Lawedeleh Hagerun ||Yidnekachew Teka|| ላውድልህ ሀገሩን|ይድነቃቸው ተካ| New

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 804

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679  11 месяцев назад +419

    እባክዎ ሌሎች የአምልኮ ቪዲዬዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይ ያድርጉና ይጠብቁ
    አመሰግናለሁ!
    Please Subscribe and wait for other worship videos. Thank you!

    • @endeshawmesfin6567
      @endeshawmesfin6567 11 месяцев назад +4

      ውስጤ እኔ እኔ እየጠበኩ ነው

    • @heeryyee2062
      @heeryyee2062 11 месяцев назад +5

      አንተአይደለም ሠላሜ ዐረፍቴ ደሰታዬ ይድኔ ተባረክ አንተ በረከታችን ነሀ !!!!!!!!!!!!!!

    • @yisusis
      @yisusis 11 месяцев назад +3

      Already subscribers❤

    • @Eyahale
      @Eyahale 11 месяцев назад +1

      Yeduye Lemelmelgn tsebaot yemgeba kine nw
      kehodih minc felko yebzuwochn derket belimelame keyrotal eyesus lay endfezezk kemeskel satwerd kirstos norolk cerslgn. Wedhalehu

    • @kinhan7261
      @kinhan7261 11 месяцев назад

      endet alemadreg enchlalen biruk hunln

  • @kingofkingJesuschrist
    @kingofkingJesuschrist 7 месяцев назад +11

    ይዴ አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በለው ፀጋ እየበራታህ ሂድ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 11 месяцев назад +442

    ዕንባ ቋንቋ ነው ለእግዜር የሚሰማው ፤ ዕንባ በደማቅ ቀለም የተተየበ ቃል ነው በእግዚአብሔር የሚነበብ ፣ ዕንባ የነፍስ ፍቅር ናሙና ነው ለእግዚአብሔር የሚሰጥ የውስጥን ጠልቆ ለሚረዳና ለሚሰማ አምላክ በፍቅር የሚፈስ።
    ይድንዬ በዚህ ዝማሬ ኢየሱስን እያየን አለቀስን 😭 ተባረክ! ብዛልን ❤

    • @Tesfatsionzerfu5555
      @Tesfatsionzerfu5555 11 месяцев назад +12

      Woow Agelaletse….. Bezih lik Meredatek germognal….. Kidusaneko Ke Kidusu yetenesa Enleyalen…. Tebarek wendime!!

    • @haregbabi546
      @haregbabi546 11 месяцев назад +8

      Wow wededkut gebagn የፃፍከዉን ሳነብ ለካ አምባ አንዲህ ነው አባ ሆይ ተባረክ አንተ ብቻ ልትረዳዉ በምቺል ማምለክ ስለቻልኩ

    • @tsadikuanato3876
      @tsadikuanato3876 11 месяцев назад +2

      Tebarek

    • @AlemHailemaram
      @AlemHailemaram 11 месяцев назад +5

      ተባርክልን አንተም እውነት ነው እንባ ቋንቋነው❤❤

    • @wengelbelete4261
      @wengelbelete4261 11 месяцев назад +6

      አንተም ወንድማችን በረከት የተባረክ እና የተወደድክ ዘማሪ፤ ውድህን በዜማ ለማወደስ በድሜህ ማለዳ እጣ የወጣልህ እድለኛ ወጣት፤ ሰማያዊ ቅኔ ይፍለቅልህ እንዲህ ያለ መረዳት ይብዛልህ።

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 11 месяцев назад +188

    አቤቱ በልጅህ የክብር ወንጌል ሀገሩ ምድሩ ይሞላ ዝቅ ብለው ከፍ የሚያደርጉህ ተሰውረው የሚገልጡህ ባሪያዎችህ ይብዙ የህይወትህ ሽታ የለን ሎሌዎችህ አርገን ። ይዱዬ ፀጋ ይጨመርልክ በጣም ይባርካል🙏🏿ክብር ለኢየሱስ ይሁን

    • @yidnekachewteka9679
      @yidnekachewteka9679  4 месяца назад

      Biniye dearest brother I am so thankful for your kind and uplifting words and Amen to your blessings. You are a blessing to the body of Christ. Love you dear brother.

