በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 182

  • @Henokyohanis
    @Henokyohanis День назад +65

    ከመዝሙሩ ባሻገር ሙዚቃው እራሱ መንፈስ አለበት❤እናመሰግናለን🙏🙌

    • @marsanadam4622
      @marsanadam4622 День назад +11

      ብዙ ሰው ይሄን ልብ አይለውም፣ የእግዚአብሔር እጅ ካለበት ሁሉ ነገር እንዴት ያምራል መሰላችሁ፣

    • @BirhanuTakilu
      @BirhanuTakilu День назад +3

  • @abelabraham1988
    @abelabraham1988 12 часов назад +2

    አንቺ የኛ ትልቅ በረከት ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን፧ ድንቅ ሴት ስላንቺ እግዚአብሔር ብቻ ይመስገን

  • @Nhhhh1234
    @Nhhhh1234 День назад +50

    ከስም ሁሉ በላይ ኃያል ስም አለው
    በዚህ ስም አምነን ድነናል ይኸው
    ምስክሮቹ ነን ሕይወት ደርሶናል
    ሰማይ ሲጎበኘን ለዓለም በርተናል
    ተጠቅልለናል በክርስቶስ በኃያሉ ስም
    ከነበርንበት ዓለም የለንም
    የሚበልጥ አይተን የሚደንቅ ክብር
    ሰውን ኑ እንላለን አልፈን ከምድር
    አምላክ ስጋ ሆነ ለኛ ማለደ
    ከአብ አስታረቀን ስርየት ወረደ
    ሕያው ልጆቹ ነን ዳግም ወልዶናል
    ዘላለም ሲያገኘን ከሞት ጠፍተናል
    ተጠቅልለናል በክርስቶስ በኃያሉ ስም
    ከነበርንበት ዓለም የለንም
    የሚበልጥ አይተን የሚደንቅ ፍቅር
    ሰው እንጋብዛለን ወደዚህ ክብር
    እናንት መኳንንቶች
    በሩን ክፈቱ
    የክብር ንጉሥ ይግባ
    በሩን ክፈቱ
    ይሄ ንጉሥ ማነው?
    እሱ እግዚአብሔር ነው
    የክብር ሁሉ ጌታ?
    እሱ እግዚአብሔር ነው
    የክብር ሁሉ ጌታ
    የክብር ሁሉ ገዢ
    እግዚአብሔር ነው
    እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል
    የሰማይ የምድሩ የልዑላን ጌታ
    እግዚአብሔር ነው
    እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል
    ሆሆ ኃያሉ እግዚአብሔር
    እሱ እኛን ጎበኘ
    እንድንዘምርለት ዙሪያው ሰበሰበን
    ሆሆ እግዚአብሔር ረዳን
    እግዚአብሔር አሰበን
    በየደረስንበት ኃያል መዝሙር ሆነን
    ምስጋና የተገባው እሱ ነው
    ውዳሴ የተገባው እሱ ነው
    ለኛ ታየን መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም
    ለኛ ተገለጠ መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም
    ዝማሬ የተገባው እሱ ነው
    ስግደትም የተገባው እሱ ነው
    ለኛ ታየን መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም
    ለኛ ተገለጠ መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም hana tekele.......❤

  • @nuregrace
    @nuregrace 11 часов назад +1

    በጣም የወዳድኩት "ዘላለም ሲያገኘን ከሞት ጠፍተናል" የምለው ስንኝ i love it

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 День назад +15

    ገና መዝሙሩን ሳልሰማ like የማረገዉ ነገሬስ ....ከሰማዉ በኋላ ደግሞ 1000 ግዜ ማረግ ብቻል ብዬ ተመይኘሁ ..። ተባረክልኝ ሃንቾ እንወድሽለን ❤❤❤❤❤

