Eyesus yenefesk megeb new yalesu nefsek terabalech esu sinoren entegbalen enerekalen yale weha ena yale megeb menor endemanchel yale eyesusem menor anchelem eyesus getana adany new yezelalem negus new
I live in foreign country and I don’t have friends. I spend a lot of times, sometimes a week and more alone. This song has become my company and comfort. I listen to it at least everyday. Thank you God for being there for me even when I give you enough reasons not to be.
Once you encountered Christ in your life genuinely, all things become voids in your life except Jesus. I was so committed to this world to come out as a winner till Christ came to my life 20 plus yrs ago then my view for things in general changed once for all. Thank you Lord for soaking my being with your divine oil.
እባክዎ ሌሎች የአምልኮ ቪዲዬዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይ ያድርጉና ይጠብቁ
አመሰግናለሁ!
Please Subscribe and wait for other worship videos. Thank you!
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም
ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኸረ አለ መበርቻዬ አለ
ኸረ አለ መነሻዬ አለ
ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ
ብቸኝነት አይሰማኝም
ብቻዬን አይደለሁም
ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ
ኸረ አለ ደባቂዬ አለ
ኸረ አለ መነሻዬ አለ
መፅናኛዬ አለ ኦሆ
መበርቻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
ልቤን ሞልቶት አለ
የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ
መነሻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
መበርቻዬ አለ
አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም
ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ
አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ
ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ
ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ
ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ
ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል
ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ
ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ
ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ
ፍቅርህ መንፈሴን ሞልቷል
ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ
ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል
መላ እኔነቴ
ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ
ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ
ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ
ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው
ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው
ሲያወሩኝ እሰለቻለው
ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው
ቀን ከሌት የማልጠግብህ
ቢያወሩኝ የማልሰለችህ
ገብተሀል መላ እኔነቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም
ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ
ኸረ አለ ደባቂዬ አለ
ኸረ አለ መነሻዬ አለ
መፅናኛዬ አለ ኦሆ
መበርቻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
ልቤን ሞልቶት አለ
የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ
መነሻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
መበርቻዬ አለ
የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት
ጎደኛ የለኝም
የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት ወዳጅ የለኝም
እኔ አላየሁም *2
እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም
እኔ አላየሁም *2
ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም
ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው
ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው
ሲያወሩኝ እሰለቻለው
ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው
ቀን ከሌት የማልጠግብህ
ቢያወሩኝ የማልሰለችህ
ገብተሀል መላ እኔነቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ
ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ
ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ
እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ😊
❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉
😢😢😢😢❤❤❤
እግዚአብሔር ይስገን ይድንዬ ተየወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ አንተ ዝም ብለህ እየሱስን ዘምር እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
❤❤❤😘
አው እውነት ነው ። አባት እንደሌላቸው ልጆች ብቻችንን አልተወንም። መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶናል። የጌታችን ስም ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን።
በባዕድ ሀገር እናትም አባትም እህትም ወንድምም ሁሉን የሆነልኝ እየሱስ ብቻዬን ያልተዉከኝ በብዙ ያፅናናኸኝ ዛሬ ደግሞ በዚ መዝሙር ድግፍ አረከኝ ይድኔ በብዙ ተባረክ 🙏
Egzabare imsgene 😢😢😢❤❤
እስይ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ማረፊያዬ አለ አሜን ብርክ በል
Amen !!!!!true for me too❤❤❤
Amen. Geta kanchi gar new🙏😍
Ameeeen ameeeen ameeeen zemeniki yibareki❤❤❤
የድንግል ማሪያም ልጅ የተንሳኤው ንጉስ የቃራኒኦ አንበሳ የእስራኤሉ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ስምህ ይክበር ይመስገን
የእግዚአብሔር ልጅ በሚለው ይስተካከል እህትአለም
Eyesus 2tunm nw @@yonasgizaw2687
Eyesus 2tunm nw @@yonasgizaw2687
@@yonasgizaw2687ማነህ ግራ
@natnaelsitotaw9849 wshetam pente endante mehaym aydelem eshi
ሙስሊም ነኝ ግን በታም ነው ልቤን የነካን እባካችሁ ይህን ፍቅር የሆነ ጌታ አሳዩኝ😢😢😢😢
Dear geta new liben minekaw. Messenger lay yitsafulign
‘Yidenakachew Teka mehamed ‘ bemil face book
geta yiwodahal wondime
እየሱስ ጌታ እንዴሆና ከልቢ አሚነው በአፉ ማማስካር ነው ሁሌም አጠገባችን ነው እየሱስ የህይወቴ ሱስ አሜን 🙌❤
@@MhiretAbrham tanks tebareku
ጌታ ቅርብ ነዉ ❤
የወንጌል አማኞችን መዝሙር መስማት የእውነት መባረክ ነው
ኦርቶዶክስ ወንድማቹ ነኝ
ሱቅ ውስጥ ሆኜ እንባዬ አስቸገረኝ 😢😢😢
ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ
ይድንዬ ተባረክልኝ
❤
Eyesus yenefesk megeb new yalesu nefsek terabalech esu sinoren entegbalen enerekalen yale weha ena yale megeb menor endemanchel yale eyesusem menor anchelem eyesus getana adany new yezelalem negus new
Ena wendeme segachen yale megeb ena yale ayer endematnor negsachenem yale eyesus kemer atnorem metnor temwslalech enji
Ena bro begeta kalhonk getan emen eyesus bechawen yadenal be eyesus emenena yenefseken temat arka tebarek eyesus yewedekal
ወንድሜ ሆይ እየሱስ እስቲ እራስህን ግለጥልኝ ላውቅህ ፈልጋለሁ በለው ታየዋለህ ምን አይነት ቅርብ የሆነ ፍቅርና ታማኝ አምላክ እንደሆነ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያልብስህ❤❤
Amen. Amesegenalehu🙏😍
በጣም እጅግ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረክ
❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል **ኢየሱስ ብቻ **ነው ልጄ ብሎ ሰውን የሚቀበለው
ጌታ ይባርክ የልቤን ነዉ የገለፅክልኝ
ማርያምን በጣም ደስ የሚልና ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው እርጋታው
ብቸኝነት
አይሰማኝም
ብቻዬን አይደለሁም
ኧረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኧረ አለ ሳያስነካኝ አለ
ኧረ አለ ደባቂዬ አለ
ኧረ አለ መነሻዬ አለ
................
ፀጋሁን ያብዛልህ!😍😘
አይዞሽ ጌታ አለ 👏🙏👏🙏👏🙏
Amen dear Sister.🙏😍
ጌታ ሁሌም ሳያስነካሽ ያኑርሽ
@@samuelseifu9842 Amen 🙏 bro
መፅናኛዬ አለ !😢
ተባረክ ገነትን ወርሰህ ኑርልንአንተ የእግዚአብሔር መልአክ 😇 ነህ ያስታዉቃል እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዊ የተባረከ ሰዉ እንዳንተ ይብዛ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት ይሄ መዝሙር ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,,
ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
ኦርቶዶክስ ነኝ እባካችሁ የፕሮቴስታንት ዘማሪያን እንደዚህ አይነት የመንፈስ ምግብ የሆነ መዝሙር ስሩ ። 🙏
ልክ ነው ታባረክ 🙏🙏🙏👏👏👏
Ewnetshn new hulachehenem geta yirdan
Tkkl nash wde❤❤❤
ጌታ ይባርክክ ደግሞም ብዙ አሉ እንደዚህ አይነት የተረጋጉ ልብን የሚነኩ የራሱም ይሁን ሌሎች የሚዘምሩት
በትክክል ተባረኪ 😍😍😍😍🙌🙌🙌
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏
Amen. Amesegenalehu🙏😍
❤❤❤🎉🎉🎉😢።
Tebareki
ኢየሱስ የእግዚኣብሄር ልጅ ነው
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ኡኡኡኡኡኡ እረ ኡኡኡኡ ዝም ብዬ እኮ አልጉዋጉዋውም ኡኡኡኡኡኡኡ😇😢😢 ይዱዬ እንደው ምን ይባላል ተባረክልኝ 💎💎🎹🎬🎼🎧🎤🪘🥁🎷🪇💎💎
Suriye mewedeh Wondeme tebarekilign. Bantem zemarea ena agelegelot betam kemibarekubeh wanegnaw negn. love you.