  • @ephremdejeneofficial718
    @ephremdejeneofficial718 11 месяцев назад +132

    ለኢየሱስ ፍቅር ከተሸነፈ ልብ የሚፈስ ዝማሬ ይዱዬ ❤❤

  • @abrhambk9467
    @abrhambk9467 7 месяцев назад +114

    ምድር ላይ ካለው ነገር
    ትልቅ ተብሎ ከሚነገር
    ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ
    ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ
    ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ
    የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ
    የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ
    ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ
    የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ
    ኢየሱስ *5
    እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ
    አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ
    አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ
    ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ
    አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል
    ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል
    ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል
    ካንተ ወዴት ካንተ
    ካንተ የት እሄዳለሁ
    የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
    አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
    አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
    አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
    አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
    እግርህ ስር ተደፍቼ
    የልቤን ሸቶ ሰብሬ
    ይቀየር የቤቱ መዐዛው
    ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር
    በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር
    የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ
    ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ
    የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት
    ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት
    ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው
    እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው
    አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን
    ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን
    የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን
    ካንተ ወዴት ካንተ
    ካንተ የት እሄዳለሁ
    የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
    አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
    አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
    አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
    አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
    ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2
    የልቤ ውዱ ተባረክ
    የቤቴ ውዱ ተባረክ
    የአሳቤ ውዱ ተባረክ
    የሕይወቴ ውዱ ተባረክ

  • @dagim_kumlachew1073
    @dagim_kumlachew1073 11 месяцев назад +14

    “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”
    - ሮሜ 5፥8

  • @fevengashaw
    @fevengashaw 11 месяцев назад +38

    እንደአዲስ ሰምቼ እንደማላውቅ ሆኜ ሰማሁት A song walking እንደዘመርከው አወድክለት .....ይሄ ለእኔ ዝማሬም ፀሎትም መልክትም ነው !
    እንድወድህ እንዳከብርህ እየሱስን ዝምምም ብሎ መውደድ ለእርሱ ደስታ ብቻ መኖርን አስተምረህኛል ! ስትለው የምርህን ስለምትለው አለማልቀስ አልችልም
    ቀጥልልኝ
    ክብርህን የምትገልፅበት ስትፈልግ ደካማ ሰው
    እኔን ተገኘሁኝ ከሁሉ ሀጥያተኛው😢
    አንተእጅ ላይ ካልዋለች ለምን የማትጠቅመው
    ምልክት አደረከኝ ማሳያ ክብርህን 😭😭😭 it’s my story

  • @RutNegash
    @RutNegash 7 месяцев назад +3

    Ameeee wowww😮😮

  • @ወዶኛልእናአዳነኝ
    @ወዶኛልእናአዳነኝ 11 месяцев назад +53

    አሁን ያለሁበትን ጭንቅ እና ሰላም ማጣት እኔ እና እግዚአብሔር እናውቃለን ብዙ አልቅሼ ደከም ብሎኝ ራሴን ማዳመጥ ከብዶኝ ስልኬን አንስቼ ዩቲዩብ ስገባ ይህ መዝሙር ተጫንኩት ሁሉን ረሳሁ ሌላ አለም ገባሁ ሸክሜን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣልኩት የልቤ አምላክ ተባረክ ዘማሪ ይድኔ ፀጋ ይብዛልክ ብቸኝንት አይሰማኝም በሚለው መዝሙርህ እንዲህ መፅናናት ሆኖልኘወ ነበር ዛሬ ደግሞ በዚህ ጌታ መንፈስ ቅድስ በዝማሪዎችህ አበረታኝ አፅናናኝ ዘመንህ ይለምልም ከጌታ ወደ ማን እንሄዳለን

    • @PenielGospelMinistry7801
      @PenielGospelMinistry7801 11 месяцев назад +2

      አይዞሽ እህትዓለም! በእግዚአብሔር የማይታለፍ ምንም የለም። እርሱ በወጀብና በአውሎንፋስ መካከል መንገድ አለው። በክርስቶስ ባለሽ ፀጋ አሁንም በርቺ አዎ በርቺ ነገ መልካም ይሆናል

    • @haregbabi546
      @haregbabi546 11 месяцев назад

      መንፈስቅዱስ ካንቺ ጋር ነው ማንም ባይኖር አሱ አኮ በቂ ነው ተጠግዉ

    • @HawuletMehammed-ev2hu
      @HawuletMehammed-ev2hu 11 месяцев назад

      መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ነው ሁሌ ያፅናናል በውሃ ውስጥ ባለፍክ ጊዜ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ያለ ጌታ

