ድንቅ ነው በጣም!!
እድለኛ ሁኜ ተገኝቻለሁ ግን አሁንም እደገና ተባረኩበት ተባረክልን ይድንዬዬ
😊🎉🎉❤❤❤❤Jesus yihe dink mishit ayirese new yidnuti😍😍bruk neh.
ብሩክ ምርጥ ሰው በእግዚአብሔር መንፈስ እንዳማረበት መጣ ይድኔ ተባረክ እግዚአብሔር ልሳንህን ይባርክልህ ለክብሩ ያኑርህ ❤😊
ኦኦኦ አረ ጌታ ይክበር አሁንም በትውልድ መሀል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ያለቀለት ጉዳይ የሞተ 😢😢😢ለክብሩ ቀየረው ጌታ መቶ ውዴ መቶ ❤❤ ኢየሱስ ከሞት አመለጥኩ አለፈ አለፈ እሰይ ሀሌ ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤
What a spirit what a song what a band what a blessing wow you literally took me to heaven stay blessed 🤗🥰🥰🥰
Ow! አዎ እኔ የማዉቀዉኢየሱስ ስል ወዲያዉ ሰይጣን መተንፈስ ሲያቅተዉ ነዉ😁❤
ክብርና ምስጋና በለፀግነት ሁሉ ለሚገባው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንላት
Yidene አንተን ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😍🙏🙏
Is not only singing song,its from whom the one touched by the L❤rd Jesus.
ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም!!
ኢየሱስኢየሱስኢየሱስኢየሱስኢየሱስኢየሱስ
Love from Israel brother! :)
GOD BLESS YOU YIDNE🙏
ኤር ኡኡ🎉🎉🎉🎉እየሱስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ምስጋና ላንተ ብቻ ይሁን ❤❤❤እልልልልልልልልል አሜን አሜን 📖🛐⛪🙏🎉🎉
Yamral Tebarek "እጅግ ድንቅ እና መንፈሳዊ መዝሙር! ተባረኩ!! ኮሜንቱን እምታነቡ, ጌታ ሁላችንንም ይባርክ ዘንድ እፀልያለው."❤❤❤ሁላችንንም ጌታ ይባርክ:: ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን:: አሜን, አሜን እንበል::
የድንግል ማርያም ልጅ ያድናል አሜን 🎉
ተባረክልን ፣ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ፣ ይድኔ ወንድማች ፣ ቴዎድሮስና ምስክር (እምክሽ) 🙏🙏🙏
ይደገም የምትሉ like🎉
I have been waiting for these videos. Thank you for sharing!!❤️🙏🏽
I will never regret in my life. cause, I was there. glory to god.
በእግዚአብሔር የተወደደ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤
Band is on point! The legend Dawit Lemmi! Bass is being played to perfection by Milky
Jesus is Lord! May God bless you all!
እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ 🙌
ውይይይይ እሰይይ ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ❤❤
Always your songs get me in to the revival you really are blessed.
እወድሃለሁ ከእኔ በላይ ማንም አይወድህም በአንደኛነት እወድሃለሁ ይዱዬ ይዱዬ
ጌታ አንተን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር?❤ ጌታ ነገህን ከዛሬ ይበልጥ ያስውብልህ ይድኔ ቅን ሰው❤❤❤❤❤❤
በእኔም እንዲህ ነው የሆነው ነገሩ ሞቴን አውርተው መኖሬን አወሩ😎
Amazing song ydne...kezi belay lemlmln tebarek
ሁሁሁሁ ይድኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ just lvu ተባረክ ❤ በቃ
Amen amen amen amen amen
yidne dekmogne weye letegna sele yehen notification ayeche ... enezin hulet esatoch teleh endet beye letegna ... lebereket hun🥰🥰
ኢየሱስ ጌታ ነዉ 🔥🔥🔥🔥🔥
Be ewunti beant lay lalewu tsegaa ye egzabeher Simi yibarkkk ewodhalewu
እደዚ አይነት ሙዚቃ ደግሞም መዝሙር አሌታየም❤
Alef Alef elef silew Alew.....away some ydne glory of God u are shinning Jesus Christ
እንዴት ዳስ ተላልቹ ጌታ እየሱስ ይባርክቹ ይደይ wdddddddddddddddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow ይዱዬ ❤❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ስላንተ ይመስገን እንወድሃለን bro
Dawit Lemmi👏👏 Legend 😳
First comment yidne betam tebarek
ውይይይይይ🙆ይዱዬዬ ልዩ ነው 🔥🔥🔥❤️❤️❤️ምን ዓይነት ነገር ነው ❤❤❤What a band🔥🔥🔥
U are our legend ❤ we love u so much 💗 💓 💖 ❤ ♥
Yezhe let btam tebarken nber yidene ❤❤
Yane Abat Eyesus Enwadhalen.Maranata.