በትክክል ሱርዬ😢😢😢
lebe west ❤❤❤ zemi blo yefsale
በጣማ ደስ የሚል የተራጋጋ መዝሙር ፀጋዉ ያብዛልህ ከ ኦሮቶዶክስ እህታቹ
Eshi dear Sister. Tebareki.
tebarki sis😍
❤❤
የእውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው እረጋ ያለ መዝሙር እኔ ኦርቶዶክስ። ነኝ ግን የእውነት ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ሄለን የዚህን ዘማሪ መጀመሪያ ያወጣውን መዝሙር አዳምጪው ተባረኪ ።
ዉይይይይይ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤?
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል **ኢየሱስ ብቻ **ነው ልጄ ብሎ ሰውን የሚቀበለው kechalk bewest aweragn
ለካስ ከ 3 ሞት ያመለጥኩት ብቻዬን ስላልሆንኩኝ ነው ። በቃኝ ሁሉም ይበቃኛል ለለላ መኖር እነስ አልችልም። ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እጀን ለአንተ ሰጥቻለሁ በቃ የዘልዓለም ክዳን ከአንተ ጋር አደርጋለሁ። ብቻ ይድነንም ባርከው ።
አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ነው እየሱስ ያድናል ያስመልጣል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Enkuan geta dereseleh
❤
Ye Menfeskidus tsega yebzaleh
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን መዝሙር ስወድው በፈጣሪ😢😢😢😢እንባየ ይቀድመኛል 😢😢😢😢ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እጅግ በጣም የመንፈስ ምግብ የሆነ መዝሙር ነው ።እናመሰግናለን ይድኔ።
Thank you. God bless you.
አለ ኢየሱስ ይመጣል ሊወስደን ሊያሳርፈን ለዘላለም ከእርሱ ጋር ሊያኖረን ኢየሱስ ይመጣል። ❤❤
በዚህ መዝሙር ውስጥ የተገለጠው የአጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ጉልበት እጅግ ልዩ ነው። እያደመጥኩት አንዳች ጽናት ውስጤን ሲቆጣጠረው ይታወቀኛል....። ገና አንደበቴን ከፍቼ ቃላቶቹን ስላቸው አይኖቼ ለእንባ ፈጠኑ። ጌታ ሆይ ይድነቃቸው ተካን ከዚህ በላይ ባርክልን። ጸሎቴ ነው 🙏
Amen amen🙌🥺❤️
ስሙ ይክበር😪 አሜን!
@@jossyvoiceabush1015nnbb
nmiop
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመዝሙሩ ተባሪካለሁ ብቸንነት አይሰማኝም ተባረክ
በየ ፈርማሲው በነፃ መታደል አለበት
ተስፋ ላጣው ትውልድ ተስፋ የሚሰጥ ድንቅ ዝማሬ
በየ አደባባዩ ህዝብ በተሰበሰበበት እንደ ጎዳና ወንጌል በስፒከር መለቀቅ ያለበት ጥዑም ዝማሬ
ኢትዮጵያ በዚህ ዝማሬ ትፅናና
በትክክል ደስየሚል ኮመት 😂
በትክክል
It’s a good idea!
ማርያምን የማልሠለቸው መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,,
ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
በማንም እንዳንምል የእግዚአብሔር ቃል ያዘናል እውነት ከሆነ አዎን በሉ ውሸት ከሆነ አይደለም በሉ ከዚህ ውጪ ኃጢያት ነው ❤
በቀን 10 ጊዜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ይድኔ ተባረክ
I'm Orthodox but when i listen this song i feel my Heart loves of My God❤❤& God bless you realy 🥰💕🥰
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,,
ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
የችግር ጊዜ አጠገቤ ከእየሱስ በቀር ማንም አልነበረም! አሁን ግን ሁሉም አልፎ ስዎች ከበቡኝ። ሰው የሆነ ነገሬን አይቶ ወደደኝ።እንዲሁ የወደደኝ ወዳጄ ስሙ ይባረክ!