  • @zerubbabelbehailuofficial
    @zerubbabelbehailuofficial 11 месяцев назад +62

    “አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤”❤
    - ዮሐንስ 6፥37
    የሕይወት ትርጉም ብቻ ሳይሆን ራሱ ሕይወት ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ የሳበን እግዚአብሔር አባታችን ለዘለዓለም ይባረክ። አይናችን ሌላ እንዳያይ በፍቅሩ ያፈዘዘን ኢየሱስ ይባረክ። በጸጋው እየደገፈ ለአዲሲቷ ከተማ የሚያበቃን ታማኙ አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።ይድኔ አንተም ጌታ ይባርክህ❤

  • @MirenaGuitaru
    @MirenaGuitaru 11 месяцев назад +90

    Can’t stop crying 😢 what a song what a production. Thank you Yidne ,Nadi and Dawit Lemi

    • @yidnekachewteka9679
      @yidnekachewteka9679  11 месяцев назад +29

      Miriye wondeme I am glad to hear from you. Thank you so much. How I am grateful to the lord for your recovery. Our lord is Gracious. I will always love and respect you🥰🙏

    • @hiwotbayu6
      @hiwotbayu6 8 месяцев назад

      ​@@yidnekachewteka9679❤

  • @henoktesfaye5137
    @henoktesfaye5137 11 месяцев назад +126

    በጣም ደስ የሚል ቪዲኦ !! በዚህ ደረጃ መስራት ከባድ ነው!! ምን ያህል እንደለፋችሁበት ያስታውቃል😍💪💪

  • @Mezmur697
    @Mezmur697 11 месяцев назад +1

    Tebareku

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 11 месяцев назад +32

    "...ይፈሳል እንባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ❤❤❤
    እንባ ማለት ፈሳሽ ፀሎት ማለት ነው 😭😭😭😭
    ይድንዬ የልቤን ነው የዘመርከው ተባረክልኝ

  • @nardosmengistu4025
    @nardosmengistu4025 3 месяца назад +6

    ዛሬ በማለዳ ከእንቅልፍ ስነቃ እየዘመርኩት ነበር የተነሳሁት!!!! እየሱስ እየሱሴ ወዳሀለች ይህች ነፍሴ!!!!! አባቴ!!!! ውዴ! !!❤❤

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid 11 месяцев назад +16

    ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው
    እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው
    አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን
    ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን
    የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን
    ካንተ ወዴት ካንተ
    ካንተ የት እሄዳለሁ
    የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
    አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
    አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
    አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
    አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
    ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2
    የልቤ ውዱ ተባረክ
    የቤቴ ውዱ ተባረክ
    የአሳቤ ውዱ ተባረክ
    የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
    🥰🥰😭😭 ይድንዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ! እወድሃለሁ ወንድም አለም! 🙏🏾❤️💯

    • @yidnekachewteka9679
      @yidnekachewteka9679  4 месяца назад

      Davoye thank you so much. You are a huge blessing to the body of Christ. Amen to your blessings.

  • @tesfahungebregiorgis
    @tesfahungebregiorgis 11 месяцев назад +9

    ይድኔ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምነገርህ ነገር መንፈስ ቅዱስ የዚህ ሙዩዚክ ቪዲዮ ክሩ ነበረ፤ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያስፋህ፤ መልዕክቱና ምስሉ ሲስማሙ መንፈስን ወደከፍታ ያወጣል፡፡

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu9926 Месяц назад +2

    ይድኔ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው ካንተ መዝሙሮች ጋር ከፍ እያልኩ ነው ማለዳዬን ሌላ መዝሙር መስማት አቆምኩ ማለት እችላለህ ሰምቼህ አልጠግብም ከፍ ያደርጉኛል ቀኖቼን ያሳምሩታል ከአባቴ ጋር የማወራበትን ጊዜ ይጨምሩልኛል❤ተባረክ🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SamealShugute
    @SamealShugute 10 месяцев назад +8

    አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆነው ምልክት አረከው ማሳያ ክብርህን 😭😭 ohhhh ኢየሱስ

  • @kameth423
    @kameth423 11 месяцев назад +6

    ወይኔ ጌታ ሆይ ጉልበት ይከዳኛል ይድኔ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ምን አይነት ጸጋ ነው ግን ጌታ ኢየሱስ ሆይ እንደ ጋና ክበርበት ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wubi-d5n
    @wubi-d5n 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ትብርክ Video 👈🥹😭Thank,uy So,mchi🙏🙌እግዚአብሔር ትብርክ አሜን 🙏አብት ውግል አብቱ እየሱስ ትብርክ 🙌🥲

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel2427 11 месяцев назад +3

    ብእውነት ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነክቶሀል! ይሰንብትብህ!!!

