Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የማንሰጋበት አንድ እውነት እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ታርቆን ያፈሰሰልን ምህረት!!!!የማያሰጋ እውነት!!!
ዳግም ከሚመጣዉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ይብዛላቹ ደግሞም እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፀጋዉ ለዛሬ አበቃሽ አበቃቹ ።እዉነት ነዉ ብዙ ጉዳችንን በክርስቶስ የሸፈነ ያለምክንያት የወደደ ፥በምክንያት አይጠላም ።ታላቅ አፍቃሪ አለኝ በዚህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።ተባረኪ Amen come
😊😊😊😊😊
በምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለችኝም ይፈልገኛል ፈላጊዬ መሐሪዬኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታዬ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍🙌🙌🙌🙌 ዘማሪ ሐና❤👍🙏 ዘመንሽን አገልግሎትሽ ቤተሰብሽን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ🙏🙏
Haniye በመዝሙርሽ እንደተባረኩ እንደበረታው ውስጤ ይታደሳል😍😍 ብዚልኝ የኔ እናት ይጨምርልሽ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ🙏🙏
በዚህ መዝሙር ቡዙ ጊዜ ከድኳም በረታሁ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
አሁንስ የኔ በዛ እግዚአብሔር አይምረኝም ባልኩ ሰዓት ይሄ መዝሙር ታወሰኝ"አባትነቱን የበደል ብዛት መች ይሽረዋል ሁሉን እረስቶ ደግሞ እንደገና ልጄ ይለዋል"ተባረኪ
ውስጤ ስደክም ይህንን መዝሙር ስሳማ እበራተለው ጌታ ፀጋው ያብዘልሽ
እሱ እንሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂመቆም አልችልም እንኳን በንጉስ በራሴም ደጅ❤❤❤❤
የምህረት አይኑ ዘሬም ያየኛል አሜን ተበረክ ❤🎉🙏🙏🙏➕
ከግሌ ትውስታ... 😥 2009 ዓ.ም በፖለቲካ እስር ቤት ውስጥ የነበርኩበት ዘመን ነው። በእስረኛ ውሏችን ሁሌ ወደ 11 ሰዓት ገደማ ከርቀት ንፋስ የሚያመጣው መዝሙር ይሰማኝና አጠገቤ ያሉትን እስረኞች “እስቲ ዝም በሉ” ብዬ በደንብ ለመስማት እሞክራለሁ። ጆሮዬን አቁሜ በትኩረት ካዳመጥኩ በኋላ “የሃና መዝሙር ነው” እላለሁ። ከዛ ደሞ “ፈላ...ጊዬ የሚለው መዝሙሯ ነውኮ” እላለሁ።“ባክህ እኛ ምንም አይሰማንም” ሲሉኝ ደሞ በእንጉርጉሮ እዘምርላቸዋለሁ። በቃ በየቀኑ ሰዓቷን ጠብቄ ንፋስ ወሰ...ድ መለ...ስ እያደረገ በስሱ የሚያሰማኝን ይህቺን መዝሙር በስስት ማድመጥ ስራዬ ሆነ። እስሬን ጨርሼ ከወጣሁ በኋላም ያንን መዝሙር ይለቅ የነበረውን መዝሙር ቤት አፈላልጌ ሳገኘው ከእስር ቤቱ ከነበረው ርቀት አንፃር በምን አይነት ተአምር ድምፁ ይደርሰኝ እንደነበር አሁን ድረስ እንቆቅልሽ ይሆንብኛል። በቃ ይሁን ከተባለ መሆኑ አይቀርም አይደል? እንደዛ ነገር። ይህን መዝሙር የምወደው ከፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በጣም የምወዳት የሃና መዝሙር በመሆኑ ብቻ ሳይሆን እዛ ተስፋ አስቆራጭ ጨለማ ውስጥ ብሆንም እንኳን የሚፈልገኝ አምላክ እንዳለኝ እንዲሰማኝ ሆን ተብሎ የተላከልኝ መፅናኛዬ ነበር ብዬ ስለማምን ነው። አሁን ድረስ ይህን መዝሙር ሰማው እንባዬ ግጥም እስኪል ስሜታዊ ያደርገኛል። ይህን ትውስታዬን ለመፃፍ የተነሳሁትም እዚህ ቪዲዮ ላይ አይኔን በሶፍት ስጠርግ እራሴን ስላየሁት ነው። ሃኒቾ ይሄን መዝሙር እንዲህ አርገሽ ስለፃፍሽው አመሰግንሻለሁ። 🙏ድምፁ እስር ቤታችን ድረስ እንዲሰማኝ አድርገህ ትከፍት የነበርከው ሰውም ባላውቅህም ፣ ባታውቀኝም የቀን ተቀን መፅናኛዬን ልከህልኛልና አንተም ምስጋና ይገባሃል። 🙏