Amen
Amen!!!❤❤❤
😭 አውነት ነው🙏🙏🙏❤
@❤😢😢😢User-lu8gn
❤❤❤❤❤❤😢die
ይድኔ በእውነተኛ መነካት የተነካ የክርስቶስ ፍቅር የገባው ዘልቆ ልቡ የገባ ሲዘምር ሲናገር ሲያወራ ሰሚው ይነካል ይባረካል ያለቅሳል ይቀጣጠላል ተባረክ ይድኔ❤
ትሁት
አልቅሼ መሞቴ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው እስካሁን መስማት አላቆምኩም !
😭😭😭
😇😭😭😭😭😭🥺😭😭😭🥹😭😭😭😭😭😭
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
😮😅❤❤😅😊😊
ከሰማይ መፍሰቅዱስ ሞልቶ የፈሰሰበት በሰው ውሰጥ ገብቶ የሚሰረስር ልብ ሐሴትአርጓ ወደጌታ የሚወስድ ለኔ የታደሰኩበት የደከመው ነፊሴ የተደሰችበት መዝሙር ጌታ እግዚአብሔር ይበርክህ።።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰው እዴት ጠዋት የጀመረ እስከማታ አድ መዝሙር ይሰማል ያውም በእባ መስማት ማቆ ም አልቻልኩም ይድኔ ዘመንህክ ይባረክ የኔን ህይወት ነው የዘመርከው
መዝሙር ማለት ትምህርት ፀለት የመንፈስ ምግብ ገርሞኛል አምላከ ቅዱሳንን ለመግለፅ የተጠቀመመበት ቃል ኦርቶዶክ ነኝ ግን ይህን ዝማሬ በጣም መስጦኝ ነው ያደመትኩት አምላክ ፀጋውን ያብዛል እናመሰግናለን
አለ እየሱስ እንባ አቃትኝ 😭😭😭😭🙏
I,m catholic but I love this song God bless you bro
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ
ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ
ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ
እሱ ነው የሕየውቴ ሱስ😭😭
የኔ እየሱስ የልጅነቴ አምላክ በስደት ስኖር ብቸኝነት እዳይሰማኝ ያረከኝ አባትም እናትም ሆንክልኝ መንፈስንየሚነካ መዝሙር ነው ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ሮሜ 5:5 በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። 💚አሜን ....ብቸኝነት አያስፈራንም 💚
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬ አይደለሁም
እር አለ መፀናኛዬ አለ
እር አለ መበርቻዬ አለ
እር አለ መነሻዬ አለ
እር አለ ቤቴን ምልቶት አለ
🙏🙏😭😭😭😭🙌🔥🔥🔥😍😍
ኡፈይ የሚያስብል ስጋና ነፍሰን የሚያረሰርስ ድነቅ መዝሙር ነው!!❤❤❤❤❤
የጀርባን ብርድ የሚያውቀው አለ ? ባዶነትን?
አዎ እሱን የሚያስረሳ ዝማሬ ነው ማንም የለኝም ስል ለካ ኢየሱስ አለ መፅናኛዬ መበርቻዬ የችግሬን ትልቅነት ትቼ የእግዚአብሔር ትልቅነት ያየሁበት ዝማሬ ነው ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ መፅናኛዬ መደገፊያዬ መበርቻዬ አለ ተባረኩልኝ ቅዱሳን
በቃ እየለቀስኩኝ ነዉ !
እኔንም አሸንፎኛል😭
ሌላ ምርጫ የለኝም ለኢየሱስ ፍቅር እጅ ሰጥቻለሁ!
I am surrendered by Jesus' Powerful love!
God bless you my top favorite singer Yidnek!