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 11 месяцев назад +64

    Come on Yidne , can you give me a break to finish crying on Lawedelegh song . Now you released the video and making me more emotional , can’t handle this song because I literally see the love of Jesus Christ in it. He is always with poor and needy people. I wish I could say more but God bless you for giving us the songs which pass through generations !!!!

  • @BirukeAdenaBelssing
    @BirukeAdenaBelssing 11 месяцев назад +34

    በቃ ይሄንን ነው የምንፈልገው እየሱስ እየሱስ ❤❤

  • @EfremGemechis
    @EfremGemechis 11 месяцев назад +2

    .....ከብርህ እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው
    እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ሀጢአተኛ
    አንተ እጅ ላይ ከልዋለ ለምንም የማይሆን
    ምልክት አርከዉ ማሳያ ክብርህን .....🙏🙏🙏🙏😥😥

  • @bilenbekele8269
    @bilenbekele8269 11 месяцев назад +18

    ኢየሱስዬ❣❣❣እግርህ ስር ተደፍቼ 🙇‍♀👣የልቤን ሽቶ ሰብሬ😭😭😭 ይቀየር የቤቱ መዓዛው ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን 🌏ባንተ ፍቅር♥♥♥ በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር 💖💖💖

  • @haleluyakifle4526
    @haleluyakifle4526 11 месяцев назад +17

    "የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ" ብለህ እንዳልከው ይህ ትውልድ በክርስቶስ ፍቅር እንደገና እንደተነካ አያለሁ! ይድንዬ ጸጋ ይብዛልህ!

  • @abenezeryoseph581
    @abenezeryoseph581 11 месяцев назад +6

    መልዕክቱን የሚያጎላ ቪዲዮ 💯👌👏 ድንቅ መዝሙር! ድንቅ መልዕክት ! " ከእግር ስር ተድፍቼ የልቤን ሽቶ ሰብሬ ይቀየር ቤቱ መዓዛው ላውድልህ አገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ ሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንዳበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሔድኩበት ኢየሱስ ስል "

  • @biniyamedaniel1583
    @biniyamedaniel1583 11 месяцев назад +16

    ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ሀጢያተኛ አቤት ጌታ ክብርህን መሸከም በማልችለው በእኔ ላይ ስለገለጥክ ያንን ክብር ከድካሜ አልፈህ እንዳይቀልብኝ መኖርን ለግሰኝ አሜን !!

  • @bemnetsolomon-us4gu
    @bemnetsolomon-us4gu 11 месяцев назад +7

    ኢየሱስን አስናፈከኝ ይድኔዋ በተለይ ለምፃሙን እና ዕውሩን ሲዳስሳቸው ምነው አሁን እንደዚ በነካኝ ብዬ ተመኘው 😢❤

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 11 месяцев назад +27

    ይድንዬ ትኩረቱ በእየሱስ ላይ ጀምሮ በእየሱስ ላይ የጨረሰ ዝማሬ🙌🏼
    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በረከታችን ነህ ፍቅሩ በደንብ የነካህ ሰው ነህ 💜❤️

  • @Samuelmelese27
    @Samuelmelese27 11 месяцев назад +1

    YIdnee❤❤❤❤❤tebareki❤❤❤❤❤❤❤

  • @annoeliasofficial1458
    @annoeliasofficial1458 11 месяцев назад +10

    የሚሰማን የሚያየን በሙሉ ይውደድህ ኢየሱስ😢😢
    ምን ዓይነት ክሊፕ ነው 😢😢😢 ጌታ ምስክሬ ለጸሎት የሚመጣልኝ ብቸኛ መዝሙር እየሆነ ነው ደግሞ ረሀባችንን ስለዘመርከው በሰማሁት ቁጥር እንባዬን አልቻልኩትም😢😢😢
    እንወድሃለን ይድኔ