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል 🙏🙏🙏😭😭😭
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል የፍቅር አይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለችኝም የፈልገኛል ኢሳይ ተባረኪ በቡዙ 🎉😊
Hanicho ተባረክ ሁሌም እንወድሻለን❤❤
በኛ ሁኔታ ሳይሆን በልጁ ሁኔታ የወደደን ጌታ ይመስገን❤❤❤
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ምረት ኣይኑ ዛሬም ያየኛል ኣይሠለቸኝም ይፈፈልገኛል😢❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ሃኑ ይሔ መዝሙር ስሰማ ዉሥጤ ይንሠፈሠፋል😢😢❤❤❤
first comment hanichoye tebareki
ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏
በምሕረት አይኑ ዛሬም ያየኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ፥ ያለ ምክንያት ወደኸኝ በምክንያት አጠላኝም😢
❤❤Hanicho እግዛአብሔር ዘመንሽ ይባርክትልቅ አቅም ሰቶሻልና ሁሌ ዘምሪፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥሽ❤❤ኑሪልን🙏🙏
Kiber letaredew kiber leteseqelew kiber lemotew yihun Amen ❤❤
በዘላለም ፍቅር ተወደናል🙏🙏
Hani you are our blessing, thanks to God about you, እንወድሻለን
አሜን አሜን 🙏🔥
እየሱስ ነዉ የልብ ወዳጄ❤
ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
Hana Tekle you are our blessing ❤❤❤
እንወድሻለን የኛ ስጦታ በርቺ በርቺ❤❤
I Respekt you from eritrean ❤❤❤❤ xegawun yabzalish haniye
haniii ❤blessed
😢😢😢😢😢😢😢 love jesus
How fast i clicked to the notification
Me too 🙏🙌
አሜን አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ❤🙏
Geta yibarksh hanicho❤❤
God Bless U My Sister Singer Hanni
በረከት ያለው መዝሙር 🙌🙌
Amennnnn
አቤት ጌተ ሰምህ ይባረክ ያለምክንያት ሰውን ሁሉ የምትወድ
GBU 🙌 Sis
Yene mrt
ፈላጊዬ መሀሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
Perfect song🎉🎉🎉
Uuuuuuuu hanisho idimesh bemidir yirzam lela milahu yelagnim
Ye ene ena ye wed guadegna favorite song ❤edu
አይዞህ የሚለኝ የሚያበረታኝ❤😭😭😭
ወዳጅን ደግመሽ ዘምሪው ሀኑዬ በፈጠረሽ😊
God bless you haniye
🎉❤❤ ewunet aysalechim!!!
Xiri 4m inmetaln
Haniye Nefse 🖤🙏
Geta yibarksh hana ❤❤
አሜን🙏🙏
አሜንን❤❤
Amen 🙏
ሀሹ እቴ😭❤
great band. Wonderfull singer!!!