Yesss!Finally I have been waiting for this.
ኧረ ይሄ ቀን ይደገምልን
ይድኔ በረከታችን🙌🙌
Amen amen amazing song 👏🙏👏🙏👏👏👏👏👏
ዋው ይድኔ ስለፀጋው ባለቤት ክብሩ ይውሰድ
Yidne tebarekln migerm new wow❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yiduyee bazamanat makakal iyasusin indiyasayibachawu katamaratu mirtochu makakl andu bamahonih ina damo batikikil geta iyasusin banta bagilts silamayahwu silanta getan amasaginawalhu banta ikoralhu birkkkkk balling ahunm birtatih yibza midr indainjara yisatih iwadihalawu
Dawit leme and bands besmammm🎉🎉
dawit lemmi OMG
ስጠብቅ ነበር እንዲለቀቅ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ
Wow min gudi nw yidne much love!!😍
Praise God yidna you are blessed ❤❤❤
የማይረሳ አስደናቂ ቀን❤❤❤❤
Wow🎉🎉🎉🎉🎉
የክብረ ደጋሽ እየሱስ❤. ይድኔ በረከታቺን ነህ እወድሀለው
ተባረክ
ይዱዬ ስጦታችን ነህ 🎉
Woowwww God bless you 🎉🎉🎉
Yidene bereketachin nk
ይድኔ አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
You are Anointed 🔥🔥
0:45 0:46
ጌታ ይባርካችሁ ❤🙏
እየሱስ እየሱስእየሱስ እየሱስእየሱስ እየሱስእየሱስ እየሱስ
What a perfect live composition 🎉❤🎉
Yedneya Tebark from Australia 🇦🇺hope you remember that Dandenong Mountain 😂❤🎉
ወይኔ ድንቅ ጊዜ ነበር ፊት ለፊትጨራሴን እየፈለኩ
Mn aynt band new beysusem😍
Yidne, our blessing, this song is incredibly meaningful to us ,what a blessing?min aynet dink tsega new? zemenik yilemilim.
ኢየሱስ❤
😘😘😘ድንቅ በረከት❤❤❤
ይድንዬ ተባርከህ ባረከን❤❤❤❤
Yidne ewodihalehu tebareklign yene abat
ጌታ የጨምርብ ተባረክ ይድኔ ስጦታችን
GOD BLESS YOU YANE ABAT
ዳዊት ለሚ❤❤
መቼም የማልረሳው ቀን ነው ከዲላ ድረስ ነበር ለኮንሰርቱ ስል የመጣሁት ብዙ አትርፌ ነበር የተመለስኩት ይድኔ እወድሀለው ፀጋ ይብዛልህ❤
👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯💯💯💯💯💯
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከድሬ ለሊት ተጉዜ ነበር ይዱዬ አንተ ላይ የዘነበውን የኢየሱስን ፍቅር ልካፈል የመጣውት በእውነት የእውነት ተገርሜ ነው የወጣውት አልቅሼ ጀምሬ አልቅሼ የጨረስኩበት ቀን እወድሀለሁ ይዱዬ የኔ አባት ❤❤❤
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ❤
በዛን እለት በስፍራው የነበራቹ የተባረካቹበት በLike ድምፃቹን አሰሙን🤗
Eko ene yezan ken nebsem alkerelegn beka tiz eyalegn enbaye yemetal bidegm Uuuuu😢😢😢😢😢
I can only imagine!😭
Des yemil geza nebre
ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ኡኡኡኡውይይይ..
ተባረክ እየሱስ አባቴ አበቃለት ሲሉ ደረስክልኝ..
ዮሴፍ በህይወት አለ!!!!!!