  • @MerhetWolde
    @MerhetWolde 10 минут назад

    ብሩክ ነሽ! ይኼ የህይወት ውሃ ወንዝ መዝሙር ሆኖ ከውስጥ ማንነትሽ አፍልቆታልና❤ እስከ ወዲያኛው መዝሙር አይለቅብሽ!!!በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 12 часов назад +1

    ኢየሱስ ባርኮሻል እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ እልልልልልልልልል❤❤❤❤ ተባረኪ እህቴ ያባቴ ልጅ❤❤❤

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 21 час назад +3

    ሀffffff የፀጋው ባሌበት የአለም ብርሃን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ።ስላንች ጌታ ከማመሰገንና ላንች ከመፀለይ ውጭ የሚለው የለኝም።ብርኪ በይልን።

  • @Kibru-j4g
    @Kibru-j4g 17 часов назад +3

    የእውነት አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይመስገን!❤❤

  • @kibreabkebede9374
    @kibreabkebede9374 20 часов назад +1

    ምስጋና የተገባው እሱ ነው
    ውዳሴ የተገባው እሱ ነው
    ለኛ ታየን መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም
    ለኛ ተገለጠ መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም
    ዝማሬ የተገባው እሱ ነው
    ስግደትም የተገባው እሱ ነው
    ለኛ ታየን መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም
    ለኛ ተገለጠ መድኃኔዓለም
    እንደሱ የለም ዘለዓለም

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 12 часов назад

    እንቁአችን ተባረኪልን በዚህ ክፍ ዘመን ሀኒን የሰጠን ልዑል ይባረክ እልልልልል ❤❤❤❤❤ስወድሽ

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 День назад +6

    Haniiii በፀጋዉ የተቀመምሽ ግሩም የፀጋዉ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነሽ ተባርከሻል ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ዳግም ኢየሱስ ይመጣል ።

  • @Abrishebekele-e9h
    @Abrishebekele-e9h День назад +1

    እንዴት እንድወድሽ ጌታ ያዉቃል.... ተባረኪ ሀኒዬ አንቺ በጣም የተባረክሽ ነሽ በኛ ዘመን እንኳን አንቺን ጌታ ሰጠን እንኳን ዘማሪ ሆንሽ እንኳን አወቅንሽ እወድሻለሁ

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 3 часа назад

    ክብር ምስጋና ለሉዑል እግዚአብሔር ይሁን::

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 День назад +3

    ሀና እህታችን
    ልዑል አምላካችን አብዘቶ ይባርክሽ። አምላኬ ይገባሀል እያልኩኝ በዚህ መዝሙር ደስ እያለኝ አመለኩት ነፍሴ ደስ አላት።
    ተባረኪልኝ

  • @WendeLala-g6n
    @WendeLala-g6n 18 часов назад

    እናንተ መኳንንቶች በሩን ክፈቱ
    የክብር ንጉስ ይግባ በሩን ክፈቱ
    ይሄ ንጉስ ማን ነው ❤ እርሱ እግዚአብሔር ነው ❤

  • @abelaman2093
    @abelaman2093 17 часов назад

    እንደዚ እንደ ሀኒ ለጌታ እየኖሩ ፣ እየዘመሩ ፣ ለሌሎችን በክርስቶስ ተጽዕኖ እያደረጉ ፣ ለሌሎች መፅናናት መበርታትና መባረክ ምክንያት እየሆኑ ፤ በአጠቃላይ ይህ በምድር ላይ የተሰጠን ህይወት ለኢየሱስ ኖሮ ፣ እንደሻማ ለኢየሱስ ቀልጦ እንደመጨረስ ምን መታደል አለ!!!