Wow really amazing 🙏🙌❤️
Moges techlaleh getan 😮
የ እኔ በረከት ተባረኪ
Enem balnager yalib wedaje yewusxen yawukkal
Amen amen❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱሴ😭
ሀሌሉያ
Wow❤
Ine hule mibarekibet mezmur andu new ye ewunet beka sichenkegn des silegn hule misemawu mezmur new hanicho hulum album des yemilu new
Bless you all! Special appreciation to Moges, the lead guitarist❤
❤❤❤❤❤❤
❤
ስፈራ ፡ ስቸር ፡ ማልተነፍሰው ፡ ሚስጥሬ ፡ በዝቷልእኔ ፡ ባልናገር ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ የውስጤን ፡ ያውቃልእርሱ ፡ እንደሚያውቀኝ ፡ ሰው ፡ አያውቀኝም ፡ እንጂመቆም ፡ አልችልም ፡ እንኳን ፡ በንጉሥ ፡ በራሴም ፡ ደጅየምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛልአልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል (፪x)ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄአይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝነው ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስኢየሱስ ፡ ኢየሱስእንዳትወደኝ ፡ በመልካምነቴይህ ፡ አይደለም ፡ ማንነቴእንዳትጠላኝ ፡ ደግሞ ፡ በጥፋቴፍቅር ፡ ነህ ፡ አያስችልህም ፡ አባቴያለ ፡ ምክንያት ፡ ወደህ ፡ በምክንያት ፡ አትጠላምለምህረትህ ፡ ስፍር ፡ መለኪያ ፡ የለውምየአንተ ፡ ፍቅር ፡ መነሺያው ፡ ከራስህየመውደድ ፡ ልብ ፡ የማያልቅብህ (፪x)የእኔ ፡ ጌታከወዳጅ ፡ ከፍቶ ፡ ልጅህ ፡ ድርሻዬን ፡ ብሎ ፡ እርም ፡ እንዳላለአልመች ፡ ቢለው ፡ የሸፈተበት ፡ አባቴን ፡ አለአባትነቱን ፡ የበደል ፡ ብዛት ፡ መች ፡ ይሽረዋልሁልን ፡ እረስቶ ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ ልጄ ፡ ይለዋልበምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛልአልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛልየምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛልአልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛልፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄአይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝነው ፡ የልብ ፡ ወአጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስኢየሱስ ፡ ኢየሱስ
😢😢😭😭
ያለምክንያት ❤❤😂❤😂
third comment
Yale mikiniyat tewedenal
4:23
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Yet church new guys? And location Please
እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ይህ አይደለም ማንነቴ
❤❤❤❤❤
🤌🏽❤️🙌
የማንሰጋበት አንድ እውነት እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ታርቆን ያፈሰሰልን ምህረት!!!!የማያሰጋ እውነት!!!
ዳግም ከሚመጣዉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ይብዛላቹ ደግሞም እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፀጋዉ ለዛሬ አበቃሽ አበቃቹ ።እዉነት ነዉ ብዙ ጉዳችንን በክርስቶስ የሸፈነ ያለምክንያት የወደደ ፥በምክንያት አይጠላም ።ታላቅ አፍቃሪ አለኝ በዚህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።ተባረኪ Amen come
😊😊😊😊😊
በምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል
አልሰለችኝም ይፈልገኛል
ፈላጊዬ መሐሪዬኢየሱስ ወዳጄ
አይዞሽ የሚለኝ እኔን
ሚያበረታኝ ነው የልብ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታዬ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍🙌🙌🙌🙌
ዘማሪ ሐና❤👍🙏 ዘመንሽን አገልግሎትሽ ቤተሰብሽን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ🙏🙏