  • @DIBORHA.
    @DIBORHA. 11 месяцев назад +9

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ቢዘመር :ቢገጠም : ቢወራ : የሚጣፍጥ ህይወት የሆነ ስም ..❤
    ተባርከሀል ይድኔ ።

  • @Bereket.Alemuu
    @Bereket.Alemuu 11 месяцев назад +5

    ይድንዬ ምን አይነት የሚገርም ስራ ነው የመዝሙሩ መልዕክት ከቪዲዮ ጥምረት ጋር የተዛመደ የላቀ ቪዲዮ ክሊኘ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ ስጦታችን ነህ እወድሀለሁ🙏❤️😍

  • @ZewduTesgaye
    @ZewduTesgaye 4 месяца назад +3

    እንደዚህ አይነት ሀይል ያለው መዝሙር አጋጥሞኝ አያውቅም ይድኔ እረ ተባረክ ለሊቱን ሙሉ ሳዳምጠው አደርኩ ሀሌሉያ

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 11 месяцев назад +6

    ተባረክ እየሱስ ተባረክ
    የልቤ ዉዱ ተባረክ
    የቤቴ ዉዱ ተባረክ
    ከህይወት የመነጨ የበሰለ ዝማሬና ክሊፕ
    እግዚአብሔር ኢትዬጲያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ ይጠብቅ አሜን !!❤❤❤

  • @jesusislordmysavior2213
    @jesusislordmysavior2213 7 месяцев назад +5

    I can't stop listening ዛሬ ምሽት እንኳን ከ5 ጌዜ በላይ ሰማሁት ከእንባ ጋር ጌታ ሆይ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ

  • @dimetrosapologetics6350
    @dimetrosapologetics6350 2 месяца назад +1

    ምን አይነት ዳይሬክተር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ .....ይድኔ በመልእክት ብቻ ሳይሆን በምስልም ባርከኸኛል

  • @sofonyasteshome9159
    @sofonyasteshome9159 11 месяцев назад +18

    The video's director has watched "the chosen" like 10000 times .... The scenes are so perfect ❤.... You're blessed yidne

  • @SebleMulatu
    @SebleMulatu Месяц назад +1

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ሁፍፍፍ ጌታ ዘመንክ ቡርክ ያርገው❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 11 месяцев назад +18

    Wow My favorite song with Amazing video production ❤ God bless you yedinuye well done Naddy n Dave😇

    • @yidnekachewteka9679
      @yidnekachewteka9679  4 месяца назад

      Jerriye thank you so much. You are our blessing. Amen to your blessings. God bless you too.

  • @derejedegu6369
    @derejedegu6369 2 месяца назад +2

    Sweet sweet so sweet Jesus ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @deborahwoza7949
    @deborahwoza7949 10 месяцев назад

    Tebarek

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 5 месяцев назад +4

    ተባረክ ወንድሜ❤በኑሮ በሂወት መልካም ምሳሌ ያርግህ!❤ በመልካም ነገር ሁሉ መከናወን ያድርግልህ!❤❤❤

  • @joelabebe9074
    @joelabebe9074 11 месяцев назад +4

    አንተ ጋር የህይት ቃል አለ ካንተ ወደማን እንሔዳለን ❤❤❤❤❤

  • @hilinabelayhun6775
    @hilinabelayhun6775 11 месяцев назад +7

    ምንም ቃላት የለኝም መንፈስ ያለበት ዝማሬ አለማልቀስ ጌታን አለማሰብ አይቻልም ይህንን ሰምቶ በዚህ ዘመን ደረክልንእ/ር ይባርክህ።

  • @haimanotharoye8031
    @haimanotharoye8031 3 месяца назад +4

    የጥበብ ሁሉ ጌታ እግዝአብሔር ይመስገን።
    ይድነ እንወድሀለን

  • @paradisechristianmedia
    @paradisechristianmedia 11 месяцев назад +16

    ኢየሱስ
    ስሙ ቅዱስ
    እርሱ ንጉስ
    ይድኑዬ No words! You are our blessing

  • @amesiyatube8293
    @amesiyatube8293 11 месяцев назад +1

    "...ክብርህን እንዲሸክም ስትፈልግ ደካማ ሰው
    እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ኃጢአተኛ
    አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማሆን
    ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን ..." ይድኔ አንተ ትለያለህ ! ወንድም ዓለም እ/ር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @kalkidanmelesse2738
    @kalkidanmelesse2738 Месяц назад

    አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሙላባችሁ።
    የጌታ ዋጋው ምስጋና ነው
    ምን አለ ሌላ የምንከፍለው
    በወጀብ በአውሎ ነፋስ መሃል
    ተገልጦ መፅናናት ይሆናል።
    እልልልልልልልልልል

  • @misganakassa123
    @misganakassa123 11 месяцев назад

    ሀሌሉያ ..... አቤት አቤት አቤት .... ኢየሱስ ... ኢየሱሴ እኔ አልችልም ወዳሀለች እቺ ነፍሴ ... አቅም የለኝ ወዴት ልሂድ ከእስትንፋሴ .... አንተ አይደለህ ወይ ደስ ታዬ 🙇🏿‍♂🙇🏿‍♂🙏🏿🙏🏿😭😭☹️😭😭😭😭😭

  • @AsratWolde-u3i
    @AsratWolde-u3i 2 месяца назад +2

    ኤሄ መዝሙር እንደ እኔ ላሉት የስጋዊ ዎላጅም፥ አጋዥ ደጋፍ መከታ ምንም ለሌላቸው በብቸኝነት በመከራ በችግር ስወድቁ ስነሱ ላሉት ምናሀይል የምያፀናና መዝሙር እንድ ሆነ ይገበይኛል። እንደ ፓ/ር ዘማሪ ዳኒ አይነት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላኩ አፀናይኘዎች አሁንም ይብዙ።

  • @yohannnesayelehmariam9185
    @yohannnesayelehmariam9185 2 месяца назад

    ክብር ሁሉ ለ ጌታ ኢየሱስ ይሁን
    እንኳን ዘማሪ ሆንክ እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነዉ

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 11 месяцев назад

    አየሱሴ ፍቅርህን ወደድኩት ያሳበ ዉዱ ተባረክ የልቤ ዉዱ ተባረክ ካንተ ወደማን አኔዳለን አንተ አይደለሆይ ሰላሜ አንተ ይደለህ ወይ አረፍቴ ተባረክ አባብዬ ወንድሜ ይድነ ቁጥር 1 አልበም አስካሁን ሳይበርድብኝ አሁን ደግሞ ሌላክብር ያለዉ አልበም ጌታ አንድወደው ልቤ በፍቅሩ አንዲሰወር የሚያደርግ ዝማሬ አስይ ባንተ ላይ ስላፈሰሰዉ ፀጋ ስሙ ይመስገን ጌታ ሆይ በዚህ ዝማሬ አዉነትም በየቤቱ ያዉድልህ ክበርበት አሜን ❤❤❤

  • @israelwondwoson8652
    @israelwondwoson8652 9 месяцев назад +5

    i am from kenya this song is really masterpiece and love yall

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 11 месяцев назад +4

    5:30
    የልቤ ውዱ ተባረክ
    የቤቴ ውዱ ተባረክ
    የሃሳቤ ውዱ ተባረክ
    የህይወቴ ውዱ ተባረክ!
    ይድንዬ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @betelhemsamuel6273
    @betelhemsamuel6273 9 месяцев назад +1

    ❤❤ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን በአንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንዳበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ በሄድኩበት ኢየሱስ እየታየህልኝ በቆምኩበት🙌🙌😢😢❤❤ይድንዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ሁሌ ስለ ኢየሱስ ዘምር 😍😍

  • @tekalignwoyesa
    @tekalignwoyesa 11 месяцев назад +4

    አቤት Cinematography
    አቤት Casting
    አቤት መዝሙር💙

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 месяца назад +1

    አሜን ሀለ ሉያ አሜን ምድር ላይ ካለው ነገር ኢየሱስዬ😢😢😢❤❤❤❤

  • @tayedue2jesus
    @tayedue2jesus 10 месяцев назад



    ❤❤❤❤❤


  • @genettigstu4376
    @genettigstu4376 11 месяцев назад

    tebarek yidnye🙌🙌🙌

  • @miliontilaye6625
    @miliontilaye6625 3 месяца назад

    Yidne, God bless you more and more. This song always moves me in a way that's hard to explain.