  • @Beka21012
    @Beka21012 21 час назад +1

    የሰው ልጆች የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ
    የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ሆነ ::

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 11 часов назад

    አረ አሜን አሜን አሜን ኦኦኦኦፍፍፍፍፍ ዋው እንደት ደስ ይላል ዋው ተባርኪ ሀኒዬ ❤️❤️❤️💕💕🥺🥰

  • @TebazuBekeleOfficial
    @TebazuBekeleOfficial 16 часов назад +1

    ❤❤ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው እሳይ እሳይ እሳይ ❤❤ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 День назад +2

    እሰይ እሰይ ጌታ ተወለደልን መድሐኒት ሊሆን ለሁላችን በሉ ተነሱ በሩን ክፈቱ አሱ የክብር ንጉሰ ነውና በክብር ወደ ቤቱ ይገባ። ጌታ ይባርካች በጣም ደሰ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ🙏🏽💕

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 День назад

    ኦ ለስሙ ብዙ ብዙ ክብር ይሁን ለኛ ስላደረገው ድንቅ ነገር ሌላ ምን እንመልሳለን
    ?እንደዝህ ያማረ ቅኔ እየተቀኘን በቤቱ እንኖራለን።❤❤❤ሀንቾ አንቺ ጸጋ የበዛልሽ እህታችን ስላንቺ ሁል ጊዜ አምላካችን እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን።

  • @wondimufikire
    @wondimufikire 19 часов назад +2

    Wow My Fevourite Song በጣም እግዝአብሔር ይበርክሽ

  • @FirewAshagire
    @FirewAshagire День назад

    Hani ብሩክ ነሽ! ፀጋውን ለበዛልሽ ለፀጋው ባለቤት ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንላት

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 День назад +5

    The synergy of the music (band) is jaw-dropping! Every excellence in the church of God!

  • @henig4914
    @henig4914 День назад +2

    ሃኒ እግዚያብሔር አምላክ ዘመን ህይወትሽ ይባርክ። ለእኛ በረከታችን ነሽ❤❤❤

  • @NAHOMATNAFU
    @NAHOMATNAFU День назад +3

    በቦታውም ነበርኩ በጣም የምፈልገው ቪድዮ ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 День назад

    ሐንዬ ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ፀጋውን ከዚ በበለጠ ይጨምርልሸ ትዳርሸን ልጆችሸን ጌታ ይባርክልሸ

  • @tenssaykassaye9139
    @tenssaykassaye9139 День назад +2

    God bless you Hanna !!! Lord Jesus accept and happy in this sacrifices !!!❤❤❤

  • @etagegnehubekele6512
    @etagegnehubekele6512 14 часов назад

    ሃንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥሽ ❤

  • @FancyGT_
    @FancyGT_ День назад +2

    Hana my beautiful sister stay blessed!!! Your personality speak louder than your Music, and your all song messages are glorified our Father God!! Stay blessed ❤

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael День назад

    እሱ እግዚአብሔር ነዉ!!!የሰማይ የምድር የክብር ሁሉ ጌታ!!!

  • @dagimterefe1592
    @dagimterefe1592 День назад +2

    ምስጋና የተገባው እሱ ነው አሜን ተባረኪ ሀኒቾ

  • @WendeLala-g6n
    @WendeLala-g6n 18 часов назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመነሽን ሁሉ ይባርከው ❤❤

  • @eticho2529
    @eticho2529 23 часа назад +1

    Hanu ለምልሚልኝ
    የክብር ንጉስ ይግባ🙏አሜን

  • @JesusMyHealer
    @JesusMyHealer 14 часов назад

    ሃኒቾ አንቺ የተባረክሽ አሁን ብሩክ ሁኚ❤

  • @nationalgeowithfunny
    @nationalgeowithfunny 22 часа назад +1

    Ere weyewu uuuuuuuuuuuuu semay gebahu,
    gin eko midir endih honen semayin sasibewu bemulu kibir minamelikibet be Begu Dem yetatebu
    ke neged ke Kuwanka hulu tewajiten abetttttt ke kristos gar... MARANATA ELILILILLLLLLLLLLL😭😭😭😭😭😭

  • @MilkiasAbera
    @MilkiasAbera 23 часа назад +1

    Ameen, tebarek Hanicho.