Haniye በመዝሙርሽ እንደተባረኩ እንደበረታው ውስጤ ይታደሳል😍😍 ብዚልኝ የኔ እናት ይጨምርልሽ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ🙏🙏
በዚህ መዝሙር ቡዙ ጊዜ ከድኳም በረታሁ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
አሁንስ የኔ በዛ እግዚአብሔር አይምረኝም ባልኩ ሰዓት ይሄ መዝሙር ታወሰኝ
"አባትነቱን የበደል ብዛት መች ይሽረዋል
ሁሉን እረስቶ ደግሞ እንደገና ልጄ ይለዋል"
ተባረኪ
ውስጤ ስደክም ይህንን መዝሙር ስሳማ እበራተለው ጌታ ፀጋው ያብዘልሽ
እሱ እንሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂ
መቆም አልችልም እንኳን በንጉስ በራሴም ደጅ❤❤❤❤
የምህረት አይኑ ዘሬም ያየኛል አሜን ተበረክ ❤🎉🙏🙏🙏➕
ከግሌ ትውስታ... 😥
2009 ዓ.ም በፖለቲካ እስር ቤት ውስጥ የነበርኩበት ዘመን ነው።
በእስረኛ ውሏችን ሁሌ ወደ 11 ሰዓት ገደማ ከርቀት ንፋስ የሚያመጣው መዝሙር ይሰማኝና አጠገቤ ያሉትን እስረኞች “እስቲ ዝም በሉ” ብዬ በደንብ ለመስማት እሞክራለሁ። ጆሮዬን አቁሜ በትኩረት ካዳመጥኩ በኋላ “የሃና መዝሙር ነው” እላለሁ። ከዛ ደሞ “ፈላ...ጊዬ የሚለው መዝሙሯ ነውኮ” እላለሁ።
“ባክህ እኛ ምንም አይሰማንም” ሲሉኝ ደሞ በእንጉርጉሮ እዘምርላቸዋለሁ።
በቃ በየቀኑ ሰዓቷን ጠብቄ ንፋስ ወሰ...ድ መለ...ስ እያደረገ በስሱ የሚያሰማኝን ይህቺን መዝሙር በስስት ማድመጥ ስራዬ ሆነ።
እስሬን ጨርሼ ከወጣሁ በኋላም ያንን መዝሙር ይለቅ የነበረውን መዝሙር ቤት አፈላልጌ ሳገኘው ከእስር ቤቱ ከነበረው ርቀት አንፃር በምን አይነት ተአምር ድምፁ ይደርሰኝ እንደነበር አሁን ድረስ እንቆቅልሽ ይሆንብኛል።
በቃ ይሁን ከተባለ መሆኑ አይቀርም አይደል? እንደዛ ነገር።
ይህን መዝሙር የምወደው ከፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በጣም የምወዳት የሃና መዝሙር በመሆኑ ብቻ ሳይሆን እዛ ተስፋ አስቆራጭ ጨለማ ውስጥ ብሆንም እንኳን የሚፈልገኝ አምላክ እንዳለኝ እንዲሰማኝ ሆን ተብሎ የተላከልኝ መፅናኛዬ ነበር ብዬ ስለማምን ነው።
አሁን ድረስ ይህን መዝሙር ሰማው እንባዬ ግጥም እስኪል ስሜታዊ ያደርገኛል።
ይህን ትውስታዬን ለመፃፍ የተነሳሁትም እዚህ ቪዲዮ ላይ አይኔን በሶፍት ስጠርግ እራሴን ስላየሁት ነው።
ሃኒቾ ይሄን መዝሙር እንዲህ አርገሽ ስለፃፍሽው አመሰግንሻለሁ። 🙏
ድምፁ እስር ቤታችን ድረስ እንዲሰማኝ አድርገህ ትከፍት የነበርከው ሰውም ባላውቅህም ፣ ባታውቀኝም የቀን ተቀን መፅናኛዬን ልከህልኛልና አንተም ምስጋና ይገባሃል። 🙏
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል 🙏🙏🙏😭😭😭
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል
የፍቅር አይኑ ዛሬም ያየኛል
አልሰለችኝም የፈልገኛል
ኢሳይ ተባረኪ በቡዙ 🎉😊
Hanicho ተባረክ ሁሌም እንወድሻለን❤❤
በኛ ሁኔታ ሳይሆን በልጁ ሁኔታ የወደደን ጌታ ይመስገን❤❤❤
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል
አልሰለቸኝም ይፈልገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ምረት ኣይኑ ዛሬም ያየኛል
ኣይሠለቸኝም ይፈፈልገኛል😢❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ሃኑ ይሔ መዝሙር ስሰማ ዉሥጤ ይንሠፈሠፋል😢😢❤❤❤
first comment hanichoye tebareki
ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏
በምሕረት አይኑ ዛሬም ያየኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ፥ ያለ ምክንያት ወደኸኝ በምክንያት አጠላኝም😢
❤❤Hanicho እግዛአብሔር ዘመንሽ ይባርክ
ትልቅ አቅም ሰቶሻልና ሁሌ ዘምሪ
ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥሽ❤❤ኑሪልን🙏🙏
Kiber letaredew kiber leteseqelew kiber lemotew yihun Amen ❤❤
በዘላለም ፍቅር ተወደናል🙏🙏
Hani you are our blessing, thanks to God about you, እንወድሻለን
አሜን አሜን 🙏🔥
እየሱስ ነዉ የልብ ወዳጄ❤
ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
Hana Tekle you are our blessing ❤❤❤
እንወድሻለን የኛ ስጦታ በርቺ በርቺ❤❤
I Respekt you from eritrean ❤❤❤❤ xegawun yabzalish haniye
haniii ❤blessed