  • @LetaKefena
    @LetaKefena 11 месяцев назад +2

    ''ላውድልህ ሀገሩንም ምድሩን ባንተ ፍቅር'' ብለህ እንደዘመርክ፣ በኢየሱስ ምድሩን አውደሃል። በእውነት ተሳክቶልሃል።
    ኢየሱስ ከነካን እና ከገባን አይቀር እንዳነተ ነው። የዘመርክለት ኢየሱስ ዕጥፍ ድርብ ይባርክህ። በጣም ነው የምወድህ።❤❤

  • @abrahamjiloofficial8625
    @abrahamjiloofficial8625 11 месяцев назад

    Yidnee koo Waaqayyo baraaf jireenya kee haa Eebbisu nama guddaa koo❤❤❤❤

  • @Inlight_Show
    @Inlight_Show 11 месяцев назад +1

    ማልቀስ ማቆም አቃተኝ😭😭😭 የኔ እየሱስ በሀገሩ ሁሉ በእኔ ላይ ታይልኝ

  • @MekdesHiylu
    @MekdesHiylu 3 месяца назад +1

    Stay your blessed GOD bless you!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 8 месяцев назад

    ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር 🙏🙏😢😭😭 ❤❤❤
    የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ ❤❤ አንተ ብሩክ ሰው አይወሰድብክ መንፈሱ 🙏

  • @MihretAbayneh-v7y
    @MihretAbayneh-v7y 10 месяцев назад

    Ufffffffaaaa menfes kidus yalebat mezmur tebarek Wendeme tsega yebzelk❤❤❤❤❤

  • @Singer.ephrem-simon
    @Singer.ephrem-simon 11 месяцев назад +5

    ከክርስቶስ ፍቅር የሚያስይዝ መዝሙር ይድንዬ ተባረክ❤

  • @tarzuisrael8543
    @tarzuisrael8543 11 месяцев назад +1

    Oooooooh 😭😭😭😭 can't stop😭😭yidnyeee 🧡🧡🧡🧡 Wedhalew.

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 11 месяцев назад

    Tebarek eyesus ❤❤

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 11 месяцев назад +1

    እረ ጉዴ ይዱዬ ዜማው ሙዚቃው ቀረፃው
    የእውነት ታሪኩ በጣም መጣብኝ ❤ እጅግ እጅግ ደማቅ ነው። የእኔ አባት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ❤❤❤ እወድሀለው አከብርሀለው❤

  • @tsedaleworku9364
    @tsedaleworku9364 4 месяца назад

    ክብርህን የሚሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ሃጢያተኛው ሃሌሉያ የደካሞች ወዳጅ አንተ ደግ ጌታ ለዘላለም ንገስ እንኮንም አዳንከኝ እንኮንም አገኘኸኝ ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @nazrie942
    @nazrie942 11 месяцев назад

    Wow wow Yidne egziabher yebarkh mezmuru betam yebarkal. Video , Music arrangement abrewh yeserutn egziabher yebark

  • @betsegadaniel-vw3ix
    @betsegadaniel-vw3ix 11 месяцев назад +1

    geta yibarikihi wondime dagim be kilip ke wustachin yemayitafa image new yaskamatibin enwodahalen ❤❤❤

  • @zekiyosabitizekiofficialch4418
    @zekiyosabitizekiofficialch4418 11 месяцев назад +1

    ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ሀጢያተኛ ......yidnuye & Dave lemi ye hagere bereketoch wedachuhalew

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 11 месяцев назад +3

    ምንም ቃላት የለኝም
    ከማልቀስ ዉጭ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤😭😭😭

  • @MartiMk-sl9qk
    @MartiMk-sl9qk 2 месяца назад

    ደጋግሜ ደጋግሜ ሰምቼው ግን 😢😢 አንተ አፍ ላይ (ኢየሱስ ) ይለያል 😭

  • @Mita160
    @Mita160 6 месяцев назад +1

    Beyesusim tebarek bebIzu yide❤❤❤❤እንወድሃለን

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 11 месяцев назад +1

    Zemenu yemechersha bememslebet bezhe gize endhe liben eref yemyaderg zemare yesthe geta kibrun yewsed 🙏🙏🙏

  • @NGDTube
    @NGDTube 3 месяца назад +1

    Yifesalihi embaye aykomim yesusin sayi 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 11 месяцев назад