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Hallelujah
AMEN AMEN AMEN
@@hallelujah8546❤❤❤❤❤
ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ
ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ
ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል
ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ😭🙏
ፀጋ ይብዛልህ 👏
ንገሩኝ ብቻ ስለኢየሱስ ሰምቼው አውርቼው የማልጠግበው የማይበቃኝ የማይሰለቸኝ ሰም አየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ነው አሜን በውሰጤ ያለማቋረጥ የሚፈስ ስም ነው ኢየሱስ ወንድሜ ይድኔ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም 🙏
Amen Amen
በምን አይነት ፍቅር ነው ጌታ ኢየሱስ አንተን የነካህ?
ግሩም ዝማሬ ነው የግዜው መልዕክትም ነው
የ አባቴ ብሩክ በጣም ስለ አንተ ጌታን አመሠግናለሁ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤ yid ewinet lemenager kekiristos belay legna yemihon yelem sitotachin binasayew yemayasafir keab yeteseten yehulgiza maregachin hulunegerachin atsinagnachin እርሱ ኢየሱስ ብቻ ብቻነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ አውሩልኝ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ አላልክም እንኖራለን በምህረቱ እናወራለን ስለ ሁሉን ቻይነቱ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢 ሰወች በአንድ ሆነው በጠሉኝ እና በተውኝ ግዜ አብሮኝ የነበረ ዛሬም ከኔጋር የሰነበተ ኢየሱስዬ የኔ አባት ደባቂዬ ሽሽግ አልኩብህ !
😢😢😢🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ለእኔ ትክክለኛ ስሜት መልስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ነኝ ብሆንም ግን እየሱስ አጠገቤ ነው ዝም ብዬ እየሰማውተት ነው🎉 ተባረክ
የሩቅ ዘመን ክብሬ መነሻዬ አለ:: እውነት ነው አለ አይተነዋል::ይድኔ ዘመንህ ይባረክ::
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም
በጣም ነው የማመሰግነው ይድኔ ዘመንህ ይባረክ የኔ ወንድም 🥰🥰🥰
Thanks a million 🙏
ይህንን መዝሙር አረብ ሀገር ሆኘ ነው ምሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማይሰለች መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖📖💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌
ብቻዬን ቀረሁ ባልኩበት ጊዜ አንተ ብቻዬን አልተውከኝም ኢየሱሴ እወድሃለሁ !!! ይድኔ ዘመንህ ይባረክ ።
የሰው ሀገር ስንቄ የምታፅናናኝ የምታበረተኛ አባይዬ ገልጬ ባሳይክ የማላፍርብክ እየሱስዬ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ🙏🙏🙏
አሜን አሜን ብቻየ አይደለውም ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ከነ ጋራ ነው ☝😭😭😭
አለ የሚለው ድምፅ አጠጌ የሆነ ልዮ ነገር መኖሩን አብልጦ እንዲሰማኝ ያረገ መዝሙር ጌታ በብዙ ይባርክህ ኢየሱስ።
I live in foreign country and I don’t have friends. I spend a lot of times, sometimes a week and more alone. This song has become my company and comfort. I listen to it at least everyday. Thank you God for being there for me even when I give you enough reasons not to be.
the song is all about the King of King. The Alpha and Omega! Jesus Christ the Son of God! That is why you are filling it.
God is always with you . Be strong as you call his name.
I think you can enable english subtitles and you will sing with him. GOD blesa u
@@Mercymedia1585 I know Amharic. Thank you so much🙏
አሜን!!!!!!! ለመጀመሪያ ጊዜ በሰማችሁት መዝሙር ልብ ውስጥ ሰንጥቆ የመግባት ብቃት ያለው መዝሙር ምክንያቱ መዝሙሩ በጌታ ህልውና ሁኖ መዘመሩ ነው። መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!!! በዚህ ወንድም ውስጥ ገብተህ ይህን ህይወት ያለበትን የተቀባ መዝሙር ስላሰማኸን ጌታ ተባረክ!!! ወንድሜ ይድነቃቸው ዘመንህ በመደነቅ ይቀጥል!!!