  • @መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ

    ሀኒቾ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @WegayehuAnjelo-jt6zy
    @WegayehuAnjelo-jt6zy День назад

    ሀኒሾ ዘመንሽ ፍፁም ይለመልም። ጌታ ሆይ አንተ ለእኛ ታይተሃል ተባረክልን

  • @negakassa
    @negakassa 13 часов назад

    Bless you more our sister in Christ hanicho we love 🥰 you

  • @dattebayo2581
    @dattebayo2581 День назад +1

    Haniyeee ye Egzabhier bet bereket endet endemwedesh kal yelgnim🥹 geta be tsegaw yaterferefesh yene wudd🙏❤️

  • @Getachew-c2w
    @Getachew-c2w День назад +1

    ሀና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 19 часов назад

    Eseyyyyyyy elillllllllllllllllll hallelujah yekibir nigus ygba yhie yekibir nigus manew egziabhier yeserawit getanew amen 🙏

  • @itistimenowmedia4834
    @itistimenowmedia4834 16 часов назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ......አሜሜሜሜሜሜሜንንንን!🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KorySamuel
    @KorySamuel 14 часов назад

    Hanicho የ ትውልዱ በረከት ❤

  • @TsegayetegessaMoloro
    @TsegayetegessaMoloro 19 часов назад

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉 there are no word to explain 🙏 ❤❤❤❤

  • @ioldsweetsongs6882
    @ioldsweetsongs6882 19 часов назад

    Besides the song and music; the video production is stunning! God bless you covenant pictures. You are doing miracles!

  • @BelayDegu-i7g
    @BelayDegu-i7g День назад +1

    ❤ በርቺ ❤ " አሁንም ይነበብ : ይፀለይ : ለምን ? ታላቅ ህዝብ በፌትሽነውና " ተባረኪ !!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 17 часов назад +1

    የምወድሽ ሀኒዬ ተባረኪ❤️

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 День назад +1

    እንደተባረክሽ ዘመንሽን ኑሪ ሃኒዬ የተባረክሽ🙏❤🙏

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 Час назад

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ !!

  • @alemuhurissa7983
    @alemuhurissa7983 18 часов назад +1

    Amennnnnn Geta yibarkh!!!!

  • @BirukWajebo
    @BirukWajebo 21 час назад

    ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 День назад

    ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክሽ።ሁላችሁም፡ለምልሙልን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifebridgeprayers
    @lifebridgeprayers 21 час назад

    praise the name of the Lord! and God bless you.......

  • @Toola21
    @Toola21 22 часа назад

    Getan bizu zmarwoch medanachinin yasteretirunal, ANCHI GIN TILEYALESH❤❤❤

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 21 час назад

    Betam new miwedishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 2 часа назад

    Glory to God in the highest!

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 День назад +1

    Elelelllllllll Elelelllllllll 🎉🎉🎉 Elelelllllllll ❤❤❤❤

  • @EyuTube12
    @EyuTube12 День назад

    ሃናዬ የኔ ውድ እህት ከዘማሪ 1 ከመዝሙርሽ 1 ብቻ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @singerermiyasalemayehuoffical
    @singerermiyasalemayehuoffical 18 часов назад

    ሃኒዬ ብሩክ ነሽ ያብዛልሽ

  • @0911Yididyatesfahun
    @0911Yididyatesfahun День назад +2

    Esey esey elllllllllll

  • @kassahunnema3738
    @kassahunnema3738 День назад

    Quality work and gifted by God, I am always blessed by your songs. God bless. Stay Blessed.

  • @thomasachamyeleh5343
    @thomasachamyeleh5343 День назад +1

    Wow Hani tebarkilegn God Blessed you

  • @BereketBruse
    @BereketBruse День назад

    አሜን ስሙ ሀያል ነውና 🙏

  • @Samuelfkire
    @Samuelfkire День назад

    Hanicho yegna bereket nesh egziabher abzito yibarkish

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu 22 часа назад

    ሃኒሻዬ ❤ ❤ ❤ ኑሪልን የእኔ እናት !!!!