    😭🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️tebarekilign 🙏😍

  • @Babi_Hope
    @Babi_Hope 8 месяцев назад

    ይድኑዬ በምን ዓይነት መንፈስ እንደተነካህ እኔ እንጃ ብቻ ኢየሱስ በፍቅሩ አጥንቶችህን ሳይቀር የሰባበረ አይነት ነው ምሰማኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
    ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱሴ 😭😭😭😭😭😭

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 24 дня назад +1

    ድንቅ መዝሙር ነዉ❤❤❤❤

  • @prophetkidusdesalegn2862
    @prophetkidusdesalegn2862 11 месяцев назад +3

    ኢየሱስን ይበልጥ እንድንወደው የሚያረግ መዝሙር ይዱዬ ወድካለው በረከታችን ነክ

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 8 месяцев назад +1

    geta eyesus yihbareki tabaraki kibre Hulu la gate la eyesus yhune❤️😭😭

  • @tinaamare8109
    @tinaamare8109 7 месяцев назад

    ❤️ 💙 💜 ❤️ 💙 💜 .....amen amen elelelelele

  • @Berhantube52
    @Berhantube52 11 месяцев назад +1

    YIDUYEEEEEEE tebarekelegn yene mn lebeleh kal atahu eko eysus geta nw

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤በእውነት ብሰማ ብሰማ አልጠጊብም 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ይድዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 10 месяцев назад

    ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ምንም አይነት ልዩ አምላክ ነህ ክብር ለአንተ ብቻ በሰማይና በምድር ቡሩክ ነህ ይድኔ ጸጋ ይብዛልህ ኢየሱስ የምተገልጽ ልዩ ዘማሪ

  • @betiassefa8555
    @betiassefa8555 6 месяцев назад

    በእውነት ተባረክ ከመጀመሪያው መዝሙሮች ሁሉ የመንፈስ ቅድስ ሀይል የተገለጠበት ነዉ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 6 месяцев назад

    I Love this song , God bless you more Yidne, our beloved brother ❤

  • @ebenezer8508
    @ebenezer8508 11 месяцев назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔኔኔኔኔ ጌታታታታታ ❤❤❤❤ ምን ይከፈልሀል
    ይድኔ አንተ የተባረክ ነህ የሚገርም ቪዲዮ ነው ይድኔ ድንቅ ድንቅ ስራ ነው ጌታ ይባርካቹ ይህን ስራ የሰራቹ ሁሉ

  • @natnaeladmasG
    @natnaeladmasG 11 месяцев назад

    ...ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ሃጥያተኛው ፤ አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን ምልክት አረከው ማሳያ ክብርህን...🙏 ተባረክ ይድኔ ።

  • @Michaelandu-f3s
    @Michaelandu-f3s 9 месяцев назад

    ይድኑዬ ባንተ ውስጥ ባለው ጸጋ ተባርከናል የረዳህ ይባረክ ተባረክ ዘመን ይለምልም

  • @Beemenet
    @Beemenet 8 месяцев назад

    ምድር ላይ ካለው ነገር
    ትልቅ ተብሎ ከምነገር
    ስው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ
    ለኔ ግን የእየሱስ ተስፋዬ ነህ ❤❤❤❤❤❤ ተስምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዝህ በላይ መዘመር ይሁንልህ እወድሃለው ወንድሜ

  • @Mkdestarkwe
    @Mkdestarkwe 4 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭መግለፅ አልችልም ስሰማው የሚሰማኝን
    ይድኔ ተባረክልን
    ከኢየሱስ ወዴት እንሄዳለን ምን መሄጃ አለን
    ❤❤

  • @SamealShugute
    @SamealShugute 10 месяцев назад

    የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ከአንተ ሌላ ኧረ ተባረክ ማንም እኮ እንደ ኢየሱስ አይሆንም ኢየሱስ እንወድሃለን ኢየሱስ የሌላችሁ ሰዎች ቀኑ ሳይመሽ ይህን የፍቅር ንጉስን የህይወታችሁ ጌታ አድርጋችሁ ተቀበሉ ይድኔ በብዙ ተባረክ በእምባ ማምለክ እንዴት ይባርካል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን እንዳንተ አይነት ኢየሱስን የሚዘምሩ ዘማሪዎች ይብዙልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