😢😢😢😢😢😢😢 love jesus
How fast i clicked to the notification
Me too 🙏🙌
አሜን አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ❤🙏
Geta yibarksh hanicho❤❤
God Bless U My Sister Singer Hanni
በረከት ያለው መዝሙር 🙌🙌
Amennnnn
አቤት ጌተ ሰምህ ይባረክ ያለምክንያት ሰውን ሁሉ የምትወድ
GBU 🙌 Sis
Yene mrt
ፈላጊዬ መሀሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
Perfect song🎉🎉🎉
Uuuuuuuu hanisho idimesh bemidir yirzam lela milahu yelagnim
Ye ene ena ye wed guadegna favorite song ❤edu
አይዞህ የሚለኝ የሚያበረታኝ❤😭😭😭
ወዳጅን ደግመሽ ዘምሪው ሀኑዬ በፈጠረሽ😊
God bless you haniye
🎉❤❤ ewunet aysalechim!!!
Xiri 4m inmetaln
Haniye Nefse 🖤🙏
Geta yibarksh hana ❤❤
አሜን🙏🙏
አሜንን❤❤
Amen 🙏
ሀሹ እቴ😭❤
great band. Wonderfull singer!!!
Wow really amazing 🙏🙌❤️
Moges techlaleh getan 😮
የ እኔ በረከት ተባረኪ
Enem balnager yalib wedaje yewusxen yawukkal
Amen amen❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱሴ😭
ሀሌሉያ
Wow❤
Ine hule mibarekibet mezmur andu new ye ewunet beka sichenkegn des silegn hule misemawu mezmur new hanicho hulum album des yemilu new
Bless you all! Special appreciation to Moges, the lead guitarist❤
❤❤❤❤❤❤
❤
ስፈራ ፡ ስቸር ፡ ማልተነፍሰው ፡ ሚስጥሬ ፡ በዝቷል
እኔ ፡ ባልናገር ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ የውስጤን ፡ ያውቃል
እርሱ ፡ እንደሚያውቀኝ ፡ ሰው ፡ አያውቀኝም ፡ እንጂ
መቆም ፡ አልችልም ፡ እንኳን ፡ በንጉሥ ፡ በራሴም ፡ ደጅ
የምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል
አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል (፪x)
ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ
አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ
ነው ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ
እንዳትወደኝ ፡ በመልካምነቴ
ይህ ፡ አይደለም ፡ ማንነቴ
እንዳትጠላኝ ፡ ደግሞ ፡ በጥፋቴ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ አያስችልህም ፡ አባቴ
ያለ ፡ ምክንያት ፡ ወደህ ፡ በምክንያት ፡ አትጠላም
ለምህረትህ ፡ ስፍር ፡ መለኪያ ፡ የለውም
የአንተ ፡ ፍቅር ፡ መነሺያው ፡ ከራስህ
የመውደድ ፡ ልብ ፡ የማያልቅብህ (፪x)
የእኔ ፡ ጌታ
ከወዳጅ ፡ ከፍቶ ፡ ልጅህ ፡ ድርሻዬን ፡ ብሎ ፡ እርም ፡ እንዳላለ
አልመች ፡ ቢለው ፡ የሸፈተበት ፡ አባቴን ፡ አለ
አባትነቱን ፡ የበደል ፡ ብዛት ፡ መች ፡ ይሽረዋል
ሁልን ፡ እረስቶ ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ ልጄ ፡ ይለዋል
በምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል
አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል
የምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል
አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል
ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ
አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ
ነው ፡ የልብ ፡ ወአጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ
😢😢😭😭
ያለምክንያት ❤❤😂❤😂
third comment
Yale mikiniyat tewedenal
4:23
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Yet church new guys? And location Please
እንዳትወደኝ በመልካምነቴ
ይህ አይደለም ማንነቴ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤌🏽❤️🙌
❤❤❤❤❤❤