ዳግም ከሚመጣዉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ጣፋጭነት ሁሉ ላንተ ይሁን ።አስደናቂ ክብር ነዉ የሚታየዉ ፤ ለጌታ ክብር ይሁን ።ይድኔ የተባረክ ሰዉ ነህ ተባርኬአለዉ
ስልኬ📱 የተሰረኩት በዚ ቀን ነበር
ግን መዝሙርህ በመለቁ ደስብሎኛል🥰
😂😂 አይዞን
Me too tarikawi ken😂😂
Sorry😢😢😂😂
Ayzon minte😂😂
በቤቲክርስን😢
እኔ የማያውቀዉ ኢየሱሴ ብዬ ወጀብ ፀጥ ሰልልኝ ነዉ❤❤❤
Wahooooo.... 🎉🎉🎉
This what I've been waiting for months 😮 I'm soooo excited 😊 ❤
If you love Jesus ❤️ like this comment
ይድኔ ተባረክልኝ!❤ከአዲሱ አልበምህ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ.. በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው። በቃ አለፈ አለፈ.. 😥 ሁሌም እንደዚህ አድርጌ ነው የምሰማው። 100% volume,🔊 earphone 🎧👌❤❤--
አሜን በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ❤❤❤❤❤❤❤
ይድኔ ድንቅ ነው 🙏
መንፈሴ ነዉ የጋለዉ ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ የጌታ ብሩካን ይድኔ
አቤት ይድኔ ስወድህ እኮ ወንድሜ, ሁሌ ባንተ መዝሙር ወስጥ ይኸው ከልጅነት እስከ እውቀት እየሱስን አየዋለሁ ባንተ መዝሙር ተባርኬያለሁ እየሱሴ ደምቆ ስለሚታይ አለቅሳለሁ ተባረክልን ያከበርከው እየሱስ ያክብር ክብሩን ይግለፅብህ!!!
እልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤የምናከብረውን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በመዝሙሮችክ ልናሳልፍ ነው ፤ ዘንድሮማ ኢየሱስ የሚያስናፍቁ መዝሙሮች በዝተውልናል🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የማይረሳ ጌታ ያከበርንበት ድንቅ ቀን። ይድኔ ብሩክ ነህ።ክብር ለጌታ ይሁን።
ይድኔ በአንተ ላይ ስላለው ጸጋ አምላኬን አመሰገንኩት ተባረክ❤❤❤❤
እንግዲህ ምን ይባላል ከማልቀስ ውጪ 😭😭😭😭... የዘመናት የመዝሙር pachage አግኝቻለው... ይሄ ልዩ የገና ስጦታህ ነው🎉🎉......ወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር ዳዊት ለሚ ባይሰራው ኖሮ አያምርም ነበር 😊
ይድኔ የምኮራብህ አባቴ ድንቅ ነው በጣም!!
እድለኛ ሁኜ ተገኝቻለሁ ግን አሁንም እደገና ተባረኩበት ተባረክልን ይድንዬዬ
😊🎉🎉❤❤❤❤Jesus yihe dink mishit ayirese new yidnuti😍😍bruk neh.
ብሩክ ምርጥ ሰው በእግዚአብሔር መንፈስ እንዳማረበት መጣ ይድኔ ተባረክ እግዚአብሔር ልሳንህን ይባርክልህ ለክብሩ ያኑርህ ❤😊
ኦኦኦ አረ ጌታ ይክበር አሁንም በትውልድ መሀል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያለቀለት ጉዳይ የሞተ 😢😢😢
ለክብሩ ቀየረው ጌታ መቶ ውዴ መቶ ❤❤ ኢየሱስ ከሞት አመለጥኩ አለፈ አለፈ እሰይ ሀሌ ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤
What a spirit what a song what a band what a blessing wow
you literally took me to heaven
stay blessed
🤗🥰🥰🥰
Ow! አዎ እኔ የማዉቀዉ
ኢየሱስ ስል ወዲያዉ ሰይጣን መተንፈስ ሲያቅተዉ ነዉ😁❤
ክብርና ምስጋና በለፀግነት ሁሉ ለሚገባው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንላት
Yidene አንተን ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😍🙏🙏
Is not only singing song,its from whom the one touched by the L❤rd Jesus.
ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም!!
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
Love from Israel brother! :)
GOD BLESS YOU YIDNE🙏
ኤር ኡኡ🎉🎉🎉🎉እየሱስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ምስጋና ላንተ ብቻ ይሁን ❤❤❤እልልልልልልልልል አሜን አሜን 📖🛐⛪🙏🎉🎉
Yamral Tebarek "እጅግ ድንቅ እና መንፈሳዊ መዝሙር! ተባረኩ!! ኮሜንቱን እምታነቡ, ጌታ ሁላችንንም ይባርክ ዘንድ እፀልያለው."