  • @jilowolde1686
    @jilowolde1686 День назад

    ሀኒ ለእኛ የተሰጠሽ በረከት ነሽ! ተባረክ!

  • @tsegabdegefeofficial6374
    @tsegabdegefeofficial6374 День назад

    አቤት መዝሙር!!! የምር በጣም የሚገርም ነው።❤❤❤❤

  • @Leeds527
    @Leeds527 20 часов назад

    በጣም ነው የምወዳት .

  • @amanuelakalu4867
    @amanuelakalu4867 12 часов назад

    ጌታ ይባርክሽ እንጂ ምን እላለሁ።

  • @meseret5776
    @meseret5776 21 час назад

    እርሱ ሕግዚያብሔር ነው🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 22 часа назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ የኔ አሰተዋይ ❤❤❤❤

  • @belilitamolla
    @belilitamolla День назад

    ፀጋ ይብዛልሽ!!!!!!!!!!!!!!

  • @wonderson87
    @wonderson87 13 часов назад

    Bright des yemele beka Geta yebarkish
    Adera ketayun concertishn endeze des yemele fekite yalh adergew

  • @BirhanuBatale
    @BirhanuBatale 12 часов назад

    ኢግዝ/ር ይባርክሽ🙏🙏

  • @ashkebaluigi
    @ashkebaluigi 9 часов назад

    Asey asey amen❤❤

  • @alexoabebewa6368
    @alexoabebewa6368 2 часа назад

    Hulachihum tebareku

  • @natolemisganu2700
    @natolemisganu2700 День назад

    Wow lovely sister and a blessed woman of God you well come New year 2025 ❤

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi День назад +1

    ሀኒዬ ❤❤❤

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 16 часов назад

    May God bless you Hani ❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY День назад

    ጌታ ኢየሱስ ይብርካችሁ ❤️❤️❤️

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 День назад

    ሀኒየ ተባረኪልኝ እንኳን አደረሰሽ 🥰

  • @LawofGod
    @LawofGod 14 часов назад

    Excellence in presentation ❤

  • @HewanBeyene-lg6ts
    @HewanBeyene-lg6ts 23 часа назад

    Haniye egziabher yebarkesh bemezmuroches tebarkenal

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316

    አሜን እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ
    እኔ እዚህ አስተያየት ለመስጠት የመጀመሪያው ነኝ
    ሃኒቾ ውድ እህት እንወድሻለን❤️
    አንቺ በረከት ነሽ ውድ እህታችን 🙏🙌🙌🙏

  • @bakerr1wc962
    @bakerr1wc962 19 часов назад

    Amen Amen Blessed Song 🎵

  • @yohannesejigu-iy9xp
    @yohannesejigu-iy9xp День назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤❤

  • @MeharuGobena-y9m
    @MeharuGobena-y9m День назад

    Keber hulu le Egzihabher yhun. Berk beyln Hanni

  • @issaiasagelgali
    @issaiasagelgali День назад

    AMENNNNNNN.......

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 День назад

    እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል 🙌🙌🙌

  • @edosasirnesa8159
    @edosasirnesa8159 День назад

    እግዝአብሔር ይባርክሽ እህታችን

  • @kemf5410
    @kemf5410 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሓኑ ተባረኪ የኔ እህት ሥወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in День назад

    Blessed blessed ❤❤❤haniii❤

  • @kulani-h5y
    @kulani-h5y День назад

    ዘመነሺ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤

  • @fikaduabate1050
    @fikaduabate1050 День назад

    ሃኒቾ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @AbrshKing1234
    @AbrshKing1234 День назад

    Ere lk endene abzto haniyen miwadat manaw getan berkrk beyilgn❤❤❤

  • @Tshegawolde
    @Tshegawolde 14 часов назад

    ሀና ተባረኪ

  • @AdinewAdi-q1s
    @AdinewAdi-q1s День назад

    Amen Amen ❤❤❤