ብቸኝነት አይሰማኝም እየሱስ አባቴ ጠባቂዬ አለከጎኔ እንደ ሀጢያቴ ሣይሆን እንደምረትህ እንደ ጥበቃህ አለው ❤❤❤❤
ዎይኔ ጌታ ሆይ ህወት ግራ አጋብታኝ ብቻኝነት ተሰምቶኝ በኔ እና በሞት 😢መካከል አንድ እርምጃ 💔😢ቀርቶ መኖርን የተመኛዉቤት በእየሱስም ተባረክልን ይድኔ ዘመንህ ይለምልም 🙏❤😊እፍፍፍፍፍፍ እየሱስ ያድናል ።
ብዙ ሰዎች ዙሪያችንን ቢከበን ገንዘብ ሀብት ቢኖር ከባዶነት ከብቸኝነት አያድኑም በዚህ ግራ በተጋባ ዘመንና ጊዜ ይሄንን መዝሙር እግዝአብሔር አምላክ መንፈስ ቅዱስ በአንተ በኩል መልዕክቱን ስላስተላለፈልን እግዚአብሔር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን፡፡ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ከዚህ በበለጠ ጸጋ ተገለጥ ወንድማችን🙏
ለሌላው መኖር አልችልም ጌታ ሆይ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ተባረክ ወንድሜ ይድኔ በቃ ሰለ ኢየሱስ ብቻ አንድ ነገር ገብቶሀል በቃ የገባው ብቻ እንዲህ ይዘምራል ሸቀጣሸቀጥ የሌለበት መዝሚር your ultimate Goole is only Jesus ያውሩ ይናገሩ ስለ እየሱስ ብቻ።
አቤት ምን ልበል በእንባ አረሰረሰን ሌላ ምንም መስማት አልቻልም ከጠዋት እስከማታ ለሊት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እንኳን ተነካን በፍቅርህ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን
ይድኔ ዘመንህ ይባረክ
ይድንዬ ዘመን የማይሽረዉ እንዲሁም ጥላትን ድባቅ የሚመታ መፅነኛ የሆንን ስራ ስለሰጠኸን ጌታ እየሱስ የቤትህን ስራ አበጃጅቶ ይስራዉ። እወድሃለዉ 😍🙏
እስከ አለም ፍጻሜ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ብሏል ብቸኝነት አይሰማኝም ጌታ እየሱስ ሁልግዜ ከኔ ጋር አለ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ ይድኔ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤
ልክ ይህ መዝሙር ሊወጣ ሲል በጣም ብቸኝነት እና ብዙ ፈተና ውስጥ ነበርኩኝ በጣም ተፅናናው በዚህ መዝሙር በጣም በጣም ተባረክ የምልክ የለኝም በረታው ቆምኩኝ በእንደገና አምላኬ የተባረከ ይሁን ተባረክ ዘመንክ ይለምልም
ፈጣሪየ ጌታየ መድሓኒቴ ህይወቴ ቸሩ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ እወድሃለሁ ❤❤
አልቻልኩም ዝም ብዬ ማዳመጥ
በብዙ እንባ የሰማሁት ድንቅ
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Still እያለቀስኩ እየሰማሁ ነው specially this track❤
መልዕክት ነዉ
ለሁላችን❤@@Jesus_is_lord_for_me
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ
ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ
ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ
እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ
🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኔብሴን ምንም አልቀርትም ፍቅርህ አጥንቴን ሰንጥቆታል የንተ ሙርከና ነኝ ጌታ እየሱሴ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🔥🔥🔥🔥🔥 ብቸኝነት አይሰማኝም ምክንያቱም መፀናኛዬ አለ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
ከብዙ ቆይታ በኋላ ለነፍስ ከሚጠጋጋ ዝማሬ ጋር!!! ዘመንህ ይለምልም!!! የስጦታው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ!!!
ከኢየሱስ ፍቅር እንዲይዘን የተሰጠህን በረከት ነህ!
ዘመንህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ በረከት የተትረፈረፈ ይሁንልህ 🙏
ይድኔ በረከታችን ተባረክ
ሁሌም ለመንፈስ ቅዱስ እና ለኢየሱስ የምታዜማቸው መዝሙሮች በጣም ልዩ ናቸው ❤❤❤❤❤❤
ለሌላ መሆን አልችልም
....wOW Thank you father ..you're mine and yours. I can't live without your presence.
እኔ አላየሁም እንደ እየሱስ
አውሩልኝ ስለ እየሱስ 🙌😭❤🔥
በጌታ ፍቅር ይህንን መዝሙር እንዴት እንደፃፍከው ንገረኝ ሁሉም የኔ ታሪክ ነው እኮ ከእየሱስ ተለይቼ መተንፈስ እንዃን አልችልም ይህንን መዝሙር ስሰማው እንደገና እበረታለሁ በእግዚአብሔር እንዴት እንደፃከው ንገረኝ እውነት እየሱስየፍቅር መጀመሪያ ነው
ምን ልበል ይድንዩ… ዘመንህ ይለምልም speechless!!!!
ሳያስነካኝ አለ!!!!
የሩቅ ዘመን ክብሬ …እርወየው😭😭😭!!! ይህ ዝማሬ የሀገሬን አየር በእየሱስም ይሙላው🥳🥳🥳
Amen🙏😍
😢😢😢በእንባ እየሰማሁት እንደገና እየሰማሁት ልቤ ቀለጠች❤❤
ይድኔ ከማውቅህ ግዜ ጀምሮ ኢየሱስን ስትዘምር አውቅሀለው🙏🏽🙏🏽በመውደቅ መነሳት ኢየሱስን መዘመር እንዴት መታደል ነው....ድሮ አዳር ፕሮግራም ላይ "ኢየሱስ" እንዳልክ እኛም አብረንህ እንደፈሰስን ይነጋ ነበር🙌🙌🙌 ይድንዬ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስለመጣህልን:: አንተ ከኢየሱስ ውጪ ወሬም ጨዋታ የለህም ይብዛልህ ወንድሜ::
Haniye thank youx kelijenet be fikiru yenekan Iyesus Yibarek.
ከጌታ የተስጠሀን ዉዱ ስጦታየ ይድነቃቸዉ ለብዙ ዘመን የተባረኩበት መዝሙሮችህ አሁንም እሄ እሳት እየጨመረ ይሂድ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ብዙ ብቸኝነት እንዲሰማን የሚያረጉ ነገሮች ቢኖሩም ገታን ስናስብ ነዉየምንፅናናዉ ተባረክ።
አለ መፀናኝዬ ከብዙ ያዳነኝ ተባረክ ወንድሜ🙏
1ሚልዮን እይታ ሲያንሰው ነው ይቀጥላል ብሰማው ብሰማው አልጠገብውም ያለሁት እየሱስ አፅናኜ የምድረበዳ ወዳጄ ይድኔ እግዚአብሔር አሁንም በእጥፍ እግዚአብሔር ይባርክህ
ወቅቱን የሚመጥን ጊዜውን የወቀ መዝሙር።ለሁሎም ተስፉ የሆነውን ኢየሱስ መጠጋት ተስፍ ነው።🙏🙏🙏🙏
ይድኔ ሁልጊዜ ዝማሬህ እየሱስ ከፍ ከፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነው አንተ መንፈስ ያለብህ እዉነተኛ ዘማሪ ከእየሱስ ዉጪ የማትዘምር ድንቅ በረከታችን ነህ ተባረክ
You are our blessing
እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ስንቱን አፅናና፣ ነካ፣ ዳሰሰ፣ ደግሞስ በፍቅር አሸነፈ መሰለህ😭
ይዱ ዘመንህ ህይወትህ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ለበረከት ይሁን እንጂ ምን እልሃለሁ🥲🥲
የእርሱን ወዳጅነት የምንተካበት ወዳጅ የለንም
ኧረ አላየሁም ኧረ እንደ ኢየሱስ አልገጠመኝም😭😭😭
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው
ይድኔ የቅኔ ምንጭ ይፍለቅልህ በጌታ በኢየሱስ ስም ለዘላለም ቅኔ ከአንደበትህ አይታጣ ጌታ ስላንተ አከብረዎለው ክብሩን እሱ ይውሰድ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
በአንተ ስላለው የዝማሬ ፀጋ 🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን እኖድሀለን
የብቸኝነት ሥሜት እንደ እኔ ያጠቃው ሰው ያለ አይመስለኝም #ኢየሱስ ከጎኔ መሆኑን ሳውቅ አለም ሁሉ የከበበኝ ያህል ይሰማኛል በአንዱ ኢየሱስ
❤❤❤
❤❤❤
Haleluyaaaa
Remain blessed!