❤❤❤
ሁላችንንም ጌታ ይባርክ:: ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን:: አሜን, አሜን እንበል::
የድንግል ማርያም ልጅ ያድናል አሜን 🎉
ተባረክልን ፣ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ፣ ይድኔ ወንድማች ፣ ቴዎድሮስና ምስክር (እምክሽ) 🙏🙏🙏
ይደገም የምትሉ like🎉
I have been waiting for these videos. Thank you for sharing!!❤️🙏🏽
I will never regret in my life. cause, I was there. glory to god.
በእግዚአብሔር የተወደደ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤
Band is on point! The legend Dawit Lemmi! Bass is being played to perfection by Milky
Jesus is Lord! May God bless you all!
እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ 🙌
ውይይይይ እሰይይ ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ❤❤
Always your songs get me in to the revival you really are blessed.
እወድሃለሁ ከእኔ በላይ ማንም አይወድህም በአንደኛነት እወድሃለሁ ይዱዬ ይዱዬ
ጌታ አንተን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር?❤ ጌታ ነገህን ከዛሬ ይበልጥ ያስውብልህ ይድኔ ቅን ሰው❤❤❤❤❤❤
በእኔም እንዲህ ነው የሆነው ነገሩ ሞቴን አውርተው መኖሬን አወሩ😎
Amazing song ydne...kezi belay lemlmln tebarek
ሁሁሁሁ ይድኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ just lvu ተባረክ ❤ በቃ
Amen amen amen amen amen
yidne dekmogne weye letegna sele yehen notification ayeche ... enezin hulet esatoch teleh endet beye letegna ... lebereket hun🥰🥰
ኢየሱስ ጌታ ነዉ 🔥🔥🔥🔥🔥
Be ewunti beant lay lalewu tsegaa ye egzabeher Simi yibarkkk ewodhalewu
እደዚ አይነት ሙዚቃ ደግሞም መዝሙር አሌታየም❤
Alef Alef elef silew Alew.....away some ydne glory of God u are shinning Jesus Christ
እንዴት ዳስ ተላልቹ ጌታ እየሱስ ይባርክቹ ይደይ wdddddddddddddddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow ይዱዬ ❤❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ስላንተ ይመስገን እንወድሃለን bro
Dawit Lemmi👏👏 Legend 😳
First comment yidne betam tebarek
ውይይይይይ🙆
ይዱዬዬ ልዩ ነው 🔥🔥🔥❤️❤️❤️
ምን ዓይነት ነገር ነው ❤❤❤
What a band🔥🔥🔥
U are our legend ❤ we love u so much 💗 💓 💖 ❤ ♥
Yezhe let btam tebarken nber yidene ❤❤
Yane Abat Eyesus Enwadhalen.Maranata.
Yesss!Finally I have been waiting for this.
ኧረ ይሄ ቀን ይደገምልን
ይድኔ በረከታችን🙌🙌
Amen amen amazing song 👏🙏👏🙏👏👏👏👏👏
ዋው ይድኔ ስለፀጋው ባለቤት ክብሩ ይውሰድ
Yidne tebarekln migerm new wow❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yiduyee bazamanat makakal iyasusin indiyasayibachawu katamaratu mirtochu makakl andu bamahonih ina damo batikikil geta iyasusin banta bagilts silamayahwu silanta getan amasaginawalhu banta ikoralhu birkkkkk balling ahunm birtatih yibza midr indainjara yisatih iwadihalawu
Dawit leme and bands besmammm🎉🎉
dawit lemmi OMG
ስጠብቅ ነበር እንዲለቀቅ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ
Wow min gudi nw yidne much love!!😍
Praise God yidna you are blessed ❤❤❤
የማይረሳ አስደናቂ ቀን❤❤❤❤
Wow🎉🎉🎉🎉🎉
የክብረ ደጋሽ እየሱስ❤. ይድኔ በረከታቺን ነህ እወድሀለው
ተባረክ
ይዱዬ ስጦታችን ነህ 🎉
Woowwww God bless you 🎉🎉🎉
Yidene bereketachin nk
ይድኔ አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
You are Anointed 🔥🔥
0:45 0:46
ጌታ ይባርካችሁ ❤🙏
እየሱስ