እግዚአብሔር አምለኬን አመሰግናለሁ አንተን ለኛ ስለሰጣን ይድኔዬዬዬ ለምልምልኝ ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤😢😢😢
ተባረክ የኖር ነወን ስንዘምር እዲ ነው ብዞቻችንም የምንኖረውን እንዘምር ❤❤❤
ብቸኝነት አይሠማኝ ብቻዬን አይደለሁም እውነትም አለ ጌታ እየሡሥ አለ❤❤❤❤
አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ
ተሸንፌአለው ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝኝኝኝ
ኢየሱሱሱሱስስስስስ ❤
አሜን አሜን ስለ ኢየሱስ ብቻ ይወራ አሜን❤❤❤❤❤❤
ይድኔ የተባረክ ነህ። ዝማሬዎችህን እየደጋገምኩ እየደጋገምኩ እየሰማሁት እየጣፈጠኝ እያረሰረሰኝ ወደ ፀሎት ወደ አምልኮ ይዞኝ ጭልጥ ይላል። ❤❤❤❤ በቃ ምንም ለማለት ቃላት የለኝም ልቤን እያፈሰስኩ ዝም ብዬ እሰማዋለሁ❤❤ ዝም ብዬ እሰማዋለሁ። ጌታ የሰጠኝ ወንድሜ ስለሆንክ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
አዎ እንተ ስላለህ አይማኝም ❤በጣም በከፍኝ ስአት ብቸኝነት በተስማኝ ስአት ይህንን መዝሙር ስሰማ በጣም ተፅናናው ተባረክ ይድነቅ የሩቅ ዘመን ክብሬን ስላስታስከኝ ጌታ ይባርክህ🎉
ውይ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤ውስጤን የነካው ዝማሬ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ስንቴ እንደሰማሁት 🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,,
ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,...መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ/ብ
Once you encountered Christ in your life genuinely, all things become voids in your life except Jesus. I was so committed to this world to come out as a winner till Christ came to my life 20 plus yrs ago then my view for things in general changed once for all. Thank you Lord for soaking my being with your divine oil.
Amen!!!
“እነሆ፥ እያንዳንዳችሁ ወደ ቤት የምትበታተኑበት እኔንም ለብቻዬ የምትተዉበት ሰዓት ይመጣል፥ አሁንም ደርሶአል፤ ነገር ግን አብ ከእኔ ጋር ስለ ሆነ ብቻዬን አይደለሁም።”
- ዮሐንስ 16፥32
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ብቸኝነት አይሰማኝም ጌታ አለ አሜን 😢😢😢❤️❤️❤️
ይድኔ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንጂ ምን እላለሁ በዚህ ዝማሬ እንዳድስ ህይወቴ ተሰራ ሰማያዊ ቅኔ ይጨመርልህ ሁሌም እንዳድስ እሰማዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ብቻኝናት አይሳማኝም ብቻዬን አይደለሁም አራ አለ ማፅናኛዬ አለ አራ አለ ማባርቻዬ አለ ባስዳት ላይ እናት አባት ዎንድም እህት ዛማድ አዝማድ ሆኖኝ 8አማት ሙሉ ካጎኔ የሆናልኝ አሁንም ካእኔ ጋራ ያለው ጌታ እየሱስ ስሙ ይማስገን 🙏 ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋሁን ያብዛልህ ታባራክ ❤️🙏🙏